ቀላል የዶናት አሰራር / ጣፋጭ እና ለስላሳ /በቀላል ዘዴ / Cinnamon Sugar Donuts recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 22

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen  2 года назад +17

    1 እንቁላል ፣ 1 የሾርባማንኪያ እርሾ ፣ 4 የሾርባማንኪያ ስካር ፣ 1 ኩባያ ለብ ያለ ወተት ፣ 3 ኩባያ የፍርኖዱቄት ፣ 1/2 የሻይማንኪያ ቀረፋ ፣ 1/2 የሻይማንኪያ ጨው ፣ 2 የሾርባማንኪያ ዘይት

  • @simiretdemissie1973
    @simiretdemissie1973 2 года назад +2

    በጣም አሪፍ ቀለል ፈጠን ብለሽ ነው ሁሉን የምታሳይው ደስ ትያለሽ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 года назад +2

    ሰላም የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ እና ቀለል ባለ መልኩ ነዉ ያካፈልሽን እናመሰግናለን ላይክ ሼር ይገባዋል 👌👌👍👍👍❤️🙏

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 Год назад +1

    መልካም ትምህርት ነው።

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi747 2 месяца назад +1

    Thanks konjo ❤

  • @addisbuta4489
    @addisbuta4489 Год назад +1

    ዋዉ❤❤❤

  • @HananOumar-i2c
    @HananOumar-i2c 2 месяца назад +1

    በጣም ይጣፍጣል ሰርቸ በላሁልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @saragebre-mryam4209
    @saragebre-mryam4209 Год назад +2

    Good job for making and teaching us this amazing recipe. I made these doubts like 20 times! That is how good it is!🎉❤

  • @TsagaTsganshi
    @TsagaTsganshi 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ZinashMesele
    @ZinashMesele Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mummyscooking
    @mummyscooking 2 года назад +1

    superb yummy donuts

  • @ዘቢባ-ሠ3ፀ
    @ዘቢባ-ሠ3ፀ 2 года назад +1

    ሠላምአሪፍነዉይቀጥልዋዉ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 2 года назад +2

    Yummy! :)

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 2 года назад +1

    🍩🍩🍩😋