Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የቦክሰኛ ኬኩን ለመስራት የሚያስፈልገን* 1 ከግማሽ ኩባያ ዱቄት* 1 ኩባያ ውሃ* 1/2 ኩባያ ቅቤ* 4 እንቁላልየቦክሰኛውን ክሬም ለመስራት የሚያስፈልገን* 2 አስኳል እንቁላል* 1 ኩባያ ወተት* 1/3 ኩባያ ስኳር* 1 የሾርባ ማንኪያ ዱቄት* 1 የሾርባ ማንኪያ የበቆሎ እስታርች ዱቄት* 1 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ ለሽታ ናቸው
Baking powder አያስፈልገውም?
ማን ይፈራዋል፡ እሞክረዋለው 😊። Thank you for sharing 👍🏾
አመሰግናለው 🥰ማንም አይፈራውም ይሞከራል በጣም ቀላል ስራ ነው ሲበላ ደግሞ ዋው👌❤️
እጅሽ ይባረክ የኔ ማር በጣም ባለሞያ የሚያምር የሚያስጎመጅ ነዉ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ
በጣም አመሰግናለው🙏❤️
በጣም ያምራል I will definetly try it . Thank you for sharing
My pleasure 😊
ዋው በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ
አሜን በጣም አመሰግናለው 🙏❤️
Meskiyea siwedesh eko 0😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘
ዋው በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን ስላሳየሽን ሼር እና ላይክ 👌❤️
በጣም አመሰግናለው 🙏❤️
በጣም ያምራል እናመሰግናለን ❤🙏 ሼር
በጣም አመሰግናለው የኔውድ🙏❤️
እበጣም እጠቃሚ እቪዲዮ እነው🤣
በጣም ጎበዝ ነሸ ወድጀዋለዉ እጅሽ ይባረክ
አሜን
Looks delicious.
Betam konjo asersr naw nice
በጣም አሪፍ አሰራር ነው። እናመሰግናለን በርቺ👍💐
🙏❤️
በጣም እናመስግናለን
እጅሽ ይባረክ አሪፍ ነው ለኬኩ ስኳር አያስፈልገውም ?
ልዬ አሰራር ነው በጣም ቆንጆ እንኳንስ በልተውት ገና ሲያውት ሲያምር በይ አንድ ሁለቱን ወደኒ በይው 😀💞👍🙏
በጣም አመሰግናለው🙏 ጎራ በይ 😀
በትክክል
ክክክ
በጣም ደስ ይላል በርቺ
አመሰግናለው ውዴ!
በጣም ቆንጆ ንው እሞክረዋለሁ ሲያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ 🙏👌🏽👍🏽❤️❤️❤️
አሜን አመሰግናለው ሉላዬ🙏❤️
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ተመችቶኛሌ እጅሽ ይባረክ 😍💚💛❤️
አመሰግናለው የኔውድ🥰💚💛❤️
እንኳን አደረሰሽ! በደንብ ነው ያየሁት እሞክረዋለው ስለምወድ ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው👍👍♥️♥️like
እንኳን አብሮ አደረሰን! በጣም አመሰግናለው ሞክሪው ቆንጆ ነው ተበልቶ አይጠገብም ❤️
ቦክሰኛ ዉስጥ ክሬም እንዲገባ የቆረጥሺዉን ቀዳዳ እንዴት ደፈንሽ? ማሳየት መቻል አለብሽ
Thanks gin minden new Ekrem, Eboxena, Eskwar, Egwagwala, Ee....Ee....Ee....metcheemirew Des aylem astekaky ee lekfashalech meselene?
በጣም ያምራል
ዋዉ ያሚ
Berchi bedenb qetiyibet
ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ቆንጆ ቦክሰኛ አስጎመጀሽኝ 😍👏🏼🙏 ሼር
በጣም አመሰግናለው የኔውድ🙏❤️🥰
እናመሰግናለን ❤♥️
E betam konjo 😂❤❤ E gobez
ጀግና
ጎበዝ:በርቺ
Nice job. Will try it
Please do!
Thank you sister!
ዋዉ በጣም እሚያምር ቦክሰኛ አሰራር እስክሞክረው ቸኩያለው ውዴ thank you for sharing 🥰🥰🥰👌👌👌
በጣም አመሰግናለው ፀዲ 🙏❤️ ሞክሪው ቀላል ነው
yena mar tnx
ቀንጆ አሰራር ነዉ አሞክራለሁ እጅሸ ይበሬክ
አሜን ከልብ አመስግናለው🙏❤️
በጣም ቆንጆ ባለሞያ👌
Gobez neshe
እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ።
Amen🙏❤️
Wow
gobz👍
በጣም አሪፍ👌❤ሼር
በጣም አመሰግናለው ጄሪዬ 🙏❤️
እ ምንድነዉ? የኬኩ ቅመም ነዉ መሰለኝ!
Wow betam gobez nesh berchi like and share
Thank you ❤️
Wow betam liyu new share😋👌
Thanks alot dear ግን እያወራሽ አስሬ " እ " የምትይው ነገር is so disturbing 🙄
Can we do it without butter
Yemitilut atachu new dimtsowa yamral Ay Habsha copo
Yummy and delicious! Thank you for sharing!
Very nice look good
Thank you ❤️😘
በርች ጎበዝ የኢትዮ ቅቤ ይሆንል እደ
አመሰግናለው🙏❤️ አዎ ይሆናል በገበታ ቅቤም መስራት ይቻላል
Thanks my dear
በጣም ነው የምወደው 🙏😇
Wow it looks super delicious, I love it
Thank you so much🙏
የተገዛ አቅርበሽ አልቀረጽኩትም ትይናለሸ ዘዴሽ ተመቸኝ ዘመኑ ነው ይመችሽ
ለምን አሰራሩን አታይም ከስክራች ነው የሰራሁት
የበቆሎ ዱቄት ባይኖረው ችግር አለ ውዴ
Bekibew mitik zeyit metekem enchlalen??
በዘይት አልሞከርኩትም ውዴ እንደዚ ቆንጆ ይሆናል ብዬ ግን አላስብም!
ተባረኩልኝ 🙏🙏😇
feram lay baygeba mnm ayhonm keforem nesa yehone neger siriln sis
ይቅርታ ፍሬም አልገባኝም ምንድን ነው
ስላም
በጣም ቆንጆ አሰራር እኔም እሞክረዋለዉ እናመሰግናለን ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም በታማኝነት ጎራ በይ እኔ ጋር 🤗
እሺ ውዴ በጣም አመሰግናለሁ🙏
እ እ እ ምትይው ለምዶብሽ ነው ያስጨላል ያለቦታው
መጥፎ ልማድ ነበር ቀርቷል
Wow betam konjo boksegna ejish yibarek 👌👌👌
አሜን በጣም አመሰግናለው🙏❤️
barchi.maree.
Watching
ፒኪንግ ፓውደር አላረግሽም?
አዎ አላደረኩም!
❤❤❤
እርጋታሽ ማሻአላህ
አመሰግናለው🙏❤️
Looks so good👌
እሱ ምቻው የለኝም ለግዜው ቆይ ገዝቸ እሰረዋለሁ 👍🙏
በጣም ቀላል ስራ ነው ሞክሪው
Watching💪
በቂቤው ምትክ ዘይት አይቻልም?
በዘይት አልሞከርኩትም ግን የሚሆን ይመስለኛል
ኦቨኑን ከታች ብቻ ነው የምናደርገው?????
የኔ ኦቭን ከታች ከላይ የለውም አንድ ላይ ነው የሚያበስለው
Thank you
Watching #1
በጣም ያምራል ኤ ነሬኮ ኬክ ቤትን አስታወስሽኝ እጅ ይባርክ
አሜን አመሰግናለው🙏❤️
ማሻ አላህ ምርጥ ነው እጅሺ ይስለም መጥቻለሁ ነይ አችም በቅንነት
ከልብ አመሰግናለው!!
በጣም ቆንጆ ነው ያስጎመጃል እሞክረዋለዉ በቅንነት ቤተሰብ ሆኛለሁ አንችም ብቅ በይ ❤️❤️
እሺ በጣም አመሰግናለው 🙏❤️
Mirt new 👌🙏🙏
Normale ye bokolo dukete mehone ayeceleme weda
አዎ ይቻላል
Wow betam konjo new.videowun bemayet be like beteseb hognalew anchim gora beyi wede bete
በጣም አመሰግናለው🙏🏽❤️
1 ኩባያ ማለት ስንት ሚሊ ማለት ነው
250 ሚሊ ሊትር
💚💛❤Wow👍👍👍👍👍👍
Bkibew fanta zeyet mxekem yechalale
አሚሆን ይመስለኛል ግን አልሞከርኩትም
👀🥰
wow wow 👌👌👍👍
ጥሩ ነበረ ግን ገለፃሽ ላይ እ ፌደልን እየጨመርሽ አዛግሽን 🙈
መጥፎ ልምድ ነበር አሁን ቀርቷል
@@EthioTastyFood በጣም ይቅርታም አመሰግናለሁ እውነት ፎሎዎርሽ ነኝ በርቺ 👏
ቤተሰብ እንሁን ውደ
Kerse mawchiy kelelen bemen kers mawtat enchlalen
ክሬሙን አራት መአዘን ላስቲክ ውስጥ አድርገንና በትንሹ ቆርጠን ክሬሙን ወደ ውስጥ ማድረግ
እጅሽ ይባረክ እህቴ እናመሰግና ለን ኑ ቤተሠብ እንሁን ኮሜንቶች
Abshire gora bey
yegd የገበታ ቄቤ መሆን አለበት
ማንኛውንም ጨው የሌለው ቅቤ መጠቀም ይቻላል
Massalah gobze milk hot naw mahin yalabet beechi
አዎ የፈላ ወተት ነው
👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹❤️
10q
ምርጥ ቦክሰኛ ክክክክ
Why do you say eeeeeee
በመሃል የመጣ መጥፎ አመል ነበር አሁን ቀርቷል
ቁርሴን ሳልበላ ነው እያየሁት ያለሁ እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው በጣም ራበኝ ..... lol
🥰❤️
Nice but please please stop saying ahh ehh whenever you start explaining, it is annoying and miss use of our language.
መጥፎ ልምድ ነበር ቆሟል
ዋናውን ደበቅሽን አጭበርባሪ ነሽ
የቦክሰኛ ኬኩን ለመስራት የሚያስፈልገን
* 1 ከግማሽ ኩባያ ዱቄት
* 1 ኩባያ ውሃ
* 1/2 ኩባያ ቅቤ
* 4 እንቁላል
የቦክሰኛውን ክሬም ለመስራት የሚያስፈልገን
* 2 አስኳል እንቁላል
* 1 ኩባያ ወተት
* 1/3 ኩባያ ስኳር
* 1 የሾርባ ማንኪያ ዱቄት
* 1 የሾርባ ማንኪያ የበቆሎ እስታርች ዱቄት
* 1 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ ለሽታ ናቸው
Baking powder አያስፈልገውም?
ማን ይፈራዋል፡ እሞክረዋለው 😊። Thank you for sharing 👍🏾
አመሰግናለው 🥰ማንም አይፈራውም ይሞከራል በጣም ቀላል ስራ ነው ሲበላ ደግሞ ዋው👌❤️
እጅሽ ይባረክ የኔ ማር በጣም ባለሞያ የሚያምር የሚያስጎመጅ ነዉ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ
በጣም አመሰግናለው🙏❤️
በጣም ያምራል I will definetly try it . Thank you for sharing
My pleasure 😊
ዋው በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ
አሜን በጣም አመሰግናለው 🙏❤️
Meskiyea siwedesh eko 0😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘
ዋው በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን ስላሳየሽን ሼር እና ላይክ 👌❤️
በጣም አመሰግናለው 🙏❤️
በጣም ያምራል እናመሰግናለን ❤🙏 ሼር
በጣም አመሰግናለው የኔውድ🙏❤️
እበጣም እጠቃሚ እቪዲዮ እነው🤣
በጣም ጎበዝ ነሸ ወድጀዋለዉ እጅሽ ይባረክ
አሜን
Looks delicious.
Betam konjo asersr naw nice
በጣም አሪፍ አሰራር ነው። እናመሰግናለን በርቺ👍💐
🙏❤️
በጣም እናመስግናለን
እጅሽ ይባረክ አሪፍ ነው ለኬኩ ስኳር አያስፈልገውም ?
ልዬ አሰራር ነው በጣም ቆንጆ እንኳንስ በልተውት ገና ሲያውት ሲያምር በይ አንድ ሁለቱን ወደኒ በይው 😀💞👍🙏
በጣም አመሰግናለው🙏 ጎራ በይ 😀
በትክክል
ክክክ
በጣም ደስ ይላል በርቺ
አመሰግናለው ውዴ!
በጣም ቆንጆ ንው እሞክረዋለሁ ሲያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ 🙏👌🏽👍🏽❤️❤️❤️
አሜን አመሰግናለው ሉላዬ🙏❤️
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ተመችቶኛሌ እጅሽ ይባረክ 😍💚💛❤️
አመሰግናለው የኔውድ🥰💚💛❤️
እንኳን አደረሰሽ! በደንብ ነው ያየሁት እሞክረዋለው ስለምወድ ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው👍👍♥️♥️like
እንኳን አብሮ አደረሰን! በጣም አመሰግናለው ሞክሪው ቆንጆ ነው ተበልቶ አይጠገብም ❤️
ቦክሰኛ ዉስጥ ክሬም እንዲገባ የቆረጥሺዉን ቀዳዳ እንዴት ደፈንሽ? ማሳየት መቻል አለብሽ
Thanks gin minden new
Ekrem, Eboxena, Eskwar, Egwagwala, Ee....Ee....Ee....metcheemirew Des aylem astekaky ee lekfashalech meselene?