Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Enamsegenaln ! Gen mechrasha lay yarkshiw keram magt kalchlen. Waym ebat west mesrat yemnchlebtn mengad betnagarin?
በጣም በጣም አሪፍ ነው perception በርቺ በጣም
Be baking soda fanta backing powder ayhonim?
አንቺ ኩምታስተምሪው ነገር ግራ የገባኝ ወይም ያቃተኝ ምንም ነገር የለም ሁሉም 👌 ነው በተለይ የየልደት ኬክ በድስት በስም አብ በጣም ነው የቻልኩት ክፉ አይንካሽ ተባረኪ በርቺ🙏🙏🙏
አሜን! አመሰግናለው!
ena erasu lijoca sewdwat buya andaga adragsg thx mar
በጣም ቆጆ አርገሽ ነዉ የሰራሽዉ
አመሰግናለው!
ብዙ ነገር መማር ፈልጋለሁ ግን እኛ ጋ የማይገኙ ነገሮች ስለሚበዙ ተስፋ ቆርጥና ሳልጨርስ አቆርጣለሁ
አውቃለው ይገባኛል ውዴ
Enem endezaw minim yelem
Mn yahl ken ketesera bhala mekoyet ychilal ?
ከ3 እስከ 4 ሳምንት ማቆየት እንችላለን ፍሪጅ በረዶ ቤት ውስጥ
ያልሽው እኮ ወተትና ስኳር ነበር
ቤኪንግ ሶዳ እና ቤኪንግ ፖውደር አንድ ነው?
አሪፍ ነው በርች ሲስቱ የጣፋጭ መደር አንችን ያገባ ምን ብሎ እንደፀለየ ጠይቂልኝ
በጣም ጎበዝነሽ እጅሽ ይባረክ
አሜን
ዋው በጣም አሪፍ ነው በርች እህቴ
እንደማመር
አሪፍ ነው በርቺ እህቴ
ዋውውውው የኔ ጣፋጭ ስወድሽኮ እጅሽ ይባረክ
አሜን 💗
ማሻላህ
ደሞ ሰአት የሚቆጥብ ለወንዶችም የማይከብድ ነዉ በርቺ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
betam amesegnalew!
@@EthioTastyFood 😍😍😍😍😍
Thank you
You're welcome
What will I add instead of baking soda
use condensed milk
@@EthioTastyFood what is different between baking soda and baking powder?
@@deqamohamed134 ask Google!!!
Gobez !!!mirt new gin baking soda biker & wetatu bich ke sikwar gaa bifela chigr alw ?
ቤኪንግ ሶዳው ወተቱ ወፈር እንዲልልን ይረዳዋል:: ወተቱን ከስኳር ጋር ብቻ አልሞከርኩትም ግን ክሬሙን የሚያቀጥነው ይመስለኛል::
Ewint new yiketnal ene wodyawnu yale beking soda simokr ketenbign slz gimitsh tikikil new amesgnalw
Weepwhipp cream celelens?
ሞክሬው አላውቅም
በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን
ነይ እኔም ጋር ነይ ብድር በታማኝነት እመልሳለው🙏
whipping cream አለማድረግ እንችላለን
አልሞከርኩትም ውዴ!
ዋውውውውውውው
Baking soda mtk Baking powder meteqem alchelm
ፔኪንግ ፓዉደርና ሶዳ ልዬነት አለዉ
አዎ
Verygud 👍
Thank you for sharing Gobez nesh Emokirewalehu.
Wow 👍👍👍❤️👍👍👍💞🥰
ምርጥ ነው❤
Good
እናመሰግናለን
አይቸ
Tanks
በወተትና በስካር ብለሽ የጨመርሽ ሌላው ዊፕ ክሬሙስ
በወተትና ስኳር ያዘጋጀሁት ክሬም ፤ ዊፕንግ ክሬምና ቫኔላ
ያለፊሪጅ እንዴት ማቆየት እችላለሁ
ያለፍሪጅ........ በጣም ቀዝቃዛ ቦታ ካለ ማስቀመጥ
Min yadrgilihal ayskreem
Wipd kerem yalshiw shanti pawder mehon yechlal wude
ውዴ በሱ አልሞከርኩትም
@@EthioTastyFood eshi amsegnalew
Make side endat now yamisaraw
What quarantine got me to watch
Thank sharing to is
በርቺ በትንሹ እሞክረዋለሁ ዛሬ ቢበላሽም በትንሹ ለመጀመሪያዬ
አይበላሽም ስሪው ወተቱን ማቀዝቀዝ እንዳትረሺ::
ቢኪን ሦዳ ማለት አልገባኝም ብኪን ፓውደር የሚባለው ነው ወይሥ ይለያል ማማየ በተረፈ ያምራል
ከቤኪንግ ሶዳ ይለያል ሌላኛው ስሙ ባዮካርቦኔት ነው
@@EthioTastyFood እሽ ማማየ አመሠግናለሁ
ilkley
ዌቭ ፓውደር ክሬም ምንድነው በአማርኛ ግልጽ አርጊውለአገርቤት ህበረተሰብ ይጠቅማል ብለሽ እስካቀረብሽ ድረሰ ሊገባን በሚችል መንገድ ቢሆን ማለቴአንዳንድ ጥሬእቃዎች ስማቸውን ግድ ማወቅ ያሰፈልጋል ።ለምሳሌ ቺያ ሲድ አልመድ ዱቄት ምንድነው?በተረፈ ጥሩ ነው።
ቤኪንግ ሶዳ ነው የተጠቀምኩት ትልልቅ ሱፐር ማርኬቶች ውስጥ አለ
ማሪሪ አደናቅሺ ነጝ
ይሄ እኮ ክሬም ጨምረሽበታል ወተትና ስኳር ሊባል አይችልም
ወተቱን ነ ወደ ክሬምነት የቀየርኩት
መጀመሪያ ቤክንግ ሶዳ አገር ውሰጥ ሰምቼ አላውቅም ቤክንግ ባውደር እንጂ በአማርኛ ሰም ይኖረው ይሆን ሁለተኛ ነገር የወተት ክሪሙ ማግኘት ከባድ ነው እንዴት ቤት ውሰጥ ማዘጋጀት እንችላለን አገር ቤት ታሸገው የሚመጡ ነገሮች ማግኘት ከባድ ሰለሆነ ነው፡፡አመሰግናለሁ
ፔክንግ ሶዳውስ ሱፐርማርኬት70ብር ነው
ወተቱስ?
ዋውውው የሚጌርም ጥቤብ ኔው ቤርቺ
አመሰግናለው🙏❤️
Koy yala craem bilesh al nebr
ቤኪንግ ፓውደር አይሆንም ወይ
ቤኪንግ ፓውደር አይገባም ውዴ
berchi enem mokerw arif honolinyal
አመሰግናለው የኔውድ!
ቤኪ ሶዳ ምንድን ነው
ሲያምር ❤❤❤
E EEE mitiyiw mn dn new
Koy wotet ena siqar bicha now bilesh alneber sew endiyay lemin tiwashales demo moya alen tiyalesh
waw yammi
👍👍👍👍👍🌹🌹🌹በርቺ አሪፍነው
❤️🙏
በወተቱ ፈታ ኒዶ በውሃ በጥብጠን ማድረግ አንችልም እዴ ??
ሞክሬው አላውቅም ይቅርታ
ቤት ማቴርያሉ ከሌለ ቀላል አይደለም😅😅😅😅😅 7:13 7:13
😘
Milk pawdet yhonal wey
በሱ አልሞከርኩትም ግን የሚሆን ይመስለኛል
kale kukase mehune aye eleme eda ehite
🎂
Baking powder btekems
አይሆንም
keramun Kat amtalw Ethiopia naw yalwet ay lijoca saf belwal
ትልልቅ ሱፐር ማርኬቶች ውስጥ ታገኛቸዋለሽ
ruclips.net/video/EQVWHDtEUew/видео.html ..... በ3 ነገር ብቻ ቫኔላ አይስ ክሬም
የአይስክሬም ብስኩት ማለትም ነያዣውን ኮብ የመሰለውን ብስኩት አሰራል አሳይን ይቅርታ ስሙን ስለማላቀው ነው
እሺ ብዙ ሰው ስለጠየቀኝ በቅርቡ ይዤ እቀርባለው
👍👍👍👍👍
ክሬሙ ከየት ይገኛል አገር ቤተ
ትልልቅ ሱፐር ማርኬቶች ወስጥ ሞልተዋል
Yeged. Beking. Soda. Metekem. Aleben
አዎ ትንሽ ወፈር እንዲያደርገው
👍👍👍👍👍👍👍
Beken soda beynorn men medreg enceleln yen konjo 🙄🙄
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ም
To many sugar
Sb ሰብስክራይብ እንደራረግ ወገኖቸ ያምራል
ነኸጠጸከጀ
ውሽታም ወተትናስካር ብቻ
@@EthioTastyFood ይወጣል እህት እኔ ሰርቸ አቃለሁ አንችን አሁን ነው ያየሁሽ በርች

በጣም ምርጥ ነው