💫ሀሰን የመጨረሻ ንግግሩን ተናገረ ማሂ በጥፊ መታችዉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 2 тыс.

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 2 месяца назад +216

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር

    • @AlSaudia-v4t
      @AlSaudia-v4t 2 месяца назад +5

      ሱበሀን አሏህ
      አልሀም ዱሊላ
      አሏህ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 месяца назад +4

      ሱበሀን አላህ
      አልሀምዱሊላ
      አላህአክበር

    • @sada-or9gx
      @sada-or9gx 2 месяца назад

      سبحن الله ولحمدلله ولااله لاالله ولله اكبر 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ከተሳሳእረሙኝ ልምምድ ላይነኝ🎉🎉

    • @SeadaAhmed-wz1du
      @SeadaAhmed-wz1du 2 месяца назад

      Alhebulilla

  • @msganamsgana-ps6lh
    @msganamsgana-ps6lh 2 месяца назад +37

    በትክክል ሀሰን የኔ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ ከክፉነገር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @BpiXgp
    @BpiXgp 2 месяца назад +21

    እረምነው ሠወች አስቡ ምነው ሀሠንየማያገባው ማንኛውም ሠው ባጠገቡ ያለሠው ያንን ሠው ሲጎዳማየት ደስአይልም እነሀሠን ደግሞ ለሀይሜ ወድሞቿ ናቸው መወለድ ቋቋነው ዋናው ከልብ ማሠቡነው ገባቹህ ❤

  • @BbHh-um3zn
    @BbHh-um3zn 2 месяца назад +79

    ሀሰን የሀይሚ የብሩኬ መከታ ጅግና ወንድም አንተ ትክክክለኛ ወንድም ኑርልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @tewabechtadese9144
    @tewabechtadese9144 2 месяца назад +79

    በሃይም የመጣ በአይኔ በጣ አለ ቡራ እንደዛው ሐሰንዬ የእህቱ መከታ

  • @Emawaydegu
    @Emawaydegu 2 месяца назад +36

    ሀሰን ልክነህ የወድምነት ጥግ እያየሁብህ ነዉ ትክክልኛ ወድም ማለት አተነህ 🥺🥺🥺💕💕💕😥😥

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 месяца назад +33

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤❤❤

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 2 месяца назад +91

    ሡባሃነ አላህ
    አልሃምዱሊላህ
    አላሁ አክበር

    • @AlSaudia-v4t
      @AlSaudia-v4t 2 месяца назад +4

      ሱበሀን አሏህ
      አልሀምዱሊላ
      አሏህ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 месяца назад +3

      ሱበሀን አላህ
      አላህ አክበር
      አልሀምዱሊላህ

  • @ZinetSeid-k3s
    @ZinetSeid-k3s 2 месяца назад +20

    ኮሜንታተሮች ሀሰንን በዴንብ አዳምጡት Please ሀሠንና ቡራ እሷ እማትፈልገዉን ነገር እንድታረግ አይፈልጉም እና ዴግሞ ናታንን የፈሩት ለሷ ጊዜያዊ ስሜት ነዉ ያለዉ ብለዉ ስለተረዱ ነዉ።እዉነት ነዉ ፍቅር በጣም ከባድ ነገር ነዉ ።ግን ሀሰንና ቡራ ለሷ ዴስታ ምንም ያዴርጋሉ እሷ እንኳን ማልቀስ እንዲደብራት እንኳ አይፈልጉም በናታችሁ የማይሆን ነገር አትበሉ ቡራንና ሀሠንን እነሡ በጣም ነዉ የሚወዷት ❤❤❤❤❤

  • @alhemduliah
    @alhemduliah 2 месяца назад +28

    በትክክል ሀሰንዬ የኔ ጀግና ወንድሜ መከታ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰

  • @SmarF-k1w
    @SmarF-k1w 2 месяца назад +35

    ሀሰንየኔ አዝግ H&M❤B&H❤የኔአበባዎች በጣም ነዉ እምወዳቾሁ ስለናተ ቃላት የለኝም ጭንቀቴን ሁሉእምረሣዉ በእናተ ነዉ ሁሌም ሳቁልኝ ለምቀኛ ቦታአትስጡ ጉዞወደፊት ቅናት ብዙያስወራል ልጁሲጀመር ቅጭላት ያለዉ አይመስለኝም የሱመነገጃ አረጋት ይሄሰገጤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 2 месяца назад +41

    ወይኔ ሀሰን ሳይህ እምታሰቀኝ ነገረሰ የኔወደም❤❤❤❤❤❤❤

  • @የኔየኔHB
    @የኔየኔHB 2 месяца назад +44

    በትክክል ሀሰንዬ የኔ ጀግናዬ ዎንድሜ ሀይሚ የኔ ጨቃራ❤❤❤❤❤❤💪💪💪

  • @BealaNaif
    @BealaNaif 2 месяца назад +68

    ብትክክል ሀሰን የኔ ጅግና ወንድሜ መከታ እግዚአብሔር ኣምላክ ከክፉእ ነገር ይጠብቃቹ🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zanb6852
    @zanb6852 2 месяца назад +23

    ሢመሥለኝ የሀይሚ ህይወት ከሄሉጋር ተመሣሣይ መሠለኝ ሁሉም ሠው ብዙ ሀሣብ አለባት ነው እሚሉት ሀጠ ወድምየው ኤፋሬም እራሡ ብዙቀን ይላን

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 2 месяца назад +37

    እንኳን ደና መጣቹ ❤❤❤❤❤❤የምወዳቹ ሀሰኖ ነገሩን እንዲፈታ በውስጥ አውራቸው በናትህ ለሀይሚ ስትሉ

  • @heyuti
    @heyuti 2 месяца назад +117

    ምንም ቢሆንበሰውምሀል አይገባም ነውርነው ባለጉዳዩ ያውቃልሆ

    • @راحةالقلب-ي4ف
      @راحةالقلب-ي4ف 2 месяца назад +5

      ሀሠን ምርጥልጂ አላህ ይጠብቅክ እሥኪ የመሠለውን ይናገር የተናገረበት ምክናየት ይኖረዋል እሡነው ቀርቦ የሜውቃት

    • @راحةالقلب-ي4ف
      @راحةالقلب-ي4ف 2 месяца назад +4

      በሚዳ እሥከተናገረ ድረሥ ሌላ ጣልቃ እዳይገባ ከፈለገ በውሥጥ ለብቻዋ በነገራት

    • @Amen-dg5yk
      @Amen-dg5yk 2 месяца назад +2

      ዝም አትይውም እያንዳንዱ የራሱ ጥቅም እዳይቀርበት ነውጂ ናታን ፍቅሩን ለሀይሚ ብቻነው የገለፀው አሺቃባጩ ግን በዛ ችግር ካለባትም እሷትናገር ሲቀጥል ምርጥ ወድሞች አላት እነሱ ይበቃሉ የናተው ግን የጥቅም እደሆን በጣም አሰነቅቶባቹሀል

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 месяца назад +2

      ​@@راحةالقلب-ي4فትክክል ነው ሀሰን ሰው እውነት የሚናገረውን ስለማይወድ እጅ😢😢😢

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 месяца назад +1

      ​@@راحةالقلب-ي4فእሱ የፈለገ ቻናሉን ለማሳደግ ሳምንቱ በሷ ስም ቢድዮ እየሰራ መለቀቅ ከያዘ ይሄ ፍቅር ነው ውሼት

  • @drtt2855
    @drtt2855 2 месяца назад +79

    ብትክክል ሀሰን የኔ ጅግና ወንድሜ መከታ እግዚአብሔር ኣምለክ ከክፉእ ነገር ይጠብቃቹ💗🙏

    • @HaiwGeorge
      @HaiwGeorge 2 месяца назад +1

      Wodim

    • @SaadaSaada-d7n
      @SaadaSaada-d7n 2 месяца назад +1

      ጀግናችንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadebinteslam6568
    @seadebinteslam6568 2 месяца назад +4

    ወይኔ የሳቁት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል ይላል ያግሬ ስው በሩታየ ጥፊ ስትሥቅ እንዴት ናት ሀስንየ ትጣፍጣለቺ ጥፊዋ ማሂየ የኔ ቆንጆ ቀጣይ ባለተራ ማን ይሆን አረ በሳቅ

  • @SaadaSaada-d7n
    @SaadaSaada-d7n 2 месяца назад +7

    ወይ አንተ እኮ ትለያለህ እና የሀሰን አድናቅዎች የት ናቹ❤❤❤❤❤❤

  • @MdJahdul-xp6tm
    @MdJahdul-xp6tm 2 месяца назад +20

    ኡውነት ነው ሓሰን ኣንተ ለሃይም ምርጥ ወንድሙዋ ነህ አይዞህ በሪታ 🙏💝ተዋቸው እንደፈለጉ ይናገሩ ኣንተ ብቻ ከጎኑዋ ሁን ኣንተ ጥፋት የለብህም የቡሩክ ወንድም ጥፋተኛ ነው እንደዝህ ሰው ማመናጨቅ ቀስ ብሎ ማስረዳት ነበረበት በተረፈ ሰላም ኣውሪዱ እወዳቸዋለሁ❤❤❤ ሃይም ኣታስጨንቁዋት ሃሰንየ የኔ ውድ😢❤❤❤

  • @Fatuma_21
    @Fatuma_21 2 месяца назад +23

    ሀሰንዬ የቅመሟ መከታ❤❤ ❤❤❤

  • @mednaseeit211
    @mednaseeit211 2 месяца назад +126

    😂😂😂 ወይ አሰን ያብርሺ እጣ ፋታ ደረሰብህ ማሂ በጥፊ አጠናገረቺህኮ😂😂😂

    • @FhDyu
      @FhDyu 2 месяца назад +2

      ይገባዋል ይድረስ ለናታን 😂😂

    • @ነኢማነኝስደተኝዋ
      @ነኢማነኝስደተኝዋ 2 месяца назад +2

      ወለወለችው😂😂

    • @FhDyu
      @FhDyu 2 месяца назад

      @@ነኢማነኝስደተኝዋ ክክክክ

    • @NemaiK
      @NemaiK 2 месяца назад

      😂

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 месяца назад

      😂😂😂

  • @Masimtube-n3t
    @Masimtube-n3t 2 месяца назад +7

    አንተ ምን አገበክ ሀይሚ መንገር የምትችል ልጅ ናት እርሱዎ መልስ መስጠት ትችለሌች አተሽቀብጥ😊

  • @TememayemerRehana
    @TememayemerRehana 2 месяца назад +3

    የኔ አባት ሀሰን ያሳዘነው ለሀሰን ይሄ አይገባም ቀልዲና ትግስት የሌለው ሰው ይቱብ ላይ መጣት አያስፈልገውም ሀሰን ለሴት ክብር አለው ግነአላህን ፍሪ ለምታደርጊው ነገረ አስቢ

  • @WasilaShifa
    @WasilaShifa 2 месяца назад +12

    ሲጀማር ሚነጋበክ አታ ሚን ቢት ነክ አይሚ አተወረም አፋ ዪለት ነተን የማፍቀር መብት አለዉ አተጨበጪብ አታም ተፈቅረተላ ማሰለኝ እና መድራስ ሊለ ማፍቀር ሊላ ደነዝ በሰዉ ሂወት ጢልቅ አትበል

  • @uutgmf0gy921
    @uutgmf0gy921 2 месяца назад +22

    በትክክል ሀስን የኔ ጀግና የሀይሚ እና ቡራ ወንድሜ ❤❤❤

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm 2 месяца назад +88

    ዝም እንበል ወገን ከስድብ ምንም አይገኝ

  • @SeluTube-k6h
    @SeluTube-k6h 2 месяца назад +25

    በትክክል ሀሰንዬ የኔ ጀግናዬ የሀይሚ ዎንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SbshEhhe
    @SbshEhhe 2 месяца назад +18

    አተአያገባህም አዛርቢ😂😂ናታዬየኔዘምተኛ❤❤❤❤

  • @NuritMohamed-wt1du
    @NuritMohamed-wt1du 2 месяца назад +24

    ሀሰን የሀይሚ። መከታ። ትክክል ነህ በውስጥ ነበር መጨረስ ያለበት

  • @temrali5943
    @temrali5943 2 месяца назад +9

    ሀሰንየ የኔ ጀግና በርታልን እንወዳሀለን❤❤

  • @حياة-ر4د
    @حياة-ر4د 2 месяца назад +5

    ሀሰን ትክክልነው ሰው ከሰው ጋር እያለ ሌላነገር አይባልም ትምርታን ትማርባት

  • @Hibetullah6797
    @Hibetullah6797 2 месяца назад +1

    ሀሠን ወድሜ ድንህ የማይፈቅደውን አትዳፈር አንተን የሚመለከቱ ታናናሽ ብዙ እህት ወድሞች አሉ እና ባለማወቅ አንተ የምታደርገውን ሊመኙ እና ሊሠሩ ይችላሉ እናም አሥተውል ወድሜ የህትነት ምክሪየ ነው ካሥቀየምኩህ ይቅርታ አፋ በለኝ ለ አሏህ ሥል በጣም ነው የምወድህ

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 2 месяца назад +19

    ቆይ ሀይሚ ትንሽ ልጅ አይደለች ቤተሰብ ምርጥ ያላት ልጅ ናት ልምንድነዉ ብዙ ችግር አለባት የምትሉት እኛ ምን እንበል ስት ስቃይ ያሳለፍን ሰወች

    • @ሰዉነት
      @ሰዉነት 2 месяца назад

      ሲያሽቃብጥ ምን ሆና ነዉ ብዙ ችግር ያለባት 😂😂😂

    • @FjhShj5
      @FjhShj5 2 месяца назад +1

      ሰዉ ዉጭዉን አይታቹ አገምቱ

  • @EkramEkram-h8o
    @EkramEkram-h8o 2 месяца назад +100

    እውነት የሚናገር ሰው አይወደድም ሀሰን ልክ ነው

    • @aboaboo8875
      @aboaboo8875 2 месяца назад +2

      @@EkramEkram-h8o ትክክል ኮሚት ነግረውኝ ነወብሏል ናታል በኮሚት ነው እሚነዳው ደውሎ ለምን አያናግራትም ካፈቀራት ለመፈመስ ነው የመጣው

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 месяца назад

      በጣም❤❤❤❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 месяца назад

      ​@aboabይሄኮ የታወቀ ነው መቸ ፍቅር ያዘው ቻናሉን ለማሳደግ እጅ እደ ዳኒ ሲቀጥ ኮሜታተሮችን ተከትሎ ነው እየሄደ ያለውoo8875

    • @زهرهمحمد-ذ1ر
      @زهرهمحمد-ذ1ر 2 месяца назад

      ሳህ ትክክል ❤

  • @Zadነኝተስፈኘዋ
    @Zadነኝተስፈኘዋ 2 месяца назад +19

    ነተን እኮ ምንም አለለም አፈቅረተለው ነው የለው ደሞ እኮ እነተን የለ አስመሰለቹት ወይኔ

  • @emnttemntt3279
    @emnttemntt3279 2 месяца назад +3

    ያነኛውም ሲናገር ትክክል ጀግን ይህም ሲናገር ትክክል ጀግና እምትሉ ሰወች ግን ጤነኛናቹሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rediettsegaye-ud5oq
    @rediettsegaye-ud5oq 2 месяца назад +4

    hasseneye ye haymi meketa neh ante mahin gen yekerta teykat hassenye❤❤❤❤

  • @maryammohamed418
    @maryammohamed418 2 месяца назад +2

    ሀሰን ምርጥ ሰው አታስከፉት ጓደኞቹን የሚወድ ክፏቸውን የማይወድ ጀግና ነው❤❤

  • @MakiyaMakiya-j4u
    @MakiyaMakiya-j4u 2 месяца назад +9

    Tikikilnah hasaniye yehayimi makataa❤❤😢

  • @hawaabebawu-h8o
    @hawaabebawu-h8o 2 месяца назад +30

    ዝም በላቸው ሀሠን ወረኛ ያውራ አንተ ትክክል ነህ አንተ የሀይሚ ወንድም ነህ መወለድ ቋንቋ ነው😍😍😍😍

  • @HefsRzud
    @HefsRzud 2 месяца назад +5

    ሀሰንየ የኔወድም ትክክልነህ አተ❤❤

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 2 месяца назад +2

    ሃይሚ መልስ መስጠት አይጠበቅባትም ዝምታዋ ራሱ መልስ ነው ልጅቷ ትምህርቷን ትማርበት አፈቀርኩኝ ባይ ረጋ በል❤❤❤

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan 2 месяца назад +3

    ሀሰን ጀግና ለንድም ፍቅር በወሬ አይደለም በተግባር ነው ይመችክ❤❤❤❤❤

  • @የልቤAንጉስ
    @የልቤAንጉስ 2 месяца назад +6

    ሀሰን የኔ ጀግና የሀይሚ መከታ አብሽሩ❤❤🎉🎉💪💪💪💪💪

  • @KajedaKajeda
    @KajedaKajeda 2 месяца назад +6

    ሱበህነ አለህ
    አለሀምዱሊለህ
    ለእ ላሀ እላላህ
    አለሁ አክበሪ

  • @sitheena
    @sitheena 2 месяца назад +36

    በትክክል ሀስንዬ የኔ ጀግናዬ ዎንድሜ ሀይሚ የኔ ጨቃራ❤

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 2 месяца назад +16

    በጥፊ ስትመታ ሰለያው በጣም ደስ ብሎኛል😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @nusaybamuhammad-em3ei
    @nusaybamuhammad-em3ei 2 месяца назад

    በነገራችን ላይ ለሴት ልጅ ክብር የሚሰጠውን ደስ ይለኛል እኔ አልታደልኩም ወንድሜ የለኝም ግን እነዚህ ልጆች በጣም ደስ ይሉኛል ይህ ልጅ ልክ ነው ምክንያቱም ወንድም መሆን የለበትም ግዴታ ጓደኛ ማለት እንደዚህ ነው ምክንያቱም ገና ብዙ አላማ ያላት ልጅ ናት በአሁኑ ሰዓት ፍቅር ፍቅር የምትሉ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ እኛ ሴቶች አንድ ጊዜ ከተሰበርን መቸም ቢሆን አንመለስም ፍቅረኛሞች ቢሆኑም ጓደኛሞች ቢሆኑም ጊዜው አይደለም ገና ተማሪ ናት ወንድም እኮ ከፍቅረኛ በላይ ነው ትክክል ያልሆነ ቦታ ላይ ስትወድቅ አይ ብሎ መመለስ በጣም ትክክል ነው ብሩኬም ቢወዳትም ባይወዳትም እናንተ ምን አሳውቃችሁ የተናገረው ሁሉ ያፈቅራታል ማለት አይደለም 😢😢😢😢 እኛ ዝም ብለን ማየት ነው ስራችን በፍቅር መሃል ብዙ ችግር አለ ቤተሰብ አይፈቀድም እነሱ ባይስማሙ መለያየ የት ሊመጣ ይችላል ልጁን እወደዋለሁ ብላ ብትሄድ ለቤተሰብ ክብር የሌላ ሴት እንላለን ከሱ ብትለይ ደግሞ ለስራ ነበር እንላለን ሁሉም ጊዜ ያለው ሁሌም አወዳችሁሃለሁ

  • @DubaiRak-k8c
    @DubaiRak-k8c 2 месяца назад +4

    ሀሰን ትከከል ነወ❤❤❤ ለሀይሚ ❤❤❤ትልቅ ቦታ❤❤አለው❤❤❤❤❤የእኔ❤❤❤ዉድ❤❤❤❤

  • @Asru-123
    @Asru-123 2 месяца назад +57

    ውይ ሀሠን መፍቀር ምን ችግር አለው ችግር ችግር ትላለህ ጤነኛ ነች እናት አባት ወድም እህት አላት ምን ጎደለባት የተቸገረ ሠው ግን አታቅም ሆ

    • @AllQua-vm5mv
      @AllQua-vm5mv 2 месяца назад +1

      የተመቸኝ ኮመት

    • @DenkuyeTube
      @DenkuyeTube 2 месяца назад +6

      አፌ ቁርጥ ይበልልኝ😂እኮ ስንት ችግረኞች አሉ ችግር ችግር ይለሉ😮ምበለውን ምጠጠውን ምለብሰውን አጥቶ የተቸገረ ስንት ችግረኞች አሉ😢

    • @Aminat725
      @Aminat725 2 месяца назад +4

      የማታቁት ነገር ይኖራል so ሁላችንምዝምብለን እሥከጨረሻውማየትነው

    • @HayatHayattt-kq7hm
      @HayatHayattt-kq7hm 2 месяца назад

      ጠይቂልኝ

    • @ZenabSeraj
      @ZenabSeraj 2 месяца назад

      Awo welilh

  • @Zebiba2
    @Zebiba2 2 месяца назад +69

    እኔን የገረመኝ ሀይሚ ብዙ ችግር ብዙ ጭንቀት አለባት የምትሉት ነገር ግልፅ አድርጉልን ነው ወይስ የተባለው ነገር እውነት ነው ለማንኛውም ሀይምዬ በርች❤

    • @Fendekdek
      @Fendekdek 2 месяца назад

      yenem teyake new

    • @Zufan_tube
      @Zufan_tube 2 месяца назад +6

      ሁሉ ነገር ሚዲያ ላይ መዉጣት የለባትም እናንተ ዶሞ የሆነ ችግርዋ ሲወራ ሰዉ ማስቀመጥ ነዉ የምታሳጡት እናቃለን እኮ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 месяца назад +2

      አወ ኩሩ ያለችዉ ሁሉ እዉነት ነዉ ግን መናገር አይፈልጉም😮

    • @Zufan_tube
      @Zufan_tube 2 месяца назад

      @@hilamoo928 ዝም ብላቹ ኣፋቹ መክፈት ልምዳቹ ነዉ ኣይደል😂

    • @MasaratiTubeመሠረትTube
      @MasaratiTubeመሠረትTube 2 месяца назад +4

      እኔም ግረ ገብቶኛል ችግር ችግር ይለሉ ሁሌም ችግር የለብን እኛ ነን

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 2 месяца назад +2

    ምናገባህ ሀይሚ ለምን መልስ አትሰጭም ነገሩ ወደሌላ እያመራ ነዉኮ እንዴ ዝም የምትይዉ ለምንድነዉ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 месяца назад +7

    አሠን በቃ አወቃችሁ አወቃችሁ ስትባሉ ጭራሽ ድበር አትዝለሉ የሰዉልጅ የሚያፈቅረዉ አማክሮ አደለም ማፍቀርም ወንጀል አደለም ጥፍቱ አተጋር ነዉ ያለዉ ናታን ምንም ጥፍት የለበትም

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 2 месяца назад +31

    አተ ሀሰን ይቅርብህ ሀይሚ እራሳን መልስ ትስጥ ተው ስራህን ስራ

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 2 месяца назад +5

    ሀሰንና ማሂ የኔ አዝጎች😊😅😅ማሂን ግን በጣም በጣም ወደድኳት እውነት ደስ ስትል እድሜ ለሀይሚ ምርጥ ፕራክ ሰርታ እድወዳት አረገችኝ😊❤ድሮም ግን ደስ ትለኛለች ግን ስለሷ ኮሜት ፅፎ አላውቅም።

  • @Sada-mm1tw
    @Sada-mm1tw 2 месяца назад +125

    ልክ ያልሰራኸዉ አንተ ነህኮ መልስ መስጠት ያለበት አካል ቢኖር እራሷብቻናት

    • @Zufan_tube
      @Zufan_tube 2 месяца назад +10

      ተቃጠሉ እሱዋ ምንም መልስ መቼም ኣትሰጥም 😂

    • @Sada-mm1tw
      @Sada-mm1tw 2 месяца назад +2

      @@Zufan_tube ገደል ግቢ አንቺ ቅጥረኛዋ ከሆንሽ መልሽላት

    • @Zufan_tube
      @Zufan_tube 2 месяца назад +6

      @@Sada-mm1tw በቃ መልስ ኣትሰጥም ወንድሞችዋ ጓደኞችዋ ናቸዉ የሚሰጡላት እስዋ የተከበረች ናት ማንም ኣፈቅርሻለዉ ብሎ የመጣ መልስ ኣትሰጥም ኣለቀ ኣትቃጠሉ🥺😂😂😂

    • @nomore8101
      @nomore8101 2 месяца назад +2

      ​@@Zufan_tubeአንቺ ብቻ ነው ያገባሽ እሱ የቡታጅራው ዳኒ ሮያል ነው ባክሽ የቅናትና ምቀኝነት ነው ፍቅር አይደለም እህቴ

    • @NasErr-gk1ww
      @NasErr-gk1ww 2 месяца назад +5

      ሀይሚዬ መልስ ምን ብላ ትመልስ በቃ ዝምታ መልስ ነው ናታን ደግሞ ለመፈመስ ነው

  • @HidSte
    @HidSte 2 месяца назад

    ሀሳንዬ ያቡረ እና ያሀይም መካታ ወዴ ፍት ጀግናችን ያምካረብ❤❤

  • @MserhMserh
    @MserhMserh 2 месяца назад +3

    ኧረ ማሂዬ 1ኛ ወንድ ልጅ ነው ምርጫው አሪፍ ነው 2ኛ አስቦ ማድረጉስ ሀሱ ምርጥ ሠው ደግሞ ድምፅሽ ያምራልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @tube3531
    @tube3531 2 месяца назад +17

    ማነዉ ሀይሚ ፍቅር አይወድላትም ያለህ
    ቡሩክ ባፈቅርት ይፈ ያረግ ነበር

    • @HayatMulla-ir2bv
      @HayatMulla-ir2bv 2 месяца назад

      ወቶእወዳታለሑብሎማወጂአለባቸዉእዴእምናስበዉብናቅ❤❤

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 2 месяца назад

      ምን አገባቹ ድብን በይ

  • @BurtukanTafese-r8e
    @BurtukanTafese-r8e 2 месяца назад +3

    yene konijo yamribshali eshi ❤❤❤❤❤❤

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata 2 месяца назад +36

    እናተ አያገባችሁም ጓደኛ የሌለው ወይም ወንድም የሌለው የለም አሽቃባጭ እራሷትመልስ ባለጉዳዩ ዝምበል አታንዛዙብን በውስጥ አትጨርሱን ሲያስጠሉ

    • @Mulu-vh1nu
      @Mulu-vh1nu 2 месяца назад +1

      በትክክል ማርያምን

    • @AllAlll-c5w
      @AllAlll-c5w 2 месяца назад +1

      በትክክል እሧእያለች ሌሎቹ ምን አገባቸው

  • @eakrame1244
    @eakrame1244 2 месяца назад +4

    በትክክል ሀሰንዬ የኔጀግናዬ ዎንድሜ ሀይሚ የኔ ጨቃራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 2 месяца назад +1

    በየተራ ወልዉሊቸዉ ብለህ ለሩታ ሥትመክር ዛሬ ትወልወል ወይኔ እደት እደሣቅኩ ወላሂ የናቲ መሣቂያ ሆክ ብቆርጠዉ ምን አለ ደግሞ እኮ ትትናደዲ የምትሮጠዉ ነገር ልጂቷ

  • @Sada-mm1tw
    @Sada-mm1tw 2 месяца назад +74

    ወይኔ ይሄል ልጅ ደግሜ ማዬት ሊያስጠላኝ ነዉ አያገባህምምምምምምምምም የራስህን ኑሮኑር

    • @Zufan_tube
      @Zufan_tube 2 месяца назад +8

      ጃሃነብ ሂጂ እዛ ኣታገኚዉም😂😂

    • @bashayat8684
      @bashayat8684 2 месяца назад

      ሂጂ ቆሻሻ

    • @Sada-mm1tw
      @Sada-mm1tw 2 месяца назад +4

      @@Zufan_tube አንቺ ካፊሯ እያለሽ እኔ እንዴት ጀሀነም እሄዳለሁ

    • @ኢክራም-ሐ9ቘ
      @ኢክራም-ሐ9ቘ 2 месяца назад +1

      ውነት አይገባውም እደ አያገባህምምምምም አተም የብሩክ ወድምምም ዝብላችሁ አትጎረሩ

    • @Zufan_tube
      @Zufan_tube 2 месяца назад +2

      @@Sada-mm1tw ኣይደል😂😂😂ተቃጠልሽ

  • @tamralechayele9076
    @tamralechayele9076 2 месяца назад +5

    ሁሴን አይዞህ የመጀመሪያህ የስጦታ ስለሆ ነው

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 2 месяца назад +164

    ሀይሚ ማውራት አትችልም ምነው በሷህይወት እንምራ አላችሁ😊

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 2 месяца назад +1

      ምን ብላ ትመልስለት ስታስቢው

    • @hhfhfhj4432
      @hhfhfhj4432 2 месяца назад

      Eko

    • @GfFr-u2z
      @GfFr-u2z 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TebaAl-k1x
      @TebaAl-k1x 2 месяца назад

      አሽቃባጩበዛኮ

    • @natanBeltw
      @natanBeltw 2 месяца назад +1

      መሸቀያቸው ስለሆነች ፍቅሩን ተቀብላ እዳኬድባቸው ፈርተው ነውጂ ሁሉም እናታን ላይ አፋቸውን የሚከፍቱት እሱም ሀብ ተብየው ጥጋበኛ ነው እሱ የተሰማውን ስሜት ነው የተናገረው ናታን ጥፋት የለበትም

  • @berhmeth
    @berhmeth 2 месяца назад +45

    ዝምያለ ነጃወጣ አሉ የኛእረሡል ሠለላህ አለይሂ ወሠለም❤❤❤

  • @Fozti730
    @Fozti730 2 месяца назад +2

    ሀሰንዬ አንተም ተወለወልክ አይዞክ ሩታም ትጨምርልካለች ስልክ🤭🤭🤣🤣🤣🤣 የሀይሚ መከታ እኮ ነክ🤗✌️

  • @hayuhayu-gn2lq
    @hayuhayu-gn2lq 2 месяца назад +53

    ማንም ቢያቅራራ ሃይሚ የቡራ ብቻ እና ብቻ ናት❤❤❤❤❤

    • @gdhfteucdgb8388
      @gdhfteucdgb8388 2 месяца назад +2

      አንቺ ነው እንደዚ የምታስብው እንጂ ለዩቱብ ስራ ነው የተገናኝቹ

    • @H-j5o
      @H-j5o 2 месяца назад +3

      የብራ የበራ አትበሉ እህቴ ናት ብሉል😒

    • @Zufan_tube
      @Zufan_tube 2 месяца назад

      ​@@gdhfteucdgb8388ተቃጠሉ ሃይሚዬ የቡራ ናት 😂😂

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 2 месяца назад

      አንቺ የማና አሽቃብጭነሽ ቡራ ይዛት ገደል ይግባ ስንት ዉብ የሆኑ ሴት ሞልቶ

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 2 месяца назад

      Leswa yalelegn simeti keti lamxa bilowali biruk atjajalu

  • @FjhjvUdxo
    @FjhjvUdxo 2 месяца назад +55

    አሠን አያገባህም አለቅጥሠዉ ሢሥቅልህ እደህፃን ያጨዉትህ ጀምር ገልቱ እወድህነበር ጠላሁህ ናታን ምንም አላጠፋም የምትሉ ላይክ

    • @miretmi3845
      @miretmi3845 2 месяца назад

      እኔመ

    • @ሰሚረቱዩብS
      @ሰሚረቱዩብS 2 месяца назад +1

      እዴት አየገበውም እሂቱ እኮነት

    • @sojoogoj6399
      @sojoogoj6399 2 месяца назад +2

      ናታን ምንም አላጠፋም ዛሬ እራሱ ብሩኬ በጆሲ ቤት ፕራክ ተደርጎ ምንም ለሀይሚ ያለው ስሜት በወንድምነት ነው ገብታችሁ እዩት😮😮😮😮

    • @aboaboo8875
      @aboaboo8875 2 месяца назад +2

      ተመካክርው ይሆናል ሀሰን የተናገረው እነሱ አሁን ምንም በትሉ አይነግሯችሁም መፋቀራቸው እምሰሙት ትምህር ሰጨርስ ነው እውነቱን እምታውቁት እኔ እማቀውን ሚሰጥር ነገርኳችሁ ማመን አለማመን የናተ መብት ነው

    • @TopG-hv1bh
      @TopG-hv1bh 2 месяца назад

      ​@@sojoogoj6399😅😅😅ወንድምነት ከሁሉም በላይ እንደሆነ አታውቂም እንዴ 😅

  • @Ngsti-ci2yv
    @Ngsti-ci2yv 2 месяца назад +12

    ነገሩ እየተንዛዛ ነው በውስጥ ፍቱት ኣምሮባቹኃል

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g 2 месяца назад

    ዉይ አሰን ያብርሽ እጣፈታ ደረሰህ ማሂ በጥፊ አጠናገረቺህኮ😂😂😂

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂በጥፊ ተወለወልክ 🤣🤣🤣🤣ደስ ሲል ሀሰን ማሂዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኔ ማር👌👌

  • @getineshiget3267
    @getineshiget3267 2 месяца назад +12

    Hasani dhugaa bayye sii jalaadha bayye sii kabaja garuu Ati dhima Hayimi kessa bahi ❤ sababa ketin obbollessa burki fi natani Lola irra jiru ishee ni yoo barbade debii yaa kenitu yoo in barbanne moo zimi yaa jetu ishi. ❤❤

    • @Liki-s3b
      @Liki-s3b 2 месяца назад

      Hundii isaani RUclips f jedhaaniti maalee natan simmetin waayitiu in qaabuu bekkii 😂😢

    • @Taaduu-mj9qu
      @Taaduu-mj9qu 2 месяца назад

      Yaa raabii jalaalii RUclips irraatii dhukkubaa qofaa ta'ee ajaab🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Ayeshmahamad
    @Ayeshmahamad 2 месяца назад +25

    አረ ቱዉ እኛን ሞኝ ለማረግ አትሞኩሩ ነገሩ ድራማ ነዉ ተመካክራቹ ነዉ ምሰሩት ልጅታን መሸቀያ አረጋቻት 😅😅😅😅😅

  • @MariyamEthyopia
    @MariyamEthyopia 2 месяца назад +5

    ብትክክል ሀሰን የኔ ጀግና

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 2 месяца назад

    ሀሰንዬ ምርጥ ወንድሜ ለብሩኬ ለሀይሚ❤❤ማሂዬ አምሮብሻል ❤❤ሀሰንዬ የኔ አዝግ❤

  • @Hwjvf
    @Hwjvf 2 месяца назад +1

    እዉነት ነዉ ሀሰን እኮ ትክክለኛ ወድሞ ነዉ እናተ አሽቃባጮች ዝም በሉአሰን እማ ያገባዋል ሆኝ ግን ሀሰንዬ ሀይሚዬን ለማንም አሳልፊችሁ እዳትሰጡ እሽ አሰን ምድረ አሽቃባጮች ደግሞ ዝም በሉ እሽ ታታዉቁ አትቀላመዱ😢😢😢😢❤❤❤

  • @GgtGgd
    @GgtGgd 2 месяца назад +23

    እናአተ ምንአገባህ እሶ እራሶአፋ አላትአደለ አይዞህ ድሉያተነው የሀይአፋቃሬ😊😊

  • @ሀይሚሻፉምሊ
    @ሀይሚሻፉምሊ 2 месяца назад +19

    ግንብዙቺግርአለባት የሚባለው የነአብርሺእህት አዴለቺምየተባለው ውነት እዳይሆንቱፉ ትፉ የሰይጣንጆሮ😢😢

    • @AllQua-vm5mv
      @AllQua-vm5mv 2 месяца назад

      ይሆነል አነህወሸታምነቸዉ

    • @SofyaMohamed-oh1hc
      @SofyaMohamed-oh1hc 2 месяца назад

      😂😂😂😂አረ ወላሂ ኮሜት ተመቸኝ

    • @ሀይሚሻፉምሊ
      @ሀይሚሻፉምሊ 2 месяца назад

      @@SofyaMohamed-oh1hc ክክ

    • @WeynshetKetem
      @WeynshetKetem 2 месяца назад

      እኮ ብዙ ችግር ያለባት የሚሏት የሚከፍት ለምድን ነው😂😂😂😂😂

    • @RutaTubሩታ
      @RutaTubሩታ 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Semira12u5
    @Semira12u5 2 месяца назад +29

    ሀሰንዬ ትክክል ነህ አተ ከጓደኛ አልፎ ወድም ነህ ስለዚህ እሱ አርፎ ይቀመጥ🥰🥰🥰🥰

    • @nomore8101
      @nomore8101 2 месяца назад +1

      የቡታጅራው ዳኒ ሮያል ብየዋለሁ የሰው ሚስት አምጡ ብሎ ቡራ ከረዩ ይላል ይሔ ሰገጤ ነው ሐሰንዬ የሐይሚ ምርጥ ወንድም ሐይሚ ስለማይመጥናት መልስ የላትም የገባው ይግባው ❤

  • @Soso-by8qk
    @Soso-by8qk 2 месяца назад

    ሀሠንዬ አተም ጥፊ ደረሠህ አይዞን ለበጎነው❤❤❤❤

  • @EkramEk-p6m
    @EkramEk-p6m 2 месяца назад +4

    ልብሱ በጣም የምራል ግን ጀኬት ጨምሪበት የኔ ዉድ ❤❤❤ይቅርታ💝💝💝💞💞💞💖💓💝💝💝🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @halima7993
    @halima7993 2 месяца назад +15

    ምን አገባህ አተ እና ቺገረ ስላለ የተፈቀረቺ እደሁ ምን የጠበስ ቆማ አቀረ ታያ ቺገረ ካለባት ትላላጣለቺ እሳ

  • @Raheema-u1v
    @Raheema-u1v 2 месяца назад +7

    አለማውራት መብቶነው ሀይሚ

  • @AbeyAse
    @AbeyAse 2 месяца назад +14

    ያገባዋል ስጀመር አስዋ ፍቃደኛ ሰለሆነች ኖው የሜናገረው ጀግናዮ

  • @hayatAdem-c8c
    @hayatAdem-c8c 2 месяца назад +2

    ወንድም ማለት አንተነህ ሀሰን ትክክልነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @MserhMserh
    @MserhMserh 2 месяца назад

    ሀሠንዬ የኔ ውብ ወንድሜ በሆንክ ኡፍ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ssafua8682
    @ssafua8682 2 месяца назад +3

    ልክ ነህ ሓሰንየ የሃይሚ መከታ

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 2 месяца назад +3

    አብራችሁ ሥሩ ከማሂ ጋር በጣም ነው እምወዳችሁ ምርጦቸ

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 2 месяца назад +75

    በሱ ብቻ ነው ወይ ማፈቅር የተጀመረው ችግር ችግር የምትሉት ሁሌም አረ በጣም አከበደች አሁን ብዙ ተከታዮች ስለሉ ነው እደዚ የምያረገች ከፈለጋችሁ ዚቅ እንረገችሃሌን ብዙ ችግር የለብን እኛ ነን እንጂ 😢

    • @راحةالقلب-ي4ف
      @راحةالقلب-ي4ف 2 месяца назад +1

      ፈጣረጂ ሠውሠውን ከፍም ዝቅም ማድረግ አይችልም ፍቅር ከፈጣሪነው ብዙቢወዷቸው ብዙ ይወዳቸዋል የሠውል የረሡን አመለካከት መናገር ይችላል ትመረበት ልጂቷ አደ ብሩኬጋ እዲጣመሩልን ተጋቡልን ሌላም ሢመጣ ደግሞ ምናምን ተዋታ ልጂቷንሆ

    • @GaBee-ml9zz
      @GaBee-ml9zz 2 месяца назад +1

      😢😢😢😢በጣም

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 2 месяца назад

      ትክክል

    • @haymiteshe-vs8dg
      @haymiteshe-vs8dg 2 месяца назад +1

      እደፈለጋት እየኖረች ምኮናለች እምታካብዱት እኛም አለን በስደት ያለነው ከዚህ በላይ ምትሁን የምንም ችግር የለባት ሆይይይ

    • @MasaratiTubeመሠረትTube
      @MasaratiTubeመሠረትTube 2 месяца назад +2

      @@haymiteshe-vs8dg እኛ ስንት ስቀይ እያየን በቀን አንድ ግዜ ፀሀይ ሰናይ እዬኖረን ነው እግዚአብሔር ይማስገን አያለን

  • @DdCff-o6e
    @DdCff-o6e Месяц назад

    እዴት አስቦ ገዝቶልሽ አያምረም ይባላል ሀሰንኔ የኔስስት❤❤❤❤❤❤♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 2 месяца назад +2

    She is so beautiful 😍 🤩

  • @dhhhshshhjs5100
    @dhhhshshhjs5100 2 месяца назад +33

    ዎለህ ማነቹንም አያጋበቹም ሀይሚ ነት ማልስ መሰጣት ያለበት

  • @MastalAll
    @MastalAll 2 месяца назад +9

    ገልቱነህሀስን ገልቱምንምአያገባሀ ዝምብለህስራህንስራስገጤ አትጨማለቅሳይነኩን ንኩኝአትበል አይመለከትህምሀስንፋራ

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 2 месяца назад

      ድርብ ፋራ

    • @MastalAll
      @MastalAll 2 месяца назад

      @@Userxyz123-g7f አንተስገጤወይምፋራ ሴትከሁንሽማሀይም

    • @SaraAlqahtany-y4q
      @SaraAlqahtany-y4q 2 месяца назад

      ውጭ በማታቁት ነገር አተሽቃብጭ

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 2 месяца назад +3

    ሀስን እና ሚህን የኔ ቆንጅች ምርጥች ውድድድድ ውድድድድድ ቡሩኬ እና ሀይሚዬ የኔ ቅመምች ሁሉችም እውድለሁ እሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤

  • @hazyldada1918
    @hazyldada1918 2 месяца назад +2

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ሀሰን አታወዛግባት

  • @አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ

    ታዳቡርኬአላፈቅራትምብዙአላማአለኚብሎየለዴ ምንለማለትአሥባችሁነውጀዝባሁላ ናታንየጀግና🎉🎉🎉🎉