💫ማሂ ማልጠብቀዉ ነገር ለእናቴ አደረገችላት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @AnshutiAnshu
    @AnshutiAnshu 3 месяца назад +432

    ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች😢

    • @SemiraAli-l1k
      @SemiraAli-l1k 3 месяца назад

      ኢሻአላህ ❤❤❤❤❤

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 3 месяца назад

      ኢንሻአላህ🎉🎉🎉

    • @የልቤAንጉስ
      @የልቤAንጉስ 3 месяца назад

      ኢሻ አላህ🎉🎉❤❤

    • @DfyFty-un3ho
      @DfyFty-un3ho 3 месяца назад

      ኢሻ አላህ የእኔ እህትከ6ተኛ ክፍል ነው ያቋረጠችው ኒቃም ለብሰሽ አትማርም ብለው አባረዋት የ15 አመትልጂናት እሷምኒቃሜን አልጥልም ትምርቱ ይቅር ብላ ትምርቱቀረ ግን አልሀምዱሊላህ በድኗ ጠካራ ሥለሖነችልኝ😢😢😢

    • @AnshutiAnshu
      @AnshutiAnshu 3 месяца назад

      @DfyFty-un3ho ማሻአላህ ወላሂ የሚደንቅ ፅናት ነው ከሁሉም እምነት ይቀድማል ማሬ እምነት የሌለው ትምህርት ጥቅም የለውም

  • @Lነኝ-i4p
    @Lነኝ-i4p 3 месяца назад +109

    ኒቃብ ፊትን እንጂ አእምሮ አይሸፍንም ኒቃቧ ትለብሳለች ትምህርት ትማራለች አልሃምዱሊላህ በኒቃብ ጠንካራ አድርገኝ ውበት በኒቃብ ነው

    • @kamilaYasuf
      @kamilaYasuf 2 месяца назад +1

      አሚን ያረብ🤲🤲🤲

    • @alexmarten199
      @alexmarten199 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 3 месяца назад +404

    ሀሰንና ማሂን የምትወዱ👍👍❤❤😍😍

  • @tube-qb6xp
    @tube-qb6xp 3 месяца назад +185

    አላህ አክበር
    አላህ አክበር
    አላህ አክበር
    ከሂ በላይ ምንም ስጦታ የለም

    • @HawaA-b7n
      @HawaA-b7n 3 месяца назад +1

      ሳህ ወላህ ❤❤❤❤❤

    • @SamiraA-u9i
      @SamiraA-u9i 3 месяца назад

      ❤❤❤❤

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 3 месяца назад +258

    አላህ አንድ ነዉ❤መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤

    • @ኡሚአላሜ
      @ኡሚአላሜ 3 месяца назад +2

      ስለለሁ አለይሂ ወሰልም

    • @HawaA-b7n
      @HawaA-b7n 3 месяца назад +1

      S a w ❤❤❤❤

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 3 месяца назад +2

      saw saw saw🥰🥰

    • @emusedera
      @emusedera 3 месяца назад +1

      ሰለላሁአሊሂወሰለም❤❤❤

    • @emusedera
      @emusedera 3 месяца назад

      ደምሩኝ የሀሰን ወዳጆች

  • @Tig12342
    @Tig12342 3 месяца назад +63

    በውነት ጥሩ ልጅ ናት በጣም ወደድካት በተለይ ሀይሚ በከፋት ሰዓት ከጎና ነበረች ቁም ነገረኛ ናት ሀሰንም ቆንጆ ልጅ ነው

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 3 месяца назад +245

    የኔ ውበታሞች ❤🔥💪

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 3 месяца назад

      አልሚዬ❤🎉

    • @bintomer6193
      @bintomer6193 3 месяца назад

      ሀሰን ገበዝነዉ ኮመንትያነባል

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp 3 месяца назад

      ❤❤❤

    • @RozaS-l4f
      @RozaS-l4f 3 месяца назад

      መሻ አለህ ምርጥ ስጦታ ነዉ

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 3 месяца назад +46

    ወላሂ ሲያምር ማሂ ምርጥ ስጦታ ነው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ 👌👌👌

  • @GalAsmara
    @GalAsmara 3 месяца назад +181

    ማሂን የ ሀሰን እናት ይገናኙ ምትሉ❤️

  • @የልቤAንጉስ
    @የልቤAንጉስ 3 месяца назад +91

    የሀሰን እናት እና ማሂ ይገናኙ የምትሉ ደምሩኝ 🎉🎉❤❤ 3ግዜ ስኮምት🎉🎉🎉

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 3 месяца назад +125

    ውዶቼ ዛሬ አደኛ ነኝ😢ወላ ላይክ አርጉኝ😂😂ሐሠን ሳይ ዝም ብዬ ምስቀው ነገር የኔ አዝግ ማነው እደኔ ሚወደው😢በላይክ አሳዩኝ❤❤

    • @Zara-m2m
      @Zara-m2m 3 месяца назад

      ❤❤❤

  • @ZabebaJamle
    @ZabebaJamle 3 месяца назад +38

    እነዚህ ልጆች በጣም ደስ ይላሉ እስኪ አብረው ይሁኑ የምቱሉ በላይክ አሳይን

  • @ZeytunaZeytuna90
    @ZeytunaZeytuna90 3 месяца назад +49

    ቡራ አበባዉ ለማን እደሠጠዉ ይናገሪ የሚሉ

  • @samirasamira-ww3nz
    @samirasamira-ww3nz 3 месяца назад +24

    አሰተዋዉቃት እናትህን ማሂ አሰተዋይ እረጋ ያለች ልጂናት አሰተዋዉቃት ❤❤❤

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 3 месяца назад +117

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር

    • @AlSaudia-v4t
      @AlSaudia-v4t 3 месяца назад +2

      ሱበሀን አላህ
      አልሀምዱሊላ
      አላህ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 3 месяца назад +1

      ሱበሀን አላህ
      አልሀምዱሊላ
      አላህ አክበር

  • @SamiraOsman-zk6en
    @SamiraOsman-zk6en 3 месяца назад +31

    ማሻአላህ ከዚህ በላይ ምንአለ አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም ላርከን ጌታ

  • @TsehayAbebe-f6r
    @TsehayAbebe-f6r 3 месяца назад +49

    የሃይሚዬ መከታ ወንድም ሃይሚዬን በደንብ ጠብቃት ማሂዬ የኔ ቆንጆ

  • @BeleTUAmare-i7h
    @BeleTUAmare-i7h 3 месяца назад +32

    በግድነው እደ እሚሰጣት ሀይሚየ የኔ ቆንጆ እንኮን አባባ መኪና ይገባትል እሱ ሲፍቅድ ይስጣት በልመና ስጣት አትበሉ ሀሰን እና ማሂ ታምራላችሁ😍😍😍😍

  • @zuzu-e4h
    @zuzu-e4h 3 месяца назад +106

    እስኪ እደኔ ማሂን የሚወዳት ☺️☺️😘😘😘😘😘

    • @noria-zg8pn
      @noria-zg8pn 3 месяца назад

      ❤😂🎉😮

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 3 месяца назад

      አለባበሷ አሪፍ አሁን

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev 3 месяца назад

      ❤❤❤❤

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 3 месяца назад +2

      ኧረዳ አለባበሷ ሲያስጠላ ጭራሽ ሲነገራት ባሰባት😢😢😢😢😢

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 3 месяца назад +45

    ቤተሰብ ሃሰንን 100ሺ እናስገባው❤❤

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 3 месяца назад +78

    ሐሰንና ማሂ ይጣመሩ የምትሉ 👍👍👍👍ግጩ

  • @Abranjenat
    @Abranjenat 3 месяца назад +43

    እናትህን ሚድያ ላይ አታውጣ የግድ ከሆነ ድምፅ ብቻ ምክንያቱም ስርአት የለላቸው ተከታይ ስላሉ ክብሯን ይነካሉ

  • @temrali5943
    @temrali5943 3 месяца назад +64

    ተጣመሩ ማሂና አሰን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @Senayeitsamuel
    @Senayeitsamuel 3 месяца назад +48

    የምር የዚህች ልጅ ቅብጥናዋ ስወድላት የምር የንደኔ የሚወዳት እስቲ 👍👍

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan 3 месяца назад +53

    ማሂ ሀሰን የሀይምዬ መከታ ወንድም❤❤❤❤

  • @ዩሰፌንግስትነኝ
    @ዩሰፌንግስትነኝ 3 месяца назад +12

    ማሸአለህ ማሸአለህ ትልቅ ስጦታነዉ ወለሂ ከምንም በለይ ስጦታነዉ አለህ ጨምሮ ጨመምሮ ይሰጥሽ ያረቢቢ☝☝

  • @kiddist2235
    @kiddist2235 3 месяца назад +32

    ማሂዬ ደስ የምትይ ልጅ ☺የሀይሚ እህት❤😊

  • @AzezaYassin
    @AzezaYassin 3 месяца назад +10

    አስተዋውቃት ማሒዬ የማታሳፍር የተረጋጋች ቆንጆ ናት

  • @tewabechtadese9144
    @tewabechtadese9144 3 месяца назад +61

    ለሀይም የተባለው አበባ ይሰጥ ቡራ የሀይም መከታ ሐሰንዬ ❤️❤️

    • @ፋፊ-ዘ6ነ
      @ፋፊ-ዘ6ነ 3 месяца назад +8

      አይስጣት ከፈለገ አዲስ ገዝቶ ይስጣት የተገዛዉ ለማሂ እጂ ለሀይሚ አደለም ከፈለገም አይስጣት ምነዉ በልመና አረገዉ😢😢😢

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 3 месяца назад +3

      ኑሮ እረ ሁሉ ነገር በልመና እና አድርግ ተብሎ ይደብራል

    • @kiki27-i7u
      @kiki27-i7u 3 месяца назад +2

      አዎ ሀይሚ የመሰሉት ለምን ለመነ ይቅር አበባ መኪና ይገባታል ሀይሚየ የኔ ጅግና ሴት እንደየ 😢

    • @ፋፊ-ዘ6ነ
      @ፋፊ-ዘ6ነ 3 месяца назад

      ​@@kiki27-i7uአረ አይገባቸዉም ምነዉ እሱም ይለምኑኝ አለ አረ ጥቅር ብሎ ይቅርባት ስራቸዉ ብቻ ይስሩ

    • @ፋፊ-ዘ6ነ
      @ፋፊ-ዘ6ነ 3 месяца назад

      ​@@HAYAT-z7zአይገባቸዉም በቃ ይስሩ ሰራቸዉ አበባ ካልተሰጣት ትሞታለች እዴ 😮😮😮

  • @BpiXgp
    @BpiXgp 3 месяца назад +7

    አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር ❤❤❤ የሂወታችን ትልቁ ስጦታ ነው⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ 3 месяца назад +20

    ሀሰን እና ማሂ ምርጥ ልጆች ናቸው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በርቱ አለባበሷም ማሻአላህ እየተስተካከለ ነው አሁንም በደንብ አስተካክሊ የኔ ውድ እህት ማሂዬ ኢስላማዊ አለባበስ ልበሺ አላህ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን

  • @fatimaebrahim9802
    @fatimaebrahim9802 3 месяца назад +7

    መሻአላህ የኔ አስተዋይ ወላሂ እኔ ሳየው እንዴት ደስ እንዳለኝ የሀሰን እናት እንዴት ትደሳ ወላሂ ከዚህ የበለጠ ስጦታ አለ ብየ አላምንም አላህ ካሰብሽበት ያድርስሽ

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra 3 месяца назад +169

    ኔቃሞንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች ፍትህ ለኒቃሜስት እህቶቻችን😢😢

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 3 месяца назад +11

    ሀሠንየ. ያበባው ጉዳይ. በጣም አሣሥቦናል. ለምን ለሀይሚ አልሠጣትም. ጠይቅልን. አሞናል. የምር

  • @sitheena
    @sitheena 3 месяца назад +25

    ሀስንዬ ማሂን የምትወዱ👍 የኔ ዉዶች❤

  • @GshdhGdgdg-c7r
    @GshdhGdgdg-c7r 3 месяца назад +12

    ሀሠንዪ የሀይሚዪ መከታ አዎ አበባዉን ያምጣ እናማ ማሂዪን ተከባከባት ማሚጋርም አገናኛት❤❤❤❤❤❤

  • @ሀይሚ-ኘ7ቘ
    @ሀይሚ-ኘ7ቘ 3 месяца назад +104

    እሚወዳቸዉ ማነዉ እደኔ❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 месяца назад +18

    ሀያተል ኩርሲ እሻአላህ ❤❤❤

  • @betelihembayou4174
    @betelihembayou4174 3 месяца назад +17

    አበባዉን ተክሎታል፣ ሀይሚዬ ስትመረቅ ሊሰጣት አስቦ ነው፣አታጨናንቀዉ።መሰጠትም ካለበት ገዝቶ ነው መስጠት ያለበት የምትሉ።

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 3 месяца назад

      😅😅😅😅

    • @rahelabebe-zr3ed
      @rahelabebe-zr3ed 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @FjhShj5
      @FjhShj5 3 месяца назад

      😂😂😂

  • @samerhJmal
    @samerhJmal 3 месяца назад +11

    ሀሠን የሠጠከውን አበባ ለሓይሚ አልሰጣትም ይሥጣት❤❤❤

  • @uhgteddjugg7j
    @uhgteddjugg7j 3 месяца назад +23

    አለባበስሽን አስተካክዬ እህት አለም ማሂ ሀሰንም አጅነቢ አትጨብጥ ማሂም አጅነቢ ወንድ አትንኪ 🙌

  • @JohnTubeጆን
    @JohnTubeጆን 3 месяца назад +14

    ማሂንና ሀሰን የምትወዱ ላይክ❤🎉

  • @mominajuhar-tz3rx
    @mominajuhar-tz3rx 3 месяца назад +10

    አሰላሙ አለዪኩም ኡመተል መሀመዲ
    በያላቺሁበት የአላህ እዝነት እራህመት አዪለያቺሁ ከጂሀነብ እሳት አላህ ዪጠብቀን ጀነተል ፍርዶሥን አላህ ዪወፍቀን 🙌☝

  • @Menbulala
    @Menbulala 3 месяца назад +18

    ሀሰንዬ ማሂዬ ስታምሩ ውዶቼ❤❤❤❤❤

  • @እሙአቡዲ
    @እሙአቡዲ 3 месяца назад +11

    ጎበዝ ሀሠን ፎቶ ሀራምነው ነብያችን ሙሀመድ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ኩሉል ሙሠዉሪን ፍናር ብለዋል

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 3 месяца назад +3

      በእስልምና ፎቶ አይፈቀድም ማለት ነው አለወቅም ነበር

    • @እሙአቡዲ
      @እሙአቡዲ 3 месяца назад

      @SaidSaid-vp4kg አወ አይፈቅም

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 3 месяца назад

      @@እሙአቡዲ እሺ እማ

    • @BipBip-bh5do
      @BipBip-bh5do 3 месяца назад

      አወ እህቴ በጣምምምም የተጠላ ነዉ❤​@@SaidSaid-vp4kg

  • @አንጅሊናAngelina
    @አንጅሊናAngelina 3 месяца назад +10

    አዎ ሀሰንዬ ለማን ሰጠው አበባውን ጭራሽ ከመንገድ ላይ አረም ነቅሎ ሰጣት ጠይቀው አንፋታውም ጠይቁ እንጠይቀው😂እና ግን ብሩኬ ባለፈውም በዛ ሳልፍ በርካሽ አሻንጉሊት ገዛሁልሽ አላት ትላንትና ደግሞ በመንገድ ሳልፍ የበቀለ አረም አግኝቼ ነው አለ ግን መች ነው ከልቡ ለሀይሚ ስጦታ እሚሰጣት ግን ሀይሚ በጣም ታሳዝነኛለች ጌታን ለምን ብላቹክ እንዳጠይቁኝ እኔም አላውቅም ሀሰን እና ማሂ በጣም ነው እምወዳቹክ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ፋፊ-ዘ6ነ
      @ፋፊ-ዘ6ነ 3 месяца назад +1

      ዉዴ እኔም ታሳዝነኛለች ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃት እናም አይስጣት ምነዉ በልመና ሆነ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 3 месяца назад +1

      😅😅😅

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq 3 месяца назад +1

      አሁን አቃጠርሽ ነዉ ለሀይሚ ከቡራ በላይ ማንም የለም

    • @FjhShj5
      @FjhShj5 3 месяца назад +1

      እደዛ አትበሉ እነሱ ይተዋወቃሉ ይዋደዳሉ

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 3 месяца назад +4

    ማሻአሏህ ስታምሩ ሐሰንየ የሳቄ ምጭ አሏህ ይጠብቃችሁ የታመመ ችውን አሏህ አፊ ዋን ይመልስላት ያረብ❤❤❤❤

  • @Richo01-ej7uw
    @Richo01-ej7uw 3 месяца назад +13

    የኔ ውበታሞቺ እንኳን መጣቺሁልኝ ❤ሀሰን ኮ ጎበዝ ነህ ወላሂ አወን ፎቶ ቤት ውስጥ መለጠፍ አይቻልም የኛ ጀግና በርታ ወንድሜ 😍😍😍

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 3 месяца назад +3

    ኮሜታሮች አትጃጃሉ ሀይሚ አታሠድቧት ተፈለገ ገዝቶ ይሥጣት ያን እኮ ለማሂ ነበር ምድነዉ ይሠጥ አይሠጥ ሁሌ እናተ ተናግራችሁ ይደብራል ራሡ ያቃል ትቶት ከሆነሥ ግድ ሥጥ አድርግ አይደብራችሁም እደ እናማ ሀሱኒ ማሻአሏህ ፎቶ አይፈቀድም ማሂ ረዝም ያለ ልበሽ የምን አጭር ነዉ

  • @Aster-d9j
    @Aster-d9j 3 месяца назад +15

    ሀሱ ምርጥ ሰዉ እደጓደኛዉ አስመሳይ አይደለመሰ የዉነት የሚኖር ሰዉ❤❤

    • @BIRKE-01የናቷ
      @BIRKE-01የናቷ 3 месяца назад

      ማነው ጓደኛው ማለቴ የማሥመሥለው🤔😳

    • @Fatuma-g3x
      @Fatuma-g3x 3 месяца назад

      ማነዉ ጎደኛዉ አስመሳይ ከሰዉራስ ወረድ እሱተወዳደድሽ ጎደኛዉንምዉደጂ ደሞእነሱምሀል አስመሳይሰዉየለም አታሽቃብጪ🤫🤫🤫

    • @ፋፊ-ዘ6ነ
      @ፋፊ-ዘ6ነ 3 месяца назад +2

      ማነዉ ሚያስመስለዉ መቼም ጎደኛዉ እኛ ምናቃቸዉ ሙቢና ቡራ ነቸዉ በሚዲያ ማነዉ አስመሳዩ አርፈሽ ቁጭ በይ ዝም ብለሽ አፍሽ አትክፈቺ😢😢😢

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 месяца назад

      Malete setiyawu abideshale

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 месяца назад

      ​@@ፋፊ-ዘ6ነgudinau zediro 😢😢

  • @JhhHh-lm6mu
    @JhhHh-lm6mu 2 месяца назад

    ማአሻአላህ አላህ ከአርሽ በላይነው አላህ ይጨምርላችሁ ሀሰን እናትክንም አላህ ያኑርልክ

  • @emebet7575
    @emebet7575 3 месяца назад +9

    ወይኔ እኒህን ልጆች ማነዉ እንደኔ እሚወዳቻዉ ማሂ ስዳጭር ደስ ስትለኝ 😂 የኔ የዋህ እወድሽ አለሁ❤

    • @Adebeghwa
      @Adebeghwa 3 месяца назад

      እኔ❤❤❤❤❤❤

  • @FgIt-f2r
    @FgIt-f2r 3 месяца назад +1

    ሀሰን ማሻ አላህ ፎቶ አፈድም ሲል እስልምናየ ዉዱ ሀይማኖቴ ወላሂ ስዎደው ሀማኖቴን ዱዓ አዲርጉልኝ ሙስሊሞች ዩቲቭ ቲክቶክ መከታተሌን አቁሜ ወዴ ቁርአኔ ቄልቤን እዳዞርልኝ በጣም ነዉ የተቼገርኩት

  • @FatumaMustefa-t4i
    @FatumaMustefa-t4i 3 месяца назад +10

    ማሻአላህ. አላህ ይጨምርላቹህ❤❤❤❤❤

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 3 месяца назад +26

    ሀሰንን እና ማሂን የምትወዱ👍ደምሩኝ

  • @GgHb-e4r
    @GgHb-e4r 3 месяца назад +6

    ማሻላህህህህህ ደስ የሚል ስጦታ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💤👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeynebtube0
    @zeynebtube0 3 месяца назад

    ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ
    ለኢላሀኢለላህ አላሁአክበር
    🎉🎉🎉ቅመሞችየ 1000k አስገቡኝ ትንሽ ነው የቀረኝ

  • @zidlove920
    @zidlove920 3 месяца назад +31

    ሀሰንየ ወድሜ በርታ ግን አድነገር ልገርህ ቡራን እና ሀይሚን በጣም ነው እምንወዳቸው ግን ቡራየ አድነገር ሲሰጣት ለምድነው በምገድ ሳልፍ አይቻት ደስ ብላኝ ገዛኋት ብሎ እሚሰጣት ባለፈው ሀዋሳ ሲሰጣት እልፍ ስል አይቻት አማረችኝ ገዛኋት አመጣሁልሺ ትናትም በምገድ ሳልፍ አይቸ ደሥ አለኝ ቆርጨ አመጣሁልሺ የሚላት ለሀይሚ አድ መኪና አበባ ገዝቶ ቢሰጣት ይገባታል ግን ይሆን ነገር ያሥተካክል እምትሉ ላይክ ግጩኝ❤❤❤❤😍😍😍

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 3 месяца назад +6

      ለእይታ እኮ ነዉ እናተ አይገባችሁም እደ ደሞ እናተ አድርግ እያላችሁ አታሥገድዱ ራሡ ያቃል

    • @alhawara4322
      @alhawara4322 3 месяца назад

      😮😮😏😏

    • @TibaToto-c4z
      @TibaToto-c4z 3 месяца назад +3

      ሆሆሆሆሆ ዘንዲሮ ሰው ማገፋቱን አላቆመም አቺምን አከታተለሺ ቢላትስ እ ቢላትስ ምዲነውቺግሩ😮

    • @Fsudhd-u8z
      @Fsudhd-u8z 3 месяца назад

      @@HAYAT-z7zሳህ አይባልም ለራሳቸው ያቃሉ

    • @ነጭናጫዋ
      @ነጭናጫዋ 3 месяца назад

      እኮ😂😂😂😂😂😂😂

  • @زمزمبيتبابا
    @زمزمبيتبابا 3 месяца назад +1

    ማሻአሏህ ማሂ ወላሂ ደስስስስ ነው ያለኝ አሏህ ይጨምርልሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ የኔ ውድ እህት ልዩ ነው ወላሂ

  • @mftube5344
    @mftube5344 3 месяца назад +29

    ሀሰንዬ የኔ ሰው አክባሪ የቡራን የአበባውን ነገር ለራሱ ማስታወስክ ከልብክ ሰው ነክ የኔ ወንድም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ማሂዬ የኔቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 3 месяца назад

    ማሂ የቡታጀራ ልጅ ነት እንዴ ስጦታዉ ማሻ አለህ ነዉ በወጠ ይተከ ከለይ ማሻ አለህ ነቀር ከታች አኡዝብለህ አደረክሽዉ ማሂ አስተከክ አለበባስሽን

  • @luluTube-f9p
    @luluTube-f9p 3 месяца назад +2

    ማሂየ የኔ ቆጆ የኔ አስተዋይ እህት ወላሂ እደዛሬ አስደስተሽኝ አታዉቂም የኔ ጀግና የኔ ልዩ ማሻአላህ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @HabibaWondatir
    @HabibaWondatir 2 месяца назад +1

    ማሻአሏህ ስጦታዉ ልዩነዉ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 3 месяца назад +12

    ሚሒ የኔ ቀበጥ😢🎉❤😂ዛሬ ደሞ አነሣብሽ😂ከታች አኡዚቢላሕ ከላይ ማሺላ😂😂

    • @sarasarah12
      @sarasarah12 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @AhlamMohammed-c8x
      @AhlamMohammed-c8x 3 месяца назад

      አረይመችሽ ከታች አኡዙቢላህ ከላይ ማሻአላህ አባባሉ እራሱ መግጠሙ ክክክ

  • @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ
    @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ 3 месяца назад

    ማሻ አላህ ማሂአሁንአሁን ኢማኗ እየተስተካከለነው ማሻአላህ የኔቆንጆ አለባበስሽን ከዚህ የሚበልጥስፋያለና እረጅም ልብስልበሽ🎉🎉🎉🎉

  • @GaniGani-bh3bm
    @GaniGani-bh3bm 3 месяца назад +5

    ሐሰን ሁልጊዜም ከማይገ bido ስራ በጣም ምርጥ ልጅ ናት ግን ተከተክ ላይ bido ሚሰሩት ልጅቷ ዋጋ ሁለተኛ እንዳትሰሩ ያቺ ልጅቷ ክፉ ናት

  • @hhht597
    @hhht597 3 месяца назад

    ማሻአሏህ ማሂየ አሏህ አቅል እና ልቧና ይስጥሽ ላለባበስሽ ማሬ ሀሰን የኔ ሸበላ ወንዲም ትለያለህ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Beba873
    @Beba873 3 месяца назад +10

    ሀሰንየ 😂😂😂😂 ትለያለህ አወ ብሩኬን አበባውን ይስጣት ለሀሚ አለበለዚያ ይመልስ

    • @ፋፊ-ዘ6ነ
      @ፋፊ-ዘ6ነ 3 месяца назад +3

      አይስጣት ምነዉ በልመና አረገዉ ደሞም ሊሰጣት ከፈለገ ለስዋ ብሎ ይግዛ ኢሄ እኮ የማሂ ነዉ😏😏😏

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 3 месяца назад

      ​@@ፋፊ-ዘ6ነጭራሽ አይሠሙም እሡ ጠፍቶት ነዉ እደ ትቶት እጅ

  • @ህልሜ
    @ህልሜ 3 месяца назад +3

    ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አልሀምዱሊላህ ሠላም ናችሁ ግን አለባበስሽ አትቀያይሪ እህቴ አንዴ ሰው አንደቀበሮማ አትሁኝ

  • @zidlove920
    @zidlove920 3 месяца назад +11

    ሀሰንየ ማሂየ የኔ ውዶች በርቱልኝ ጠክሩ በርቱ

  • @AmnaSaeed-x8c
    @AmnaSaeed-x8c 3 месяца назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻ አላህ በጣም ያምራል ስጥወታሽ ሀሰን መልካም ወንድም። ማሂዬ ተዚህ በላይ ስጥወታ ምን ይኖራል የኔ ውድ አላህ ይጨምሪላችሁ ይጠብቃችሁ 🌺🥰🥰🥰

  • @mamyshatube4090
    @mamyshatube4090 3 месяца назад +9

    ማሻአላህ አልሀሙ ዱሊላህ الله ماشالله يرحمان✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @DivDov-h8n
      @DivDov-h8n 3 месяца назад

      ማሻአላሕአልሐምዱሊላ,🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zadzad3653
    @zadzad3653 3 месяца назад

    ይቅር ያለ ይቀራልና አድርገንላታል ከሰው ልጅ ስህተት ከብረት ዝገት ይባላልና እህት ወንድሞቸ ይቅርታ አድርጉላት ፈጣሪ ይቅር እንዲላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @MyPhone-g8n
    @MyPhone-g8n 3 месяца назад +24

    ኒቃቦንም ትለብሳለይ ትምህርቶንም ትማራለች

  • @Smerh-v5z
    @Smerh-v5z 2 месяца назад

    Maashaa Allah Maashaa Allah Maashaa Allah Maashaa Allah
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahboha
    @mahboha 3 месяца назад +16

    ሀሰን ያሙስልም ወድሜ❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 3 месяца назад

    ኮሜንት አተርሮች ግን ጤነኛ ናችሁ አበባ ሰጣት አልሰጣት ምንም ነገር አይፈጠርም ስራ ስለሆነ ይሰጣታል ዋናው ግን አበባው ወይም ቀለበቱ ወይም ልብሱ አይደለም ልብ ነው እሽ ተዋቸው ሴት ልጅ ሳታገባ አማቶቿ ቤት አትሄድም ሀይሚ ደግሞ ከቤታቸዋ እየሄደች ነው ስለዚህ አታሸማቋቸው ስንቱን አጋብታችሁ ትዘልቁታላችሁ

  • @ፋፊ-ዘ6ነ
    @ፋፊ-ዘ6ነ 3 месяца назад +20

    በሉ እዳረግጡኝ ጨረቃዎቼ እሰከ ሚመጡልኝ😢😮😅

  • @HxhfYf-g2m
    @HxhfYf-g2m 3 месяца назад

    ዋዉዉዉ ማሻኣሏህ ተባራካሏህ ከ ስጦታ በላይ ነው የኣሏህ ሰም❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚

  • @ስብራቴ
    @ስብራቴ 3 месяца назад +4

    ያኔ የታያኝ አራብኛው ፁፍ ትርጉም ሀሰንዬ ሟሿ አላህ

  • @ሀድያ-ዘ9ጰ
    @ሀድያ-ዘ9ጰ 3 месяца назад +1

    ማሻአላህ ትልቅስጦታነው ማሂየ ደሞ በሞተር ስተዱ ምናለ ብታሳዩን ትንሽ😢 😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kemery-de8th
    @kemery-de8th 3 месяца назад +7

    ማሻ አላህ ስጦታው ያምራል ግን ሀሰን ግድግዳ ላይ ከሰቀላቹ ቤቱ ላይ ሙዝቅ መክፈት አይቻልም

  • @almanal8814
    @almanal8814 3 месяца назад

    ሀሡየ ማሂዬ እወዳችኋለሁ ስጦታውደግሞ አደኛነው ማሚጋ አስተዋውቃት ቡራን ስላበባው ጠይቅልን እወዳልኋለሁ

  • @fatemaa7263
    @fatemaa7263 3 месяца назад +12

    ማሽ አላህ ማሽ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @banchTube
    @banchTube 3 месяца назад +1

    ሀሰንና ማሂን የምትወዱ ደምሩኘ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 3 месяца назад +4

    ብሩኬናሀይሚ እናተም ጭቅጭቃሁ እደነሱሆነ😂😂😂😂😂😂😂😂የኔውዶች ማሂዬና ሀሰንዬ

  • @FamilyPhoto-x4e
    @FamilyPhoto-x4e 3 месяца назад

    ማሂዬ ሁሉነገርሽን እወደዋለሁ ሳቅሽን አወራርሽን ቅብጠትሽን በአጠቃላይ ፍቅር ነሽ :: ሀሱና ማሂን ተከባከባት ታስፈልጋሀለች

  • @ZeharaMehemed
    @ZeharaMehemed 3 месяца назад +8

    ማሂየ የኔማር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @kokantamhmad541
    @kokantamhmad541 3 месяца назад

    ዎው ማሸ አላህ ማሸ አላህ በጠምነዉ ያምየምሮሁ ስጦታዉ አላህ አክበሪ አላህ አክበሪ የኔ ውንድም ሀሰን በጠምነዉ ምያደንቃቹ ብቻ በለቹበት አላህ ይጠብቃቹ 🎉🎉🎉🎉

  • @ጨረቃወችHB
    @ጨረቃወችHB 3 месяца назад +5

    የኔ ምርጦች ❤ሐሰንዬ የሀይሚነቴ ወንድም ♥️😍

  • @HaleemahHusin
    @HaleemahHusin 3 месяца назад

    ከዚህ በላይ ምንም ስጦታ የለም ማሂየ የኔ ቆንጆ አላህ ይስጥሽ ❤❤

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 3 месяца назад +5

    ሀሰንዬ ምርጥ የሀይም እውነተኛ ወንድም ❤❤ገና ሳይህ የምያስቀኝ ነገርስ❤❤❤ማሂዬ ይዋህ ልጅ ናት ❤❤❤

  • @ZemzemWedad
    @ZemzemWedad 3 месяца назад

    አሰን የወድም ባለቤት አላህ ያሽራት ማሂ ደስየ ምትል ጂነቺ እናትህ እና ማሂን አስታ ዋውቃቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 месяца назад +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    እረ ማሂ አለባበስሽን 😢ጭራሽ አጭር ቀሚስ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 месяца назад +1

    በኒካህ በሀይማኖታችሁ ያፅናችሁ

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 3 месяца назад +16

    በስደት ያላችሁ እሕት ወድሞች የረፍት እንጀራ ይስጠን ያረብ ስደት በቃቺሁ ይበለን አሚን በሉ

  • @SemiraSied-zq8wz
    @SemiraSied-zq8wz 3 месяца назад

    በጣም አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል ሜሂየ ማሻ አላህ ሙስሊም ስለሆንኩ አልሀምዱሊላህህህህህህህህ

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ 3 месяца назад +18

    የኔ ቆንጆዎች የምወዳችሁ ስታምሩ ኮ እግዚአብሔር ከክፍእ ነገር ይጠብቃችሁ በርቱ😍💚

  • @ملكناابندا
    @ملكناابندا 3 месяца назад

    መሸአለ መሸአለ አሰንን የምትወዶ በለይክ አሰዬኝ❤❤❤❤አለሁ ፣አክበረ አለህ አክበር አሙ ስጦታው ይገበል እናቴ መሸአለ ደስስል ከዝ የበለጠ ስጦታ ዬለም❤❤❤❤ወደፈት፣ጨምሩ

  • @MetekuHussan
    @MetekuHussan 3 месяца назад +7

    የኔ እብዶች ስወዳቹ እኮ ❤❤🎉🎉