"ይሄን ሳታዳምጡ እንዳትወስኑ!" | ገንዘብ ወይስ ፍቅር | Ethiopian true love story | Yesewalem

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 46

  • @HanayayeHana
    @HanayayeHana 15 дней назад +1

    ያሳዝናል

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 22 дня назад +1

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እናመሰግናለን እህታችን❤

  • @የማርያም2121
    @የማርያም2121 22 дня назад +4

    ፍቄ ላንተ ምንም ቃል የለኝም ክበርልኝ ፍያሜታንም ሌሎችንም ደራሲያን አልረሳም ክብረት ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @طيبهسعيد
    @طيبهسعيد 18 дней назад +1

    ኡፍፍፍ በጣም ያማል😢😢😢

  • @astersahle779
    @astersahle779 21 день назад +2

    ፊያመታ ሽኩር መዓረይ

  • @Ssssss-c1i
    @Ssssss-c1i 22 дня назад +1

    እግዚአብሄርን የወደደውን ያረጋል እሱ መቼም አይሳሳትም ለኛ የማንችለውን አይሰጠንም ❤❤❤

  • @jordanatekestemerash3593
    @jordanatekestemerash3593 19 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 22 дня назад +2

    ውይይይይ የሚነዝር ታሪክ ሲያሳዝን በማርያም😢😢😢😢😢😢

  • @Atzgf
    @Atzgf 20 дней назад +2

    ባጣም 😢😢😢ያሳዝናል የኔን ታሪክ ያቃኛል😢😢

    • @Atzgf
      @Atzgf 20 дней назад +1

      ❤❤❤

  • @lemlemwoldeselasse2909
    @lemlemwoldeselasse2909 22 дня назад +1

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @bellameetube4256
    @bellameetube4256 21 день назад +1

    Very informative! Thank you as always 🧡

  • @Saron-p8s
    @Saron-p8s 22 дня назад +1

    Thank you❤❤❤❤

  • @WubAlem-c8g
    @WubAlem-c8g 22 дня назад +1

    😢በጣም ያሳዝናል የምር ብቻ ህይወት ውጣውረድ አያጣትም ፍቄ በርታ ወንድሜ እናመሰግናለን❤

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559 23 дня назад +3

    ወይኔ ተቀድምያለሁ ያጀመአ እደትናችሁሁ

  • @SjgUy-y8r
    @SjgUy-y8r 22 дня назад +1

    እፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ለምን ነው መልካም ሰዎች እድሜ የሌላቸው እንደት እንዳለቀስኩኝ ውይ አዳም 😢😢😢😢😢

  • @NaemaNaema-v1d
    @NaemaNaema-v1d 22 дня назад +1

    Batem Yasazenle 😢😢😢😢

  • @אסתרבקלה-ג2ב
    @אסתרבקלה-ג2ב 19 дней назад +1

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 22 дня назад +3

    ንጹህ አፍቃሪ የሞቱ ሰአት እንኳ ደርሳ ላፈቀረው ሰው ይጨነቃል የሱ ደግነት የተለየ ነው ። ብዙ ሰዎች ከቅንነታቸው የተነሳ ምን አልባት ብሞት ብለው ለሚስት እና ለልጆቻቸው ቀድመው ሁሉን የሚያስተካክሉ አሉ ደግ ሰው በምድራችን ላይ ይብዛ ።

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 15 дней назад +1

    Abeyte Yehiwte Negere Huleme Yerswane Yetfetroe Melese Yeza Memtatwa Betame Yemidenke Tarike Nowe 😂😂😂❤❤❤

  • @TimnitKiros
    @TimnitKiros 23 дня назад +4

    ♥️♥️♥️♥️♥️🎉

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 22 дня назад +1

    ምስኪን
    በጣም ያሳዝናል

  • @MeronBekele-q6c
    @MeronBekele-q6c 23 дня назад +1

    I like it you sawed you are ...... so cool 😎

  • @fanalemu
    @fanalemu 20 дней назад +1

    😢❤

  • @Meicho-xq9im
    @Meicho-xq9im 22 дня назад +1

    በጣም ያሳዝናል ወይ አዳም😢😢😢

  • @Fozya-wq6ow
    @Fozya-wq6ow 22 дня назад +2

    ወላሂ እኔ ግርም የሚለኝ ነገር ስንት ነቀርሳ የሚስቱ ጠንቅ ክፉ ጨርቅ አስጥሎ የሚያሳብድ ባል እያሉ ይሄን የመሰለ ፍቅር በአጭሩ መቅረት በጣም ይከብዳል

  • @אסתרבקלה-ג2ב
    @אסתרבקלה-ג2ב 19 дней назад +1

    😢

  • @sasaudi
    @sasaudi 22 дня назад +1

    😢😢

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 22 дня назад +1

    💔😭

  • @kokiLove-w2k
    @kokiLove-w2k 22 дня назад +13

    😭😭😭 በጣምነው ያስለቀሠኝ በተለይደሞ ሒወትን ያስተማርኝን ውዱ ፍቅርኛዬንአስታወሠኝ በጅምር ትቶኝ ወደማይቀርውየሔደብኝፍቅሬ ዛሬም አርሳውም

    • @Hhhhhhhhhhhhb
      @Hhhhhhhhhhhhb 22 дня назад +1

      አይዞሽ. መፅናናቱን. ይስጥሽ. እሱንም ያኛውን አገር ያሳምረለት😢😢

    • @mihretyamaru9111
      @mihretyamaru9111 22 дня назад +1

      አይዞሽ ፈጣሪ ያፅናሽሽ ነብሱ በሰላም ትረፍ😢❤

  • @InfinixHot30-p3h
    @InfinixHot30-p3h 22 дня назад +1

    😭😭😭😭

  • @YSa-j7n
    @YSa-j7n 23 дня назад +2

    We'll come fike 🥰🥰

  • @LemlemTaya
    @LemlemTaya 22 дня назад +2

    ይህን ስሰማ እያለቀስኩ ነበር የጨረስኩት እኔም ያጣሁትን ያባት ፍቅር የሚተካ የልብ ማረፍያ ለማግኘት እባዝናለሁ ደስተኛ እመስላለሁ የፍቅር ስሜቱን ሳላቅ እድ ደረስኩ በስደት ላይ ነኝ የራበኝ ፍቅር ማረፍያ የናት ያባቴን ፍቅር የሚተካልኝ ሰው ነው የሚጠይቁኝ እዳሉ ቢሆንም ልቤ ግን እርፍ ሊል አልቻለም እፈራለሁ እጠራጠራለሁ ስለፍቅር ታሪክ የቤተክርስትያን ጋብቻ ሳይ አለቅሳለሁ ለዛም ይሄ ታሪክ ውስጤን ነካኝ በእየ እምነታችሁ ፀልዩልኝ😢😢😢😢

    • @mihretyamaru9111
      @mihretyamaru9111 22 дня назад +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ😢❤

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries6820 22 дня назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 23 дня назад +1

    እንኩዋን መጣክ

  • @Atzgf
    @Atzgf 20 дней назад +1

    በናታችሁደምሩኝ❤❤😢😢

  • @HayatBirara
    @HayatBirara 22 дня назад +1

    ወይኔ እህቴን ነዉ ያሥታወሠኝ የምትወደዉን ባሏንበ አመት ነዉ ያጣችዉ
    የምር ፍቅርን በሞት ማጣት ከባድ ነዉ😢😢😢😢😢

  • @SenaytAmbaya
    @SenaytAmbaya 23 дня назад +1

    መቼነው አንደኛ የምሆነው

  • @rahmajamal1873
    @rahmajamal1873 11 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @Lauwyw
    @Lauwyw 23 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezaButa
    @BezaButa 21 день назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @InfinixHot30-p3h
    @InfinixHot30-p3h 22 дня назад +1

    ❤❤❤❤

  • @SeadiSeadi-rd2hf
    @SeadiSeadi-rd2hf 23 дня назад +1

    ❤❤❤🎉