Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ትረካ እንዳዳምጥ ያደረከኝ ወንድሜ በጣም አመሰግናለው ሰራው ካለ አንተ የፍቅር ትረካ አይሰራኝም😍😍😍
የትረካ አፍቃሪ ነኝ❤ የመዳም ቅመሞች ትረካ ከመዳም ስራ ጋር እንዴት ነው ቆንጆ እንደሚሆን አልጠራጠርም ፊያሜታ ፅፋው ፍቄ ተርኮት❤
እኔም መጣም ነዉ የምወደዉ ሰዉ ከማወራ ትረካ እያዳመጥሁ ብሰራ ይቀለኛል
እኔአዲስዳእዋካለአዳምጣለሁ ከሌለደሞእዚህመጥቸነዉእማዳምጠዉ❤❤❤❤❤
እኔም በጣም እወዳለሁ ቋሚ ኑሮዬ ትረካላይነው❤❤❤
awo enem alewlshi des ylal❤❤❤❤ bertulgni kmemechi kemadab chikchik nesa yargal😅😅😊
ምርጥ ተራኪ ነህ ፊያሜታም ምርጥ ፀሀፊ ነች በርቱልን❤🎉
ያሳዝናል ያስተምራል በጣም ደስስስ የሚል ነበር ተባረክ
ወሎ ስትጠራ እደት ደስ እደሚለኝ ያኢላሂ🥰
ልብን ❤ ነካኝ የእኔ ምስኪን ❤❤❤
❤❤❤ደስ የሚል ትረካ ነው
ዋው ተመሰጭ ጨረሰኩት መጨረሻውን ሰሰማ አዘንኩ ፍቅረ ሀያል ነው ፀግሸዬ ሞቼ ነው የምወድከ ወድሜ እዳጠፍ የብቸኝነቴ መረሻዬ ❤❤❤❤❤❤❤
ፀጋየ አብራር አደለም ፍቃዱ ተገኝ ነው ተራኪው በርግጥ ይመሳሰላሉ ሁለቱም
@@fhhv1552 💖💖💖💖
የመዳምን እቃ ማጠቢያ ተመስጦ ማዳመጥ ብቻ👌👌👌👂👂
ተራኪው እናመሰግናለን እስኪ የመዳም እቃ እያጠብኩ ላዳምጥ ❤
ደስ ይላል ግን እኔ ከድምፅህ ፍቅር ይዞኛል ሌላ ቦታ ስሰማ ደስ አለኝም ያንተን ስማ ደስ ይለኛል ጥሩ ነው ትምህርት አለው
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ
እናመሰግናለን❤❤❤
አመሰግናለሁ
አደኛነኝ የምር ሠለም ወንድሜ
አመሠግናለሁ አዝኛለሁም ተምሬበታለሁ
Betam lib altelta❤❤❤
Wow betam desyelale❤❤❤
ሳዳምጥበጣምዲስይለኛል፣እናመስግናለን
Welcome brother
❤❤❤😊
Tnx 🥰 🥰🥰🙏🙏
❤
ካንተ ውጪ ትረካ ይቅር
የሚሳዝን ታሪክ ነው😢 እግዚአብሔር በጊዜው ሊክሰው ይሆናል ሀረግን እንደ መላዕክ የላከለት ፍቃዱ ከሆነ ፍቅረኛሞች ሁነው በደስታ ያሳልፏ ይሆናል
❤❤❤
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ
Er fiyameta alchalkushm
እኔ አራተኛ ነኝ ቶሎ ቶሎ ና ❤❤❤❤
አትጥፋብን ካላንተ ትረካ የማዳም ልብስ ትኮሳ አዛ ነው 😢
እውይ ሞገስ ሲያሳዝን ሕይወት እንደዚህ ናት ግሩም ታሪክ ከድንቅ አቀራረብ ጋር 😮😢😂❤😂😊😅😮😊😅
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ትረካ እንዳዳምጥ ያደረከኝ ወንድሜ በጣም አመሰግናለው ሰራው ካለ አንተ የፍቅር ትረካ አይሰራኝም😍😍😍
የትረካ አፍቃሪ ነኝ❤ የመዳም ቅመሞች ትረካ ከመዳም ስራ ጋር እንዴት ነው ቆንጆ እንደሚሆን አልጠራጠርም ፊያሜታ ፅፋው ፍቄ ተርኮት❤
እኔም መጣም ነዉ የምወደዉ ሰዉ ከማወራ ትረካ እያዳመጥሁ ብሰራ ይቀለኛል
እኔአዲስዳእዋካለአዳምጣለሁ ከሌለደሞእዚህመጥቸነዉእማዳምጠዉ❤❤❤❤❤
እኔም በጣም እወዳለሁ ቋሚ ኑሮዬ ትረካላይነው❤❤❤
awo enem alewlshi des ylal❤❤❤❤ bertulgni kmemechi kemadab chikchik nesa yargal😅😅😊
ምርጥ ተራኪ ነህ ፊያሜታም ምርጥ ፀሀፊ ነች በርቱልን❤🎉
ያሳዝናል ያስተምራል በጣም ደስስስ የሚል ነበር ተባረክ
ወሎ ስትጠራ እደት ደስ እደሚለኝ ያኢላሂ🥰
ልብን ❤ ነካኝ የእኔ ምስኪን ❤❤❤
❤❤❤ደስ የሚል ትረካ ነው
ዋው ተመሰጭ ጨረሰኩት መጨረሻውን ሰሰማ አዘንኩ ፍቅረ ሀያል ነው
ፀግሸዬ ሞቼ ነው የምወድከ ወድሜ እዳጠፍ የብቸኝነቴ መረሻዬ ❤❤❤❤❤❤❤
ፀጋየ አብራር አደለም ፍቃዱ ተገኝ ነው ተራኪው በርግጥ ይመሳሰላሉ ሁለቱም
@@fhhv1552 💖💖💖💖
የመዳምን እቃ ማጠቢያ ተመስጦ ማዳመጥ ብቻ👌👌👌👂👂
ተራኪው እናመሰግናለን እስኪ የመዳም እቃ እያጠብኩ ላዳምጥ ❤
ደስ ይላል ግን እኔ ከድምፅህ ፍቅር ይዞኛል ሌላ ቦታ ስሰማ ደስ አለኝም ያንተን ስማ ደስ ይለኛል ጥሩ ነው ትምህርት አለው
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ
እናመሰግናለን❤❤❤
አመሰግናለሁ
አደኛነኝ የምር ሠለም ወንድሜ
አመሠግናለሁ አዝኛለሁም ተምሬበታለሁ
Betam lib altelta❤❤❤
Wow betam desyelale❤❤❤
ሳዳምጥበጣምዲስይለኛል፣እናመስግናለን
Welcome brother
❤❤❤😊
Tnx 🥰 🥰🥰🙏🙏
❤
ካንተ ውጪ ትረካ ይቅር
የሚሳዝን ታሪክ ነው😢
እግዚአብሔር በጊዜው ሊክሰው ይሆናል ሀረግን እንደ መላዕክ የላከለት ፍቃዱ ከሆነ ፍቅረኛሞች ሁነው በደስታ ያሳልፏ ይሆናል
❤❤❤
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ
Er fiyameta alchalkushm
እኔ አራተኛ ነኝ ቶሎ ቶሎ ና ❤❤❤❤
አትጥፋብን ካላንተ ትረካ የማዳም ልብስ ትኮሳ አዛ ነው 😢
እውይ ሞገስ ሲያሳዝን ሕይወት እንደዚህ ናት ግሩም ታሪክ ከድንቅ አቀራረብ ጋር 😮😢😂❤😂😊😅😮😊😅
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤