🔴እንባ ያራጫቸው ጉዳይ ምንድን ነው? ቤተክርስቲያ የገጠማት ትልቁ ፈተና❗

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024

Комментарии •

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 2 дня назад +5

    በርታ አንተን ነጋሽ እና ሌሎችም በርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን እኛ ከስራ ጋር አጠር ባለ ደቂቃ ነገር ግን ብዙ ትምህርት ስለምናገኝበት ተባረክ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 дня назад

      አመሰግናለሁኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @Fidel_fikir
    @Fidel_fikir 2 дня назад +4

    እኛ ምእመኖች ምንም አስተያየት አንስጥ የኛ ሀጢያት ነው ቤተክርስቲያንን እየፈተነ ያለው ንስሀ እንግባ እንጸልይ በእውነት😢😢😢

    • @Kenerie
      @Kenerie День назад

      እንደዚህ ዓይነቱ አስተሳሰብ ነው እንደዚህ የሚያደርገን። አስተያየት መስጠት እና ንስሃ መግባት ምን አገናኘው? ንስሃ እንገባለን ፤ ቤተክርስትያናችንን ለሚያፈርሱ ደግሞ እስከህይወታችን ድረስ እንታገላቸዋለን። ቀልድ የለም። በስንት መስዋዕትነት ፀንታ የቆየችን በዓለም ብቸኛዋን ቤተክርስቲያን ሲያፈርሷት ቁጭ ብለን አናይም።

  • @gashuhabtamu3377
    @gashuhabtamu3377 День назад +2

    እግዚአብሔር እጁን ያነሳ ይመስለኛል :: በመጫጫት የሚቆም አይመስለኝም ::ግፉ በዝቷል ::ባ /ዳር አገር ስብከት ለምን አይጀመርም ለሚለው ::አቡነ አብርሃም በቀላሉ ያልፍታል ብዬ አላስብም :: በቅርቡ ይጠበቃል :: የእሳቸው ሃሳብ ብቻ ነው ብዬ አላስብም ::በግፍ ብዛት የመጣ እግዚአብሔር ቤቱን ሊያፀዳ ሊሆን ይችላል ምን ይሳነዋል ::የሚገርመኝ ብልሹ አሰራርን እናስተካክል ሲባል ::የሴራ አደረጃጀት እየፈጠረ መሰናክል የሚሆኑ የሃይማኖት አባቶችን ማየታችን ዝም የሚያስብል አይደለም ::ለእዉነት መስዋት የምንከፍልበት ዘመን ላይ መሆናችንን ያሳያል ::

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 2 дня назад +1

    ዝም ብለን ብንፆማትስ ምን ችግር አለው ለሆድ መጨነቅ

  • @yonastefera7079
    @yonastefera7079 2 дня назад +3

    በሀገረ ስብከቱ የሚጮሁት ጠቅላላ ሌቦቹ ናቸው

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 2 дня назад +1

    በጣም ያሳዝናል ጎፋ ገብርኤልዎ ተነሱ ተብለናል በጣም አዝናነል እንዲሁም ተረብሸናል በሽተኞች አልጋ ላይ የሚሉ አሉ አረጋዊያን አሉ ፈጣሪ ሆይ አሰበን ሌላ ምን ይባላል

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 11 часов назад

      እግዘብሔር አብሯችሁ ይቁም ሌላ የምለው የለኝም።

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m День назад

    እግዚአብሔር ቤቱንያፅዳ አባቶችየምንላቸዉሰዋች ቤተክርስቲያን መሸቀጫአድርገዋል በጣም ያሳዝናል

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 2 дня назад

    ለሌባ ዘንድሮ ፈተና ነው።

  • @MSs-kp3he
    @MSs-kp3he 2 дня назад

    Bereta wendemahene lemetaderesene mereja tebareke🎉🎉🎉

  • @profit-zf7dg
    @profit-zf7dg 2 дня назад

    ቤተክርስቲያን ዘመነ ጽጌ እንጂ ጾመ ጽጌ ብላ አላወጀችም ለፆም ማድላት ስለሚገባ ግን ልፁም ያለን አትከለክልም

  • @ethioruhma2613
    @ethioruhma2613 2 дня назад

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን ማስተዋል ልቦናን ይስጠን 😢

  • @hailemariambeide3273
    @hailemariambeide3273 2 дня назад +2

    ይሄ ሰው ቦሌ መድሃኔአለም እንዴት አይነት ሁከት አስነስቶ ነበር ። አጽራረ ቤተክርስቲያን ይመስለኛል ።

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 2 дня назад +1

    በእናንተ ምክንያት አዲስ አበባ ያለዉ የፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም የመነኮሣትን መኖሪያ እንዴት እንደሚያሣዝን ሌቦች መሆናችሁን እኮ ይህዉ ከንግግራችሁ ያስታዉቃል ኦዲት ካልተደረጉ አንድም ምዕምን አስራቱን ለአዲስ አበባ ቤተክርስቲያን እንዳይሰጥ ስራ መሰራት አለበት ፡

    • @MSs-kp3he
      @MSs-kp3he 2 дня назад +1

      Yetekeleya negere aywera yasazenale bemaneme musena tekeleya kehulume adebarate wedehuala yekere gedame newe tekeleya batune yaseda

  • @Kenerie
    @Kenerie День назад

    አቤት ለአቡነ አብርሃም ያላቸው ጥላቻ ፤ ንግግራቸው ሁሉ ስለስልጣንና ስለገንዘብ ብቻ ነው። እጅግ ያሳዝናል። ይህ ሁሉ ችግር አገር ጠሉን ስርዓተ መንግስት ተከትሎ የመጣ ነው።

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged День назад

    ኧረ እኔም ሰምቻለሁ ዘበኝነት ለመቀጠር የ6 ወር ደመወዝ ጉቦ እንሚጠየቅ:: ጉድ ነው ቤተክርስቲያኒቱ ቅማል ብቻ ሆናለች::

  • @DanielNegusse-f2k
    @DanielNegusse-f2k 2 дня назад

    ይሔ የ10 ሚሊየን ብር መኪና የሚነዳ የቤተክርስቲያን ፀር ነው

  • @grummulatu8614
    @grummulatu8614 2 дня назад

    "በሁለቱ ሊቀ ጳጳሳት መካከል በተፈጠረው " ያልከው ልክ አይደለም ፤ ፈጽሞ ። ከዚያ የከበደና መሠረታዊ ነው ።
    ከሁለቱ በአንዳቸው መንፈስ ቅዱስ የለም ። ይህም የመጨረሻው ዘመን መንፈስ ከአሿሿም ጀምሮ ለዚህ ጊዜ ይሆኑ ዘንድ ያዘጋጃቸውን ጳጳስ ተብዬ ይሁን አስተዳዳሪ ማስነሳቱ ምን ይደንቃል ። በግልጽ በዝርፊያና ዘረኝነት የሚታወቁ እንዴት ሆኖ መንፈስ ቅዱስ ሊያድርባቸው ይችላል ? ከሁለቱም ወገን የቀደመ ጥሩ ሥራ ባይኖርም ፣ የኦሕዴድ ካድሬ ጳጳስ እና የተዘረጋው መዋቅርን ያኽል የወረደ የለም ።

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 2 дня назад +1

    ጸጋዬ የተባልክ አንተ በመሆንህ ግራ ገባኝ ! ጭራሽ በቤተ ክርስቲያን መድረክ ደግሞ መጣህ ?የሟቿ የህጻን ሔቨን እናት ላይ ስትሰራዉ የነበረዉ ሴራ ያሳዝናል

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 дня назад

      ለቻናሉ እንግዳ ነህ መስለኝ ትንሽ ገባ ብለኽ ተመልከተው

    • @Kenerie
      @Kenerie День назад

      እሱ ምንም ያደረገው ነገር የለም ፤ አንተም ተረጋጋ እውነቱ እስከሚወጣ ታገስ።

  • @tamiratbirhane
    @tamiratbirhane 2 дня назад

    Gobez lemadenk Kirb adelehum ante gn adenkehalehu

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 дня назад +1

      😍ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @AlexJimmy-ft1dp
    @AlexJimmy-ft1dp 2 дня назад +1

    አንተ እናመሰሎችህ እውነት ለቅድስትቤተክርስቲያን ተቆርቁራችሁነው እንደውሌላውቢቀር ክርስቲያን፣ክርስቲያንሽተቱ አቁሙበቃችሁ እግዚአብሔርን ከፈራችሁ አቂሙ።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 дня назад

      መስማት ይቀድማል ከማውራት

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 2 дня назад +1

      እኔ ብዙ ትምህርት የማገኝበት ሚዲያ ነዉ ሌላዉ ያልተነገረ ያልተወራ ፈጠራ በዚህ ሚዲያ የለም በመናፍቅ ሲነገር ይሻላል ይሆን እንዲያዉም አንሰዉብናል ወዳጄ፡፡

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  2 дня назад

      ተመልክቶ የሚተቸኝ ሰው ደስ ይለኛል። ነገር ግን 1 ደቂቃ ከተለቀቀ ሳይሞላ አስተያየት ለሚሰጥ ሰው ምን ይባላል ግን?

    • @profit-zf7dg
      @profit-zf7dg 2 дня назад

      የሌባ ሚስትነሽ እራስሽ ሌባ ነሽ