" ኮሜዲያን እሸቱ ስለ ፍቅር ህይወቱ ተናገረ " |
HTML-код
- Опубликовано: 2 авг 2020
- This is A Love story. happened a long time ago, back in the days, back when Comedian Eshe was in college. He tells it in such a funny way, but still completes the essence of the story.
#dinklejoch
#lovestory
#eshetulovestory
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RUclips Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~ - Развлечения
ወይኔ ደስ ሲል ምናለ ሁሉም እንዲህ መንደር, ሰፈር እያሳዩን ቢሰሩ ናፍቆታችንን ይቆርጥልን ነበር ለማንኛውም ግን ስወድክ!
እኮ ደስ ሲል ሰፈሩ እራሱ ሌሎቹ እማ በሜካፕ ቦሌን ነው የሚያሳዩን እኛ እሱን አልፈልግም
Ba qininnat subscribe Argign
እውነት ነው
ናፍቆታች ይቆርጥልን ነበር?
ደምሩኝ እመልሳለሁ
ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ
ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል::
ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏
Enameseginalen
አሚንንንንንንንንንን
አሜን አሜን አሜን
Aameeeen
አሜን አሜን አሜን
ኡፍፍፍ እሸየ ግልፅነትህን ስወደው ኢኮ ቅመም የሆንክ ልጅ 🥰🥰🥰
Konjit
እየ የኔ ምርጣምርጥ ያተን ደስታ የማይበት ቀን ናፍቆኛል ማለቴ አግብተህ ለማየት በጣም ፍላጎቴ ነው አላህ ላተ የሆነችሁን ይስጥህ አሚን በል እሽ እሸቱ መለሠ የኔ ምርጥ
አሚን
Ere lejoch alut eko kkkk
@@user-pd5of9mk5u እውነትሽን ነው?
Subscribe Argign baqininnat
አሚንንን
ሰወድህ የኔ ጎበዝ ንፀህ ልብ አለህ በርታ ጎበዝ ሁሌ ብሰማህ አትሰለቸኝም በርታ
አሼ ምርጥ ሠው በሳቅ ገደልከኝ ፈታእነው የምታረገኝ አሽዬ ኑርልን
ደምሪኝ ማሬ
እስኪ እሸቱን የምትወዱ ላይክ 👍👍
1ሺ ላይክ ባደረኩና ደሥ ባለኝ🙌
በክርስትናዬ እስከቀለደ ድረስ እወደው ነበር ወራዳ ሆኖ አገኘሁት
ጭቃ ኮሜዲ ምንም ነገሩ አያምርም
@@GIGIRUclips1927 የቅናት መሠለብክ የምር😋
በጣም ተሟዘዝክ አታቋርጥ።።
ወይኔ በሳቅ ፈረስኩ😂😂😂ወንድማችን ኑርልን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰
ደምሪኝ ማሬ
@@tubemelat እሺ ማማየ😍
እኔየራሱ የለሁም😂😂😂😂😂😂
@@user-yg7dn5fk9h የኔ ዉድ😍🤣🤣
😅😅😅ወይኔ አተልጅግን በጣምኳነው ዘና የምታደርገን ደስታህን ያብዛልን የኔ ልዬ ውድም የሴቶች ተቆርቃራ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ
ደምሪኝ ውዴ
እንደወረደ ቀረፃ ይመችህ ለጉረኞቹ ትምህርት ይሆናቸዋል እንዳንተ ያለው ነው ትልቅ ቦታ ሚደርሰው
Subscribe Argign baqininnat
😂😂😂😂
@@hiymnotgerwerk5626 😍🖒🖒🖒👂👂
T😍🖒🖒👂👂
በጣም ማርያምን
ክክክክክክክክክክክክ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ወይኔ በናትህ ቀጣይ ክፍል ይኑሮው የዶርም ህይወቴን በትዝታ እንዳይ አረከኝ
አጂግ በጣም የ ሲዲስት ኪሎ ጊቢ ሂዎት ኣስታወሰኝ። በግ ተራ፣ ላቭ ስትሬት ፣ሊደት ኣድራሽ ፣ ሜን ካፌ፣ ዋዪት ሃዉስ።ሎው ላዉንጅ፣ ዶርም 505 fresh then 504 501 የሴቶች404
😂😂😂
👍👍👍👍👍
ደምሩኝ የኔ ውዶቹ እመልሳለሁ
በሳቅ ሞቱኩ😂😂😂😂😂😅😅
hhhhhhh subscribe inderareg beteseb share
You make my day man....የየዋህነት ዘመን ምን አለ ተመልሶ ቢመጣ!
እንቅልፍ ትታችሁ እንደኔ የተጣዳችሁ ጠዋት ማዳም በር እንዳትገነጥል።ደህና እደሩ ነገ እንጨርሰዋለን😍😍
Yet abateshe nw yalashew? 😆
ክክክ
@@milkilion696 አሀ ለእጮኝነት ከሆነ አባቴን አክብርና እነግርሀለሁ😂
@@user-vr7qv1jx9m Yane web fagage endeteye nw eko 😆 Dubai nashe awekeshalaw
@@user-vr7qv1jx9m kkkkkkkkkkk
እሽቱ ምርጥ ኮመዲ እድሜና ጤና ትመኝሁልህ !!!!!!
ወየው የለለ ዘና አረከኝ አይ አሹ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦቸ
ኤርትራዊ ነኝ
በጣም ጎበዝ ኮመድያንና ኣዋቂ ነህ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኮሜዲያዊነት፡ ዓለም አቀፍ ዝናን ያጎናጽፋል ።
ኤርትራዊይ ። ማለት የኢቱቢያ ዚግነት ለቸዉ
ኤርትራዊይ ። ማለት የኢቱቢያ ዚግነት ለቸዉ
ኤርትራ ማለትኮ ጥሙያት ሰረቅቲ ሓረድቲ ኢኩም ሕሱራት ኩፋአት ዘርኢ
What is the point of telling you are Eritrean 😀
ይሄን ፊድዎ አራት ጊዜ አየሁት ምስጥ ብየ ምክኒያቱም እኔንም ይጠቅሳል ትዝታ አለብኝ ለማንኛዉም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ከናንተ ጋ ይሁን እንወዳችሁ አለን
ደምሪኝ ውዴ
የመችህ በሳቅ ገደለችሁኝ ሰፈር ለሰፈር እየዞራቹ አሳያቹሁኝ ይህ ቀረፃ ቆንጆ ነው በርታ
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
🤓🤓🤓🤓😄😄😄😄😄😄መልካም ሰው ወይኔ መንደሩ ሰያምር ቀኑን እረዘመ ናፊቆቴ በረታ እሰከመቸ ድረሰ ልኑር በትዝተታ በሰደት በናፊቆት የሚንቃጠል ለሃገራችን ያብቃን ሃገራችን ሰላም ያርግልንን
አሜንንንንን
አሚን ያረብ
እሼ እራሰክን ጠብቅ መልካም ሰራ የሚሰሩ ወጣቶች በቀን እየታረዱ ነው ሀገራችን ውሰጥ
እስኪ እንደኔ የሚወደዉ
ሰው ማለት እዲህ ነው በቃ የሊለውን ያለው አለማሰመሰል👍👍👍👍
ወይኔ አሹየ በሳቅ ገጀልከኝ ምችት ይበልህ ምርጥ ሰው😂😂❤❤❤
አይ ችግር አይኑ ይጥፋ ምስኪን እሸቱ እኔን መሰልኸን በእውነት ግን ትውስታ መሆኑ አሪፍ ነው ሁሉም አሉም ያልፋል እኔም እግዚአብሄር ይመስገን አልፎልኛል አልፎ ሲያውት ድራማ ይመስላል ስራዎችህ ደሰስ ይላሉ በርታ
እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ይጠብቅ ሙሉ ሀያትህደስታን ያብዛልን
'Tuuut, tuut ...tuut' omg that's so hilarious and relatable 😅 I feel like you've got so much to share.. please do more stories!
እኔ የማቀው ወይ ጥብስ ወይ ፍርፍር ነው አንድ ላይ አላቃቸውም🤣🤣🤣🤣
እሼ እኮ ቀልድክም ቁምነገርክም ፈታ ነው የሚያደርገኝ 😘😘😘😘
አይ እሽቱ ጥሩ የፉገራ ግዜ ነበር እኔማቅህ የቤተስብ ጨውታላይ ናው ዛሬድግሞ ፀጉር ቤት ዋው
This is so entertaining. Eshe, tell us more about your love stories and other life experiences. I like the way you tell your stories.
ሰላም ያገር ልጂ ይመችህ አጭር ሰው ውስጤ ነው ግን ዴስ የሚለው ግልፀኝነትህ ይመችህ ወንዲሜ
ስወድህ እሼ
በጣም ቊምነገረኛ ጎበዝ አዛኝ በጣም ቀልድህ አንደኛ ከደበረኝ ያንተን የትኛውም ፕሮግራም ካየሁ በሳቅ ይቀየራል በርታ ፍሬንና እናትህን ሠላም በልልኝ
እንኳን ሜዳ አግኝተህ ኢቢኤስ ላይ ትዘላለህ አልተቻልክምኮ የኔ ልዩ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔❤🥰🥰🥰
ክክክክክክክክ
ክክክክክክክክእር ወይኔ በሳቅ ሆደቆሰለ እሸ ሁሌም ይመችህ አቦ
እሼ 4 ሥልክ አለኝ በ4ቱም ሠብሥክራይብ ላይክ አደረኩህ
ተሼ ከመጀመሪያው ጀምርዬ እስከምጨርስ በሳቅ ነው የጨረስኩት ባንተ ወሬ ነው የሳኩት😂😂😂😂
ሀሀሀሀሀ አሹየ ሞትኩ
እሼ ግን 😃 ስወድ ምርጥዬ ነክ
ደምሬኝ
እሼ ይመችህ !!
በጣም የተመቸኝ ቪዲዮ ነዉ። ከልቤ ሆዴ እስኪቆስል ነዉ የሳኩት😂😂
ቀለል ባለ መንገድ ነገር ግድ ከሁሉም የተሻለ ስራ ነዉ👍👍
ወይኔ ደስ ሲል ኢትዮጵያ ለካ ክረምት ነው አሁን ቦታው ደስ ይላል
ወይኔ ጅል ይመስል ብቻየን ስስቅ ልዋል😂😂😂 አቦ ምችት ይበልህ እሸቱ ምርጥ ሰዉ
ደምሪኝ የኔ መልካም
እሸትየ እምወድህ የእውነት በሳቅ ሆደ ቆሰለ ይሄ ታሪክ የእውነት ሆኖ ለማየት ያብቃን አግብተክ ወልደክ እንይክ ጸጉርክን ያስታካከለችህን ልጅ ሳላደንቅ አላልፍም በርች እህቴዋ
ወዮ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😆😆😆
ኧረአሹ በሳቅ ገደልገኝ ሴቶች ቻባ ይወዳለሁ የኔ ሚሲኪን ይመችህ ዘና አረከኝ
Subscribe Adirgeshallau inenim subscribe Argign baqininnat
ፍቅር የሆንክ ልጅ ቀረባት አንተን የመሰለ
እሸቱ እዉነት እሸት እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ አንተ ነህ የማትዋሽ የማቀንስ ማጨምር ማንኛዉም ሰዉ ያሳለፈዉ ጊዜ ነው ላንተ እድሜና ጤና ላንተ ይሁንልህ ምኞቴ ነው💚💛❤
i loved it
we need more videos like this
That's nice❤. I really missed Ethiopia.
በጣም ያሥቃል ደሥግንይላል
በኔ በኩል የፍቅር ታሪክህ በጣም ተመችቶኛል ሳታፍ ሳታሳፍራት ባለህ አቅም ስላደረከው ነገር 👍👍👍
በጣም
🤣🤣🤣😁😁😁 ወይኔ እሼ በሳቅ ገደልከኝ አቦ ይመችህ አሳጠርኸው እንጂ በጣም ያዝናናል ክፍል ሁለት ይቀጥል
አሹየ የኔ የዋህ ስውድህ እኮ አንድ ቀን አግንቸህ ሰላም ብልህ እዴት ደስ ይለኝ ነበር ለማንኛውም በፆለት አስበኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ አገኝሀለው ሰደት ላይ ነኝ
Uffffff እንዴት እንደምወድህ እኮ❤️
😂😂😂
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው እጅግ ድንቅ ልጅ ነው ኦቨር አክት የለበት ግልፅ ነው አይምሮው ጥሩ ነው ጥረቱ እጅግ ያስደስታል እኔ የምለምንለት መልካም ሚስት እግዚአብሔር እንዲሰጠው ነው
Omg😂😂😂😂😂😂😂this is amazing
ዋራም እያዋራክ ስራም እያሳራክ ለህዝቡ ትምህርት ናዉ በርታ
Ayi Eshetu, am dying here 😂😂😂
በሳቅ እኮ ነው የገደልከኝ በጣም ብዙ የፍቅር ታሪክ እንዳለ ነው የሚሰማኝ በናትህ ሁሉንም ተናገር እሺ ደግሞ ኢትዮጵያ ስመጣ አንተንነው ኣንደኛ የማየው ባይ ዘዌይ እኔ ሁሉንነገር እውድልሃለው በርታ እሺ
Omg, am dying, laughing so hard ..you are hilarious
ኮረና ጠፋ እንዴ ምነው ማስክ አላረጋችሁም
በተረፈ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ
እንዴ እሸቱ የሐገሬ ልጅ ነክ ለካስ ዋው።😍😘
በሳቅ ነው ያጫራስኩት ዘነ አደርግካኝ ይማችህ በእውነት ደስ ይላል ጥሩ ላይፍ ነው
ወይጉድአተወሬኝ
ሰራየንአሰረሰሀኝ
አተንእዳመጥኩኝ
እሼ እትዮጵየ ኮሮነጠፈ እንዴመልከም ሰው ነሀ👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹😂😂
እሸቱ ምርጥ ሰው
አችም በጣም ምርጥ ሠው. ሁለየ ኮሜትሽን ሳይ አድምቀንኮ መጥፎ አፅፊም ።
Eshe eshe eshe yemeche yemimech video new. Ylmedbh endezih bro. A great a addition to your family show on EBS. Let me make a prediction.
If you continue doing what you are doing a similar way in all the things you do, you will be the number one show host in our country. I have doubt in that. Peace brother!!!!
እሽቱ በጣም ደስ የምትልና የምታስቅ ልጅ ነህ😄😄😄
እሼ ያራዳ ልጀ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ ስራዎችህን አንድም አያመልጠኝም ሁሉነየም እከታተላለው በዚው አጋጣሚ ጥበሰኝ እስቲ kkkkk
እሼ መጨረሻው በጣም ነው ያሳቀኝ ክክክክክ እሼ ኢትዮጵያ ን ባንተ ውስጥ አያታለሁ ፍቅር የሆንክ ሰው ነህ ቤተሰቦችህ ጔደኞችህ ታድለው ይመችህ
በጣም
ዋውውው በሳቅ ሞትኩኝ መቼ ነው ግን ቁም ነገር ምታወራው ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
አረ አረ ሁሌም ቁብ ነገር ነው የሚያወራ ግን በቀለድ ስለሚያወራ ቀልድ ይመስላል እንጂ
ምልካም ሰው ነክ አላህ መልካሙን ሁሉ ይወፊቅህ
እሽት የምትገርም ነህ የውነት ሁሌም ፈታ ታረገኝ አለክ በርታ
ጣፍጦኝ አ ብዬ እያየሁት አለቀ ኡፍፍፍ እሼ በሳቅ ውድቅ😅😅😅
ወይኔ በሳቅ ገደልከኝ አሹዬ😁😁😁
መጨረሻው ኮኪኪኪኪኪ
እሽ አሁን ላይ ፍቅረኛ አለህ ወይንስ የለህም😘
kkkk
🤣🤣🤣🤣🤣
Enchetune endetanesute yetetekemekew kale betame asedesetognale you are respectful Gentle man and fun at the same time 😀
I really appreciate your attitude 🙏 keep it up!!
የኔ ምርጥ በርቱልን እሼ የኔ መልካም ይመችክ😘😘😘
ጎበዞች ናችሁ
በርቱ በጣም አስተማሪዎች ናችሁ
በጣም አመሰግናለሁ
ደምሪኝ ማሬ
በትዝታ ግቢ አደረስከን ስድስት ኪሎ❤️
I really admire you you are simply the best brilliant and critical thinker keep it up bro
ኧረ በሳቅ ኪኪኪኪ ሀሀሀሀ ምችት ይበልህ የኔምርጥ ወንድም
ምርጥ ኮሜዲያን🙏🙏😂😂
ቤተሰብ እንሁን
አቦ ይመቸህ ሰውድህ 💞💞💞💓💓💓💗💗💗💗💗💕💕💕
You're killing me 🤣🤣🤣
በጣም የወደድኩት ቪድዮ ነው ዋው እሼ በጣም ነው የማደንቅህ ምርጥ ሰው።
ደምሪኝ የኔ ቅን
You are sooooooooo funny😂😂😂You always put smile on my face💕💕 I really want to see you one day when I come to my country. Thank you and God bless you🙏
That's so funny my heart was pumping above average thanks
👍👍👍👍
ወይኔ በሳቅሞትኩኝ ሀይሉ ይመች
So funny 😂
Kkkkkkkkkk i am form Amrca woth b etho. Wawo wwao wao Amzing eshetu i love you borthe
you are very funny, i hope i get to meet you one day, love you
Ba qininnat subscribe Argign pirofailen bamacan tagagnialesh
ዘሬ ደግሞ ስለ እሼቱ ፍቅረኛ የምል ሪኢስ አይቼ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር😂😂😂እኛ ኮሜንተሮች እኮ እንፈቅራለን እንናገበለን እናስፈተለን
ሀሀሀ
እኔም
በጣም ይመቼኛል
Kkkkkkk
ክክክክክክ
እሼ የኢትዮጵያ ጥግ ነህ ምንም ብታውራ ያምርብሀል የእኔ መልካም
እሸ ቃላት ያጥረኛል በጣም ነው እምወድህ♥♥
እንዴት ብሎ ፀጉርህ ይቆረጥ እየተቅመደመድክ 😀😀😀🤣🤣
Subscribe Adirgeshallau inenim subscribe Argign baqininnat
🤣🤣🤣🤣😂😁😂😁
@@user-nq3it1qq5d ልጅቱን እኮ አሰቃያት 🤣🤣🤣
እሸ በጣምነው የምፈራል እደዚህ ስትቀሳቀስ አንድነገር እዳያደርጉህ ተጠቀቅ በተቻለህ መጠን የኛ ሰው ሃቅ የማወራ አይወድም
እሼ ሰላምክ ብዝት ይበል የፍቅር ሰው በሳቅ ነው ሆዴን ያቆሰልከው
ዋው እሼ በርታ
😂😂😂😂😂 ስወድህኮ ❤❤❤
This is so funny, I can't stop laughing. 😄😄
እሼ ምርጥ ሰው ግልፅነት ደስ ይላል
እረ ጌታ ሆይ እሼቱ እኮ ትገርማለክ በጣም ደስ ትላለክ በእውነት
ክክክክክክክክክ አረ ውይኔ
Subscribe Argign baqininnat ine Adirgeshallau
ደምሬኝ