አስተናጋጁ ኮሜዲያን: ላጲስን አንፈራፈረው Mabria Matfia - ማብሪያ ማጥፊያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • አስተናጋጁ ኮሜዲያን: ላጲስን አንፈራፈረው
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World

Комментарии • 121

  • @أحلامالكلامالكراهية
    @أحلامالكلامالكراهية 3 года назад +49

    ይህ ልጂ ዝልጥ ላይ የሰራው አንባሀውን ተጎንጭቶ ተፍቶ አይነፋም ያለው በሳቅ ነው ሺንቴን ያስጨረሰው አሪፍ ልጂ ነው ትልቅ ቦታ የሚደርስ ነው በርታ

    • @aliseaid
      @aliseaid 3 года назад +2

      Kkk yemer awo betam eza film lay esu new yetmechegn testaw anegageru

    • @hasenatahmed7245
      @hasenatahmed7245 3 года назад

      yet newe maqewe eyalku neber😁😁

    • @emutiahmed3902
      @emutiahmed3902 2 года назад

      ትክክል

  • @JahAdam
    @JahAdam 3 года назад +16

    በጣም ጎበዝ ነህ ያሲኖ ወጥ ስራህን በራስህ ዩቲዩብ ቻናል እንጠብቃለን

  • @thufeekthufeek9756
    @thufeekthufeek9756 3 года назад +5

    ይህ አዝግ የሆነ ልጅ በጣም ነዉ የሚያዝናናኝ

  • @Elkahafr
    @Elkahafr 3 года назад +9

    He is very funny and talented. I am really amazed by his attitude to work. He can be a role model to millions. He is a comedian working with Dirshu and yet a waiter and he hasn't hesitated to proudly share it on a big show like this one. This is one huge quality we need as an Ethiopian. We need to have his mindset to develop our country. All the best Yasino, you are amazing!!

  • @dagimgetachew9152
    @dagimgetachew9152 3 года назад +9

    በቀልድ ከሳቅኩኝ አመታት አልፈው ነበር... ይሄ ልጅ ተመቸኝ!!

  • @ደብረዘይትትዝታዎች
    @ደብረዘይትትዝታዎች 3 года назад +14

    ያሲን የደዘ ዕንቁ በርታልን 💚💛❤እኛ ደዘ እንደዚህ ነን

  • @zenamalika1662
    @zenamalika1662 3 года назад +1

    እግዚአብሔርያሳብከውንያሳካልን።በጣምደስትላለህ።በርታወንድሜ

  • @yosephtarekegn1955
    @yosephtarekegn1955 Год назад

    በጣም ጎበዝ በሳቅ ገደለኝ

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 3 года назад +5

    ያሲኖ ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 3 года назад +5

    Amino is the future you can tale. He don’t need script. He is script. I can’t wait to see him in the stage. Thanks lapiss

    • @buda2851
      @buda2851 3 года назад

      tell not tale.

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 2 года назад +1

    እንድህ አይነት ምርጥ ልጅ አቀርብክልን

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 года назад +7

    እሚገር ልጅ ነክ የሃገሬ ልጅ በርታ ብዙ ከአንተ እንጠብቃለን ያሲኖ

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 2 года назад +1

    ይሄ ልጅ ጎበዝ ነው በርታልን

  • @meronlema5595
    @meronlema5595 3 года назад +6

    It was really amazing 🤣🤣🤣🙏🙏 Yasino 👍👍bravo

  • @duretube7914
    @duretube7914 3 года назад +3

    Saha.ya.habibi.ana.min.qatar

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 3 года назад +4

    ክክክክክክክ አቦ ይሄ ልጅ ደስ ሲል ክክክክክክክ ውሀ ልክ ተዛንፏል አላለም ኳታር ያልከው ልክ ነው ሰዎቹ እንደዚህ ነው የሚጮሁት

  • @ውይሰውመሆን
    @ውይሰውመሆን 3 года назад +2

    ያሲኖ በጣም ነው የማደንቅህ ስላዩውክ ደስ ብሎኛል

  • @aschalewniguseroba3726
    @aschalewniguseroba3726 3 года назад +1

    ጎበዝ ነህ ያሲኖ ትልቅ ቦታ ድረስልን

  • @abdijamal3404
    @abdijamal3404 2 года назад

    Namatti tolta bro jabaadhu

  • @mikiasdayan4945
    @mikiasdayan4945 3 года назад +4

    አይ ላጲስ ሙድ ያስክበት አደል ያው ሊበረታታ ይገባል ግን በዚ ቀልድ ከቀጠለ ወደፊት በተመልካች ሊፈነከት ይችላል 🤯🤯🤯🤯

  • @rukiyamohammed1623
    @rukiyamohammed1623 10 месяцев назад

    ድሜህ ይርዘም የኔ ጌታ ፈገግታ ሱና ነው

  • @amsalselam7215
    @amsalselam7215 3 года назад +2

    ያሴኖ የደዝዬ ልጅ❤❤ በርታልኝ አድከመኸኛል ክብር ፍርድ ቤት ጠይቁልኝ ምን ሰፈር ነክ አፈሩን ሳልስ እንድመጣ 🤣🤣🤣

    • @zion6498
      @zion6498 Год назад

      Etebe sayehon ayekeriim😅😅😅

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 3 года назад +6

    ላጲስ ከየት ነው ይህን ልጅ ያገኘከው? በጣም ነው ያሳቀኝ በተለይ የቡሩንዲውን ንግግር ክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @umeyriahmednuur7886
    @umeyriahmednuur7886 2 года назад +1

    💯💯💯💯💯wow Berta bro

  • @Lifelineacademy24
    @Lifelineacademy24 3 года назад +1

    የደዘ ምርጥ በርታ !

  • @አይዞሽማማኢትዮጵያዬ

    ላጂሶ ዛሬ ተበልጠሀል he is goood!!!!

  • @begonetub2590
    @begonetub2590 3 года назад +1

    ኮሜዲው አለም ማይገባውን ቢዚ የሆነ ሰው ሣይቀር ነው የሚያስቀው ቀጣዩን ግዜህን መልካም ያርግልህ ዘና አርገህኛል ያሲኖ

  • @loveforever3031
    @loveforever3031 3 года назад +1

    Omg 😱 he is very talented young boy keep it up 👍 I wish you all the best it’s funny 😆

  • @profic9222
    @profic9222 3 года назад +1

    ይችላል

  • @tub8545
    @tub8545 3 года назад +4

    ያሲኖ አንደኛ wowwwwwww

  • @ethiopiahagre3775
    @ethiopiahagre3775 2 года назад

    አዝጎች ናቹ።

  • @habtamuabera3424
    @habtamuabera3424 3 года назад +1

    he is really comedian + fun

  • @kindihunhassen8851
    @kindihunhassen8851 3 года назад +2

    የቡርንዲው ተመቸኝ ክክክክክክክ
    ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየው.........

  • @aman6995
    @aman6995 3 года назад +2

    ድስስስ የሚል

  • @nebiathawaz1823
    @nebiathawaz1823 2 года назад

    The sound system is very poor I can barely hear it

  • @dawitg25
    @dawitg25 2 года назад

    ያሲኖ አሪፍ ምርጫ ነው። ተስፋዬ ካሳ ወደር የሌለው ኮሜዲያን ነው።

  • @-tinshuetye-tsige3252
    @-tinshuetye-tsige3252 2 года назад

    + ይችላል!

  • @mekdes5120
    @mekdes5120 3 года назад +2

    The guy is funny, but the audio quality, so poor 🙄

  • @Lifelineacademy24
    @Lifelineacademy24 3 года назад +4

    ዘዉዱ በቀለን አቅርበዉ !

  • @muhidinabdulkadir2647
    @muhidinabdulkadir2647 2 года назад +1

    What kind of name Lapis??Yasin biyye abbaake nyaadhu "Bushoftu"jedhi sodaatu nafxanyaa gamachisuf.

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 3 года назад +1

    የሚገርም ነው በሣቅ ገደለን እኮ

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 3 года назад +4

    ላፒስስ አክብር እግዳ

  • @metidereje1093
    @metidereje1093 3 года назад +4

    Yasino ❤️yimechih abate 😍😂😂

  • @altudz4055
    @altudz4055 3 года назад +1

    በርታልን ያሲኖ የደዘ ምርጥ 😘 ቤኪ ደሞ ደዘ ምንም የሚያዞር ነገር የለም አታካብድ😁 ቦታ ጠፍቶባቹ ከሆነ ባቦጋያ ለመሄድ ሌላ ሀይቅ ሄዳቹ ከሆነ አላቅም

  • @coco-2121
    @coco-2121 3 года назад

    arif nw,

  • @chanel8871
    @chanel8871 3 года назад +3

    ያሲን በዩቱብ ናልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tadestida9128
    @tadestida9128 3 года назад +3

    ያሲኖ አንድኛ

  • @biruktayitw.mariam6477
    @biruktayitw.mariam6477 3 года назад +1

    እረ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂

  • @bezatamrat6
    @bezatamrat6 3 года назад +1

    Betam yemigerim program about yemechih

  • @anetenehmaraki294
    @anetenehmaraki294 3 года назад +1

    ያሲን የደዘ ዕንቁ በርታልን

  • @ydtube5787
    @ydtube5787 2 года назад

    Wow wow wow

  • @love-ev6ep
    @love-ev6ep 3 года назад +10

    ዛሬ ሰው ጋበዝክ

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 2 года назад

    ኳታር ላይ እኔ አለሁ

  • @madetube4356
    @madetube4356 3 года назад

    Wellcome yasee

  • @habtamudawit251
    @habtamudawit251 3 года назад

    ያሲኖ የ14ቱዋ በርቺልን

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 2 года назад

    ማብሪያ ማጥፊያ ከቆጣሪ ጋር ቢሆን ይመረጣል እርሳስ ከላፒስ ጋር ያስኬድ ነበር ለአስተያየት ነው ወንድም

  • @tezoyekasahun3670
    @tezoyekasahun3670 3 года назад +1

    Qatareya yene tamachegn quniqahu damo ba sudan music😂😂😂😍

  • @ephrameelyas6616
    @ephrameelyas6616 3 года назад

    ያሲኖ ፈታ ያለ ልጅ

  • @wizbro2713
    @wizbro2713 3 года назад

    ያሲኖ ጸሎትሽ ግን ነጭ ወረቀት ይበቃዋል

  • @mikreyoutube3232
    @mikreyoutube3232 2 года назад

    Sherededew!

  • @zewdenshbane5934
    @zewdenshbane5934 2 года назад

    ስማ ላጲስ ያንን ደነዝ ደግመህ እንደማታመጣው ተስፋ አለኝ M ነው ስሙ

  • @fiyametafiyameta7634
    @fiyametafiyameta7634 3 года назад +3

    Yasino merte sew

  • @mulu5003
    @mulu5003 3 года назад +1

    አር ምነው እረኛዬ በዘው አስቀራችሁት ይደብራ የውነት

  • @dawitaraya5212
    @dawitaraya5212 3 года назад

    ኤዲተር.... እንግዳው ማነዉ ?

  • @clipalert341
    @clipalert341 2 года назад

    ላጺስ ይመችህ

  • @admssufrather6870
    @admssufrather6870 2 года назад +1

    አያስቅም

  • @dammublood4163
    @dammublood4163 2 года назад

    When he said Burundi... eree besmameee 😏😏😏 mene asbalkee ?

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 3 года назад

    Arif comedy 🎭 new 🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @amenuasefa937
    @amenuasefa937 3 года назад

    yasino #1

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 3 года назад +1

    ያሲኖ ገዳይ ሰው ነው😂.........
    ተፈጥሮአዊ መሆኑ ደግሞ የበለጠ እንድንደነቅ ያስገድደናል።

  • @niftalemnebiyu2942
    @niftalemnebiyu2942 3 года назад +2

    LApisacin

  • @abumulab3712
    @abumulab3712 3 года назад

    አቦ ይመችህ የቀን ውሎ ትቀይራለህ።

  • @Samiya-tc8kt
    @Samiya-tc8kt 3 года назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂🥰

  • @destatube6865
    @destatube6865 2 года назад

    SOOOOO FUNNY

  • @መክሊትየአባቴልጅ
    @መክሊትየአባቴልጅ 3 года назад

    በሳቅ ሆዴን አመመኝ

  • @eyoelg5142
    @eyoelg5142 3 года назад +1

    አዘጋጁ "ላፒስ" ዝግጅቱ "....ማጥፊያ" የሰው ክብር በሚነካ መልኩ ማጥፋት አይጠበቅብህም don't be rude as long as you invited them to your show you have to respect them its annoying really

    • @mossethio7460
      @mossethio7460 3 года назад

      I agree with your idea !!!

    • @bellav6686
      @bellav6686 2 года назад

      I don't now how you take this interview to me this is a kind of relaxing and very unusual for our country don't have to be same way serious let them to chill in studio i like it its different !!

  • @keberomtube1386
    @keberomtube1386 3 года назад

    ከከከአከከከከ አፈር ቅመስ ክክክክክክክክ

  • @senaitalemayehu7619
    @senaitalemayehu7619 2 года назад

    Yasino mrt neh berta.

  • @aposteljohn6750
    @aposteljohn6750 2 года назад

    ያሲን
    ፋንድሻ ምላስ

  • @nebilnebiladem2995
    @nebilnebiladem2995 3 года назад +2

    😀😀

  • @tub8577
    @tub8577 3 года назад +1

    😂😂😂😂 yemcih yasino

  • @nati4456
    @nati4456 3 года назад

    ያሲኔ ይቲዮብ አለው

    • @asmaal8638
      @asmaal8638 2 года назад +1

      አዎ ያሲን ረዲTube ሰብ አድርጉት

  • @badernawaf3351
    @badernawaf3351 3 года назад

    Edehe feta yemeyarege lege Kate agegehew

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs Год назад

    Not funny at all!🙈

  • @habtamuadugna3233
    @habtamuadugna3233 3 года назад

    kante keled ye t.p.l.f megelecha yaskal

  • @henoktadesse5918
    @henoktadesse5918 3 года назад

    pleace off this programm

  • @becominganartist8321
    @becominganartist8321 3 года назад

    comedian feta blo sew feta siyareg

  • @minyoti1412
    @minyoti1412 3 года назад +3

    😂😂😂😆😆

  • @ታሜትዩብ
    @ታሜትዩብ 3 года назад +1

    ያሲኖ እብድ የሆንክ ሰው 😂😂😂

  • @srihabesha1597
    @srihabesha1597 3 года назад

    mokerk mokerk gin wef ye keld short neh

  • @firaollemi353
    @firaollemi353 3 года назад +3

    Feta yssino

  • @itismydam3166
    @itismydam3166 3 года назад

    😀😀😀

  • @mikiasdayan4945
    @mikiasdayan4945 3 года назад

    ቀልድ

  • @abdi-uz6iw
    @abdi-uz6iw 10 месяцев назад

    😂😂😂😂😂

  • @ያባጃሌውባልቻ
    @ያባጃሌውባልቻ 3 года назад +5

    ይሄ ልጅ ምንም አያስቅም። ላፒሴ ዛሬ ጌጃ አጃጃለሽ!!!! ሌላ ጊዜ አንተ ነበርክ ሙድ ምትይዝባቸው። ቀልድ ሲበዛ ይሰለቻል።

    • @altudz4055
      @altudz4055 3 года назад

      እረ ጎበዝ ነው ምንም አይል 😘ማሻሻል ያለበት ነገር አለ አይካድም

  • @ayoubelias8357
    @ayoubelias8357 2 года назад

    kkkkkk

  • @rahmaali2435
    @rahmaali2435 Год назад

    ገጠር🤣🤣🤣🤣2🤣🤣

  • @bettygezu4225
    @bettygezu4225 3 года назад +1

    ቆይግን ማብሬያና ማጥፊያ አዘጋጅ መቼነው ጤኔኛ ሰዎችን ምታቀረሸበው እኔ ያቺቀን እናፍቃለው አሁን እሄልጅ ኮሜዲያን ነው ብለክ አቀረብከው ለኔግን አለማሳቁ ነው የሚያስቀው እስኪ እስቱዲዬን ፀበል አስረጨው ምንአልባት አ'ተጋ ሲገብ ይሆናል የሚያማቸው

    • @loveforever3031
      @loveforever3031 3 года назад +1

      በኑሮ የደነዘዘ ሰው እኮ ቀልድ አያስቀውም እና ቀልድ ሲገባሽ ትስቃለሽ😏😏

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 3 года назад +1

    ሱዳነኛ ቻይነኛ ቡርንዲኛ ቋኝቋቸው እንደዚህ አደለም በጥራቃ ነገር ነህ ምንም የቋንቋ እውቀት ሳይኖርህ እንደ ህፃን ልጂ በሰው ቋንቋ ማላገጥ በጣም ነውር ነው ።
    ቢያንስ ለተመልካችህ ክብር ይኑርህ በቂ እውቀት እና የቋንቋ ልምድ ኑሮህ ለመቀለድ ሞክር

    • @duretube7914
      @duretube7914 3 года назад +2

      አንች ረቁታም ማኖው.የቆንቃዎች ሚንስቴር የደረገሽ.የምዐድግ ኮምድየነው

    • @MARIAM_1983
      @MARIAM_1983 3 года назад +1

      @@duretube7914 ልንገርህ እኔ ምኑም አይመቸኝም ሲቀጥል የሱ ኮሜዲያንነት ለኔ ያላገጠ ያህል ነው ሚሰማኝ ምክንያቱም አውቃቸዋለሁ ሚላቸው ቋንቋዎች አንዱን እንኳ ስለማያውቃቸው ምነው አንተ ካላፈመስኩት አልክ ሁለት ኮተት 😤

    • @altudz4055
      @altudz4055 3 года назад

      @@MARIAM_1983 ሳትሳደቢ በስርአት አስተያየት መስጠት ይቻላል ወጣት ነው ገና ወደፊት ብዙ ይሰራል ቋንቋ ደሞ ችግር የለውም ያን ያህል ሚጋነን አደለም አረብኛውም ሌላውም በራሱ ነው የፈጠረው ስለዚ ሚሰራን ሰው አታደናቅፉ

    • @henokalemu9130
      @henokalemu9130 3 года назад +1

      ለምን ከጥሩ ጎኑ ይልቅ ክፍተቱን እንፈልጋለን። ኮሜዲያን ነው በቃ አለቀ።

    • @altudz4055
      @altudz4055 3 года назад +1

      @@henokalemu9130 ቁጭ ብሎ አቃቂር ማውጣት አደል ስራው አነሰዳንዱ ሰው😁ተዋቸው ባክ