Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቤት ቢቀጥል እንዴት ልብን በደስታ በተስፋ ይሞላል ።ዶክተር አለማየሁ ዋሴ እግዚአብሔር ይስጥልንአንባቢዲያቆን ዶክተር ካሳቴብርሃን እግዚአብሔር ይስጥልን
🙏🙏🙏
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን በተመሳሳይ አተራረክ ክፍሎችን ተጨረሱ ይደንቃልእንደኔ መለስ እያደረገ የሰማው ማን ነው በጣም የተወደዱ ቃላት ያሉበት እንደነ እመጓ ዝጎራ መርብብት ነው ደራሲው ዶ/ር አለማየሁ ከዚህ በላይ ጥበብ ያድልህ ሁሉም ድርሰትህ መሳጭ ናቸው ሰበዝም እያነበብኩት ነበር ደስ የሚሉና አስተማሪ ገጠመኞች አሉበት
እናመሰግናለን ዶክተር አለማየሁ ዋሴ! አንባቢዉንም ከልብ እናመሰግናለን ። እናታችን ድንግል ወላዲት አምላክ የምዬ ኢትዮጵያን ትንሳኤ እንድናይ ፍቃድሽ ይሁንልን ።
Amen ewnte yadergew Egzabhear amlachene 🙏Ejge grume denke metshafe!Derasi Almeayhue wase Egzabhear yesthe lebe yaserfalu methaoche eruke endnaye yastemralu Dengel Maryam atlyehe 🙏terkiume Egzabhearyesthe dengelaryam atelyehe 🙏
በምን ቃል ማመስገን እንዳለብኝ ባላውቅም ግን የእውቀት የጥበብ አምላክ አሁንም እውቀትና ጥበቡን አብዝቶ ይግለፅላችሁ ከደራሲ እስከ አንባቢ ዘይግረም ነው በእውነቱ በብዙ ተባረኩልን። ብዙ የትረካ መፅሀፍትን አዳምጫለሁ የዚህ መፅሐፍ ተራኪ ግን ይለያል። ትንሳኤሽን ያሳዬን ኢትዮጵያዬ💚💛❤
ዘመናችሁ ይባረክ(ደራሲውም፣ ተራኪውም)
ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት ነፍሴ ሀሴት አደረገች ደራሲው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተራኪው አመሰግናለሁ
ለጸሐፊውም ለአንባቢውም እግዚአብሔር ይስጥልን
እናመልከው ዘንድ የፈጠረን ቸሩ እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን።
ደራሲውም ተራኪውም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ተደራሲያንም እግዚአብሔር አምላክ ምህረትን፣ ማስተዋልን፣ መታዘዝን፣ ትጋትን፣ ቀናኢነትን፣ መዋደድን እንዲሰጠን እንለምን።
እግዘብሔር ይስጥልን
Betam enamesegnalen 🙏🙏🙏🙏
ለጸሐፊውም ለአንባቢውም ቃለ ሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን ጥበብን ማስተዋልን አብዝቶ ይስጣችሁ ይስጠን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ደስ የሚል መፅሐፍ ደስ የሚል አተራረክ እናመሰግናለን
Ena Kalat ataw
አሜን አሜን አሜን
በጣም እሚገርም መፅአፍት ነው በርታልን
አቤት ቢቀጥል እንዴት ልብን በደስታ በተስፋ ይሞላል ።
ዶክተር አለማየሁ ዋሴ እግዚአብሔር ይስጥልን
አንባቢ
ዲያቆን ዶክተር ካሳቴብርሃን እግዚአብሔር ይስጥልን
🙏🙏🙏
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን በተመሳሳይ አተራረክ ክፍሎችን ተጨረሱ ይደንቃል
እንደኔ መለስ እያደረገ የሰማው ማን ነው በጣም የተወደዱ ቃላት ያሉበት እንደነ እመጓ ዝጎራ መርብብት ነው
ደራሲው ዶ/ር አለማየሁ ከዚህ በላይ ጥበብ ያድልህ ሁሉም ድርሰትህ መሳጭ ናቸው ሰበዝም እያነበብኩት ነበር ደስ የሚሉና አስተማሪ ገጠመኞች አሉበት
እናመሰግናለን ዶክተር አለማየሁ ዋሴ!
አንባቢዉንም ከልብ እናመሰግናለን ።
እናታችን ድንግል ወላዲት አምላክ የምዬ ኢትዮጵያን ትንሳኤ እንድናይ ፍቃድሽ ይሁንልን ።
Amen ewnte yadergew Egzabhear amlachene 🙏
Ejge grume denke metshafe!
Derasi Almeayhue wase Egzabhear yesthe lebe yaserfalu methaoche eruke endnaye yastemralu Dengel Maryam atlyehe 🙏terkiume Egzabhearyesthe dengelaryam atelyehe 🙏