Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Girum new
ሳልጨርሰው(ክፍል ሁለትን ሳላደምጠው ለማለት ነው) አስተያየት መስጠቴ ቀሽም ቢያስብለኝም። ይሄን መፅሀፍ አፈላልጎ ገቢ ያደረገ የታደለ ሰው ነው አትራፊ ነው። እኔ እመጔን እና ዝጔራን በቁጥጥሬ ስር አድርጌያቸዋለሁ።ይህን መፅሀፍ ያዘጋጃቹ ፣ የተረካቹ ፣ በቴክኒክ የረዳቹ፣፣፣፣፣ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ከፍ ያርጋቹ!
Girum new
ሳልጨርሰው(ክፍል ሁለትን ሳላደምጠው ለማለት ነው) አስተያየት መስጠቴ ቀሽም ቢያስብለኝም። ይሄን መፅሀፍ አፈላልጎ ገቢ ያደረገ የታደለ ሰው ነው አትራፊ ነው። እኔ እመጔን እና ዝጔራን በቁጥጥሬ ስር አድርጌያቸዋለሁ።
ይህን መፅሀፍ ያዘጋጃቹ ፣ የተረካቹ ፣ በቴክኒክ የረዳቹ፣፣፣፣፣ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ከፍ ያርጋቹ!