#ለሁላችሁም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube 10 месяцев назад +485

    ሙስሊሞች ምንም አትበሉ ፁሙ አላሁመ ኢኒ ሳይመ😷

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ 10 месяцев назад +18

      ትክክልአያስፈልግም ማንም መጣ ማንም ሄደ ለራሱ ነዉ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን

    • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
      @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 10 месяцев назад +13

      አዎ ዝም ያለ ነጂወጣ ብለዋል ነብያችን ሙሀመድ ሰለ ላሁአለይሂ ወሰለም ተቻለችሁ ሰብስክራይብ አስታቺሁ መዉጣት ነው አለ መከታተልነው

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 10 месяцев назад +3

      እሺ የኔ ዉድ ትክክል

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 10 месяцев назад +1

      አወ

    • @GgHh-wd9ud
      @GgHh-wd9ud 10 месяцев назад +1

      ትክክል❤❤

  • @ሱስነኝወሎየዋ-ሰ4ፀ
    @ሱስነኝወሎየዋ-ሰ4ፀ 10 месяцев назад +309

    ሲጀመር ዱሮም አላመሽበትም ምክናቱም እኔም ሰለምቴ ነኝ ቡዙ ነገር ደርሶብኛል ግን ከምነቴ ዝፍል አልልም የአላህ ፍቅር ከልቤ ስላመኩበት አች ግን ዱሮም አላመሽበትም ለመታወቅ ነው ለምን

    • @tube-vf1pu
      @tube-vf1pu 10 месяцев назад +16

      አላህ ይጨምርል አሏህ ያፅናሽ ገብተዉ የሚወጡኮ ለመነገድነዉ ትክክለኛ እምነቱን ተረድተዉ አዉቀዉ ቢገቡ አበደን አይወጡም ይች አራት አመት ሶስት አመት ትላለች አመት መቁጠሩ ማፊ ፋይዳ ተገቡ ወደቂርዐት ወደትምህት አዉዲወችን ማዳመት ማወቅ አለባት ሰለምቴወች ስት ሀፊዝ ስት ቀርተዉ የሚያቀሩ እህቶች አሉ አላህ ይጨምርላቸዉ ኢልመን ናፊዐ ያረብ

    • @Biftuu....walloo
      @Biftuu....walloo 10 месяцев назад +2

      ትክክል ነሽ

    • @ኢስላምሰላምነው-ተ9ነ
      @ኢስላምሰላምነው-ተ9ነ 10 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 9 месяцев назад

      የኔ ዉድ አላህ ያጠክርሽ

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 9 месяцев назад

      ትክክል ብዙወች ወደ እስልምና ሲመጡ ብዙ ፈተና ያስተናግዳሉ የግዲያ ሙከራ ሁላ የሚደርስባየው አሉ ሁሉን ተቋቁመው ዱኒያን ይሾልካሉ

  • @ZenatZenatullah-vx5yq
    @ZenatZenatullah-vx5yq 10 месяцев назад +280

    ሙሥሊም እህት ወድሞች ፆማችሁን እዳታበላሹ መልሥ እዳሠጡ ኢተቂላህህህ

  • @heymidssye8127
    @heymidssye8127 10 месяцев назад +152

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ለሰው ብለሽ ነውዴ እምነት እምቀያይራው እምነቱ ገብቶሽ መሆን አለበት ፈጣራ ልብና ይስጥሽ ልብስ አደረግሽውዴ ሲጀመር እምነት የምቀያይሩ ሰወች ጤነኛ አትመስሉኝም 😢😢😢

    • @Sabit33
      @Sabit33 10 месяцев назад +4

      ትክክል አልጠየቃችሁኝም ብላ ሀይማኖትን. መቀያየር ይገርማል

    • @بنتمحمد-ل4ذ
      @بنتمحمد-ل4ذ 10 месяцев назад +1

      አደየ ሙስሊም አደየ ክረስቲያን ነው የምኮነው አይመለከተንም

    • @ekramymaim5437
      @ekramymaim5437 10 месяцев назад +3

      ትክክል እህቴ አንድን ነገር ካሰብሽ በዴንብ አውቀሽው መሆን አለበት

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 9 месяцев назад

      ✔️✔️✔️✔️✔️✔️👏👏👏👌

    • @زىنيابينتسعيد
      @زىنيابينتسعيد 9 месяцев назад

      በትክክል ❤

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 10 месяцев назад +159

    ሙስሊሞች ሰብስክራይብ አንስታቹ ውጡ አትሳደቡ እንዲህ በእምነት የሚነግዱ ሰዎች ሰብስክራይብ አታር የትኛውም እምነት ቢሆን

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 10 месяцев назад +1

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 10 месяцев назад +4

      በትክክል እኛዉ ነን እምናሠድበዉ እሥልምናቺንን

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 10 месяцев назад +1

      ለምን ምን አለት አይባልም

    • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
      @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 10 месяцев назад +4

      የሚሰማ የለም እንጅ ይህ ነው መድሀኒቱ እኔ አንስቻለሁ በግሌ

    • @Biftuu....walloo
      @Biftuu....walloo 10 месяцев назад +1

      ትክክል ነሽ

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 10 месяцев назад +61

    ደስ እሚለው ብዙ ሰለምቴወች ኮመታችሁ ደስ ሲል ሲቀጥል ሙስሊሞች በአላህ ፆመኛ ነን ዝም በሉ ግንአንድ ነገር ላስቼግራችሁ ኮመንቴን ያያችሁ በአላህ መቼም በአላህ ብያችሁ ዝም እደማትሉኝ አምናለሁ ስብስክራይብ አንሱና ውጡ እዚህ አትልከስከሱ በቃ እኛው ነን እምነታችንን የምናስደፍረው እምነትኮ ጨርቅ አይደለም ሲፈለግ እሚወለቅ ሲፈለግ እሚለበስ እምነት የሌለው ሰው መቼም አይታመንም አላህ ይስቱር በስ እኔ አንስቻለሁ

  • @hayathh9416
    @hayathh9416 10 месяцев назад +311

    አልሀምዱሊላህ እኔሰለምቴነኝ ግን ለማንምብያአይደለም ለራሳልነው ማንምሰለኔምንምየማገባዉአለ

    • @እሙአብደላ-ዠ3ረ
      @እሙአብደላ-ዠ3ረ 10 месяцев назад +3

      👍👍

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc 10 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤ማሻአላህ❤❤❤

    • @ktube8920
      @ktube8920 10 месяцев назад +6

      እውነት ነው ሀያቲ ስትሰልሚ ለሠው ብለሽ አደለም

    • @HawuyTube
      @HawuyTube 10 месяцев назад +3

      እኳን ደህና መጣሽ ውዴ አውቀሽው ስገቢ ነው እደዚህ የምታቂው ውዴ አላህ ያፁናሽ😢

    • @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
      @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ 10 месяцев назад +3

      ጎበዝ በርቺ ጀግናሴት ወሬ አበዛም

  • @Biftuu....walloo
    @Biftuu....walloo 10 месяцев назад +47

    ሙስሊሞች አደራችሁን እንዳትሳደቡ እሷ ሄደች መጣች የሚቀንስ ነገር የለም በድጋሜ እሷ የምትናገረውን ላለመስማት ሰብስክራየብ እያነሳችሁ ውጡ ዳይ

    • @RajanR-v6q
      @RajanR-v6q 9 месяцев назад

      ትክክል እኛ ምን አገባን

  • @ያረብደካማባሪያህነህሲደክ
    @ያረብደካማባሪያህነህሲደክ 10 месяцев назад +211

    እኔ ጦመኛ ነኝ እናም ዝም በሉ አያገባንም

  • @ሀዉይነኝየመርሳዋ
    @ሀዉይነኝየመርሳዋ 10 месяцев назад +15

    ሙስሊም አድርገህ እንደፈጠርከኝ ሙስሊም አድርገህ ውሰደኝ ያረብ🤲አልሀምዱሊላህ አለ ድነል ኢስላም

  • @rahmayoutube3893
    @rahmayoutube3893 10 месяцев назад +189

    ስጀመር እስልምና በሰው አይደለም እሚለካው ምክንያቱም አንድ አላህ ብቻ ጌታችን መሆኑን አውቀን ከገባንበት ምን ይሁን ምን እስልምናየን በፍጡር አልቀይርውም ለሁሉም ነገር ክትት ብለን ዝግጁ ሁነን ነው መግባት ያለብን አላህየ አደራህን ወደህኝ ነውና እስልምናን የሰጠህኝ መጨርሻየን አሳምርልኝ እህቴ የፈለገ ቢሆን እህቴ አላህ የሚወደውን ባሮቹ ነው የሚፈትነው ምክንያቱም እኛ ሰለምቴወች ቡዙ ጫና ይደርስብናን በቤተሰብ ወዘተ ግን የፈለገ ቢሆን በድናችን ቀልድ የለም ጥንቅር ያለው ጥንቅር ይበል የዱኒያ ፈተና እንደሁ ለጊዜው ነው እጅ ያልፍን ምክንያቱም እዱኒያ ጊዜያውይ ኩንትራት ናትና አላህየ አደራህን ቤተሰቦቸንም የአንተን ጌትነት አሳውቃቸው ካተ በቀር ፊፁም አምላክ የለምና ያርቢ

    • @zen3905
      @zen3905 10 месяцев назад +5

      አላህያፅናሽ የኔእህት ከፈተናይጠብቅሽ

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 10 месяцев назад +7

      ማሻ አላህ የኔ ዉድ አላህ ሱባሀነ ወተአላ ለአንችም እስቲቃማ ይስጥሽ ቤተሰቦችሽንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራቸዉ

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 10 месяцев назад +7

      አሏህ የፈለገ ይመን የፈለገም ይክፈር ብሏል እሱ ግን غني عن العلمين ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ الحمد لله

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 10 месяцев назад +12

      ጌታየ በእስልምናየ ላይ ግደለኝ 😢

    • @lubabamamo1793
      @lubabamamo1793 10 месяцев назад +8

      ሲጀመር ልቧን አሌሳመነችሞ ሀይማኖት በሰዉ አይደለም በራሴየ ነው

  • @mmn6040
    @mmn6040 10 месяцев назад +54

    የፈለግሺዉን ማመን መብትሺ ነው አልሀምዱሊላህ እኔ ከሰለምኩ 11 አመቴ ላመንኩበት እንጅ ለሰው ወሬ ቦታ የለኚም ደሞ አልሃምዱሊላ እስልምናዬ የተፈጠርኩበት እምነት ነው ።

  • @allhamdulilah8648
    @allhamdulilah8648 10 месяцев назад +325

    የአላህ ቀጥተኛውን መንገድ እንደመራኸኝ መጨረሻዬን አሳምርልኝ😢😢

    • @AaAa-pr6ij
      @AaAa-pr6ij 10 месяцев назад +2

      እ ከፈረችደ ደሞ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 10 месяцев назад +5

      እየሱስክርስቶስ ጌታ ነው እህቴ ሀኒ እንኮኖ ወደ አባትሽ ወደ አምላክሽተመለሽ።ዛሬም እግዚያብሄር ይወዲሻል።በተረፈመፅሀፍ ቅዱስአንብቢ ዱሮም የእውቀትማነስ ነበርያሳሳተሽ

    • @ferdosyoutub9854
      @ferdosyoutub9854 10 месяцев назад +5

      ​@@tube-yi8tgእየሱሱ ጌታ አይደለም. እሰኪ እኔ ጌታ ነኝ ያለበትን ቦታ ጠቁሚኝ እህቴ ነብይ ነው እሺ

    • @ጎልራያኩኩፉቶ
      @ጎልራያኩኩፉቶ 10 месяцев назад

      ​@@AaAa-pr6ijክርስትያን እንጅ ኮፍር የናት ስድብ እንጅ የኛ ሱሙ ክርስትያን ነን

    • @ZainabEthopiya-px1eb
      @ZainabEthopiya-px1eb 10 месяцев назад +1

      አሚንንን ያርብብብ

  • @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ
    @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ 10 месяцев назад +14

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እውነት ከሆነ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርው. በርች.
    እኛ መልካም ነገር ብንናገርም ጥቅሙ ለራሳችን ነው
    ክፉሙ ብንናገር ጉዳቱ ለራሳችን ነው
    አችን አይጉዳሽም
    በቻ እግዚአብሔር ለኹላችነም ማስተዋሉን ያድለን
    በስደት ያላችኹ ወገኖቼ እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን የሁለት አለም ስደተኛ እዳንሆን😢😢😢😢

  • @MyLovemama-f7v
    @MyLovemama-f7v 10 месяцев назад +156

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ውዱ ነብያችን ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @NewNew-dw4hy
      @NewNew-dw4hy 10 месяцев назад +2

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @saeedaahmad2645
      @saeedaahmad2645 10 месяцев назад +2

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @zd8671
      @zd8671 10 месяцев назад +2

      ሠለላሁ አለይሂ ወሠላም🌹🌹🌹

    • @zahraaden5782
      @zahraaden5782 9 месяцев назад

      S.a.w

    • @cgf8399
      @cgf8399 9 месяцев назад +1

      ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉🎉

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 10 месяцев назад +23

    _ሙስሊም እህቶቼ ፆመችሁን ፁሙ የያዝነው የኢባዳ ወር ነው በኢባዳችሁ በርቱ እንደዚህ እየመጡ ከኢባዳ ለማሳነፍ ነው ከቻላችሁ ሰብ ስክራይብ አንስታችሁ ውጡ እደዚህ አይነት ነገር ለም እንከታተላለን አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው ያረብ ስለ እስልምና ሳታውቁ አትምጡ ገባ ወጣ ለእናንተም አይጠቅማችሁ በደንብ አንብባችሁ ስተረዱት ብቻ ስለሙ_

  • @seadi5
    @seadi5 10 месяцев назад +99

    ጥፍርሁሉቀጥለሻልእኮ
    አልሃምዱሊላህ ሰለምቴነኝእስልምናንበጣምነውእምወደው

    • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
      @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 10 месяцев назад +7

      እና የትኛው እምነት ነው ሚፈቅደው ቅድብ ሳይቀር አይደል ምትተከሉ ቱ አይ ምነው እኔ ብቻ ፃዴቅ ነኝ አልሽሳ

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 10 месяцев назад +1

      አላህ ያበረታሺ የኔዉድ

    • @tube8181
      @tube8181 10 месяцев назад

      እሰልምናንጥልቅእውትታለሺ፣ምንምአይፈትንሺም

    • @tube8181
      @tube8181 10 месяцев назад

      ሰሰልሚለሰውብለሺነበርየሰለምሺው

    • @tube8181
      @tube8181 10 месяцев назад

      ?

  • @susuzed6673
    @susuzed6673 9 месяцев назад +4

    ሙስሊሞች እዳትሳደቡ ሰብስክራይባችሁን እያነሳችሁ ግን ውጡ ።

  • @RahmaAbdo-m8v
    @RahmaAbdo-m8v 10 месяцев назад +129

    ሙስሊም እህት ወዲሞቸ ምንም ክፉ ነገር እዳትናገሩ ❤😊 መብቶ ነዉ እሶ ስለሆደች እስልምና ምኑም አይቀርበትም 😊

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 10 месяцев назад +12

    አን ስብስክራይብ እያደረጋችሁ ውጡ ሌላ ነገር እዳትናገሩ ሙስሊሞች

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
    @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 10 месяцев назад +155

    እስልምና ለመዝረክረክ ሰለማይሆን😂😂😂😂 እረወየዉ ማፊ መበለቃቀጥ እስልምና ስትረ ይወዳል😂😂😂😂😂 ተናገራቺሁኚ ሰበብ አይሆንም😂😂😃

    • @hawlltomar6162
      @hawlltomar6162 10 месяцев назад +3

      በጣም ትግስት ምትባለውም ሰለምኩብላ አሁደሞ መልሳ ከፈረች ለሰውብለውነውዴ ሚሰልሙት ጉድ

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 10 месяцев назад +6

      ተከታታይ ለማግኘት ነውጂ

    • @zenitahmed2519
      @zenitahmed2519 10 месяцев назад +3

      እስልምናዬ የኔ ስትረ ❤❤❤❤❤ እሷ ግን 😂😂😂😂😂

    • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
      @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 10 месяцев назад +13

      ሁሉም አይፈቅድም የማይወራ አታውሩ ኦርቶዶክስ ሲፈቅድ አይተሻል በራሳቸው ወጠው ሲለሚባላጡ ነው እንጅ ስነስራት

    • @lovetehute5067
      @lovetehute5067 10 месяцев назад +5

      ዝም ብለሽ አታውሪ እምዬ ተዋህዶ ኦክቶዶክስ አትፈቅድም ስረአቷ ሙሉ ነው ። መጀመሪያ እወቂ ሃይማኖት በሰው አይለካም እኔ አጉል አለባበስ ብለብስ እኔ ብቻ ነኝ ተጠያቂዋ ሃይማኖቴን ግን መናገር አትችይም ።።።።።

  • @ኢምራንቶፊቅ
    @ኢምራንቶፊቅ 10 месяцев назад +40

    ሙስሊም እህቶቼ እኔ አንስቻለሁ እናንተም ሰብስክራይፕ አንሱ መጥፎ ነገር እንዳትናገሩ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 10 месяцев назад +1

      ዝሮም አልከታተላት አልሀምዱሊላህ

    • @SENAYITTUBE
      @SENAYITTUBE 9 месяцев назад +1

      አይ በግድ ሙስሉም ካልሆሺንው ስብስክራብ እምታንሺ ጥርግ በይ

    • @ewUae
      @ewUae 9 месяцев назад

      እንሸአላህ❤❤❤❤

    • @ewUae
      @ewUae 9 месяцев назад

      እሺ❤❤

    • @ghaliahali2620
      @ghaliahali2620 9 месяцев назад

      እኔ አነሳሁኝ ግን ብዙም አልከታተላትም

  • @ሰለምቴዋH
    @ሰለምቴዋH 10 месяцев назад +83

    አንችን በፈተነበት እኛን አይፈትነን እኛ የሰለምነዉ ከስወችና ከዱንያ ምንንም ነገር ፈልገን ሳይሆን በመጨረሻዉ አለም ጀነትን ደስታን ፈልገን ነዉ በአላህ ፍቃድና እዝነት ከጀሀነም //ከገሀነም ለመዳን ነዉ ጌታዬ ሆን እስልምናን በራህመትክ እንደወፈከኝ ሁሉ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ ከአዱንያም ፈተና አንተዉ ጠብቀን

  • @Tg21217
    @Tg21217 10 месяцев назад +37

    አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንድ ጥምቀት ነውና ወደ ትክክለኛው መንገድ መጣሽልን በቤቱ ያፅናሽ

  • @ሉሉሀላሌንናፋቂ
    @ሉሉሀላሌንናፋቂ 10 месяцев назад +125

    ብሰልሚ ለራስሽ ብከፍሪ ለራስሽን እጂ እምጎጁው እኛን አደለም ደሞ አለማወቅሽ ነው እጂ ያወቁት ሻሂድ ሁነን እንሙት ነው እሚሉት ግን እውቀት የለሽም አልተማርሽም አለቅ በሰው ነገር ቀርቶ ተቢተስብ ተባርው ብዙ ፈተና አሳልፈው በድናቸው ጥንተውአላህጋር አሚገናኙ አሉ አንም እራስሽን እጂ ማንም አጎጂብከፍሪ

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 10 месяцев назад +2

      👍👍👍👍

    • @user-Umu-Hafsa
      @user-Umu-Hafsa 10 месяцев назад +6

      በትክክክል 100%

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 10 месяцев назад +3

      ትክክል ወለሂ

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn 10 месяцев назад +3

      ቆይ ምን አገባሽ አንቺ ማን ነሽ የምትነዘንዣት 👎👎

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 10 месяцев назад +3

      ግን እዉነት ከእስልምና ወጣች እንዳትሉኝ የአልላህ

  • @Faxumaወሎ
    @Faxumaወሎ 9 месяцев назад +2

    አንቺ ብተጂም ባተጂም ከስልምና የሚቀንስ የለም አልሀምዱሊላህ እስልምናዬ ❤❤❤

  • @njate
    @njate 10 месяцев назад +43

    ወላሂ አች ብትሄጂ ብትመጪ ምንም በስልና ላይ አይቀንስም ከቱ ለይቱብ ብለሽ ነው ወደእስልምና የመጣሽው ገለቴ ለምን ገደል አገቢም ታዳ 😤😤

  • @ከድየተረፏ
    @ከድየተረፏ 9 месяцев назад +2

    ጥርግ በያ ጅል የተመረጠ ነው ሲጀመር እስልምናን የሚሰጠወ

  • @ኡምረያን-ጨ3ኀ
    @ኡምረያን-ጨ3ኀ 10 месяцев назад +80

    አሏሁመ ሰብት ቁሉበና አላ ዱንክ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 10 месяцев назад +2

    ስለ ሆነዉ ስላልሆነዉ ስለ ሚሆነዉ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኳን መድሃኋኒአለም እረዳሽ 😭😭💒❤

  • @Zuzuzuzu9153
    @Zuzuzuzu9153 10 месяцев назад +70

    ሞኝ ሠው ሲመክሩት የቀኑበት ይመስለዋል !? ወደራሴ ተመልሻለሁ አላልሽም በርግጥ ኢስላም ውስጥ ጥፍር መቀጠል ፀጉር መግለጥ መጨፈር ወዘተ.... መዝረክረክ ስለማይፈቀድ !! ኖርሽ አልኖርሽ ለማንም አጠቅሚም 💯 በኢስላም ውስጥ መኖር መመረጥ መታደል ነው ....

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ 8 месяцев назад +1

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk 10 месяцев назад +44

    እግዚአብሔር ይመስገን የእናት ፀሎት እኳን ከዚህ ከብዙ ነገር ይመልሳል እናት እናአባትሽ እንደት እንደተደሰቱ ማሰብ ይከብዱል እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እግዚአብሔር ችግርሽን ሁሉ ይፍታልሽ እመ ብዙሀን በቤቱ ታፅናሽ እማ ሁሉንም ለእግዚአብሔር ተይው ሰይጣን ምን ስራ አለው አይዞን ኢትዮ የገባው የስድብ መንፈስ እንደት እደሚወጣ አላቅም ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አይዞን በርች በፀሎት በስግደት በርች እማ እግዚአብሔር ከአች ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Bzu632
      @Bzu632 10 месяцев назад +1

      😍😍😍👍👍👍

    • @youtub4690
      @youtub4690 10 месяцев назад

      😂😂😂

    • @-Bogy
      @-Bogy 10 месяцев назад +1

      🙏🙏🙏

    • @Ubnhhjuui
      @Ubnhhjuui 10 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @daypabplda8793
      @daypabplda8793 10 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 10 месяцев назад +44

    እልል እግዚአብሔር ይመስገን ማርያምን እልሻለሁ በፆለት ሳስብሺ ነበር የሚቆርቡ እናትና አባት እያለሺ የሲኦል እራት እደማሆኝ እርግጠኛ ነበርሁ. እመብርሀን ትመስገን ❤ እንኳን የሲኦል እራት ከመሆን አወጣሺ ይቅር በይኝ በጣም አዝኝብሺ ነበር ተዋህዶየ የኔ ንፁህ ማህተቤን ከምበጥስ አንገቴ ትበጠስ 😢😢😢

    • @Maqdas-n7k
      @Maqdas-n7k 10 месяцев назад +6

      እየሱስ ከርስቶስ ክብር ይግባው አው እህቴ እግዚያብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 9 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ይመስገን❤ይችን ዉድ ነብስ ስለታደጋት❤

    • @chanietsehay7477
      @chanietsehay7477 9 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን በረች እህታችን 🙏🙏🙏

    • @ወለተኪሮስየድንግልልጂ
      @ወለተኪሮስየድንግልልጂ 9 месяцев назад +2

      አመነ አሜን አሜን ከሙሀመድ ተረት እንኳንም አመለጠች እህተችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @Maqdas-n7k
      @Maqdas-n7k 9 месяцев назад +1

      @@ወለተኪሮስየድንግልልጂ አው ኪኪኪኪኪ አቦ ኑሪልኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር በቤቱ ያፅናት እግዚያብሔር ፍቅር ይመልሳቸው እጨለማው ያሉትን እህቶቻችንን

  • @honeytube8922
    @honeytube8922 10 месяцев назад +41

    እኔ ዝም ብየ እከታተልሻለሁ እንጅ ኮሜንት ብዙም አልፅፉም እና ዛሬ ግን ትንሽ ነገር ልበልሽ በመጀመሪያ ስትሰልሚም ለራስሽ ብለሽ ለአኼራሽ ብለሽ ነው አይደል እንዴ? ይሄን ያክል ደካማ አትመስይኝም ነበር። ምክንያት እየፈለግሽ ካልሆነ በስተቀር ሰው ይሄን አለኝ አላለኝ ብለሽ እምነትን ያክል ትቀይሪያለሽ ?? ክርስቲያን ተሳዳቢ የለም? ሲቀጥል ሚድያ ስተወጭ ትችት ስድብ አለ። አንችን ብቻ አይደለም። ለማንኛውም አሁንም ቢሆን አላህ ይመልስሽ ክፍትን አልመኝልሽም

  • @ከድየተረፏ
    @ከድየተረፏ 9 месяцев назад +1

    ለመንዘላዘል አይመቻችሁም እስልምና በይ ተንዘላዘሊ

  • @gojam409
    @gojam409 10 месяцев назад +30

    እንፁምበት እናቱ የራስሽ ጉዳይ😏

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 10 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂ጌታየ ክፉ አታናግረኝ😢😢

    • @zaharamudesir4205
      @zaharamudesir4205 10 месяцев назад +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኤ ወላ በረመዳን ክፉ ልተናገርን ነው

    • @Ymam5549
      @Ymam5549 10 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 10 месяцев назад +1

      ኧረ ዉነትሽን ነው ስራም አላጣን

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 9 месяцев назад

      ፁሚያ ምን ታድርግሽ😡ደስ ሊልሽ ሲገባ ጭራሽ አናደደችሽ በዚች ነብስ መመለስ መላእክትኳ በሰማይ ደስስስ ይሰኛሉ አች ጭራሽ በመመለሷ ተናደሻል😡

  • @tube-yt5ur
    @tube-yt5ur 9 месяцев назад +1

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አለ ነብያቺን ሱለላሑ አለሒ ወስለም አዝኝብሻለሑ አለህ ይሒድሺ ነገ ምን እደሚገጥምሺ ጠብቂ እስልምና እስልምና እቃ እቃ ጫወታ ነው እደ ግን አላሑም ምስታእመል ........ገርመኝ አስብሺም አላቅ ትመለሻለሺ ብየ

  • @ebrahimtube9865
    @ebrahimtube9865 10 месяцев назад +25

    እውነት ለመናገር በራስ መተማመን የለሺም ቢኖርሽ ኖሮ በሰው አይምሮ ፣አነጋገር ግራ ቀኝ ባላል ነበር ግን ማወቅ ያለብሽ ነገር ኢስላም አንቺም መጣሽ ቀረሽ የበላይ ነው

  • @Maqdas-n7k
    @Maqdas-n7k 10 месяцев назад +1

    እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ተመለሽ ወዴ ተዋህዶ ሀይማኖታችን እልልልልልልልል ወደ ቀጥተኛይቱ አበት መታደል እንኳንም መራሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 10 месяцев назад +52

    ተመስገን
    ተመስገን
    ተመስገን
    መዳኒዓለም ክብር ለአንተ ይሁን
    ተመለስሽ ወደ ቤትሽ?
    ድንግል ሆይ የወጡ ልጆችሽ ሰብስቢ እማ ፍቅር

    • @rahmarahma7226
      @rahmarahma7226 10 месяцев назад +12

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም አልሀምዱሊላህ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 10 месяцев назад +7

      አልሃምዱሊላህ እስልምና በሰው አይላከም አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ለዳራከኝ ጌታ ምስጋና ይጋባክ ❤❤❤❤

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 10 месяцев назад +4

      ምን አገባችሁ ያጀማአ ዝም አትሉም እዴ

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 10 месяцев назад +5

      እስልምና በሰዉ መምጣትና መቀነስ ዝቅም ከፍም አይል

    • @-Bogy
      @-Bogy 10 месяцев назад +2

      አሜን፫🙏🙏🙏

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 9 месяцев назад +1

    አላህዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 10 месяцев назад +16

    ደግ አርግሽ ዉዴ ምክንያቱም እስልምና ለመዘላዘል አይመችም እራቅትሽን ለመሄድ አይመችም ደሞ ለሠዉ ብለሽ እምነትሽን አትቀያይሪ ለማንያዉም መብትሽ ነዉ ስፍልጊ ገደል መግባት መብትሽ ነዉ ይመችሽ 😂😂😂😂

    • @Ethio531
      @Ethio531 10 месяцев назад +1

      😂😂😂😂❤

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o 10 месяцев назад +1

      😅😅😅😅

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 10 месяцев назад +2

      አወ እስልምና እራቁት መሄድ አይፈቅድም ወንድ አትጨብጡ ይላል ሪባ አትብሉ ይላል ብዙ ነገሩ ለደካሞች ከባድ ነው😢

    • @mekamohamed128
      @mekamohamed128 10 месяцев назад

      ትክክል​@@اناالمسلمالحمدلله

  • @ራህማወሎ
    @ራህማወሎ 9 месяцев назад +3

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ውዱ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 10 месяцев назад +50

    መሥፈርቱን አሟልተን ብንኖር የኢሥላምን ሂወት እንኖራለን

  • @mameali5612
    @mameali5612 10 месяцев назад +23

    ሳብስክራባችሀን አንስታችሁ ውጡ ስለስው ነው እምታወራው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከን

    • @PpPp-iv8hq
      @PpPp-iv8hq 10 месяцев назад +5

      አንቺ ከሰጠሻት ሰብስክራይብ ፈጣሪ የባረካት ይበልጣል አህዛብ

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 10 месяцев назад +2

      ምኗ ይቀርባታል የእናንተ ሰብስክራይብ 😂

    • @ጀሚላያይቶብ
      @ጀሚላያይቶብ 9 месяцев назад +1

      እናነሳለን

    • @PpPp-iv8hq
      @PpPp-iv8hq 9 месяцев назад +1

      @@ጀሚላያይቶብ እናንተ እኮ ምቀኛ ሰው ሲድን የማትወዱ መጥፎ ናቹ ለዛ እኮ ነው አመትባላችው አያምር አይደምቅ አህዛብ

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 9 месяцев назад

      ትክክል እኔ አንስቻለሁ እዛው እንደፈለጋት ትሁን

  • @rahmarahma7226
    @rahmarahma7226 10 месяцев назад +19

    😂😂😂😂😂😂😂 ለሰብስክራይብ ብሎ የሰለመና ለሀቅ ብሎ የሰለም ይህ ነው ልዩነቱ ስንት አሉ ለድነል ኢስላም ብለው በሰስለት የምታሰሩ ስንት አሉ በሳት የሚገረፉ ጉድ አንች በኮሜት ጨልለሽ የቀየርሽ ድብድባ ቢደርስብሽ ምን ልትይ ነበር ልቦና ይስጥሽ

  • @hadiyaiii9369
    @hadiyaiii9369 9 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልል ሃኒዬ እንኳንም ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተመለሽ እግዚአብሔር ይመስገን በይ አሁንም በእምነትሽ ፅንት በይልኝ የኔ ዉድ ያገሬ ልጂ💜💜💜💜💜💜

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 10 месяцев назад +14

    እስልምናን አውቀሽው ቢሆን ኑሮ አትመልሽም ነበር በይ እዛው

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 10 месяцев назад

      😂😂😂ኧረ አይባልም እንደ በይ እዛው??!!! አላህ መርቷት ከመጣች የአሏህ በር ሁሌም ክፍት ነው አሏህ እስላም አድርጎ ይግደለኝ😢

    • @kamilawasewase2655
      @kamilawasewase2655 10 месяцев назад +1

      አናዳኝ እኮ ነው ለሰው ብላ የሰለመች ይመስል

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg 9 месяцев назад +1

    እና እራስሺ ነሽ ይምትጉጀዉ ማን ይሚጉዳ መስልሺ ሆ ያንቺ ሂውት ያንቺ ብቻ ነው እኔ ድሮዉም አለዉድሺም አልክታትልሺም ነብር አሁን ድግሞ ጭረሺ -------- አላህ ቅጥትኛውን መንግድ ይመራሺ እራስሺን ድብሪ እራስሺን ቻዬ ብቃ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 10 месяцев назад +11

    ብዙ ግዜ በተለይ አረብ ሀገር የሞትኖሩ ሰወች በብዛት ስትለውጡ ይታያል:: በመጀመሪያ መፅሀፍቅዱሳችሁን አምብቡ:: በስልካችሁ ላይ ጭናችሁ አምብቡ:: እውቀቱ ይኑራችሁ ;ስበከቶችን አዳምጡ ;ከዛ አውቃችሁት ወደ ሌላ እምነት ብትሄዱም መልስ ይኖራችኋል:: ለናነተም ?አይፈጥርም አምናችሁበት ከሆነ መብታችሁ ነው ::🙏🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር የግል አምላክ ሰለሆነ ሁሉም ሰው የቃሉ እውቀት በግሉ ሊኖረው ይገባል::🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 10 месяцев назад +2

      አወ ማር ማንም ሰው የፈለገውን የመከተል መብት አለው ለዛ ነው አሏህ በሀይማኖት ማስገደድ የለም ይለናል አሏህ ቀጥተኛዋን መንገድ ይምራን በሀይማኖት የሚዋዥቁ ሰወች ግን በጣም ነው ሚያናዱት 😢😢😢😢 ፆመኛ ነኝ ብዙ አልናገርም

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 10 месяцев назад

      ​@@اناالمسلمالحمدللهአሁን እኮ ትክክል ነሽ እያልሻት ነዉ

  • @حبيبةاحمد-ظ2ب
    @حبيبةاحمد-ظ2ب 10 месяцев назад +1

    አላህ የመረጥውን ነው እስልምናን የሚሰጠው አላህ አይንሽን ልብሽን ይክፈትልሽ ሀይማኖትኮ በሰው አይለካም ቆም ብለሽ አስቢ ካስቀየምኩሽ ይቅርታ የምትሳደቡት አላህን ፍሩ

  • @اللهمارحمني-ص6ض
    @اللهمارحمني-ص6ض 10 месяцев назад +34

    ቆይ ሰዉን ነዉ ፈጣሪሺን እምትከተይዉ ምንም ማድረግ አይቻል አላህየፈለገዉን ይመራል
    ሂድያዉን ይስጥሺ ይስጠን። 😢😢

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 10 месяцев назад +1

    😂😂 አይ እዱኒያ ሰደቡኝ አልፈቀዱኝም??? ምንም ችግር የለምኮ ብትሄጅ ብትመጭ ምንም ለዉጥ የለም። ጥቅሙም ጉዳቱም በራስሽ ላይ ስለሆነ ያልሆነ በዘክዘክ አያስፈልግም። ለማንኛዉም ሀገር እንደት ነዉ??

  • @Enen550
    @Enen550 10 месяцев назад +7

    የኔ እህት ፀልይ የድንግል ማርያም ልጅ ከችግርሽ ያውጣሽ ከበጎች መሀል ይፈልግሻል ❤❤❤

  • @መኪነኚየእናቴናፋቂ
    @መኪነኚየእናቴናፋቂ 9 месяцев назад +1

    ኩራዝየ እወድሻለሁ በርግጥ ሀይማኖትሺን እንደፈለግሺ ቀያይሪ ወላሂ ግን ኮመንቶች በጣም ታሳዝናላችሁ ሙስሊሞቹም ክርስቲያኖቹም ሲስልሙና ክርስቲያን ሲሆኑ ምንድነው ሆ እንግልት

  • @Vvcxcgggggc
    @Vvcxcgggggc 10 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን በሃይማኖቴ እዳትፈትነኝ ተዋህዶ ሆኙ ግደለኝ⛪❤

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 10 месяцев назад +1

      እሶት እሚጠብቅሽ ዋዋዋ ጥፍቴ መቼ አወኩ ነዉ እምትሉት ጠብቁ ብቻ ያን ጊዜ እየሡሡስ ይጠራ እና እዉን አንተ እኔ እና እናቴ አምላክ ነን አምላክ አድርጋችሁ ያዙን ብለሃል ብሎ ሲጠይቀዉ አላህ ምስጋና ይገባህ አላልኩም ብል እንኳን ታቃለህ ይለዋል የቁርአን አያዉ እረጂም ነዉ አሳጥሬዉ እንጂ እና እየሡስም ሌሎች አማልክት ያደረጋችሃቸዉ በሙሉ ይክዶችሃል

  • @marytube6848
    @marytube6848 9 месяцев назад +1

    ሰብስክራይብ አሶ አሶ ሙስሊሞች

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d 10 месяцев назад +8

    ታዳ ሮዚና ሃዩ ስላንች መክፈር ምን አገባቸው እነሱን ነበርዴ የምትከተይው
    በመጀመሪያ ለሰው እይታ ለመሳብ ብለሽ ምንም ነገር አታድርጊ አላህ የውስጥን አዋቂ ነውና
    በመቀጠል ሂጃብ የማይለብሱ ሙስሊሞች አሉ ላልሽው አንች በነሱ ቆዳ አትቀበሪ እነሱ ባንች ቆዳ አይቀበሩ ስለዚህ እነሱን ምን አሳየሽ
    በተረፈ አሁንም አላህ ሂዳያ ይስጥሽ
    አላሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲንክ

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 10 месяцев назад +1

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀጥተኛ መንገድ ናት❤
    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ እመቤቴ የልብሽን ብርሃን ትክፈትልሽ እህታችን
    እኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች አንሳሰብም እንኳንም ክርስቲያን አደርከኝ

  • @BirukTube16219
    @BirukTube16219 10 месяцев назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ወደ ቀጥተኛው መንገድ መጣሽ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስሲል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብሩን ሁሉ ይውስድ❤❤❤❤

  • @lomineSh3384
    @lomineSh3384 10 месяцев назад +1

    ትልቅ ሰው ነሽ እደእድሜሽ አስቢ ማንም አልተናገረሽም እደፈለግሽ መሆን ትችያለሽ ለእስልምናም የምትጠቅሚው የምትጎጅው የለም ለክርስትናም የምትጠቅሚው የምትጎጅው የለም አትቀባጥሪ እየመጣሽ ሰውን አታባይ የፈለግሽውን መሆን መብትሽነው ስትቀባጥሪ መጨረሻሽ ኬሻ ባመድ እዳይሆን የሀበሻ አፍ ከባድነው አርፈሽ ተቀመጭ እዛው እቤትሽ ፀሎት እያረግሽ ተቀመጭ ።

  • @smms6004
    @smms6004 10 месяцев назад +6

    የኔ ውድ እህቴ እኔ የፈለግሽውን ሀይማኖት ተከተይ እንደፈለግሽ ባለሽበት ሰላም ሁኜ ሰው ሁኙ እማ አይዞሽ በርቺ ጸልይ ብቻ
    ሙስሊም ሆንሽ ክርስቲያን. እንወድሻለን እህታችን. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ልጂ።

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 10 месяцев назад +2

    ማን እንደ ክርስቲያን ሀይማኖት ሲጀመር የሆነ መንፈስ ይዞሽ ነበር እንኳን መንፈስን እግዚአብሔር መታው ምንም ከዚህ ስለ ሀይማኖት ስለ ሰው አታውሪ እግዚአብሔር ከማረሽ ሰው የራሱ አሮበት የሰው ነው የሚማክለው ተያቸው ኮሜትም አታንበቢ ሲጀመር ሰይጣን የሚጠቀማቸው ሰዎች ዋናው እግዚአብሔር ነው 🎉🎉🎉🎉🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 10 месяцев назад +11

    ብሰልሚ ለራስሽ ብከፍሪ ለራስሽ ልገርሽ አች ፊቱንም ሳታቂነው የገባሽው ለይቶብ ብለሽ እጅ ድኑን አውቀሽ ብትገቢ ማንም ምንምቢልሽ አትመለሽምነበር አየናቸው እኮ ሰለምትልወችን ለድናቸውይሞታሉ አላህ ነውሂድያእሚሰጠው ስባት እሚሰጠው እስልምና ሁሌይም ሙሉነው አልሀምድሊላህ የኔቆጆ

  • @ያአሏህባሪያየረሱልወ-በ8ደ
    @ያአሏህባሪያየረሱልወ-በ8ደ 8 месяцев назад +1

    ለሰው ነው እንደ የምሰልሚው ለራስሽ ነው እንጅ ሰው እንዳመጉስሽ ከሆነማ በጣም ተሳስተሻል አሏህ ይህድኪ ያረህማን መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረቢ😢😢😢 ወደእስልምና ብመጭ ለስልምና ምንም የሚጨምር የለም ብቀሪም ለስልምና ምንም የሚቀንስበት የለም አሏሁ ሙስታአን ወላሂ እኔ የጠበኩት ልጇንም አስልማ ትመጣ ለች ብየ ነበር የጠበኩት

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 10 месяцев назад +6

    ኩራዝዬ, 😘❤️🥰 ለማንም ቦታ አትስጪ ignore አድርጊያቸው.. ~ አትጥፊ ከልጅሽ እና ከእህቶችሽ ጋር ነይ 🥰

  • @ሀዩነኝእናቴንናፋቂ-ጀ1ቸ
    @ሀዩነኝእናቴንናፋቂ-ጀ1ቸ 10 месяцев назад +1

    ረውዳ እስልምናን ስትቀበሉ መጀመር ልባችሁን አሳምኑ አኡዙቢላሂ እኔ 11አመት ወላሂ እስልምናን ከተቀበልኩ ብዙ ጫና ደርሱብኝን ያውም በናት ባባት ግን እስልምና ን በምንም አልቀየርኩት ዛር በስደት ነኝ ያን ሁሉ እልፍ አልሀምዱሊላሂ።አሁን።ወደዱኝ ።እምነት ለራስሽነው ለሰውአይደለም።አላህ።ሁይ ልብይስጠነ።በስ

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 10 месяцев назад +13

    እንኳን ወደ ቀጥተኘዋ ኦርቶዶክስ ተመለሽ አሁንም ሃይማኖትሽን አጥብቂ አይዞሽ

  • @ወለተገብርኤልሰርክአለም
    @ወለተገብርኤልሰርክአለም 10 месяцев назад +1

    እኔ እማምነዉ የእናት እና አባታሽ ጸሎት እንደ መለሰሽ አምናለሁ ምክንያቱም እንኳን የወለዱት ልጅ ቀርቶ ለሚወዱት ሰዉ እንኳን ወደ ቀጥተኛ መንገድ እንደሚራዉ ይጸልያል አንች ግን እሕቴ ለራስሽ ብለሽ ቆም ብለሽ አስተዉይ ሰው ባናደደሽ እና በተጣላሽ ቁጥር ሃይማኖት አይቀርም ይሄን እምለው ከዚሁ ከቪድዮሽ ሀሳብ ተነስቸ ነው ሌላ የማዉቀው ኖሮኝ አይደለም ።

  • @rahmaali1933
    @rahmaali1933 10 месяцев назад +13

    እሥልምና ቢሂዱ ቢመጡ ምንም እይጎል

    • @moerkettomoerketto2980
      @moerkettomoerketto2980 9 месяцев назад

      አንችዉሻ😢😢😢😢ካፊር

    • @rahmaali1933
      @rahmaali1933 9 месяцев назад

      @@moerkettomoerketto2980 እረውድ አላህን ፍሪ። እኔን ካፍር ብለሽ ተሳድብሽ ዋጋ ትከፍያለሽ አላህን ፍሪ እራሥሽን ጠይቂ

    • @rahmaali1933
      @rahmaali1933 9 месяцев назад

      ​@@moerkettomoerketto2980አችግን ጤነኛነሽ

    • @rahmaali1933
      @rahmaali1933 9 месяцев назад

      ​@@moerkettomoerketto2980እድን ሙሥሊማካፍር ብለሽ ብትትሣደቢ ዋጋሽን ታገኛለሽ እጠቂ አላህ አላህን ፍሪ ደነዝ

  • @አሚናሙሀመድየሰለፎችወዳጅ
    @አሚናሙሀመድየሰለፎችወዳጅ 10 месяцев назад +1

    እኛ ምን አገባን ላራሷ ቢጥሩላት ገፎ ዉጣ ሞተች አሉ አሁንም መጥፎ የሚሰሩ ሰዎችን የምታበረታቱ ሙስሊሞች ሰብስክራይብአችሁን እያነሳችሁ ዉጡ ሰነፍ ሰዉ እስልምና ላይ አይኖርም ያንች ወዴ ኩፍር መመለስ ያሳዝነናል እጅ ምንም አይገርመንም ኑረሽም ለእስልምና አጠቅሚም ሄዴሽም አትጎጂም ግን እራስን እራስሽን ጎዳሽ እጂ አብሽሪ ኩራኬ ሙስሊም ሆነሽ ሳጠፍ አትናገሩኝ አትገስጡኝ እዴፈለኩ ነገላለጥ ልበላገጥ አይሰራም ለኛ እራሱ እስልምና ዉስጥ ሁነሽ የስልምና መገለጫ ያልሆነ ተግባር እየተገበርስ እያየን ከምንቃጠል ብትሄጅልን ይሻለናል ሮዚን ና ሀያት ጭምር እስልምናየን እዴት እዴምዎዴዉ ብታቂ ከማንም በላይ ከራሴ በላይ ነዉ የምዉዴዉ ስለዚህ ሙስሊም ተብለዉ መጥፎ ሲራ ሲሰሩ ሳይ ሙስሊም ሞሆናቸዉ ያናዴኛል

  • @ns8691
    @ns8691 10 месяцев назад +10

    ሲመጡም እኝኝኝኝኝ ሲሄዱም እኝኝኝኝኝ ሀይማኖት በቀያየራችሁ ቁጥር ሁካታ ማስነሳት ምንድነው

  • @ቡናሻይ
    @ቡናሻይ 10 месяцев назад

    እኔ ፆመኛ ነኝ ዝም ያለ ነፃ ወጣ ብለዋል ነብያችን እናማ ጥቅሙና ጉዳቱ ለአንችዉ ነዉ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን በእስልምናም ይግደለኝ ሙስሊሞች ምንም እዳትሉ ፆማችሁን እዳታበላሹ አደራ እደፈለጋት ትሁን ተጠያቂቱ እሷ ናት ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @HalimaHalima-kz7em
    @HalimaHalima-kz7em 10 месяцев назад +9

    ሙስሊም እህቶች አሏህ ያጠመመዉን ማንም አይመልሰዉም አሏህ ያቀናዉን ማንም አያጠመዉም ስለዚህ ተዋት ከቻላችሁ ሰብስክራይብ እያነሳችሁ ተዋት አትናገሯት አሏህን ፍሩ ትታችሁ ወጡ

  • @blenbalager
    @blenbalager 10 месяцев назад +1

    የኔ ወርቅ ማንንም ምንም መስማት የለብሺም አንች ብቻ ይመችሺ ማንም ያንችን ሀፂያትም ሆነ ፅድቅ አይሸከምም ስለዚህ አያገባውም አለቀ❤❤❤

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 10 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀኒዬ እንኳን ተመለሽ❤

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኩራዝዬ ዝም በያቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @athypia2829
    @athypia2829 10 месяцев назад +13

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 10 месяцев назад +1

    ሀና አፍሽ ገደብይኑረው ፆመኛ ነኝ ምንም ልልሽ አልፈልግም ግን እንድታቂው የምፈልገው ነገረ እኔ የሀገረሽ ልጅ ነኝ ሰለምቴ ነኝ አለሀምዱሊላህ እንኳን በሰው ውሬ ስድብ የፈለገው ነገረ ሰማይና ምድረ ቢደበላለቅ ሀይማኖቴን አልቀይረም አልሀምዱሊላህ ነኢመተእስላም❤❤❤❤❤❤

  • @ሰለምቴዋH
    @ሰለምቴዋH 10 месяцев назад +17

    በአላህና በመጨረሻዉ ቀን ያመነ መልካምን ይናገር አልያም ዝም ይበል///ረሡል ሠለሏህ አለይህ ወሰለም

  • @jmeete3966
    @jmeete3966 10 месяцев назад +1

    እናሊላሂ ወኢናኢላሂ እራጁኡን እህቴ ወደራስሽ ተመለሽ😢😢😢😢ሰውን ሳይሆን እራስሽን ነው የምትጎጅው አላህ ቀልብሽን ይመልሰው

  • @Keirkm.2
    @Keirkm.2 10 месяцев назад +6

    ጥያቄ አለኝ ለኮሜተሮች ? ቆይ አሁን ይቱበሮችን ሰተከታትሉ ሀይማኖትን 😮መርጣችው ነው የምትከታተሉ ወይሰ ከዛ ይቱበር ት /ት እነገኛለን ብላችው?

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 10 месяцев назад

      እኔ አዎች ሀይማኖት ብቻ ሳይሆን ብዙ ውጣ ያሉ አልክታትልም

    • @Keirkm.2
      @Keirkm.2 10 месяцев назад

      @@ተሽንፍአለው 👍

    • @kzra-xt7dk
      @kzra-xt7dk 10 месяцев назад +2

      አወ ሙስሊም ሁኖ ሙስሊም የሚፈቅደውን የሚሰራ ብቻ ነው ሰብስክራዮብ የምናደርገው ምክንያቱም በወጀል መተባበር የሆናል

  • @Dena.E
    @Dena.E 10 месяцев назад +2

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እህቴ። እኔ ፕሮቴስታንት ብሆንም ግን ክርስቲያን መሆንሽ በጣም ደስ ይላል። አጥብቀሽ ፀልይ ልዑል እግዚአብሔር ፈተናሽን ከላይሽ ያንሳ🙏

  • @tube1549
    @tube1549 10 месяцев назад +5

    ውድ እህቶቼ አሏህ የሰጠንን እስልምናችንን በእውቀት እንኑረው በተለይ ሰለምቴዎች በተቻላቹ አቅም እውቀትን ቅሰሙ የዱኒያ ችግር ይታለፋል የማያልፍ የለም በዲናችን እንበርታ ለዱኒያ ችግር ብላቹ አኼራቹን አታበላሹ

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለስሽ ኩራዝዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد 10 месяцев назад +17

    😢😢😢😢😢😋😋😋😋😋😋😋😋🙆🙆ገደል ግቢ ለምን አትዘቀዘቂም ታዳ እበት ለራስሽ ብለነውጅ ለኛ መጣሽቀረሽ ምንትሰሪልናለሽ ዝርክርክ

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn 10 месяцев назад

      🐕🐕🐕🐕🐕

    • @GgGgd-tu2we
      @GgGgd-tu2we 10 месяцев назад +2

      ሥድቡ ምንድን ነው ይቅር ይበልሽ

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn 10 месяцев назад

      @@GgGgd-tu2we ላይክ የሚደርጓትስ

    • @aminataminat766
      @aminataminat766 10 месяцев назад

      ታዳ ስድቡ ምን ይባላል እዉነቷን ነዉ ልጂቱ እዉነት የማወራ ሰዉ አይወደድም

    • @weryyweryyert6330
      @weryyweryyert6330 10 месяцев назад

      እስኪ የፃፍሽውን እራስሽ ዘወር ብለሽ እይው እደት እደሚያስጠላ ስት ወጀል እያለብን በማያገባን እየገባን ወጀል አንሰብስብ አላህን እንፍራ መልካም ንግግር ሰደቃነው መልካ ነገር እንናገር ነገ አማም አላህ እንጠየቅበታለን

  • @Dinemidiya
    @Dinemidiya 9 месяцев назад

    አልሃምዱሊላህ ሰለምቴ ነኝ ግን አንገቴን ቆርጠው ቢጥሉኝ እሥልምናዬን አለቅም። ወላሂ አልሃምዱሊላህ! አላሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰበት ቀልቢ አላ ዲንክ !! ሰው ሰደበኝ ብለሽ አይደለም ውዷ!",እሥልምና አይመችም። ለብዙ ሃራም ስራዎች እና ነው። እደፈለጉ መናገር አይቻልም። ጥፍር ምናምን መቀጠል መቀጣጠል አይመችም እና ነው። እና አብሽሪይ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ። ሰለምሽ እንጂ አላመንሽም።

  • @rahmahmahamad4292
    @rahmahmahamad4292 10 месяцев назад +16

    አሏህ'ሂድያ'ይሥጥሽ'"አሏሁም'ተቢትቀልቢ'አላድኒክ'አትሣደቡ'ዱአ'አረጉላት'አሏህ"ይመልሣት:::በዙሪያችን'ብዙወችአሉ'አሏህ'ሂድያ'ይሥጣቸው'እኛንም'በድናችን'ያፅናን'

  • @hiath
    @hiath 9 месяцев назад

    ተመስገን የድንግል ማሪያም መድሀኒያለም ክብር ላንተ ይገባሀል እንኩዋን ሰላም መጣሽልን እህታችን ❤❤❤❤❤❤

  • @mariam3292
    @mariam3292 10 месяцев назад +8

    ሰውና ሀይማኖት ምን አገናኘው ሀይማኖትሽ ገብተሽ በደብ አላወቅሽውም እና እስልምና በመጠጥ በአርቲ ፋሻል ነገር ለመዝረክረክ አይመችም እደፈለግሽ ብትመለሽ ለእስልምና ቅጣት እሚቀንስ ነገር የለም

  • @seadaali-pn4nv
    @seadaali-pn4nv 10 месяцев назад

    እስልምና ስትቀበይ ለሰው ለሰው ብለሽ ሳይሆን ለራስሽ ለመጨረሻው ህይወትሽ አስበሽ መሆን አለበት እናም እስልምና አንች ስለሄድሽ አይቀርም ።እናም ህእህቲ ንፀፀር ተማሪ ሰውን አስሚ እስልምና ወላሂ ልዩ ስጦታነው

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 10 месяцев назад +3

    እንኳንም ተመለሽ በእንች ህወት የሚገባው ማንም የለም እንች ራሽን ሆኝ በርች እይዞሽ
    እግዚእብሔር ይረዳሻል ለሚሳደቡ ስወች ቦታ እስጫቸው እግዚእብሔር ከንች ጋር ነው

  • @ToybajemalAyalew-hw4zx
    @ToybajemalAyalew-hw4zx 9 месяцев назад

    ውይ ኩራዝ ሂጅ ምንም ችግር የለም ሀይማኖት የግልኮነው. እኛ ሙስሊሞች እምነታችንን ተከተሉን አንልም አልሀምዱሊላ. ለኛም ድናችን ለናትም ሀይማኖታችሁ አለላችሁ ሰለምቴወችን እናቃቻዋለን ማሻአላህ ናቸው. ገብቷቸው ነዋ የመጡት

  • @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ
    @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ 10 месяцев назад +5

    አይዛሽ የመረጥሽዉን እሚትኖሮዉ አች ነሺ አይዛሽ የኔዉድ. አች ጅግና ሴት ነሺ እመብርሀን መልካሙን መንገድ ትምራሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zinab8199
    @zinab8199 9 месяцев назад

    ለኛ ምንም የሚጎልብን የለም ሁሉም ለራስሽ ነው! የኔ እህት የሚዲያው ሂወት አልገባሽም ለሰው ነውዴ የምትኖሪው ብቻ አላህ ልቦና ይስጠን! ለሁልጊዜውም በሰውላይ ትችት ያለነው! አችቦታ ሰተሽ አትከታተይ ልብሽን ሰፋ አድርጊው የሚዲያ ሰው መሆን ከፈለግሽ!

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 10 месяцев назад +9

    ሙስሊሞች በአላህ ሰብስክራብ ብቻ እያነሳችሁ ውጡ አትናገሩም አትጣፉም ሰው ለሰው ከባድነው ለይቶብ መለቃቀሚያነውን እስልምና አላህ በጌትነቱ ያረቢ ያዋርድሽ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 10 месяцев назад +1

      አይባልም ሳታውቅ አትፍሪድ ምንም አለች

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد 10 месяцев назад +2

      ለምን እናነሳለን ሌላ ሙስሊም ያልሆኑትን ሰብስክራይፕ እያደረግን አደል ምን ችግር አለው እልቅ ምላሳችንን እንሰትር

    • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
      @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 10 месяцев назад +1

      ​@@حضرمحمدسيدደዮስ ከሆንሺ ተቀመጨ እኛ ግን አንስተናል

  • @ወለተኪሮስየድንግልልጂ
    @ወለተኪሮስየድንግልልጂ 9 месяцев назад

    በአንድት ነፍስ መዳን በሰማይ በመላእከት ዘንድ ታላቅ ደስታ ሆነ ይላል ቅዱሱ ጽሐፍ ባንች ነፍስ መዳነ አኛ ኦርቶዶክሳዊያን እህት ወንድሞችሽ እጂግ ደስ ብሎናል እስከመጨረሻው በቤቱ ያፀናሽ አሁንም በሆን ስድቡ ጥላቻው ይመጣብሻል ስለዚህ ፁሚ ፀልይ ወደገዳማት ሂጂ እህቴ❤❤❤❤

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj 10 месяцев назад +22

    እግዚአብሔር ይመሥገን እሕቴ እንኳን ተመለሽ ወደ ተዋሕዶ የዘላ ለም ሒወት ታገኛለሽ🎉🎉❤❤

  • @bashaduguda-xt6wy
    @bashaduguda-xt6wy 10 месяцев назад +6

    አይዞሽ እህቴ እግዝአብሔር ምክናት አለው ለሁሉም ተመስገን ወደ ቤቱ የመለስሽ ✝️🙏 ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 🙏