የአብዱ ረዛቅ ቤት እና ሞተር ተገዛ አሏሁ አክበር ለሰጣቹህም ዱአ አርጎላቹሀል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 сен 2024

Комментарии • 902

  • @biratub8619
    @biratub8619 3 года назад +471

    የሰውን ችግር ለመፍታት ደፋቀናየምትሉ አላህ ጀነተል ፈርዶስይወፍቃችሁ

  • @ነኢማዩቱብ
    @ነኢማዩቱብ 3 года назад +125

    ማሻአላህ ተባረክአላህ በዱአም በጉልበትም በገንዘብም ለተሳተፋችሁ ሁሉ ጀዛኩም አላህ ኸይረን

    • @merim9480
      @merim9480 3 года назад

      አላህሆይ እኒም ለሚሥኪን የምለግሥአድረገኝ

  • @feizawollotube4024
    @feizawollotube4024 3 года назад +52

    ማነዉ የሰዉ ደሥታ የሚያስደስተዉ ከሰዉ በላይ አላህ ይገዝህ ያረብ ድስክ ላይክ የምታረጉ አላህ ህድያ ይስጣችሁ

    • @seadatube42
      @seadatube42 3 года назад

      መቸም ሳያቆው እየነኩነው ብየነው የማስበው እህት

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +144

    ወላሂ ሰዉን የምትረዱ ሁሉ አላህ በወጣ ይተካችሁ የሰጠ አላህ ይስጠዉ ሰያም አላህ አኸራህን ያሳምርልህ እኛንም አላህ ለተቸገረ እምንረዳ ያድርገን

  • @لاإلهإلااللهلاإلهإلاالله-د2م

    ماشاء الله
    ماشاء الله
    ኡስታዝ ሰያ አላህ ይጠብቅህ መልካም ስራህንም አላህ ይቀበልህ ዱኒያ አኼራህን አላህ ያሳምርልህ

  • @f2271
    @f2271 3 года назад +35

    _ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ውድ እህቶች መዳም ቤት እየሰራችሁ የመዳምን ጩኸት ተቋቁማችሁ የመዳምን ስራ ተቋቁማችሁ ሰውን ለምትረዱ አላህ ኸይር ጀዛችሁን በጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃችሁ በጣም ቃላት አጠረኝ ለእናንተ የምገልፅበት አብሽሩ አንድ ቀን ሀገራችን እንገባለን። ያሰብነው ተሳክቶልን_ ጀዛኩመሏህ ኸይረን ኡስታዛችን ወዴ ዚህ ወዴ ሚድያ ላቀረባችሁ

  • @መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና

    ሞተር የገዛሽው እህታችን አላህ ይቀበልሽ ኸይር ስራሽን ከመጥፎነገር ሁሉ ይጠብቅሽ አዱኒያ አሔሬሽን አላህ ያሣምርልሽ

  • @mamilatube3842
    @mamilatube3842 3 года назад +16

    አላሁአክበር
    እስቲ ቁርአን ለመቅራት በግል ሚፈልግ ፕሮፋይሌን ነክቶ ይቀላቀል እና የጠይቀኝ
    በአጭር ቀን ይለወጣሉ ኢንሻአላህ 👍

  • @EmanEman-bp9pl
    @EmanEman-bp9pl 3 года назад +41

    ሱብሀን አላህ. በጣም ያሳዝናል ወላሂ. የረዳችሁት ሁሉ አላህ ጀዛችሁን አብዘቶ ይጣችሁ

  • @ኡሚየእኔቢቻ
    @ኡሚየእኔቢቻ 3 года назад +46

    አላህ ሙሉ ጤናውም ይመልስና ያስደስተው ሁሉም ቻይ የሆነው

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 3 года назад +1

      አላህ፣አፍያውን፣ይመልሰለውት፣አላእርዝቅንም፣ያም፣ጠለውት

  • @Hነኝሀላሌንአፍቃሪዉደሳይ

    የምት ሠጡ እህቶች አላህ በወጣችሁት ይተካላችሁ ወላሂ በጣም ደስ አለኝ

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 3 года назад +7

    እሰይ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል ኡስታዝ ሰያ ያሰብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ የርዳችሁም ከበርካው ይግጠማችሁ ኡስታዝ ሰያ እሄንን መልካም ስራ ብትቀጥልበት ደስ ይለኛል

  • @سبحاناللهالعظيم-ظ3ل
    @سبحاناللهالعظيم-ظ3ل 3 года назад +24

    ችግርተኞችን ለመርዳት የምትቻኮሉ አሏህ ባወጣችሁት ይተካችሁ

    • @ኩንፈየኩንዜድነኚየአላህባ
      @ኩንፈየኩንዜድነኚየአላህባ 3 года назад

      አሚንን

    • @ራሀቱልቀልብ-ዐ3ፐ
      @ራሀቱልቀልብ-ዐ3ፐ 3 года назад +1

      @@ኩንፈየኩንዜድነኚየአላህባ ያረብ አግዘኝ የዚህን አይነት ስራ የሚሰራው ሰው ምብኛ የታደሉ ናቸው
      ውድ እህቶቸ ዱአ አድርጉልኝ የተቸገሩትን መርዳት እፈልጋለሁ መርዳት እምችልበት ቦታ ሆኘ ግን መሰናክሌ በዝቶብኛል
      የምር ቀናሁ
      አላህን አመስግኑ በዚህ ኸይር ስራ አላህ ያገዛችሁ ሰወች ያረብብብ💔💔💔💜❤

  • @alimakwt4211
    @alimakwt4211 3 года назад +42

    ሱውን።ለመርዳት።ሰው።።መሆን።በቂ።ነው

  • @roqroq1773
    @roqroq1773 3 года назад +5

    አላህ ይጨምርላችሁ ለሰጣችሁ። እኔንም አላህ እንዳገራልኝ ዱአ አድርጉልኝ በጣም የሚያስደስተኝ ነገር ቢሆን መርዳት መስጠት ያላህ ፍንጥቅ ያለ ደስታ ለሁላችንም ይወፍቀን

  • @emumiftah5819
    @emumiftah5819 3 года назад +12

    የሰጣችሁ አላህ በጥፍ ይተካችሁ እኛንም ባለን የምንብቃቃ ካለን የምንለግስ ያድርገን

  • @ሰአዳ-ቸ5መ
    @ሰአዳ-ቸ5መ 3 года назад +21

    እህ ያረቢ አላህምንም የሚቸግረው ነገር የለም አሁንም አላህ ይርዳህ

  • @العشقالسلام-ص1س
    @العشقالسلام-ص1س 3 года назад +1

    ያአላህ ምነኛ ደስ ይላል የሰው ችግር የሰው እምባ ሲታበስ ሲታይ ሱብሀን አላህ ረቢ ረከል ሀምድ እዝነትን በልባችን ያደረክልን ሀያሉ አዛኙ አላህ አልሀምዱሊላህ የአላህ ወንጀላችን ሸፍነህ ለዚህ መልካም ስራ የወፈከን አልሀምዱሊላህ

  • @Gggg-ev5rv
    @Gggg-ev5rv 3 года назад +10

    በኸይር ሥራ የምትተባበሩ ሁሉ ወንድም እቶቼ ጄዛኩሙሏሁ ኸይር

  • @sabbontuuwallookamisee6317
    @sabbontuuwallookamisee6317 3 года назад +1

    ሱባሀን አላህ አይ አዱኒያ ስንቱን አሳየችኝ ስንት ጤነኛ ሰወች ተቀምጠው የሴት ብር ይፈልጋሉ ጤና እያላቸው ስንቱ የሰው ብር ሰርቆ ይበላል አካሉ ሙሉ ሆኖ ሰርቶ መብላት እየቻለ አጅብ ወንድሜ አብዱረዛቅ አላህ ይርዳህ አብሽር ሰያዬም ጀዛክ አላህ ኡሰታዜ ሙሀመድ ፈረጅም አላህ እድሜህን ያርዝመው

  • @younisrakaza6512
    @younisrakaza6512 3 года назад +5

    ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🌱በኸይር ስራ ላይ የምትሰማሩ🌱 እህት ወንድሞቻችን አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ🌱

  • @saedamuhammad3622
    @saedamuhammad3622 3 года назад +5

    አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ይህን ሁሉ እርዳታ የምታደርጉ እህቶች ወንድሞች

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    *ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ*
    *አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል ኢሻአላህ በበለጥ ደግሞ ይለወጣል* 😢😢😢

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 3 года назад

      ቅናት ካልሆነ አሁን የሄ ምኑነዉ ድስላይክ የሚያስደርገዉ

  • @ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ

    *_ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ ሀቄቃ ይህንን ልጅ አይቸው ያለቀስኩት ለቅሶ ኢላሂ አንተ አዛኝ ሩህሩህ ነህ ጤናውንም መልስለት ላውጣችሁት ሁሎ ጅዛችሁን ይክፊላችሁ🙏😢😰😥☝👍_*

  • @ሰሚራየደሴልጅ
    @ሰሚራየደሴልጅ 3 года назад +21

    ወድም ሰኢድ አካውት አስቀምጥልን

  • @eimutube9829
    @eimutube9829 3 года назад +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ያመቻቸው የቀረውን ኡስታዝ እናንተንም ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ

  • @ፎዚያየኬሚሴዋ
    @ፎዚያየኬሚሴዋ 3 года назад +19

    ማሻአላህ ያረብ እረ ሀብታሞች እዱኒያ ቀሪ ናት ለአኺራ ሥሩበት ወላሂ በጣም ነዉ ደሥ ያለን አላህ መጨረሻችንን ያሳምረልን

  • @muniressa5866
    @muniressa5866 3 года назад +5

    እስልምና ትክክለኛው ሀይማኖት መሆኑን የሚያሳዩ (ቁርአን የአላህ ሱ.ወ ቃል መሆኑን የሚያሳዩ)በሳይንስ ከመታወቃቸው በፊት በቁርአን ውስጥ የተጠቀሱ እውነታዎች profilen በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ SUBSCRIBE በማረግ ደግፋን።

  • @ፍጡማሠይድ
    @ፍጡማሠይድ 3 года назад +3

    አላህ ያግዘው እናተም ውስታዞችአላህ ሀይር ጀዛችሁንይክፈላችሁ

  • @እሙሀሊማየመካነሰላምልጂ

    አላህ ይሳእድህ ለም ድስላይክ ታረጋላቺሁ ወላሂ ግፍነው

  • @seadamm8641
    @seadamm8641 3 года назад +7

    ማሻአላህ ፡ቁርአን መቅራት እፈልጋለሁ ግን በዋሳፕነዉ የምታቀረዉ ቁጥርህን እንደትእናግኝ

  • @fetayehusen60
    @fetayehusen60 3 года назад +1

    የኔውንድምአልሀምዱሊላህ
    በዚህየተሳተፍችሁወገኖችእንኮንምደስአላችሁ።
    ማሻአላህ

  • @zahabuteshome9592
    @zahabuteshome9592 3 года назад +13

    በአላህ ሠየዉ አንተን አምንሀለሁ በሌላሠዉ ገንዘባቺን እየተወሠደቡን ሥለሆነ በዉሥጥ አናግረኝ አል ቡረሀን ያተዉ ተማር ዝሀቡ እባላለሁ እና ከቻልክ አናግረኝ ያካዉንት ቁጥር እፈልጋለሁ ኢንሻ አላህ

    • @SeyaTube1
      @SeyaTube1  3 года назад +6

      የአል-ቡርሀን አድሜኖችን ጠትቂያቸው የኔን ቁጥር ዘሀቡ

    • @salihatube8511
      @salihatube8511 3 года назад

      @@SeyaTube1 አስገቡኝ ከግሩፑ ሽኩረን

    • @አይመንዩቱብ-ቈ9በ
      @አይመንዩቱብ-ቈ9በ 3 года назад

      ቁጥርሽን ላኪ አስገባሻለሁ

    • @seadamohammed3309
      @seadamohammed3309 3 года назад

      @@SeyaTube1 አሰላምአሊኩምኡስታዝሰኢድይቅርታያንተንቁጥርእደትነውእማገኘውባተአካውትልልክፈልጌነውለወዲማችንከቻልክይቅርታናላክልኝ

    • @salihatube8511
      @salihatube8511 3 года назад

      @@አይመንዩቱብ-ቈ9በ +965 55949211 ወሰድኩኝ በይኝ እንዳጠፋው

  • @Fafi_tube
    @Fafi_tube 3 года назад +3

    የሰውን ችግር ለመፍታት ደፍ ቀና ለምትሉ ሁሉ አላህ በጀነቱል ፊረዶስ ቤት ይገንባላችሁ

  • @aalh7406
    @aalh7406 3 года назад +6

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ጀዛኸላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ሙሉ አፍያህ ይስጥህ ለሱ እርብርብ ላደረጋቹ እህት ወንድሞች አላህ ኸይር ስራቹን ይዉደድላቹ አላህ ይጠብቃቹ ሳያዉ የምትዉዱ በላይክ አሳዩኝ

  • @mohammed-fk4po
    @mohammed-fk4po 3 года назад

    ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡሥታዛችን አልሀምዱሊላህ እጅግ በጣም ደሥ ይላል

  • @meramfentw3871
    @meramfentw3871 3 года назад +6

    እናተ ሰው መሳይ አውሬወት የሰው ደስታ የሚያናድዳችሁ ድስ ላይክ ያረጋችሁ እጃችሁ ይሰበር ቱ😏😏😒😔😒😒😨😨

  • @hayoutupe3449
    @hayoutupe3449 3 года назад +3

    ሞተር የገዛቹዋ ልጅ አሏህ ጀዛዋ ይክፈላት አተም ጀዛህ አሏህ ይክፈልህ

  • @رهيمةبنتبابا
    @رهيمةبنتبابا 3 года назад +3

    የኔ አባት እህ አይ እድሌ አላህ ምንም የማይቸግረው ጌታ ሙሉ አፊያውን ይመልስለት

  • @elhemseid5049
    @elhemseid5049 3 года назад +1

    እኔ የምለው ድስላይክ የሚያደርጉ ሰዎች አላህ ምን ያክለረ ልባቸውን ቢያጠኩረው ያ አሏህ ቅን አድርገን ሱበሀን አሏህ ምንም አይነት እምነት ይኑረው የሰው ልጅ ሰው በመሆኑ ብቻ ልቡ ውስጥ ራህማ ያለው ሰው አለ እነኝህ ሰዎች ግን በጣም ልባቸውን አላህ ያጨለመው ያክል ይሰማኛል ያ አሏህ የሰ አሏህ የሰው ደስታ የሚያስደስተን አድርገን ያረብ

    • @hayatmuhammed2267
      @hayatmuhammed2267 3 года назад

      ሰይጣን ሳይሆኑ አይቀሩም ከምር

    • @مسترسعاده-ث3ه
      @مسترسعاده-ث3ه 3 года назад

      ሳያውቁ እየነኩት ነው ግን አውቀው አጀብ እኮ ነው

  • @beytelsalah1094
    @beytelsalah1094 3 года назад +6

    እየደጋገምክ አካለ ጎዶሎ አትበል የ አላህ ስራ ነው ደግሞ አላህ ይስጣችሁ

  • @ዛኪርቻናል
    @ዛኪርቻናል 3 года назад

    የሠዉን ደሥታ ማየት እንደት ያሥደሥታል ያ ሡብሀነክ ሠዉን የምትረዱ በዱኒያ ምቾትን በአኼራ ጀነትን አላህ ይወፍቃችሁ

  • @gshzgsg6220
    @gshzgsg6220 3 года назад +14

    እፍ ዋጋን በሰማይ ታገኙታላችሁው እግዚአብሔር ይጨምርላችሁው

  • @Denametube
    @Denametube 3 года назад +2

    ያራህማንንን የከሪም ተመስገን አልሀምዱሊላ እኮ ምንልበት መአትህ ሺህ ምክንያት አለን እኮ

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 3 года назад +7

    የተሰራ ቤት ቢገዛለት ጥሩ ነበር ከሚለፍ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 6 месяцев назад

    ማሻ አላህ አካለ ጎዶሎ ቢሆንም እውቀቱ ሙሉ ነው አላህ ልጆችህ አላህ ያሳድግልህ የኔ ወድም ሰያ ጀዛአከላህ ኸይር አላህ ሀሳብህ ሙሉ ያርግልህ አላህ ቆመህ እድት ሄድ ያርግህ

  • @ኡምሀናንሁሴን
    @ኡምሀናንሁሴን 3 года назад +3

    ውድ የኢስላም ልጆች ኑ ፕሮፍይሌን በመጫን ግዜያችንን በኢልም እነሰልፋው ውብ የሆኑ ኢስላማዊ ትምህርቴችን እንማማር እውቀት ብርሀን ነውና በላይክ አበረታቱኝ

  • @selwamohamed7451
    @selwamohamed7451 3 года назад

    እንሻ አላህ ሁሉም ይስተከከላል አብድል ረዛቅ አብሽር ውንዴሜ አንጀቴ በለሀኝ አላህ ቆመህ የምትሄድበትን ቀን ቅርብ የድርግልን አልውዱዱ አል ገፋር የራብ እኛ ሙሊሉ ነን አሱንም ሙሉ አድርግለት የራብ አሚን

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 года назад +3

    ሰውን ለመርዳት ሠው መሆን በቂ ነው ወይኔ የገዘብ ሀብታም መሆን ተመኘሁ ዛሬ 😭

  • @zoey2727
    @zoey2727 3 года назад +1

    ከቄሮ ይጠብቅልህ ቤትህን አላህ እድሜ ይስጣችሁ

  • @ሳራ-ጀ8ወ
    @ሳራ-ጀ8ወ 3 года назад +3

    መልካም የምትሰሩ ወገኞቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @ሰሚራየአላህባሪያ
    @ሰሚራየአላህባሪያ 3 года назад +1

    ወአሌኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አልሀምዱሊላህ ሀያሉ አላህ ምን ያቅተዋል አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚንንንን ለአላህ ብላችህ የተባባረችሁት በሙሉ ሚንዳችሁን አላህ በጀነተል ፍርዳውስ ይመልስላችህ

  • @niymafatma1101
    @niymafatma1101 3 года назад +4

    ግን ዲሥ ላይክ የምታደርጉት ጤነኛ ናቹ እ

    • @NN-ns3je
      @NN-ns3je 3 года назад

      አይመስለኝም ጤነኛ ብሆኑ ድስለይክ አያዳርጉም።።

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 3 года назад

    ሱባሀን አላህ ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር የአላህ ለሰጣችሁት አላህ ይተካችሁ

  • @ksa-_-4549
    @ksa-_-4549 3 года назад +3

    አይባልም አካለ ጎደሎ አማረኛዉን ቀይረዉ ለታማሚዉ በልሠኢድ

  • @zintseid8419
    @zintseid8419 3 года назад

    ወይ ወድሜ በጣምምምም ዉስጤ አዘነ እኔም ለዚህ ወድሜ እረዳለሁ አልሀምዱሊላ አለ ኒእመተል ኢስላም ወድማችን ሰያ የባንክ አካዉንት ካለህ ላክልኝ ለወድሜ ንያ አደርጋለሁ ጤና ሰቶኝ ስራ እየሰራሁ ብር እያገኘሁ አይደል አልሀምዱሊላ

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 3 года назад

    ማሻ አሏህ ያጀመአቱል ኸይር ያ ሲያ ቱዩብ ጀዛኩሙሏህ ኸይር አሏህ በቶሎ አስጨርሶ ያስደስተን ሁላችንንም በዚሁ ዱአየ ወንድም መሀመድ ፈረጂን እና መሰሎጨቹን አሏህ ይጨምርላችሁ ኸይሩን ሁሉ ወሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ።

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 3 года назад +1

    ኡስተዝ አላህ ይጠብቅህ መልካም ስራህን አላህ ይቀበልህ

  • @መርየምያረህማንባሪያነኝ

    ያአላህ አልሀምዱላህ ተዘጋጅቶ ገብቶ እማይበት ቀን ናፈቀኝ ሳስበዉ ገና ነዉ እሻ አላህ ያልቃል

  • @Tube-oy8mz
    @Tube-oy8mz 3 года назад

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ መጨረሻውን ያሳምረው

  • @galal2698
    @galal2698 3 года назад

    ማሻአላህ ተባረከሏህ አላህ ባዋጣችሁት ይተካችሁ

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 3 года назад +1

    ሱብሀን አላህ
    ሰው ለመረዳት ሰው መሆን በቂ ነው!!!!!!!
    ማሻአላህ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
    ሰያው አላህ ይጠብቅህ! !!

  • @happyalemnesh5137
    @happyalemnesh5137 3 года назад +1

    ማሸአለህ አለሁ አክበር በጠም ደሶ የሚል ነው
    ኢንሸአለህ ኢነጊዘወለን አከውን ለኩ
    ሰይድ ጀዘህን አለህ ይክፈለህ

  • @RahmaRahma-yg9xg
    @RahmaRahma-yg9xg 3 года назад +1

    አላሁ አክብር ለሰው የሚረዳ አላህ የረዳው ሰያዉ ሁላችን አላህ ጀዛክም አላህ ኸይርን

  • @Ekru-gx4hn
    @Ekru-gx4hn 3 года назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዛከላህ ሀይረን ለተቸገረ የምትረዱ እህቶቼ አላህ የበለጥ ይስጣቺሁ አላህ ያግዛችሁ

  • @kalokalo750
    @kalokalo750 Год назад

    አላህ ገንዘባችሁን ይባርክላችሁ ላወጣችሁ በሙሉ ያረብ ለሱም ሙሉ አካሉን ይመልስለት ፈጣሪ

  • @hawatube3194
    @hawatube3194 3 года назад +2

    ማሻአላህ ሀባይብ በወጣ ይተካ ሁላችሁም ጀዛችሁን አላህ ይክፈለው

  • @zeharaalimuhamed1546
    @zeharaalimuhamed1546 3 года назад

    ማሻአላህ በስደት ያላችሁ እህቶች ጀዛኩሙላ ኸይረን ክበሩ ክብር ይገባችሆል

  • @Tube-qr9de
    @Tube-qr9de 3 года назад

    ያአላህ ሰኢድ እስኪ ላክልኝ ሙሉ ስሙን በኢንጊሊዘኛ

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 3 года назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ቃል የለኝም ሙሉ አካል ስለስጠህኝ አላህየ ☝☝☝አልሀምድሊላህ አለኩልሽይ

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 4 месяца назад

    አላሁ አክበር ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ጄዛኩም አላህ ኸይረንንን በዚ ስራ የተሰታፈቹ ሁላ የእርፍት ኤጀራ አላህ ይስጣቹ

  • @fatimahfrdosa4395
    @fatimahfrdosa4395 Год назад

    ማሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ባወጣችሁበት

  • @እሙቶፊቅ-ዘ1ዐ
    @እሙቶፊቅ-ዘ1ዐ 3 года назад

    መሻላህተባረክአለህ የሰጣችሁም አላህይስጣችሁ በወጣይተካ ወላሂ እኔምየዜህተካፍይብሆደስይለኝነበረግን ቤተሰቦቻበጣምስኪናቸው አልሀምዱሊላህ እነሱንምበማሰደሰቴደስተኛነኝ ኡሙቶፊቅ

  • @emuhayta467
    @emuhayta467 3 года назад

    ማሻ አላህ ተባርክ አላህ ያርብ አላህ ያሥደሥታችሁ ለኸይርሥራ እምትሠሩ ሠወች ያርብ

  • @እሙሷሊሀየምርጦችእህትነኝ

    ማሻ አላህ ተባረካላህ ማሻ አላህ አህበር በዱአም በገንዘብም በመሳተፍ ላይ የተረባረባችሁ ሁሉ ጅዛኩሙላህ ኸይር

  • @ሰአዲነኝየረሱልወዳጅ

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ደሰይላል አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ እኔንም እግርፑ አሰገቡኝ በፊት አላወኩም

  • @rahatube1307
    @rahatube1307 3 года назад

    ያ አላህ ሀሴት እዚህ አለ ጀዛከላህ ኸይር ጀዛ

  • @ametelahmed9809
    @ametelahmed9809 3 года назад

    Waleykum Selam Werahmetulahi Weberekathu Masha Allah masha Allah Allhamdulilah Jezakum Allahu Heyran

  • @aassas1178
    @aassas1178 3 года назад

    መሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወድማችንም እንኳን ደስ አለክ

  • @lalalala7980
    @lalalala7980 3 года назад

    የረዳችሁቸው ሠወች አላህ በወጣይተ ካላችሁ

  • @ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ
    @ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ 3 года назад

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ እንዴት ደስ ይላል አላህ ላደረጋቹት ሁሉ ምንዳቹን ባዱንያም በአሂራም ይመንዳቹ

  • @hayatmohaned9280
    @hayatmohaned9280 3 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡፍ ሰያ አላህ በዱኒያም በአኼራም ያስደስትህ በጣም ጡሩ ስራ ነው አላህ ይጠብቅህ ወንድማችንም አብሽር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @አላህወኪል-ተ3ዸ
    @አላህወኪል-ተ3ዸ 3 года назад

    ማአሻላህ አላህ እዴሜና ጥና ይስጣችሁ

  • @ሰኒያየድሴዋልጅ
    @ሰኒያየድሴዋልጅ 3 года назад

    ኡስታዝና ጀዛክ አላህ ኸይረ🌷🌷

  • @muni1524
    @muni1524 3 года назад

    ማሻ አላህ
    አላህ ኸይር ስራቹሁን ይቀበላቹሁ

  • @genetwa6419
    @genetwa6419 3 года назад

    ማሻ አላህ ለዚህ ምስኪን የረዳችሁ ወንድም እህቶቼ አሏህ ርዚቃችሁን ያብዛላችሁ እድሜ እና ጤናም አሏህ ይስጣችሁ ያረብ

  • @እሙዛሀራየልጄናፋቂእሙዛሀ

    መልካም ስራ ለራስ ነዉ እናም እባክህ ከይቅርታ ጋር አድ ልጂአለ እርዳታ የሚያስፈልገዉ እና ልታቅርበዉ ፍቃዴኛ ከሆክ መልስልኝ የሚገኚበት ቁጥር አፋላልጌ እሰጣሀለሁ አገሩ ወሎነዉ ገጠር አካባቢ ገን አተመሄድ አይጠበቅብህም እሱ እራሱ ይመጣል ካለህበት ድረስ

  • @hayetyoutube7841
    @hayetyoutube7841 3 года назад

    አልሀምዱሊላ ሙሉ አካል ለሰጠኝ ጌታ ክብር ምስጋናይገባው

  • @hazeytube1223
    @hazeytube1223 3 года назад

    አለሃምዱሊላህ የሰውን።ችግር መቅረፍ እንዴት ደስ ይላል

  • @ልጀሂወቴያረብየልጀንነገር

    ማሻ አላህ አላሁ አክበር በጣም ደስ ይላል አላህ በወጣ ይተካችሁ የርዳችሁ በሙሉ

  • @taybatube194
    @taybatube194 Год назад

    ጄዛኩም አላህ ኸይር አብሽሩ ባርቱ አላህ የግዛቹ ሁሉም ለኸይር ነዉ

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 3 года назад +1

    Walkum aslmwrwb yaa sopahanalla wud ya akera ehet wandemoche Allah kayri serachun yeqabalachu

  • @lubabareshad5360
    @lubabareshad5360 3 года назад

    ማሻላህ በጣም ደስ ይላል ሀያታቹ አላህ ያርዝመዱ
    እጃቹ የቀላቀላቹ አላህ ዘር ዘርማቹ እደዚ አይነት ነገር ይጠብቅላቹ

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 3 года назад +2

    ወአለይኩም. ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ. ለተባበራችሁት ሁሉ ጀዛችሁን አላህ. ይክፈላችሁ.

  • @aminatmohammed7467
    @aminatmohammed7467 3 года назад

    ያረብብብብብብብብብ ሀያሉሉሉሉሉሉ ጌታታታታታታታ ምስጋናናናናናና ይገባህህህህህ ረቢየየየየየ ጌታየየየየየ ፍጣሪየየየየየየሽ
    ሙሉ ጤነኛ አድርገኸኝንንን እኔ አመስጋኝንንን አይደለሁምም።

  • @hannamohammad2594
    @hannamohammad2594 3 года назад

    ዋአሌኩመሰላም ወረመቱላህ ወበረካቱ አህለን ሲያ አላህ ሀይሩን ይክፍለልል

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
    ማሻአላህሰውንለመርሰውመሆንብምቂነው
    አላህአፊያህንይመልስልህያረብ😭😭😭

  • @seadamohammedmashallahalla4064
    @seadamohammedmashallahalla4064 3 года назад

    Wa wr wb Masha allah hasabu becha beki new Allah yerdaewe Insha allah

  • @fatumayesuf6518
    @fatumayesuf6518 3 года назад +2

    ماشاء الله تبارك الله الله يبارك فيك يا رب العالمين

  • @fuvugfgv3555
    @fuvugfgv3555 3 года назад

    መሻአላህ አላህ ያስዴስትክ😘😘😘😘😘😚😚😚😚💋💋💋💋💋😙😙😙😙😙💋💋💋😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😚💝💝💝💝