CiA የደበቀው የአለም መጨረሻ ሚስጥርን የያዘው መፅሐፍ Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 фев 2023
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 164

  • @oneworld3823
    @oneworld3823 Год назад +117

    ከመጽሐፍ ቅዱሱ የዘመን ፍጻሜ ሀተታ ጋር አይገናኝም ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ የሰው ልጅ እንደገና እንደ አዲስ የጫካ ሕይወትን ይጀምራል አይልም ከምጽአት ቀን በኋላ ሳጥናኤል ታስሮ ወደ ጥልቁ ይጣላል የሰው ልጆችም እንደ ሰሩት መጠን ዋጋቸውን እየተቀበሉ መንግስተ ሰማያትና ገሀነም ይገባሉ አለቀ ከዛ ውጭ እሳት እያነደደ የጫካ ሕይወትን የሚጀምር የሰው ልጅ አይኖርም ብሮ እኛ የመጽሐፍ ቅዱሱን አስተምህሮ ነው የምንከተለው እሱ የጻፈው ስለ አሜሪካ ጥፋት ነው ለእነሱ ዓለም ማለት አሜሪካ ናት የዓለም ፍጻሜ እያሉ በፊልሞቻቸው ላይ የሚያሳዩን አሜሪካ ስትጠፋ ነው ስለዚህ ከመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ ጋር አይገናኝም 🙏🙏🙏

    • @milanomilanomilano3375
      @milanomilanomilano3375 Год назад

      Tnx bro

    • @habtamuabebe9745
      @habtamuabebe9745 Год назад

      Dude are you protestant

    • @mikiroonie6310
      @mikiroonie6310 Год назад

      Abel ebakih bewushetamoch temerteh wushet ataseman. Sele alem mecheresha metshaf kidus bedenb yinegrenal. Lela anifeligim. Antem wushet mezrat temark legenzeb bileh?
      Yasazinal! Wushetaminet ke Abiy Ahmed jemiro eske tach dires werdwal.

    • @lizethio6061
      @lizethio6061 Год назад

      እውነት ነው!

    • @minilikwossenachew4616
      @minilikwossenachew4616 Год назад +1

      yes

  • @kadejaawol3639
    @kadejaawol3639 Год назад +24

    አልሀምዱሊላህ እኛ ሙሥሊሞች ቀድመን እናቀዋለን አላህ በቁርአን በግልጽ አስቀምጦልናል አሟሟታችን ያሣምርልን

    • @zeharayeimam
      @zeharayeimam Год назад +1

      በትክክል እናውቅ ነበር እኝ አልሀምዱሊላህ

    • @selamassefa6569
      @selamassefa6569 Год назад +7

      በኛ በኦርቶዶክስም ተነግሮናል!!በቅዱስ መጽሐፍአችን!!"ሰማይ እና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን ያልፍም!!! ብሎ ናል ፈጣሪአችን።።።ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።።።።🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @zeharayeimam
      @zeharayeimam Год назад

      ሠው የፈለገውን ማመን ይችላል ነገር ግን እውነቱ በቁርአን ሁሉንም እናቀዋለን እሂ ማለት አላህ አሣውቆናል ቅድሚያ ሥንወለድ እናም

  • @eldaworld1829
    @eldaworld1829 Год назад +14

    የኛ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በቅርቡ ይመጣል በእርሱ ያመኑትን የዘላለም ሕይወት ሊሰጥ በክብር ይመጣል ማንም ቢሆን ከዚህ ቁጣ ሊተርፍ አይችልም በእርሱ የሚያምኑት ግን የዘላለም ህይወት ዋስትና አላቸው አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና

    • @esmaelhayru4688
      @esmaelhayru4688 Год назад +1

      ኢሳ ይመጣል ደጃልንም ይገላል እስልምናን ያስፋፋል

    • @emameydesalegn5478
      @emameydesalegn5478 Год назад

      ያንቺ ኢሳ ይሆናል እንዲህ የሚያደርገው ከላይ የተጻፈው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የሚለው ።

    • @Tube-qr9de
      @Tube-qr9de Год назад

      @@emameydesalegn5478 ኢሳ ማለትኮ እየሱስ ነዉ ሌላ ትርጉም የለዉም አዎ ይመጣል ደጃልንም ይገለዋል ለጌታዉም ይሰግዳል ሞትንም ይቀምሳል

  • @amajaefatee5642
    @amajaefatee5642 Год назад +7

    ቅዱስ ቁርኣን ግን አሁን የምትለውን ሁሉ በግልጽ ማኖሩን ሳየው አንዳንዴ ሳይንቲስቶችም በግልጽ ሲያስረዱ ሰዎች ምን አለበት ቁርኣንን ቢያጤኑ እላለሁ ።አልሃምዱሊላህ።

  • @yordanos317
    @yordanos317 Год назад +8

    John 3 (አማ) - ዮሐንስ
    18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @fatisaeed7727
    @fatisaeed7727 Год назад +13

    አልህ በቁርን የአልም ሁሉም ንግር ሁሉም ትናገር አልሃምዱሊላህ 🥰ድአንል ኢስልም

  • @lamine_yamal2024
    @lamine_yamal2024 Год назад +18

    ገና በጣም ጥቂት ጊዜ ነው፥ ሊመጣ ያለውም ይመጣል አይዘገይምም፤ ዕብራውያን 10 ፤ 37 ] እርሱም እየሱስ ነው 🙏 ይመጠል ኢየሱሰን በማመን እንዘጋጅ

  • @seadihusna
    @seadihusna Год назад +11

    ዛሬ ተመራማሪዎችና ሳይትስቶች የደረሱበት እውቀት ከአንድሺ አራት መቶ በፊት ቂርአንላይ ተዘግቦዋል የአለም ጅማሬና ፍፃሜም ተዘግቦዋል አልልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም

    • @natu5257
      @natu5257 Год назад +2

      ሱራ 18-86 ላይ ያለው የቁርአን ትንበያ ሁሌም ሳይንቲስችን እንዳስገረመ ነው

  • @umabafeo5978
    @umabafeo5978 Год назад +3

    እነርሱ ካሉት ይልቅ በጣም የምልቅ ነገር እንደምከሰት የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል መጻሀፍ ቅዱስ
    ስልዝህ ነገር ከመፍራትና ከመጨነቅ ይልቅ በቅርብ ልመጣ ካልው እየሱስን የግል አዳኛቹሁን የነፍሳቹ በዛ አድርጋቹ ተቀበሉት እየሱስ ይወዳቹዋል
    እየሱስ ያድናል ጌታም ነው
    " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።"
    (የዮሐንስ ወንጌል 3:16)
    " በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
    "
    (የዮሐንስ ወንጌል 3:36)

  • @danielola9852
    @danielola9852 Год назад +7

    ጌታ ሆይ በማንግስትህ አስባኝ ,ምሕራትህ አያልቅምና

  • @mahletmahi1966
    @mahletmahi1966 Год назад +5

    መትረፍ ሚቻለው ንሰሃ በመግባት ነው ዮሀንስ በ ራእይ መጽሐፉ የጻፈው ከዚህ ጋር የተወሰነ ተመሳሰለብኝ ለሀገራችን ምህረቱን ይላክልን።

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 Год назад +19

    አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አድነን ከመአቱ 🥺💔 ሰውረን በመንግስትህም በመጣህ ጊዜ አስበኝ🥺

    • @21barkot
      @21barkot Год назад +3

      ይሁን ይደረግልን🙏

    • @jeonstoxiclover
      @jeonstoxiclover Год назад

      አሜን

    • @user-kn6my4rl8b
      @user-kn6my4rl8b Год назад

      ሚሥኪን ነፈር በጊዜ ንቁ እየሡስ አለይሂ ሰላም ነብይ ነው እራሡንም ማዳን አይችልም ወላሂ ታሳዝኑኛላችሁ ተው አንብቡ

    • @21barkot
      @21barkot Год назад +1

      @@yuosufmusa8376 እውነት እንምጣ ምን ትመስላላች ንገሩኝ ባይ

    • @21barkot
      @21barkot Год назад

      @@yuosufmusa8376 ስማ ደግሞ እስኪ ያለህበትን የራስህን ድን በደንብ አጥና ቁርአን በአማርኛ አንብብ ሀድሶችን በአማርኛ አንብብ ከዛ እናወራለን እየውልህ ስለእኛ ሀይማኖት ድጋሚ እዳቀባጥር እሽ ክፉ አናጋሪ

  • @wudieejigue4034
    @wudieejigue4034 Год назад +1

    አቤሎ አድናቂህ ነኝ የተለየና አስደናቂ ቁምነገር ያላቸው ነገሮችን ስለምታካፍለን በዚሁ ቀጥል::

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 5 месяцев назад

    ትችላለህ አቀራረብህ ይለያል አቤላ በርታ ጠንክር እዉቀትን እያስጨበጥከን ነዉ ጀግና በርታ

  • @vegetube3293
    @vegetube3293 Год назад +4

    ለማንኛውም ንስሃ ገብተን በ ክርስቶስ እየሱስ አዳኝነት አምነን ተግተን እየጾምን እየጸለይን እንጠብቅ በቀኙ ያደርገናል

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r Год назад +22

    ሰላም፣ፍቅር፣ብልጽግና ለሀገራችን ብሎም ለህዝባችን ይሁን። ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን።

  • @tinashuna4038
    @tinashuna4038 Год назад +3

    ሰላሙን ያምጣልን አቤሎ

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 Год назад

    Krstos eyesus kedmo ydreslen
    Arif mereja newu Abela thank you

  • @seadiyoutbe4855
    @seadiyoutbe4855 Год назад +3

    ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን😭😭😭😭

  • @majeedabualragheb5597
    @majeedabualragheb5597 Год назад +8

    ለንሰሃ ሞት አብቃኝ አምላኬ😢😢😢🙏🙏🙏

    • @sebirna7872
      @sebirna7872 Год назад

      Amen yabgan

    • @umabafeo5978
      @umabafeo5978 Год назад

      " በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።"
      (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:2)

  • @user-tl4kd3uq8w
    @user-tl4kd3uq8w Год назад

    የመፀሓፍ ቁዱስ ቃል ኖው✅⛪💒📖📗📚📚📚 ሰው የምፅፌው ኣይደለም

  • @mekonnentadesse645
    @mekonnentadesse645 Год назад +1

    የአለም ፍጻሜ ካለፈ ከተፈጸመ እነሆ 2000 አመት ሞላው የእግዚአብሔር ቃል ይህ አለም ይጠፋል የሚል አስተምህሮ የለውም የዘመን ፍጻሜ እንጂ ማቲ 24:3,24 ይህም ዘመን የሙሴ ዘመን ተብሎ የሚጠራው ሲሆን ያለፈውም በመጀመሪያው መቶ ክፍለዘመን በ 70 አመተ ምህረት ነው በሮማውያን የተደመሰሰው ይህ አለም ለዘላለም ይቀጥላል አያልፍም የአለም መጨረሻ የሚባል ነገር የለም !!!!

  • @user-uu2te9ge5c
    @user-uu2te9ge5c Год назад +8

    መቼ ነው ቀኑ ሀገራችን እንድንገባ ፈጣሪ ይርዳን

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Год назад

      😁😁ግብተሽ ምን ታድርግያለሽ 😂😂ሞተ እኮ 1 ነው

  • @hjtube2467
    @hjtube2467 Год назад +2

    ወላሂ አቤሎ ሰውዮ ምንም አዲሥ ነገር አልፃፈም ሲመሥለኝ ቁርአን አብቦ መሆን አለበት በቁርአን ያለው ነው ሁሉም አዎ ዱንያ ትጠፍለች

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Год назад +2

    ስለአለም መጨረሻ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በፉካረ እየሱስ ነግሮናል እየተፈፀመም ነው ማንም ከምፅአት ቀን አይተርፍም ሌላው የፈለገውን ቢፅፍ ቢናገር እኛ ከታላቁ መፅሀፍ ቅዱስ አንወጣም

  • @HanaHana-sq9uc
    @HanaHana-sq9uc Год назад +2

    ጌታ ሊመጣ በ ደጂ ነው 🙏

  • @zd5125
    @zd5125 Год назад

    😭😭😭😭😭ያረቢ

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 Год назад

    ይገርማል

  • @yemisrachkebede9500
    @yemisrachkebede9500 Год назад +1

    Matthew 24:1,51. Abalo ya egzabehare kale endamelaw geata eyasuse lemata badage naw 🙏🙏🙏 madane yazalalme hewate ba magegate becha kazehe tefate madane yechalale atefarame tenafekalahe enji 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔈🔈🔈🔈🔈🔈

  • @asther503
    @asther503 Год назад

    ዋው የሚገርም ነው አትፍረድ ይፈረድብሃል የሚለው የእግዚአብሔር ቃል ነው ያየሁት በዚህ ቢዲዖ😮😮😮😮

  • @senaifantu6895
    @senaifantu6895 11 месяцев назад

    ከእኔ ከእግዚአብሄር በቀር ስለ አለም መጨረሻ የሚያዎቅ የለም እንኳን እኛ ሰው የሰማይ መለአክት እንኳን አያውቁም ተብሎ በመጽሐፍ ቅዱስ ተፅፏል

  • @hehemeko3077
    @hehemeko3077 Год назад +1

    ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባውና አምላካችን እየሱስ ክርስቶ ቀድሞ ነግሮናል አዋ ዓለም ትጠፋለች ግን እርሱ በፈቀደ መንገድ እኛ ግን በቃል ኪዳናችን መሠረት የጠፋው ጠፍቶ የተረፈውም ይተርፋል ያን ቀን የሚያጥረው ለተመረጡት ለቅዱሳን ሲባል ነው እንደ ፈቃድህ ይሁን አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና ።

  • @monaali9356
    @monaali9356 Год назад

    እግዚእብብሔርር አል ።

  • @chicagochicago532
    @chicagochicago532 Год назад +16

    ዝምብለህ ኣታዉራ የዓለም ከፈጣሪ ዉጪ የማዉቅ የለም😢😢😢

    • @tonhatonha1410
      @tonhatonha1410 Год назад +4

      የአሏህቃልብቻነው

    • @tonhatonha1410
      @tonhatonha1410 Год назад +4

      አሏህ አሥቀምጦታል በተከበረው ቃሉ ሥለ ሁሉም ነገር ከዛውጭ የፈተራ ወሬነው አሏህ መጨረሻችንን ያሣምርልን

    • @merib9999
      @merib9999 Год назад +1

      Ho mereja nw yesetew eko selalew ewneta ere des aylm

  • @berbere4478
    @berbere4478 Год назад +2

    ለፃሀፊ ማን ነገረው ከየት አምጥቶ ነው የፃፈው

  • @kirubelcheru
    @kirubelcheru Год назад

    abela gobezi

  • @reqiqmedia
    @reqiqmedia Год назад

    Temesgen getaye hoy.

  • @pormies_4633
    @pormies_4633 Год назад

    ብር ወደ ኤፍራጠስ ወንዝ ሂድና video ስራልን እባክህን

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Год назад

    ቱቱቱ አዳዳየ ትበጠረቃለህ አቤል ስለአለም መጨረሻ ከፈጣሪ ዉጭ ሰዉ ተመራምሮ ሊያዉቅ አይችልም ፈጣሪ ይጠብቀን ብቻ

  • @kesstekesste195
    @kesstekesste195 Год назад

    ቤኖህ ግዘ በውሀላ እግዚኣብሔር አለሚን በዊሃ። Endayatefat kal gebtewal minew sew eko new yesafew melak aydelem

  • @Andrew-Tsegaye
    @Andrew-Tsegaye Год назад +1

    krstos Iyesus bcha nw yemiyadnen

  • @mouniapinnono3218
    @mouniapinnono3218 Год назад +1

    Tanks

  • @kemkemkas7612
    @kemkemkas7612 Год назад

    አቤሉ ሠላም ሁሌ ሰብስክራይቭ አደርጋለሁ ግን አይደርሰኝም ምንይሆን??
    አመሠግናለሁ በርታ

  • @saramekonnen1636
    @saramekonnen1636 Год назад

    ብሎ ነገር የለም ከመጽሐፍቅዱስ ውጪ ስለዘመን ፍጻሜ ማንንም እንዳታምኑ

  • @bini9985
    @bini9985 Год назад

    Endeza adelem!!

  • @yenuislamtube673
    @yenuislamtube673 Год назад +11

    አልሃምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም ሳይንስ ባልዳበረበት ቴክኖሎጂ በሌለበት በዚያ ዘመን ቁርዐን ወደፊትንም አስቀምጦልናል ። ሀቲማችንን አደራ ያረብ ሰዎች ሆይ ንሰሀ ግቡ ወደ አላህ ተመለሱ

    • @senaitnegash4523
      @senaitnegash4523 Год назад

      እግዚአብሔር ይመስገን ሳይንስ ባልደረሰበት ቴክኖሎጂ በሌለበት በዚያን ዘመን እግዚአብሄር አምላክ በመፅሀፍ ቅዱስ የወደፊቱን አስ ቀምጦልናል ተመስገን ።ሰዎቸ ሆይ ንስሀ ግቡ ወደቀደመችው ኦርቶዶክስ ተመልሳችሁ በእግዚአብሔር እመኑ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Год назад +1

    ያለም መጨረሻ ነው ማለት አንችልም
    አንድ ሰውም ከተረፈ አለም አለች

  • @amlshaamlsha8557
    @amlshaamlsha8557 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @user-wt2th5ym1y
    @user-wt2th5ym1y Год назад

    Alhmdulilah alah ehn hulu ykyam mlkt endhon ngronal kuran lat tsfwan machy lamn

  • @gebeyehuworku189
    @gebeyehuworku189 Год назад

    Nature is calculated and performed by the creator. human has got right to do his choose and harvest as his choose. the creator give its result for human as his choose. If the technology is not Good for the Universe and the Earth, Yes the creator do the best for the Earth.

  • @badria1124
    @badria1124 Год назад

    ይሄን ታሪክ ሳይሆን ቁርአን ላይ ያለ ነገር ነው

  • @Betesfa
    @Betesfa Год назад +1

    መፅሀፍ ቅዱስን ብታነብ አይሻልህም ከመፅሀፍ ቅዱስ በላይ ስለመጨረሻው ጊዜ የሚናገር የለም

  • @abdurohmanelisssakhoury6402
    @abdurohmanelisssakhoury6402 Год назад +1

    እኔ እኮ አገላለፅህ ነው እሚገርመኝ በቃ እማየው ያክል እኮ ነው እምትተርከው

  • @frehiwotbeyene4157
    @frehiwotbeyene4157 Год назад +1

    ቀኒቱ ቀርባለች ሁላችን ንስሀ እየገባን እንዘጋጅ እውነት ግን የምናገኘው ከታላቁ መፅሀፍ መፅሀፍ ቅዱስ ነው እና እሱን እናንብብ

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 Год назад

    Bensemawem ayguguam neber. Anten gen enamesgnalen.

  • @melatalemyoutube1352
    @melatalemyoutube1352 Год назад +1

    እውነት ነው የሰው ልጂ ከህልው ጋ ተስማምቶ እየኖረ አይደለምና አሁንም አለም ጥጠፉለች ሌላም አለም ይፈጠራል

  • @wondimagegn8557
    @wondimagegn8557 Год назад +1

    እንደወረደ 🤣🤣🤣🤣

  • @user-uu7iw8rc5w
    @user-uu7iw8rc5w Год назад

    Is it true

  • @techsador
    @techsador Год назад +1

    Gud sayisema meskerem aytebam alu.

  • @amanuelkebeda8136
    @amanuelkebeda8136 Год назад

    lamningum enmasaginalen kenu eskimata malikam iyaderegin matebeki new amarachachin

  • @pawlosdaniel5304
    @pawlosdaniel5304 Год назад

    🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @wudetariku1639
    @wudetariku1639 Год назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 Год назад

    እህን እስላም ቀድሞ አስተምሮነል

  • @danielayalew9880
    @danielayalew9880 Год назад +2

    Be a voice to z orthodox prisoners

  • @michaelsolomon8556
    @michaelsolomon8556 Год назад

    ክብሪት ወሳኝ ነው

  • @haytomer6221
    @haytomer6221 Год назад +1

    እረወዲያ ዉሀ ቅዳ ዉሀ መልሰ ሲጠፋ እንዳዲሰ ሲጀመር ሊኖር ነዉ ይሄ የመጻት ቀን እንደሌለ ለመካድ ነዉጂ ሲጠፋ እንደገና ሲጀመር የሚባል ነገር የለም ተረተረተ አረጉት እኮ

  • @AmaniEndashw
    @AmaniEndashw Год назад

    how the cahan tomas know the wold are damege

  • @user-wt2th5ym1y
    @user-wt2th5ym1y Год назад

    Abel kuran btanb balam lay ymdrsawn satdkm tagagnwal

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 Год назад

    አይ አች አለም አድቀን አይቀርም

  • @trefs5795
    @trefs5795 Год назад +1

    Quran kezar and 1000 arat amet bfit negronall

  • @_angelpaperandcrafts
    @_angelpaperandcrafts Год назад +3

    ብራዘር ኣድናቆቴ ለመግለጥ ቃላት የለኝም

  • @tarik...9351
    @tarik...9351 Год назад

    Mnm bifeter ke mesehsf kidus belay yeminager yelem

  • @fikerfekadu
    @fikerfekadu Год назад

    🙉🙊🙈።

  • @roza7158
    @roza7158 Год назад

    😓😓😓😓😓😓🤲🤲🤲

  • @salikedir4945
    @salikedir4945 Год назад

    Yezare akerarebih ayimestim mikniyatum yemesafu derasi yihen hulu sikebatiri andim mereja yelewum plus cia min ferito mesafun lemasatem indekoye aligebagnm at all I not understand anything

  • @leul.t2956
    @leul.t2956 Год назад +1

    You tube be VPN yemitekem 🤔

  • @tesfaigerezgher1720
    @tesfaigerezgher1720 Год назад +1

    የኣለም ፍጻሜ መቼ እንደሚመጣ ካለኔ እና ኣባቴ ሌላ የሚያውቅ የለም ብሎ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳስተማረን መጽሓፍ ቅዱስ ይነግረናል። ኣሁን የታጸፈ ቢጻፍ ውሸት ነው። ከእምነት የራቀና እግዚኣብሔር እንዳለም የማያምን ጸሓፊ ነው።

  • @Samibahar7
    @Samibahar7 Год назад +1

    First

  • @tomasyohannes294
    @tomasyohannes294 Год назад

    ቻን ቶማስ ሞክሼ

  • @ayshamohamed8912
    @ayshamohamed8912 Год назад

    Allahamdullah Quran in anbebu

  • @muniryoutube9534
    @muniryoutube9534 Год назад

    አቤል ብርሀኑ አንዳንዴ አደንቃለሁ ጥሩ አንባቢ ነክ ከዛሬ 1444 ዓም በፊት ነቢዩ መሀመድ ሶለላሁ አለይ ወሰለም እንዲህ ብላው ነበር። ወደፊት በዓለም ላይ የሉ ሀገራቶች በስልጣኔ እንደሚሽቃደዳሙ ከተነገሩ ቦሀላ ተመልሶ ወደፊትም የአሸዋው ዘመን ተመልሶ ይመጣል ብለው ተነግራው ነበር አንድ ኡስተዝ ብተነግር አሁን አንታ ከቀረብካው በላይ ተንትነው ይነግሩከር

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 Год назад

    ሰላምአቤል፣ስለምታቀርብልንመረጃሁሉእናመሰግናለን።ግንስለሳጥናኤልጉግማንጉግዘኢትዮጵያየሚለውንታሪክግልፅ፣አረገህብታብራራልን፣ህዝቡቢያውቀውእናስለሚሆነውድርጊት፣እናሚስጥርቢያውቅባይነኝ

  • @zegfanta4244
    @zegfanta4244 Год назад

    በሂሮሽማ የነበሩ ጃፓኖች አለም እንዴት እንደምትጠፋ አይተዋል። ከዚያ የተለየ የሚታይይ የጥፋት መንገድ የለም።

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499
    @godeliyasegzibertalaqnw3499 Год назад

    Metsaf qudus lay yalewu yibeltal enzi almawi tinbitagnoch nachewu egnan miyadinen niseha bicha nw

  • @eskedarabebe4192
    @eskedarabebe4192 Год назад

    ሰው የፈለገውን ቢፅፍ ቢናገር አንድ የዘላለም እውነታ አለ የማይለወጥ እየሱስ ይመጣል የሱ የሆኑትን ይነጥቃል። እኔ የማምነው ይህንን ነው:: እስካሁን የለቀካቸው ቪዲዮዌ ች ሀሪፍ ቢሆኑም እኔ ሰዉ ኛለውን ሳይሆን ጌታ ለሰው ገልጦ ያ ፃፈውን የዘላለም እዉነት አምናለው እሱ ይጠብቀን።

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 Год назад

    ኧረ አቤል ብርሀኑ ከታላቁ መፅሐፍ ቅዱስ ውጪ የዓለም ፍፃሜ የሚናገሩት የሚደርሱት ከበረሃው አባቶቻችን ትንቢት ውጪ ደማዊ ሰዎች የሚፅፉት ሰይጣናዊ ነው ከበረሃው አባቶቻችን ትንቢቶች ውጪ ከረቂቁ ሊቃውንት በስተቀር ይህ ሁሉም መፅሐፍ የሚፅፉት ለቢዝነስ ነው አብዛኞቹ ለእኔ የሚታየኝ እግዚአብሔር የሰጠንን በመፅሐፍ ቅዱስ መንገድ መሔድ ነው 😂😂😂😂😂

  • @tofiksermolo4030
    @tofiksermolo4030 Год назад +1

    ብርሀኑ የወይኗ ልጅ እንደዚህ ፕሮግራ በጠም ይመቸኘል ፖለቲከ ይቅርብህ ፕሮግራምህን ህልም ስብስክራይቭ የደርገወል

    • @shamilyasin830
      @shamilyasin830 Год назад

      በትክክል ። ፖለቲካ ዘገባው እራሱ አያምርም

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c Год назад

    አቤሎ እማገባበት የለ አባ መላ ትለያለህ

  • @temesgengetnet4038
    @temesgengetnet4038 Год назад

    የታተመው አንድ መጽሀፍ ብቻ ነበር? ወይንስ ሲአኤ ሁሉንም ህትመቶች ብቻውን ነበር ያነበበው?

  • @asfaw8154
    @asfaw8154 Год назад +1

    ከመፃፈ ሂኖክ የተወሰደ ነው

  • @user-lj8bu5sn3l
    @user-lj8bu5sn3l Год назад

    CiA gen men aschenkot now mesehafun ymidebkew men agebaw beAllah sera

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Год назад +2

    አቤል ብርሃኑ የኢትዮጵያ ህዝብ የምፃት ቀን እንደሚኖር ጠንቅቆ ያቃል 🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇲🇱

  • @azebayelew2297
    @azebayelew2297 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇦🇺🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳

  • @seidalmaz3526
    @seidalmaz3526 Год назад

    ይህ ምንም አይድቅም ከአድምና ሀዋ እስክ አለም ፍፃሜ ያሉ ሁሉንም ነገር ቁረአን ላይ አለ ባሁኑ ስአት ማንም ተመርምሮ የኔያገኝ ነገር ቀድሞ የነበርነው

    • @merib9999
      @merib9999 Год назад

      Atya tadiya wyyy ende

  • @abdah1425
    @abdah1425 Год назад +1

    ቁርዐን ላይ ሁሉም አለ እየሱስ ይመጣል በቁርዐን ያስተምራል መስቀል ይሰባብራል ነብይ መሆኑን ይናገራል የሁዶች ሊሰቅሉት ሲሉ አላህ አመሳሰለባቸውና እሱን ወደርሱ አነሳው አንብቡ ሙስሊም bible ያነባል ክርስቲያን ግን ቁርዐን አያነብም ይገርመኛል

  • @tesfumekonen6066
    @tesfumekonen6066 Год назад

    Anstrodamus ke 400 meto amet befit tsifotal..

  • @yop2523
    @yop2523 Год назад

    አእስቲ ተረተረት ማውራት ይቅርብህ

  • @tewodroswoldemeskel591
    @tewodroswoldemeskel591 Год назад

    We the orthodox are in trouble we dont need hear someother countries frefreski news ..

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 Год назад

    Ye igzer eked👇
    “በዘመን ፍጻሜ ይሆን ዘንድ ያለው ሐሳቡ በሰማይም በምድርም ያሉትን ነገሮች ሁሉ ራስ በሆነው በክርስቶስ ሥር ለመጠቅለል ነው።”
    - ኤፌሶን 1፥10 (አዲሱ መ.ት)
    Ye Scientistu ena CIA adelem yemnsemau. Mnm enkua Technology tru behonm ye Igzern kal ensemalen enaskedemalenm. YeBelaynet Ye egzeabher nw!

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 Год назад

    አባቶች፣ከሳይንስ፣ከመፈጠሩ፣በፊት፣አስቀድመው፣በብራና፣ፅፈውታል፣፣በየጊዜው፣የሚያስተምሩት፣ስለንሰሐ፣ያልገባን፣ከሆነ፣በራሱ፣ይፍረድ፣፣ጆሮ፣ያለው፣ይስማ፣፣