I think it's not a big deal like he said 🤝🤝 it's just obvious in Ethiopia🤪🤪off course our musicians are experienced by stealing from any other countries and each other's that we know 🙆🙆 but I just wondered if the Thief's from Ethiopia do you think Getish will say it doesn't matter?? I'm pretty sure he will go to court 🤠 the next day l believe 🤣🤣🤷🤷 what do you think Seifu👂👴👨🦲?
ጌትሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ደግ ሰው ነህ
ጌቱሽ ማሞ የኢትዮጵያ ጀግና አንድ ልጅ ተገኘ ነጋሌ ቦራና ብለ የዘፈንከዉ በጣም ተመችቶኛል ተባረክ!!
ጌትሽ ምርጥ ወንድማችን ሺ አመት ኑርልን ባህላዊ ሙዚቃው ይመቸኛል
በርበሮች አረብ ሳንሆን አፍሪካዊ ነን ስለሚሉ ለአፍሪካ ባህል ፍቅር አላቸው። 🇪🇹
ኢትዮጵያውያን የሰው ዘሮች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እናት አገራችን ኢትዮጵያ ከከፍተኛ ጭንቅ ውስጥ አልፋ እስካሁን አለች አሁንም ከተጋረጠባት የጭፍን ዘረኞች ሴራ ታልፍና የምንመኝላትን አይነት ሰላማዊ ምድር ትሆናለች እናም ኢትዮጵያውያን በፈለጉበት የአገሪትዋ ግዛት ውስጥ በነፃነት የሚመላለሱባት ምድር እንድትሆን እመኛለሁ💚💛❤️
ደስ ይላል አላለም በእውነት ከትልቅ ሰው የሚጠበቅ መልስ ነው ፈታ አረገኝ የላ ታሊ ከማለት ኧረ ነይ ይሻላል ብሎ ነው በአማርኛ የዘፈነው አስማት የሆነ ሿሿ 😂😂
የሚረቅ እንኳን ኖረን ተመችቶኛል ጌትሽዬ ይመችህ ወድሜ አድናቂህ ነኝ
I love you guys. I love the people of Ethiopia. I love Getesh Mamo ❤️
ዋዉ አንደኛ ነኝ😄😄😄😘😘ማን ነዉ በቤሩት ተቆራርጣ የተጣለች ልጅ ልቡ የተሰበረ💔 😥 ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ዛሬስ ፈራሁ💔😥😥😥😥😥😥😥😥
አሜን አሜን አሜን
Btmmm yasezinal.....Ethiopiawit ayidelechim Bangladesh nat baluwa NW alu endi yaregat
Amen fetari be genet yanurat
ትግረኛም ዘፍኗል በአጠቃላይ ልጁ የ ኢትዮጵያ ዘፍን ይመቸዎል አለቀ ደቀቀ👌👏💚💛❤👏
ምርጥ ሰው ጌትሽ እንኳንም የሚሰረቅ ነገር ኖረን this is አራዳ ነት👌😂😂
በትክክል ጌትሽ ኖሮን እንኳንም ተወሰደብን እኔ በበኩሌ ወድጄዋለሁ👍👍👍👍
አሜን በእውነት ብያስ እራሳዋ ይግባልን አገራችን
ዘፈንለማውጣት የእግዝያብሄርን ፍቃድአትጠይቅ ለምንእግዝያብሄር በዘፈን ስለማይከብር ።
ጌትሸ ምርጥ ሰው ይመችህ የኛ ሁሉ ነገር ተወዳጅ ነው ደሰ ስል
"Enkuan miserek neger noren" I like it ! Mert sew , sefu gen weregha neh akatariy
ረመዳን ከሪም 🙌🙏❤ ሰላም ለ ሀገራችን 🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ነፃነት ወርቅነህ ነኝ ።youtube ቻናል ከፋቸ ስራወችን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶየን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤
AY AYMESLEGNM ATE ADELEHM
ደስ ይላል
Selam endet nachu helemn lemnor yemiyasechel viedio serechalew eyut pls
ይመችክ
Gtshe you are our super stars
ኧረ ነይ ብሎ አረብኛ የለም 😂😂😂 ኧረ አንቺ እጅስ ሰፊ ነው ... ብዙ ነው ኮፒ ያደረገው 😂😂😂
የኔ ቆንጆ ጌትሽ ውድድድድድድድድድድ
ቆንጆ አይደለም ሲስቅ እና ሲራመድ
Every Morocco music are a derivative of African music. Specially Nigerian music! Ethiopia is just a recent add.
ሞሮኮ ውስጥ እራባት እሚባለው ከተማ በገጠሩ ክፉል የኛ የኢትዮቢያ የገራጌ ባህል አይነት የሚከተሉ ገጠሩ ውስጥ አሉ የአነጋገር ዘይቢያቸውም የኛ ጉራጌ አይነት ይመስላል ብዙ እጅግ ብዙ ከኛ ጋር የሚመሳሰል ባህል አላቸው የዚክ ከተማ የገጠሩ ክፉል በሙዚቃ መሳረያ የተጠቀማቸው የራሳቸው የባህል መሳሪያ ነው ልክ እደኛ
ጉራጌ ብቻ ሳይሆነን አጠቃላይ ሴሜቲኩን የሚመስል ነው
"ራባት" የሞሮኮ ዋና ከተማ ነው እናም የተለያዩ ብሔሮች ይኖራሉ።የሚመስለንን ለመፈለግ ዓለምን መዞር አያስፈልገንም።በሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ እርስ በእርሳችን ተስማምተን፣ተከባብረን፣ተዋደን፣ተረዳድተን፣ተሳስበን መኖር ነው የሚጠቅመን።
@@bittertruth1622 ዋና ከተማ አደለም ራባት ማለት ወድዛው አካባቢ ስለምኖር በደብ አቀዋለሁብእጅ ያገሬን ባህል ከሌሎች ሀገራት ጋር ማመሳስልም። አልፈልግም ምክንያቱም ሀገሬን የመስለ የትም አለም ስለማይኖር የማቀውን የራሴን የማየውን ነው በኮሜት የገለፅኩት
@@yesrayesra523 የሞሮኮ ዋና ከተማ ራባት እንደሆነ ነው የአለም ካርታ የሚያመለክተው።
እነዚህ ጥንታዊ የሰሜን አፍሪካ ነዋሪዎች በርበኖች ናቸው።የራሳቸው ቋንቋ አላቸው።በታሪክ ከግብጽ እስከ ሞሮኮ በሰሜን አፍሪካ ይኖሩ የነበሩ በአረብ ወረራ ምክንያት ተበታትነው በሊቢያ፣ቱኒዚያ፣አልጀሪያና በግብጽ እንዲሁም በሞሮኮ አሉ።ከእኛ ጋር ጥንታዊ ግኑኝነት ቢኖረን ምናልባት በግብጽ በኩል ነው።የሙዚቃው መመሳሰል ያለምክንያት አይደለም።
ይሄን ሀበሻ ሰርቆ ቢሆን ይሄኔ ፍርድ ቤት ነበረክ
13 ነኝ ሙስሊም እህት ወንድሜቼ ረመዳን ከሪም ብያለው
Areb eko aydelem begnwtu moroko hono berber yemibalu biheroch nachew berber kuankua yibalal yeminegagerut engi areb aydellum
የ ዲያቆን ብ ር ሀ ኑ አ ድ ማ ስ አዲስ ስብከት አሁን ተለቀቀ ❤
ለ ዐቢይ ጾም የተመረጡ ስብከቶችን - ቻናሌ ላይ ያዳምጡ ❤
የ መጋቤ ብሉይ አባ ገ ብ ረ ኪ ዳ ን
የ መምህር ምህረተ አብ አሰፋ
የ ሊቀ ሊቀ ሊቃውንት ስማኮነ መላክን
የ መጋቤ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
የ መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየው
እና ሌሎችም - ለ ማየት ምስሉን ይጫኑ -
ሰላም ወንድም
🤣🤣🤣ምነው በሙዚቃችን ሆሆ አረቦች የኛ ነገር ያምራቸዋል
ጥጋበኛ ጌትሽ ወደሰማይ የሚሸና የግዜው ሰው!!
Waw merte sew gobeze geteshe ene amelemale behonu le kes emphases ber laye neberu
ጌትሽ ደብሮኝ ነበር አሳከኝ ይመችህ
Enantes meche fkad teyekachu keritrea yesrekachut leboch ???
ጌትሽ ማሞ እጄ ረጅም ነዉ ብሏል ለሀበሻዉ ሄኖክ ልክ አስገባሀለዉ ብሎ ዝቶበታል አረ አማርኛችን ብዙ የአረብ እና የጣሊያን ቃላቶች አሉበት
አረ ሰይፊሻ ለ12 ክፍል ተማሪዎችም
ሽፋን ሰተህ ፕሮግራም ስራበት
ጌትሽ ምወድክ የስራ ባልደረባዬ❤️
Pic brother
ሲጀመር አንተ ዳዊት ፅጌ አይደለህም
ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ......
ሰይፍሻ አንደኛ
ጎበዝ ተደፍረናል የግብፅ እጅ አለበት
ምንም አይደለም በዚ አጋጣሚ የተለያዩ አገር ሰዎች ሙዚቃችን ምነ ያሕል ለዛ እንዳላቸው እንደሚጥሙ ማወቃቸው ጥሩም አጋጣሚ ነው ብዬ አስባለው
እረ የኛ አገር ዘፋኞች እድሜ ልካችሁን እየሰረቃችሁ አደል የምትዘፍኑ አናውቃችሁም።
Esu behonese yeserkew?
ይፋዊ/public Wi-Fi በጭራሽ አይጠቀሙ! (ይህንን ካልተመለከቱ በስተቀር) # 4 እና # 9 እጅግ በጣም ምርጥ ናቸው
ruclips.net/video/JNd2qBzIu3k/видео.html
ሀገር ወደ ኢምፓየር እንዲህ ነዉ ሚቀየረዉ።
ሰላም ለሀገራችን🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ካሳሁን ፍስሃ(ማንዴላ) ነኝ።youtube ቻናል ካፍቸ ስራወቼን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤️...
አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉት
If he want, he can sue him and get a lot of money out of it but he must keep his copy right for the future.
#ዴርቶጋዳ_ፊልም-----የይስማዕከ ወርቁ ዴርቶጋዳ መፅሐፍ በፊልም መልክ ቀርቦ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው ፊልሙን ወደ ቻናላችን በመግባት ያገኙታል
👉👉👉#queen_sheba_diy
አክብራችሁን ፔጃችንን ስለምትጎበኙልን ጎንበስ ብለን አመስግነናል----
ሲጀመር የጌትሽን ሙዚቃ ሠረቀ የተባለው ከሞሮኮ ይሁን እንጂ የአረቢኛ ተናጋሪ ሳይሆን የእኛን ዓይነት የሙዚቃ ምት ያላቸው በርበን(Bereben) የተባለ ጥንታዊ ሕዝብ አባሎች ናቸው።ጥንት በሰሜን አፍሪካ ከግብፅ እስከ ሞሮኮ ሰፍረው ሲኖሩ በአረብ ወረራ ባሕላቸውና ታሪካዊ ቅርሳቸው ብዙው ጠፍቷል።ከእኛ ሙዚቃ ጋር የእነሱም ስለሚመሳሰል በቀላሉ ይጫወቱታል።እኛ ብንሆን ከነሱ የወሰድነው ሃሎ አዲስ አበባ(hello adiss abeba) ኢየሩሳሌም (jerry) የተጫወተችው ዜማ ለበርበኖች ድሮ ድሮ የተጫወቱት ነው።መሰራረቁን ሳይሆን መመሳሰሉን እናውጋ።በተለይ ማሲንቆው የእነሱ ከእኛ በተሻለ ድምፅ ያወጣል።ruclips.net/video/12gSbb_R44Q/видео.html ይህ በዩቲዩብ የምትሰሙት ሙዚቃ ከ ኢየሩሴ ሃሎ አዲስ አበባ ጋር ዜማው መመሳሰሉ ብቻ ሳይሆን በርበኖች ( The Bereben) ከተጫወቱት ብዙ ዘመን ነው። የባሕሉን መወራረስ እንደ መመርመር፣ለምንስ በቀላሉ ሊጫወቱት ቻሉ ብሎ እንደማሰላሰል፣ራዲዮ ላይ የሙታን ፕሮግራም እየሰሩ ሿሿሿ ነው እያሉ ፣በደቂቃ የስልክ ውይይት ቁንጽል እውቀት ማዝረክረክ ታዋቂ ዝነኛ ያሰኛልና በርቱ።
ጌትሽ ማሞ ቡጢኝ ይቀድመዋል ተብሎ ይታማል እንዴት ለዚህ እጁን ሰበሰበ
I think it's not a big deal like he said 🤝🤝 it's just obvious in Ethiopia🤪🤪off course our musicians are experienced by stealing from any other countries and each other's that we know 🙆🙆 but I just wondered if the Thief's from Ethiopia do you think Getish will say it doesn't matter?? I'm pretty sure he will go to court 🤠 the next day l believe 🤣🤣🤷🤷 what do you think Seifu👂👴👨🦲?
Ante mirt sw getishaye kante yiwused mnm adelem enkuwan ante kesewo alwosedikim yetilk sw sira sihon lelewo yiterfal lelam adis tametalek nurilign👌
ተሳዳቢ ነው የሚተቹትን ይሳደባል:ከዛ ውጭ ጥሩ ይዘፍናል
በዚህ በኩል አባይን ስንከላከል በሌላ በኩል ጌትሽን ሰረቁብን
እሄን ጌዜ ወንድምክ ኢትዮጵያዊ ቢሆን ኖሮ የዘፈነው የት ትደርስ እንደ ነበረ እግዚአብሔር ይወቀው ግን ይቺ ድግንት መጀመሪያ ከቤተ ይጀምራል እሺ
ፍርድ ቤት ገትሮ ነበረ haha
@@meniliktsige143 በጣም እረ አይፋታውም ሲበዛ አስመሳይ ነን የሀገርክ ልጅ ነዉ የሚያዋጣክ
ጌትሽ ምርጥ ሰው ነው ማንንም አያስቀይምም
POSITIVE VIBE
ውይይይ ሴፉ ኧረ ፉሩሰኛው
ቲክቶክላይ በሳቅ 😂😂😂😄😄
ጤና ይስጥልኝ እንዛመደ
አንድ ኢቲዮጲያዊ ቢዘፍን ጉዳዩንህግ ይዞታል ትል ነበር
Hi ቦክሰኛው
Ye Eritreawit Elsa kidanem sertewal eko 😂😂😂😂 he is limadegna 😂😅
ትንሽ ቆይቶ አንተ ነህ የሰረቅከኝ ብሎ ይከስሐል!!!
ዋናው ዘፋኝ ኢትዮጵያዊ መሆኑን እሚቻልበትን መሞከር ያው ባለቤትነት እናንተም ጋዜጤኞች አይደላችሁም ወሬ ብቻ አትድርጉት
አረበኛ አደለም ዘፈኑ የበርበር ቋንቋ ነው ከአማረኛ ጋር ይመሳሰላል
የኛ ሰው ከሱዳን ከኤርትራ እየቀዳ ወሬ ያበዛል
ምንም አላበላሸም። ግን
የዘፋኙ ሥም ማነው
ለምን ይዋሻል!!!!!
ባፉ ሙሉ እንኳን የሚሰረቅ ነገር ኖረን ይላል እባካቹ
ሰይፉ እና ሴቷን ጋዜጠኛ ስለማላውቃት ነው ስሟን
ለመሆኑ ስለ በርበር ህዝቦች መረጃው የላችሁም ማለት ነው??
ስለ
በርበር ህዝቦች ታሪክ ባህል ታውቃላቹ???
የበርበር ህዝቦች በሞሮኮ ፣ቱኒዝያ ፣ሞሪሸንስ ፣ግብፅ ፣አልጀሪያ የሚኖሩ Native ህዝቦች ናቸው
ለመሆኑ
ማሲንቆ
ክራር
የነሱ ባህል እንደሆ አታውቁ ይሆን
ዜማውስ እስክስታውስ የማን ነው የበርበር ህዝቦች ነው እኮ
የእነሱ ባህል ነው ወደ ምሰወራቅ አፍሪካ የተሰራጨው ፣
ተውት ሌላውን የትግሬ ሹሩባ የእነሱ ባህል ነው
ሰይፉ ግራ ገብቷቹ ህብረተሰቡን ግራ አታጋቡት
አብሶ ሀገር ቤት ያለውን ህዝብ ለምን በቂ መረጃ ስለሌለው
እንጂ እኛ ነን የእነሱን ባህል ሿሿ የሰራነው
አትዋሹ !!!
።
እንከፍ ይሄ መመጻደቅ የትም አያደርስም ፡ የአገር ልጅ ቢሰራው ስራዬን በጠራራ ፀሐይ ተዘረፍኩ እያላችሁ እንቧ ከረዩ ትላላችሁ ለሙያ ክብር ካለክ ፡ የውጪም ይሁን የአገር ውስጥ ከሰረቀ ልክ አይደለም ። ስለዚህ ሳያስፈቅድ የሰራ ወንጀል ነው ።
ከአንተ ይሻላል
አረብኛ እይደለም ደነዝ ሁላ: የበርበር ቋንቋ ነው
አቃጣሪ ነክ! እንዲከሰው ፈልገህ ነበር ጌትሽ ግን አረጋጋው እንጂ ጉዳዩን
ሿሿ ትጠላለህ 😂😂😂
ይሄ ጥጋበኛ አዝማሪ አንድ ሰሞን ቦክሰኛ ሁኖ ነበር መደባደብ ምናምን ስለጥጋቡ ዘሀበሻ አሰምቶናል
ተደምረ ማለት ነው ሰውዬው
ሞሮኮወች የኢትዮጵያን ሙዚቃ መስረቅ ተያይዘውታል
እኔ የገረመኝ አባይንከግብጽ ስንጠብቅ
በጎን ጌትሽን አሶሰድነው ምነው ጥላታችን በዛ
ይሄ ጥጋበኛ ተደባዳቢ
ይሄንሰውዬ ክሰሱት ጭራሽ ከነክሊፑነው የሰረቃቸእምው። ሊጋባውን ሰረቀው ማናልሞሽንም ሰርቁዋል የበውቀቱ ሰውመሆንንም ሰርቁዋል
ራሱን ቢሰርቁት ይሻል ነበር