የሀለዋ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 32

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  29 дней назад +3

    ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ😍 በሀገራችን(በድሪዳዋ)ተወዳጅ የሆነውን ሀለዋ ተጋበዙልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 29 дней назад +1

    Betty I am from Diredawa and growing up this was our favorite sweet to buy @ Abrahim Sodani store.....Thanks

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  25 дней назад +1

      ስንዱዬ በጣም ነው የማመሰግነው እድሜ ጤና ይስጥልኝ የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @konjittakele6135
    @konjittakele6135 21 день назад +1

    ቤቲዬ እጅሽ ይባረክ ኑሪልን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  21 день назад

      ቆንጅዬ አሜን የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 29 дней назад

    የኔ ውድ ቤቲ አሪፍ ስራ ነው ብዙ ነገር ካንቺ ተምሬአለሁ ጣፍጭ አልጠቀምም ግን ለቤት እሰራዋለሁ አንችን ግን ፈጣሪ ይጠብቅሽ ጎበዝ በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  25 дней назад

      ናርድዬ እንዴት ነሽልኝ እኔም ጣፋጭ ብዙም አልጠቀም ግን ለሚጠቀም ሰው እያልኩ ነው የምሰራው ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 28 дней назад

    ኦ❤ከልብ የምወደው በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ
    يسلمووووو♥️🇾🇪

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  25 дней назад +1

      የእኔ ውድ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

    • @AlkelimatuTeyebaSedeka
      @AlkelimatuTeyebaSedeka 25 дней назад +1

      @@bettwascorner
      ♥️♥️♥️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  25 дней назад

      @@AlkelimatuTeyebaSedeka 🙏😍❤

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 29 дней назад

    ቤቲዬ የኔ ባለሙያ ምርጥ ሃላዋ ነው ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  25 дней назад

      ነጃትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 29 дней назад

    የኔ ልዩ😘😘😍😍ቤቲዋ የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  25 дней назад

      ኩኪዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @tigest3176
    @tigest3176 29 дней назад

    Goobze berichi betame arife nwe

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  25 дней назад +1

      ቲጂዬ እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 29 дней назад

    Bettwa's betam konjo new amesegenalew🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  25 дней назад

      አስናዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ መልካም 🙏😍❤

  • @user-gi9wz3om3b
    @user-gi9wz3om3b 29 дней назад

    ❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  25 дней назад

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 29 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  25 дней назад

      ሰንዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 29 дней назад

    ሰላም ዋዉ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ በርቺ🙏🙏🙏❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  25 дней назад

      ለታይዬ በጣም ነው የማመሰግነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @tiegestamsalu1571
    @tiegestamsalu1571 29 дней назад +1

    የኔ ውድ ድሬ ነኝ በይኝ በናትሽ!!? 😮

    • @seniduteklu4935
      @seniduteklu4935 29 дней назад

      💚💛❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  25 дней назад +1

      ቲጂዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ አይ አይደለሁም አዲስ አበባ ነኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

    • @tiegestamsalu1571
      @tiegestamsalu1571 13 дней назад

      እሺ ቤቲና እኔ ድሬ ነኝ እዚ ብትሆኚ መጥቼ እተዋወቅሽ ነበር በጣም ነው ስራዎችሽን የማደንቅልሽ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  13 дней назад +1

      @@tiegestamsalu1571 ቲጂዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @zeethiopia-cf7ft
    @zeethiopia-cf7ft 28 дней назад

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛🧡🧡🧡🧡🧡

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  25 дней назад

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤