MK TV በሰሙነ ሕማማት ሰኞ እንዴት ትታሰባለች?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 110

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 года назад +2

    አቤቱ መረን ይቅረ በለን አቤቱ ማረን ይቅር በን አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እድቼርነትህ ነው እጅ እደቀደላቺን አይሁን ጌታ ሆይ መረን ጌታ ሆይ ማረን ጌታ ሆይ ማረን💒😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    እንኳን። ለ ስሙነ ህማማት አደረሳችሁ ሊቃውንት ቤተክርስቲያንን ያቆይልን👐

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 3 года назад +6

    አንቺ ባህረ ጥበብ የሆንሽ ቤተክርስቲያን እናቴ ከአንቺ በመወለዴ እድለኛ እንደሆንኩ እቆጥራለሁ ። ጌታዬ አምላኬ አንተ የሕይወት ቃል አለህ ከአንተ ወዴት እሄዳለሁ ። መምህራኖቻችን ረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @እመብዙሐንእመብዙሐን
    @እመብዙሐንእመብዙሐን 3 года назад +10

    እፁብ ድንቅ የሆነ ጥበብነዉ ያኑርልን አባቶቻችን

  • @alemtube1655
    @alemtube1655 3 года назад +7

    በውንት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሮቻችን እኛም 30 .60.10 0ያፈረን እድንሆን ልኦል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @እግዚአብሔርነገስአህዛብደ

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 💚💛❤

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 года назад +7

    እንኳን አደረሳቾሁ ለአባቶቻችን ለምህሮቻችንን እድሜ ይስጥልን
    አቤቱ ፈጣሪ አንተ ማር ይቅርም በለን ለተንሣየክ አብቃን አሜን

  • @maledatub
    @maledatub 3 года назад +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አቤቱ ፈጣሪ አንተ ማር ይቅርም በለን ለተንሣየክ አብቃን አሜን

  • @lilyayelech9009
    @lilyayelech9009 3 года назад +3

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ከህማማቱ ያሳትፈን!

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    እግዚአብሔር አምላክ አስተማሪ ሊቃውንትን ይጠብቅልን ያብዛልን ።

  • @ትዕግሥትፅጌማርያምፅጌማር

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት።

    • @anbe332
      @anbe332 3 года назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 года назад

      @@anbe332 Amenn🙏Damarekuesh 💕2💕Anchem Damerge Ehte❤

  • @Sara-dw1dn
    @Sara-dw1dn 3 года назад

    በእውነት አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤️❤️❤️✝️✝️✝️✅✅✅

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ማኀበር ቅዱሳን ከልብ እናመሰግናለን ከበለሳ ይሰውረን በትንሳኤው በጎኑ ያቁመን አሜን;

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 3 года назад +5

    ቃለ ሕይወት ያስማልን አባቶቻችን እንኳን አብሮ አደረስን

  • @ይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ
    @ይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ Год назад

    በእውነት መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የህይወት ቃልን ያስማልን እንኳን አደርሳችሁ ተወዳጆች የእምየ የተዋህዶ ልጆች

  • @ዮሐንስአባቴ
    @ዮሐንስአባቴ 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን ❤

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 года назад +4

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 3 года назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካችን አባቶቻችን ይጠብቅልን ሰላምን ለሀገራችን ይስጠን

  • @asterteklearegay9938
    @asterteklearegay9938 3 года назад

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻች የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህሮቻችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን መምህሮቼ በደንብ ገልፃችኃል ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። ለብርሀነ ትንሳኤ በስላም ያድርስን አገራችንን በምህረቱ ይጎብኝልን ከህመሞ ያሽርልን። አሜን ይቆየን (፫)

  • @selamyeagersewu8307
    @selamyeagersewu8307 3 года назад +2

    አባቶቻችን ቃለሒወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጣቹህ እናንተን አያሳጣን 🙏🙏🙏

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን።

  • @Mona-ul8iw
    @Mona-ul8iw 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @bezamengista9551
    @bezamengista9551 2 года назад

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለአባቶችን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @mimaessfa526
    @mimaessfa526 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 3 года назад

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kidkidus4336
    @kidkidus4336 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰሚ ልቡና ይስጠን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለእኛም የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን አምላክ ይፃፍልን🤲

  • @mesi3777
    @mesi3777 3 года назад +2

    ቃለ ሕንወት ያሰማልን በእውነት ከሕማማቱ በረከት ያሳድርብን።

  • @wsasses2254
    @wsasses2254 3 года назад

    በእውነት መምህርች ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @henokgetachew9396
    @henokgetachew9396 3 года назад

    አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።
    ኑሩልን ይህች ቤተክርስቲያን በእናንተ ሙሉ ናት

  • @ደስታዝናቤእጅጉከራያ

    ልዑል እግዛብሄር ከናንተጋር ይሁን

  • @eheteagedie1533
    @eheteagedie1533 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለብርሃነ ትንሳዔው ያድርሰን

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 3 года назад +2

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ! 🙏🏾

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 года назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን አሜን።መልካም ስሙነ ህማማት ለተዋህዶ ልጆች በሙሉ።ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 3 года назад

    አሜን ሊቃውንት ቃለ ሕይዎት ያሰማልን🙏

  • @ቲጅየተዋህዶልጅ-አ6ቨ
    @ቲጅየተዋህዶልጅ-አ6ቨ 3 года назад +2

    ቃለሂወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @shewayefekadu1780
    @shewayefekadu1780 3 года назад +1

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @romantamru7893
    @romantamru7893 3 года назад

    መምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 3 года назад

    መምህር ቃልዮዎት ያሰማልን ፀጋና በረከት አይለዮዎት

  • @ሚልሽየማሪያምልጅሚልሽየማ

    ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 3 года назад +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ♥♥♥

  • @talkingeez
    @talkingeez 3 года назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን!!!

  • @ephremgashaw4487
    @ephremgashaw4487 3 года назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን ሊቃውንቱን ይጠብቅልን

  • @samuelemengistie1146
    @samuelemengistie1146 3 года назад

    ወጣችሁ ወርዳችሁ የባታችን የባህታዊ ኪዳን ማርያም ተድካም ፍሬ ስላደረሳችሁን ምኃያሉ እግዚያብሔር ስም እናመሰኛለን በተጭማሪም እንደማር ወለላ የማይጠገብ የባህታዊ ከዳነ ማርያም ምህርት በታስተአላልፉልን መንፈሳዊ ደስታችን ወሰን የለውም!!

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 5 месяцев назад

    በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን ❤

  • @michaeltibebu7982
    @michaeltibebu7982 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሮቻችን!!!!

  • @ethiogibzhatube4365
    @ethiogibzhatube4365 3 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @abebakahssay1649
      @abebakahssay1649 3 года назад

      Yegna Geta Dink Amlak Fikrihin Enawuik Enireda zend.. Erdan.

  • @eyaderaddis3060
    @eyaderaddis3060 3 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sintenega319
    @sintenega319 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tonitube5619
    @tonitube5619 3 года назад

    ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህሮቻችን

  • @user-sy4rl8wr6x
    @user-sy4rl8wr6x 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ልዑል እግዚአብሄር

  • @haimanotertban4229
    @haimanotertban4229 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቶቻችንን

  • @diamond16tube
    @diamond16tube 3 года назад

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን !!

  • @አስረስየማሪያምልጂ
    @አስረስየማሪያምልጂ 3 года назад

    እኳንአደረሳችሁእግዝሀብሔረይጠብቅአችሁ🙏🙏🙏

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን❤

  • @emebethailu3565
    @emebethailu3565 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @zadyearsamalij1092
    @zadyearsamalij1092 3 года назад +2

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ

    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @የፍቅርጉዞማሪያምንይ-ቘ1ጠ

    ቃለሂወት ያሰማልን 💚💛❤

  • @tamirubirhan9862
    @tamirubirhan9862 3 года назад

    Egziabehar yistlin lememihrochachin kale hiwot yasemalin

  • @henokkoneh2391
    @henokkoneh2391 2 года назад

    ቃለ ህይወት ይሰማልን

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ጥዑም ነው

  • @haymi6382
    @haymi6382 3 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 3 года назад

      ሠላምአባቶቼበጣምእናመሰግናለን

  • @mtt733
    @mtt733 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @EteneshErdilo
    @EteneshErdilo 5 месяцев назад

    Kale hiwote yasemalene memerachn❤❤❤❤

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን!!

  • @csmgttube6501
    @csmgttube6501 3 года назад

    Kale Hiyiwet yasemachihu abatoche

  • @asterselemon7858
    @asterselemon7858 5 месяцев назад

    Amenn

  • @ሥመኝሁለተተክለሐይማኖት

    አባ ቶቻችንቃለሂወትንያሰማልን

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp 3 года назад

    ቃለሕይዎትን ያሠማልን 🕯🤲🕯🤲🕯🤲🕯🤲🕯🤲🕯🤲🕯
    የተዋሕዶ ልጆቻ like👍 ያንሳል 🕜
    👍አይተን ስንወጣ like👍 እናድርግ።

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 3 года назад

    🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🟢🟡🔴🟢🟡🔴qalhywtin yasemalin. Zemara melaktin yasemalin 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴

  • @edenagabis5556
    @edenagabis5556 3 года назад

    Amen kale Hiwot Mengste Semayatn Yawrsln Bedme Betena yakoyln

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau5827 3 года назад

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @andualemmogne8762
    @andualemmogne8762 3 года назад

    መልካም የህማማት ሳምንት ለሁላችንም ይሁንልን

  • @fitsumzewde362
    @fitsumzewde362 2 года назад

    መዳንያለም ማረን

  • @metmkumetmku1497
    @metmkumetmku1497 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @youtubered3554
    @youtubered3554 3 года назад +1

    ሁላችሁ ክርስትያኖች በልኡል እግዚአብሔር ስም ተክለመድሕን ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ።

  • @tiginani3753
    @tiginani3753 3 года назад +1

    Rejim edemy yestiln abatochachin

  • @fanosebelay909
    @fanosebelay909 3 года назад

    Batam desyemil timhirt new! Kalehiywetin yasamalin abatochachin!

  • @emuyabara4562
    @emuyabara4562 3 года назад

    Qale hiywet yasemaln abatochachin bedem en ten yetebqeln

  • @Hibir-Ethiopian
    @Hibir-Ethiopian 3 года назад

    በሰሙነ ሕማማት ሰኞ እንዴት ትታሰባለች?

  • @Hibir-Ethiopian
    @Hibir-Ethiopian 3 года назад

    MK TV በሰሙነ ሕማማት ሰኞ እንዴት ትታሰባለች

  • @Hibir-Ethiopian
    @Hibir-Ethiopian 3 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ አስተማሪ ሊቃውንትን ይጠብቅልን ያብዛልን ።

  • @tamirubirhan9862
    @tamirubirhan9862 3 года назад

    Egziabehar yistlin kale hiwot yasemalin lememihirochachin

  • @senayetgonder-youtube5458
    @senayetgonder-youtube5458 3 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @addis2675
    @addis2675 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @genetmezgebu7913
    @genetmezgebu7913 3 года назад

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን