ዘማሪ ዳጊ አቤል አቡናንና አማን ሻሎም ላይ ወረደባቸው |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2024
  • ዘማሪ ዳጊ አቤል አቡናንና አማን ሻሎም ላይ ወረደባቸው
    #DagiTilahun| #AbelAbuna | Aman Shalom | #yonatanaklilu

Комментарии • 18

  • @meriwameskele1304
    @meriwameskele1304 5 месяцев назад +1

    Dagiyen yemiwesdew bemikniat new.....indetalak wendim new yemkerew❤dagi thanks ❤

  • @alem8640
    @alem8640 6 месяцев назад +2

    Dagmawi Tilahun b edime tilik new gin aibesilim betam yasazinal endegena hiwotum misikir aidelem

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 6 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልክ እንዲ ደፍሮ የሚናገራቸው ነበር ያጡት ደግ አደረክ ዳጊ

  • @christiankirubel287
    @christiankirubel287 6 месяцев назад +3

    አቤል እውነት ጋር ነው የሚቆመው ለዚህ ነው የምትበሳጩት የዳጊ የኑሮ ደረጃ ለኛ ምን ይሰራልናል ቢወልድ ከሚያደርሳቸው ልጆች ጋር ደሀ አደለሁም ከደርግ ባለስልጣን ልጆች ጋር ነው የተማርኩት ምናምን...

  • @workineshbissa6145
    @workineshbissa6145 6 месяцев назад +3

    ዲጊ እውነትን ተናግረዋል እግዚአብሔር ይባርክ!

  • @Angela_436
    @Angela_436 6 месяцев назад +4

    ዳጊ አንጀቴን ነው ቅቤ ያጠጣው።እሰይ አንዳንዴ ለሰነፍ እንደ ስንፍናው ይመለስለታል ምንም ማድረግ አይቻልም።አቡና እኮ ከሶስተኛ ሰማይ የመጣ ነው ያስመሰለው ኔጌቲቭ ቲንከር ነው ።ጌታ ይፈውሰው ፤ጳውሎስ እንኳን ሶስተኛ ሰማይ ሄዶ መምጣቱን የነገረን ከ14 አመት ሙሉ ቆይቶ ነው ፤ይገርማል ማንን ከማን ጋር ነው ማወዳድረው?ብቻ ገርሞኝ ነው ነቄፌታ ብቻ?ኡፍፍፍ ዳጊ አፌ ይቆረጥጥጥጥ

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m 5 месяцев назад

    Yesidib mefthe sidib aydelem.

  • @abigeyatsehay1203
    @abigeyatsehay1203 5 месяцев назад

    ምንወድህ አንጋፋው ዘማሪ ዳጊየ ልክልኩን ንገረው ጨቃ አጎል ነው ከተመለሠ ነው ዳጊ ብሥል ቅመም በዝማሬህ ተባርኬለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @munakinawork7473
    @munakinawork7473 6 месяцев назад +1

    ይሄ ፡ ዳግማዊ ፡ እሚባለው ፡ በትላንቱ ፡ ዝማሬ ፡ ዛሬ ፡ የሚፀድቅ ፡ ከመሰለው ፡ ተሳስቶአል ፡ እግዛብሔር ፡ ይቅር ፡ የበው።

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh 6 месяцев назад

    ደግዬ ልክ ልኩን ንገረቸው ❤

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 5 месяцев назад

    አገልጋይ ከላይ ፀጋን ያወርዳል እንጂ በፀያፍ ቃላት አይወራረድም ጠላት ይስቅብናል

  • @slame8467
    @slame8467 5 месяцев назад +2

    ዳጊ ጥሩ የመንደር ሴት ነው የሆነው ጌታ ይፈውሰው

  • @astershifera1606
    @astershifera1606 5 месяцев назад

    እግርኛ..እና.እግርም.ይጋጫል.በላችው.

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 6 месяцев назад +1

    የዩቱቡ ስያሜህ እና መልእክትህ አይገናኝም። ነገር ማመላለስ ለማን ይጠቅማል? አሁን ይሄን ወሬ አስተላልፈህ ከዛ ደሞ ሌላ ሰው በወሬው ላይ ሀሳብ እንዲሰጥ ... የሰው አዕምሮ በወሬ እና በሀሜት እንዲዘቅጥ ካልሆነ በቀር ለምን ይጠቅማል? ምነው የምናሰላስለውን አንድ ቃል ህይወታችንን ሊቀይር የሚችል ወደ ክርስቶስ የሚያስጠጋንን ብታስተላልፍ። ወሬውን ካወሩት ዋንኛ ሰዋች በላይ በዬቱብ ወሬ የምታመላልሱት በበለጠ በወንድሞች መሀል መለያየትን እየዘራችሁ ነው። ይህን ደግሞ እግዚአብሔር ይፀየፈዋል።
    ምሳሌ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤
    ¹⁷ ትዕቢተኛ ዓይን፥ ሐሰተኛ ምላስ፥ ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥
    ¹⁸ ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥ ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥
    ¹⁹ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር፥ በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ።

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m 5 месяцев назад

    Birhan Eyesus bicha new.

  • @user-gy8lb6jb3y
    @user-gy8lb6jb3y 6 месяцев назад