የ ዶ/ር ማሙሻ አስተምህሮ እና ወቅታዊው ጉዳይ | aman shalom | nati | dr mamusha fenta | faithline | ኤል ቃል tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 2 1100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    የ ዶ/ር ማሙሻ አስተምህሮ እና ወቅታዊው ጉዳይ | aman shalom | nati | dr mamusha fenta | faithline | ኤል ቃል tube
    የ ዶ/ር ማሙሻ አስተምህሮ እና ወቅታዊው ጉዳይ | aman shalom | nati | dr mamusha fenta | faithline | ኤል ቃል tube
    የ ዶ/ር ማሙሻ አስተምህሮ እና ወቅታዊው ጉዳይ | aman shalom | nati | dr mamusha fenta | faithline | ኤል ቃል tube
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Комментарии • 102

  • @firihiwotgebremedhin7860
    @firihiwotgebremedhin7860 7 месяцев назад +4

    “እግዚአብሔር አስቀድሞ ያወቃቸውን የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ወሰናቸው፤ ይኸውም ከብዙ ወንድሞች መካከል እርሱ በኩር እንዲሆን ነው፡፡ አስቀድሞ የወሰናቸውን ጠራቸው፤ የጠራቸውን አፀደቃቸው፤ ያጸደቃቸውን አከበራቸው፡፡” ሮሜ 8፡29-30

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 7 месяцев назад +11

    አማን የዶር. ማሙሻን የተቆረጠው መልእክት ኢየሱስ ለተመረጡት ብቻ ሞተ የሚለውን የአንተን መረዳት የሚደግፍ አስመስለህ መናገርህ ስህተት ነው🔥🔥🔥

    • @user-mg2xv7sk9s
      @user-mg2xv7sk9s 7 месяцев назад

      ስህተት አይደሉም ማሙሻ ዶር ነዋ በአስተምሮ ማሙሻ አሳስቶታ ይሄ ማለት እግዚአብሔር በፍጥሩ ላይ ይቀልዳል እንደማለት ነው መፃፍ እንኩዋ ዘገነነኝ ማሙሻ መርዝ ነው የዘራው

    • @meronkassahun7612
      @meronkassahun7612 2 месяца назад

      Tebarek,Tebareki. Him mistaken is one thing but twisting Mamushas word is infuriating, not mamusha stop.

  • @user-mt7cn5cr6x
    @user-mt7cn5cr6x 7 месяцев назад +8

    ከፍልስፍና ትምህርቶች እግዚአብሔር ይጠብቀን!!!

  • @loveneverdies82
    @loveneverdies82 7 месяцев назад +7

    መንፈሳዊ ነገገር የአእምሮ እዉቀት ሲበዛበት ትህትና ይጠፋል ወደ ፍልስፍና ይወስዳል😊

  • @user-pz3ix5ox8m
    @user-pz3ix5ox8m 7 месяцев назад +4

    እውነት ነው አንዱ ስለሁሉ ሞተ ግን ለተቀበሉት ግን በስሙ ለሚያምኑ ለእነሱ የእግዚያብሄር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው ይላል እሱ ስለሁሉ ቢሞትም እሱ ን ያልተቀበለ ይድናል ማለት አይደለም

  • @user-mg2xv7sk9s
    @user-mg2xv7sk9s 7 месяцев назад

    እኔ ፅድት ያልኩ ኦርቶዶክስ ነኝ ማሙሻን በጣም እሰማዋለው አንድ ቀን ይህን ትምህርቱን ሰማሁ ከዚቡሃላ መስማት አቆምኩ አቆምኩ አቆምኩ ትንሽ መርዝ በቂነው አማንዬ ተባረክ

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 7 месяцев назад +5

    ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለም ሁሉ ሞተ

  • @user-cr4gs6nw8x
    @user-cr4gs6nw8x 2 месяца назад

    Besbket mognet Eyesusn amenen selezi felasfawoch geta yigestsachu Ersun lealem adergew beEgziabher Kal lay ayseram !!!

  • @handej6221
    @handej6221 7 месяцев назад +2

    Yes, God chose me, I wouldn’t have done it own my own. I know who I am. Glory to God, even when I was away for a short time he waited and called me again.. I love u lord

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 7 месяцев назад

      Same her chosen by God nothing from me even when I slide back he take me back he never forsake me that why for me he is my lord my love my father my shepherd he is sovereignty in my life

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd 7 месяцев назад +7

    ወንድሜ ማሙሻን አከብረዋለሁ ግን ይህ ትምሕርት እርምት፣ ማብራሪያ፣ ማስተካከያ በጥንቃቄ ይፈልጋል. እኔም ከማሙሻ በበለጠ እድሜና የስነመለኮት ትቤት የአንተን የስጋ እድሜህን ያክል ትቤት ቆይቻለሁ. የገደል ማሚቶ አንሁን የራሱን ድምፅ ብቻ መልሶ መስማት ደስ የሚለው. ስለዚሕ ያልመረጣቸውን ለምን ፈጠራቸው የፈጠራቸውም ለሲኦል ብቻ ነበር ማለት ነው ይሕ ከሆነ ጨካኝ አምላክ ላያድናቸው ለሲኦል ከፈጠረ ይሁዳም ጥፋተኛ አይደለማ ማንም ሀላፊነት የሐጢያቱን አይወስድማ ስለዚሕ ሰው ነፃ ፈቃድ የለውም የእግዚአብሔር ሮቦት ነው ልንል ነዋ ያ ደሞ የሒንዱይዝም ሳንስክሪትን ደገምን ማለት ነዋ or ነገር ማጣፈጥ እውነትን መናገር or መግለጥ አይደለም አማን go for further study ዶክትሪን በአንድ ጥቅስ ቢመሰረት ኖሮ ሰይጣንም ጌታ እየሱስን በረታው ጌታ ግን "ደግሞ" በሚል ቃል በእግዚአብሔር ቃል በለጠው. Humm.

    • @user-eg3fe5pn9t
      @user-eg3fe5pn9t 7 месяцев назад

      ጌታ ይባርክህ !!!

    • @genidire5664
      @genidire5664 7 месяцев назад

      Eshi wengelin meskiren getan mekebel embi bilew yalegeta norew yemotut eshi nesum temertewal malet new?? Be egizabiher lij Yalamene ahun teferdobetal yilal semtew embi bilew getan gefitewal

  • @danaitdanait9973
    @danaitdanait9973 7 месяцев назад +6

    ወንድሜ ይሁዳም ተመርጦ ነበር

  • @bebebi09876
    @bebebi09876 7 месяцев назад +7

    Yours and Dr Mamusha Context is very different ,from my understanding he or the bible is taking about all Christians how God chose us to be his children ,we as a human didn’t choose him before he chose us . but not about some individuals ,how can you explain the below scripture then ...
    በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።
    8 ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን።
    9 በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤
    "10 በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።"

    • @H.a_n.a_b
      @H.a_n.a_b 7 месяцев назад +1

      Thats what am saying

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አንዳንዶችን መርጦ ካዳነ እንዳንዶችን ደግሞ እናዳይድኑ ካልመረጣቸው።ሰዎቹ ገሐነም የገቡት እግዚአብሔር እድል ስላልሰጣቸው ነው ማለት ነው ?? የእግዚአብሔር ቃል ግን እንዲሕ ነው John 3 አማ - ዮሐንስ
    16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።እግዚብሔር ቅን ፈራጅ ለሑሉም እድልሕ እኩል ሚሰጥ ነው ልዩነቱ የኛ ማመን እና ያለማመን ነው

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 7 месяцев назад +1

    Aman, my brother in Christ. I love and admire the zeal you have for the truth. These are fundamental Bible truths which shake our preconceived idea about God, his essence and his foreknowledge and many other fundamental intrinsic biblical truths. We’re bound by the truth, nothing but the truth. Therefore, no place for compromise. We must let the Bible speak and lay aside all our human reason, philosophy,logic or whatever. Keep on telling the truth, and may God abundantly bless and equip you.

  • @Fiyory123
    @Fiyory123 7 месяцев назад

    እውነት ነው ጌታ ሆይ እድለኛ ነኝ ❤

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 7 месяцев назад

    ተባረኩ ወገኖች ❤❤❤

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 7 месяцев назад

    ናቲሻ እኔም በአስተያየትህ እስማማለሁ ተባረክ ወንድም❤

  • @Grace-ks4yl
    @Grace-ks4yl 7 месяцев назад +5

    ልንውጠው የሚገባ እውነት ነው! አማን የሚገርም እውቀት!!!!!!

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 7 месяцев назад +2

    አማን ይህ እውነት ነው ያስተማርከው ትክክል ነው እግዛቢሄር በህይወት ጏዳና አስተምሮኛል በደረስበት ይመላለስ አስተምር

  • @user-vl3wp7sv5h
    @user-vl3wp7sv5h 7 месяцев назад +2

    Predestination belongs to the knowledge of God.
    Our duty on human side is to be saved by accepting Jesus as a savior period.
    ሰዎች በእግዚአብሔር ድርሻ በሆነ ምርጫ ውስጥ ገብተው ማንቦጫረቅ ጥሩ አይደለም።

  • @sisaymelese6383
    @sisaymelese6383 7 месяцев назад

    ነገሩ ምንም እንኳ የተለያየ አመለካከት የሚይዝበት ጉዳይ ቢሆንም በልበ ሰፊነት መወያየት ጥቅም እንጂ ክፋት የለውም በዚህ "የሚገባም የሚወጣም" የሚኖር አይመስለኝም ።

  • @danilee2569
    @danilee2569 7 месяцев назад +2

    አማን ክበርልኝ 🙏🙏

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 7 месяцев назад +1

    እግዛብሔር ከመፈጠራችን በፊት መርጦ ለገነትና ለገሃንብ ካዘጋጀን ለምን አምልኮ ስግደት ጨበሬ ያስፈልጋል እንደልብህ ኖረህ ወደ ተመደበልህ መሄድ ነው በተጨማሪ ገሃነብ ለሚገቡት የእግዛብሔርን ፍታሃዊነት ( ቅን ፈራጅነትን) እየወቀሱ መሄዳቸው ነው

  • @user-ur1rt5on1v
    @user-ur1rt5on1v 7 месяцев назад

    Ewenet new defreh Ermi rasu bezi bezi lik aydlehim lemin atlem agul astaraki athun Nati

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @mihretunikola8
    @mihretunikola8 7 месяцев назад

    ልክህ ነህ አማንዬ ግን እንዳልከው ለሁሉም ጥያቄ መልስ የምሰጥ አይሆንም ነገር ግን እኔ አንድ የማምነው ነገር ብኖር እግዚአብሔር ሳይፈቅድና ሳይወድ በህይወቴ የሚሆን አንዳች ነገር የለም ቢሆንም ግን እግዚአብሔር በባሕርው እያወቀም ቢሆን የምናምነውን ነገር እንድንናገር ፈቃዳችንን እንድንገልፅ ይፈልጋል! ይሄ የሱ ባሕርው ነው!! እግዚአብሔር በፈቃዳችን የሚሰራ ከሆነ ሐዋርያ ጳውሎስን ለምን በግድ (በራሱ ፈቃድ) ማለትም ራሱ እግዚአብሔር በራሱ ፈቃድ ያዘው? ቀላል ጥያቄ! ሁለተኛ መልስ ደግሞ ኢየሱስን ለኛ የላከልን በራሱ ፈቃድ ነው ያስታረቀንም በራሱ ፈቃድ ነው ደግሞም ያንን እንድናምን የረዳንም እሱ ነው በራሱ ፈቃድ ነው::ስለዝህ ሁሉ የሆነው በእርሱ ለእርሱ ከእርሱም ነው!!

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu687 7 месяцев назад +13

    ናቲ pls አታስመሰል ትላነት ባንተ room ውስጥ ኢርምያስ ይቀርታ የጥይቅ ሰላልኩህ block አረከኝ ኢርምያ እንደንትፈራው እግዚአብሔር ፍራ እግዚአብሔር በጣም የመፅየፈውሱ ግብዝ ነው 😡

    • @haymiwt4453
      @haymiwt4453 7 месяцев назад +1

      ኤርሚያስ ነዉ የቦለከሽ በእርግጠኝነት ሞደሬተር ስለሆነ

    • @adino2205
      @adino2205 7 месяцев назад

      Isu ayidelam moditeroch nechew 😊

    • @joeythelifewithspirit
      @joeythelifewithspirit 7 месяцев назад

      ኦርቶዶኽስ ለዘልኣለለመ ትንር ለዛ ነኝ ኦርቶዶኽስ የመረጥኻቸው❤❤

    • @user-uj5qh3bc6y
      @user-uj5qh3bc6y 7 месяцев назад

      መዳን ባንቺ ቢሆን ኤርሚ አልቆለት ነበር የመጨረሻው ዘመን የኢየሱስ አማኞች ስንቱን ታዘብን ዘንድሮ በፍቅር ያልኖራችሁበት ኢየሱስ ታወሩልናላችሁ ውስጣችሁ ሲገባ ግን መርዞች መርዞች ጌታ እራሱ የሚያዝንባችሁ የጌታን ስም የሚያሰድብ ስነ ምግባርና ህይወት ቱቱቱቱቱቱቱቱቱ ዘንድሮ ቁልጭ ብሎ መጋለጥ በአደባባይ

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 7 месяцев назад

    ታዲያ ከዘመናት በፊት እግዚአብሔር መርጦናል እዉነት ነው ስለዚህ ቅድስና መለየት በንፅህና መኖር አያስፈልግም እያልከን ነው ስለ ክርስቶስ መመስከር መናገር ማስተማርም ጥቅም የለውም ክርስቶስ አዉቆናል ወስኗል ድነናል በቃ አለቀ ነው የምትሉን ድነናል ድነናል እርሱ አዉቆናል እኛ ማምለክ ማምለክ መማር ማጥናት ማገልገል ምን ያደርጋል አረ ግራ አጋባችሁን እኮ ነፍሳቶችንም መጥራት ንስሐ መግባት በቃ የለም ማለት ነው የእናንተ መማር ህዝቡን ማወዛገብ ከሆነ ይቅርባችሁ

  • @jburnnoha
    @jburnnoha 7 месяцев назад

    እግዚያብሄር ድንገቴ ፍጥረት የለውም :: ሰውን ለ ሲኦል ለይቶ አይፈጥርም እግዚያብሄር ቸር ነው ምህረቱም ለፍጥረት ሁሉ እኩል ነው:: የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ የማዳኑ ሃይል ለሁሉም ለሰው ልጆች ሁሉ ተዘርግቷል :: እግዚያብሄር አንዱን ወደ ማዳን ሌላውን ወደ ሲኦል እንዲሄድ የሚወስን አምላክ አይደለም እንደዚህ አይነት Double predetermination ሰይጣናዊ አስተምህሮ ነው:: በ ቪዲዮ ላይ ዶ/ር ማሙሽ ፈንታ የሚናገረው ስለ እግዚያብሄር ባህሪ እርሱም የዘላለም አዋቂነቱን እንጂ ከ Double predetermination ጋር የሚገናኝ አይደለም::

  • @user-uo2hl5gu4r
    @user-uo2hl5gu4r 7 месяцев назад

    እግዚያብሔር 3ትም ነው

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 7 месяцев назад

    Yih malet lehulu alimotem malet adelem,
    Lenante chikichik Dr.Mamushan gibiat atarigut.
    Yetekebere yetewedede ageligay new,......
    Yegebachihun astemiru....

  • @bereketmuluneh6072
    @bereketmuluneh6072 7 месяцев назад

    The history of such teaching(calvinism) got the background comes from Augestin, which he inserted some of the ideas of predestination and determinism from philosophes such as stoicism and manicianism into the Bible teachings.
    Please check the history.

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t 7 месяцев назад +2

    አማርኛ ብቻ ተናገር ። እንግሊዘኛ በመቀላቀል አዋቂ ለመምሰል አትሞክር ።ሁሉም አድማጭ ቁርጥራጭ የእንግሊዘኛህን እንደሚረዳህ አታስብ ።

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 7 месяцев назад +3

    አይ ፍልስፍና

  • @user-eu8fk5tb2k
    @user-eu8fk5tb2k 7 месяцев назад

    የአጋንንት ትምህረት ነው ሰው ነፃ መንገድ የለውም የሚል ሴጣናዊ ትምህርቶች በዝተዋል እኛ ቤት 😢😢“በነገው ዮሐንስ ኢየሱስን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፦ እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ።”
    - ዮሐንስ 1፥29

  • @addis1975
    @addis1975 7 месяцев назад +1

    bro ' አንተ 11 ክፍል ፍልሰፍና ስትጀምር ነው የታመምከው

  • @aliyumuktar2943
    @aliyumuktar2943 7 месяцев назад +2

    Calvinist thought I’d highly conflicted with the idea of human free will.
    If only predestined peoples are saved, so why Jesus said ; “ Go and preach gospel for the world”?
    People have to hear the message of Gospel and have a right to decide to believe in Jesus and born again?
    Salivation is on free will of human to accept Jesus as their savior.
    Salivation is not only for predestined people, It’s for all people who hear gospel and accept and believe in Jesus Christ.
    Please skip such kind of doctrinal Issues and focus on Jesus and preach Gospel to the people.
    Don’t rely on thoughts of scholars. Rely on Jesus and the word of God only.

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 7 месяцев назад

      Even they are predestined they must hear Gospel so it's must be preach to reach for those predestined

    • @mihretunikola8
      @mihretunikola8 7 месяцев назад

      If you believe in free will how does Jesus Caught Paul? Could you tell me please????

  • @Luna23official
    @Luna23official 7 месяцев назад +1

    ኣማን ያልገባው ነገር እለ ይሄ የተከተልከው ፍልስፍና እይሠራም ከፈልግህ ለራስህ ያዘው ጌታ እስኪያበራልህ ድረስ ።ለራስህ ተደናብረህ ሌሎቹን ማደናበር አቁም። እንኳን ኣንተ ጳውሎስም ክእውቀት ከፍለን እናውቃለን ባለበት ኣንተ ግን ሁሉን እንደምታውቅ ነው ኣክት የምታደርገው። ለነገሩ መሐልዬ መሐል ዘስሎሞን የክርስቶስና የቤትክርስቲያን ምሳሌ የሆነውን ቅልጥ ያለ የወንድ እና የሴት ፍቅር ብለህ ስትናገር ኣንተም ክእውቀት ከፍለህ መናገርህ ብዙም ባይገርመኝም የማታውቅውን ኣላውቅም ብለህ ብታልፍ ይመረጣል። ቅድም ኣስተያየቴን ስነግርህ ብሎክ or mute እድርገኸኛል ።እመስግናለሁ ጣቴ ታፕ ታፕ ብማድረግ ከመድከም ገላገልከኝ😅😅

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 7 месяцев назад

    እና ይሔ ለሁሉ አልሞተም ማለት አይደለም የተጠሩ ብዙዎች ናቸው

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t 7 месяцев назад

    2 ጴጥ 3፥9 ላይ ጌታ ሰው ሁሉ ወደ ንስሀ እንዲደርስ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ታግሶ እየጠበቀ እንደሆነ ይናገራል ። በዮሐንስ 3፥16 ላይም እግዚአብሔር አንድያ ለጁን የሰጠው ዓለሙን ሁሉ ወዶ እንደሆነ ነው የሚናገረው ። ወንጌል ወይም የጌታ ኢየሱስ ደም ማሕተም ያለበት የፍቅር ጥሪ ደብዳቤ ለሰው ሁሉ ተልኳል ። ጌታም እስኪመጣ ጥሪው ይቀጥላል ። ማቴዎስ 11፥28 እናንተ ሽክም የከበደባችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ ነው የሚለው ። የሰውም መዳን አለመዳን የሚወሰነው በሰው የግል ውሳኔ ነው ። መጥምቁ ዮሐንስስ በ ዮሐንስ 1፥29 ላይ ጌታ ኢየሱስ ወደ እረሱ ሲመጣ አይቶ " የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ " አይደል ያለው ? ስለዚህ ወንድሜ ቃሉን አጣመህ ብዙዎች ግልገልና ጠቦቶችን ጥርጥር ውስጥ ከተሀቸዋል ። ጠላት እየተጠቀመብሕ ይመስለኛል ። ቀላሉን ወንጌል እንደ ጠፈር ሳይንስ አወሳስበህ አንተም የደረስክበት ብዙ ተመራምረህ እንደሆነ የተናገርከውን አናምንም ። በኢየሱስ ስም ይህንን እነግዳ የስሕተት ትምህርት እቃወማለሁ !!!

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 7 месяцев назад +3

    አማነ ጥሩ ትምህርት የለህም. ስለ ሌሎች መጥፎ ነገር ትናገራለህ መጀመሪያ እራስህን ተመልከት

  • @DanielSulema-mv1df
    @DanielSulema-mv1df 7 месяцев назад

    22 years a go one of guy said that you don’t have to pry, you don’t have to be against sin .. and he said again GOD already chose you, what ever you did you are already go to haven so aman remind me that guy. Look guys how aman teaching is dangerous. Be carful you guys don’t follow what aman said. Tomorrow there going to tell you you don’t have to pray you can do what ever you want to do because you are chosen one so you don’t loose haven, that is going to be this teaching take you.

  • @davenigussie3897
    @davenigussie3897 7 месяцев назад

    መጽሐፍ ቅዱስን በአዉዱ መረዳት በጣም አስፈላጊ ነው , ይሄ የስህተት ትምህርት ነው
    ምክንያቱም እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ሲፈጥር ለህይወት እና ለሞት ነው እያል ነው
    ይሄ ደግሞ እግዚአብሔር ጻድቅ ፈራጅ አይደለም እያል ነው ይሄ ደግሞ እግዚአብሔርን መስደብ ነው ! ሰዎች ሁሉ እንዲድኑ የሚወደዉን እግዚአብሄርን መቃወምም ነዉ 1ኛጢሞ 2÷5 ሲቀጥል ጥቅሙስ ምንድ ነው ?ሂዱ ወንጌልን እስከ ምድር ዳር ድረስ ስበኩ ያለውን የጌታ የኢየሱስን ትእዛዝ መቃወም ነው የሐሥ 1÷8 እና ወንጌልን ለሰዎች ስንመሰክር የሚድኑ እና የማይድኑ ብለን ልንለይ ነው ? ሐዋርያትስ ይህንን የተረገመ ትምህርት ያቁታል ወይ ?ገላ 1:8_9 ይሄ ልዩ ወንጌል ነው እግዚአብሔር ከምድራቺን በኢየሱስ ስም ይጥረገዉ !!!

  • @nekatibebmekonnen4949
    @nekatibebmekonnen4949 6 месяцев назад

    ያለትን አስተምህሮዎች ሚዛናዊ አድርገህ ሰዎች መርጠውና ተረድተው ይቀበሉ እንጂ ያንተን አመለካከ ለመጫን ባትሞክር አሻልምን????!
    የ አርሜንያን ወይም የካሊቪኒስት አስተምህሮን ሚዛናዊ አድርጎ ከማቅረብና ያንተን ምርጫ ከማስታወቅ ባለፈ ያንተን አመለካከት የግድ ለመጫን ባትሞክር መልካም ነው::

  • @shibrueshetu7444
    @shibrueshetu7444 Месяц назад

    ለራስሕ በቂ እውቀትና ብስለት ባልተላበስክበት ቡራቡሬ ቋንቋ አየተጠቀምክ አታደናግር ይልቅ ቦክስ ግጥሚያ ሜዳ ሄደህ ተጋጠምደ።

  • @rahelzeleke958
    @rahelzeleke958 7 месяцев назад

    ሲጀመር debate በቃሉ ላይ አይፈቀድም እኮ። በቲኦሎጂ እውቀት የሚተነተን ስለሚመስላቹ ትስታላቹ ግን በዝግታ ነው የጌታን ቃል የምትረዳው። አዎ ለመዳኔ የእኔም ፍቃድ አለ ሆኖም የመዳን ፍቃዴን አስቀድሞ የሚያውቅ አምላክ መርጦኛል። በገነት የተቀመጠው የሞት ፍሬ ሰው በምርጫው መልካምንም ክፉንም መንገድ እንዲመርጥ የተቀመጠ ነው። ለመልአክት ፈቃድ የላቸውም ለተፈጠሩበት አላማ ተፈጥረዋል። እኛ ከመልአክት የተለየነው በፈቃዳችን እንከተለዋለን ባንፈቅድ እንሞታለን። ግን መዳን አለመዳኔን አስቀድሞ ያውቀዋል። ሁለቱንም ታገኘዋለህ

  • @user-pz3ix5ox8m
    @user-pz3ix5ox8m 7 месяцев назад +1

    አትጨቃጨቁ በደረሳችሁበት ተመላለሱ

  • @gebratsadikfekert4998
    @gebratsadikfekert4998 7 месяцев назад +1

    ናቲ አንተ አልገባህም ሰሙ የሚባለው ከነ ኤርምያስ ጋር ሆኖ አማን ካልቤኒስት ነው ብሎ ሲናገር ኤርሚያስ አማንን ጠይቀው አለው ከዛ የተነሳ ዲቤት የጠየቀው ናቲ ጌታ ያያል ስለዚህ አማንን ሳይሆን ኤርምያስን ምከረው ስለምትፈሩት ኤረምያስን ነው እንጂ እውነቱን ታውቃላችው

  • @blessedethiopia2184
    @blessedethiopia2184 7 месяцев назад

    አማን ኧረ ምነው እኔ ብቻ አዋቂ አልክ ልክ አጣህ እኮ በጣም ችግር አለብህ

  • @TedytsegayeTedy
    @TedytsegayeTedy 2 месяца назад

    ENDET. SWNE HIU BANDAYEN TAYWIH YTMAR YNRAI BIHATSBME

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 7 месяцев назад

    እጭ አበዛችሁት ትችት እራሱ በራሱ ትንሽነት ነው 😢ሲጀመር እኔ አውቃለው ብሎ አራሚ መሆን እራሱ አራምነት ነው ።😢

  • @gt9334
    @gt9334 7 месяцев назад

    Am why you guys elasticate this issue? God is all knowing . What difference does it make in my salvation whether he knew me before he created heaven and earth. If I sin today and if I asked a forgiveness God forgets my sin.(according to the word of God) is that mean if he wants to remember all he has to do is turn his record book back ward. Simple. Otherwise God is not all knowing. GBU

  • @loveneverdies82
    @loveneverdies82 7 месяцев назад +1

    አማን ግን ትጋትህ አማኙን ሁሉ. እንደ አንተ የ ካልቭን ትምህርት ተከታይ ለማድረግ ወይም ያልዳኑት ወደ ደህንነት እንዲመጡ ? ለነፍሰ መዳን ዋነኛ ያልሆነ ነገር ይዘሕ ለምን ልዩነት ይሰፋል ? አንዳንድ ሰወች ሲጠይቁኝ ዩቱብ ላይ ለቅቈዋለሁ ሄዳችሁ እዩ እላቸዋለሁ ያልከዉ እሱሰ ሶሻል ሚዲያ አይደል ??😊😊😊😊

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 7 месяцев назад

    ማፈሪያ ዎች የቃላት ሰንጠቃ ተራቀህ ሞተሀል ባጠቃላይ ማፈሪያ አራሣቸዉን አዬ ምንም የእግዚአብሔር ቃል አታዬም

  • @solomonsolomon7165
    @solomonsolomon7165 7 месяцев назад

    You need to grow up

  • @Jh-wb3sj
    @Jh-wb3sj 7 месяцев назад

    አውን ምን ይውን አታውቁም ማለትህ ነው እየሱስን ተቀበሉ ብለን መመስከር ሌሎችን ወደ ጌታ ማምጣት አያስፈልገንም አልገባኝም?

    • @Redseaafar00
      @Redseaafar00 7 месяцев назад +1

      ግራ የገባቸው ናቸው በነሱ አስተሮ ሰው ለገነትና ይሁን ለገሃነብ ቀድሞ ከተመረጠ እየሱስ ለምን ሞተ እምኑት የሚባለውስ ምን ይጠቅማል አምላክ ቅን ፈራጅ ነውስ ለምን ይባላል 😊

  • @yonasyohannes9076
    @yonasyohannes9076 7 месяцев назад

    Maferia Eyehonk new.

  • @meronkassahun7612
    @meronkassahun7612 2 месяца назад

    You mistaken is one thing but twisting Mamushas word is infuriating, not mamusha stop.

  • @jha8217
    @jha8217 7 месяцев назад

    No way I understand what u guys talking about…

  • @yesaketadesse5871
    @yesaketadesse5871 7 месяцев назад

    ማሙሻ የትክክለተኛ መስፈርት አይደለም በዛ ላይ አንተ በምትለው መንገድ አይደለም ያለዎ

  • @babbiku
    @babbiku 7 месяцев назад

    ወንድም ናቲ አንተ ብቻ የተስማማህና ያመንክበት approach ሁሌም ሌላኛው አማራጭ እንጂ ብቸኛው ያለመሆኑን ተረድተህ "ይህንን አማራጭስ እንዴት እናየዋለን?" ማለትን ብትለማመድ ሰሚዎችህን ታሰፋለህ:: አንተ ከሌላው በምን የተሻልክ ስለሆንክ ነው አንተ ሰምተኸውና ያመዛዘንከው ሃሳብ ሌሎች እንደማይችሉትና እንደሚያብዱበት የምታስበው? ለራስህ የሰጠኸው ግምት ትንሽ ይከብዳል:: So sorry ከጠቀመህ ውሰደው::

  • @eskuassefa2889
    @eskuassefa2889 7 месяцев назад

    Why do you use his video now ?you don’t support him any way

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 7 месяцев назад

    አማን ይህ የለበስከዉ ስነስርአት ያለዉ ልብሰ አይደለም እስፖርት ስትሰብክ ልበሰዉ

    • @hirutabebe5426
      @hirutabebe5426 7 месяцев назад

      Netela yelbes?

    • @Haset7866
      @Haset7866 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂​@@hirutabebe5426

  • @edenbirhanuwoldamuel1491
    @edenbirhanuwoldamuel1491 7 месяцев назад

    አማን ካልቪን ያንተ ተክልሃይማኖት ወይስ ገብረመንፈስ ቅዱስ ነው እንዴ?

  • @ashebirbeyene
    @ashebirbeyene 7 месяцев назад +1

    በጥባጩና አስመሳዩ ናቲ

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 7 месяцев назад

    እምነታችሁ እንደዚህ ከሆነ ጴንጤነቴን ገደል ከትቸዋለሁ መቼም ኦርቶ እንዳንመለስ ኮተት ነው እስላምም ያው ነው ኤቲዝም ምርጫ ውስጥ መግባቱ ነው

    • @user-eg3fe5pn9t
      @user-eg3fe5pn9t 7 месяцев назад +2

      ወነደሜ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን የሰጠው ለአለም ሁሉ እንደሆነ በዮሐንስ 3፥16 ላይ ተጽፏል ። በሞተልህ በማመነህ የዘላለም ሕይወት አለህ ።(ዮሐንስ 6፥47) በሰይጣን የስሕተት ትምህርት ስፍራህን አትልቀቅ !!!

    • @Fiyory123
      @Fiyory123 7 месяцев назад

      የሞተልህ እየሱስ ነው ሰው አትከተል

    • @Redseaafar00
      @Redseaafar00 7 месяцев назад

      @@Fiyory123 የሞተው ለተመረጡ ብቻ ነው ብለው ጭምብላቸው ተገለጠኮ

    • @bettyhussen1723
      @bettyhussen1723 7 месяцев назад

      ​@@Redseaafar00ታድያ እንኳን መረጥከኝ ብለህ ብለሽ አመስግኚ ተገዥለት

    • @NelomaNeloma
      @NelomaNeloma 7 месяцев назад +1

      ወዳጄ ጴንጤነትህ/ሽ በሆኑ ግለሰቦች ጭቅጭቅ እና መስማማት ወይም አጉል የእዩኝ፣ እወቁኝ፣አድንቁኝ ክርክር እና ትንታኔ ላይ የተመሠረተ አይደለንም
      እግዚአብሔር ከጥንት አስቦ ፈጥሮሃል፣ ወዶሃል፣ ልጁን ኢየሱስን ላንተ ሃጥአት እንድ ሞት በመላክ ሞትን አስቀርቶታል ።ይህን የሚያምኔ (በኢየሱስ ማዳን) ሁሉ ከእግዚአብሔር ጋር ታርቆ ልጁ ይሆናል፣ የዘላለም ህይወት ያገኛል፣ ከሲኦል ይድናል
      ክርስትና ይህ ነው፣ሌላ ከንቱ ቃላት ስንጣቃና ፍልስፍና ጴንጤነትን ወይም ክርስቲናን አስክዶ እግዚአብሔር የለም የሚልን ትምህርት አንደ አማራጭ ለመውሰድ እስከ ማሰብ አያደርስም።
      የናሱን ክርክር ተዋው እየጸለይክ መጽሐፍ ቅዱስን አንብበው፣
      በቤተክርስቲያን ውስጥ ጤናማ ትምህርትን ተከታታል።ከጤናማ ክርስቲያን ወገኖች ጋር ህብረት ይኑርህ።
      ከዚህ መሰል ከንቱ ክርክር ራቅ፣መንፈስ ቅዱስን እና መጽሐፍ ቅዱስን፣ደግሞም ጤናማ ቤተክርስቲያንን ጠበቅ አድርግ፣
      በዚህ መወዘገብ ውስጥ መፍትሄው በጸሎትና በቃሉ ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር ነውና
      ጌታ ይርዳህ!

  • @user-ei5zg5ly4m
    @user-ei5zg5ly4m 7 месяцев назад

    Guys what is the main purpose of your teaching?????? I am very sorry but you are distroying the people. This is not gospel this is truly against the gospel. You are trying to introduce the false teachings. You are showing of your knowlge.

  • @nunenuna-oj2ld
    @nunenuna-oj2ld 7 месяцев назад

    የእውቀታችሁ ብዛት ትህትና ሳይሆን ትእቢት ነው የሚታይባችሁ

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 7 месяцев назад

    ተደራጁና ወደ ብልፅግና ሂዱ

  • @user-kq5kr9zs5l
    @user-kq5kr9zs5l 7 месяцев назад

    ????

  • @asteralemayehu8094
    @asteralemayehu8094 7 месяцев назад

    Aman Shalom you should dress up properly. Not presentable to be on TV……

  • @SisaySetegn
    @SisaySetegn 7 месяцев назад

    አንተ አማን ቲቢተኛ ነህ ትህትና የለህም
    አንተ ሀሳብ ሲሰጥህ ብሎክ ታረጋለህ
    ትታበያለህ የልጅ በሀሪነው የምታሳየው ያልበሰልክ ነህ አማን

  • @lidiaedo579
    @lidiaedo579 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር በማያፍርበት ወይም ለሰው እይምሮ ብሎ ላልተጠነቀቀው እናንተ ማን ናቹ:: እሱ ሙሉ ነው:: እውነትን ይሄን እቀበላለሁ ያን አልቀበልም ማለት? ትገርማላቹ:: አማን አንተ የተሳሳትከው ያንተን እምነት ፈጽሞ አለመረዳትክ ነው:: የተለያያቹ ናቹ:: አንዳንዴ አርባ አራቱ ታቦት እንደሚሉት ትሆንብኛለህ እነዚህም እኮ በዚህ ባጣ በዛ አገኛለሁ ነው ሎጅካቸው ስለዚህ አርሜንያን አልዳኑም:: እነሱን ለማዳን የምታደርገው መፍጨርጨር እንድጠራጠርህ ያደርገኛል:: የምትሄድበትን bible school እራሱ መምረጥ አለብህ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም::

    • @lidiaedo579
      @lidiaedo579 7 месяцев назад

      ሙለታ አለማየሁ👍 ግን አንተስ ድነዋል ብለህ ታስባለህ? በምርጫዬ ነው የዳንኩት የሚሉትን::

  • @DanielSulema-mv1df
    @DanielSulema-mv1df 7 месяцев назад

    Aman you are absolutely follow wrong teaching. You think you are the only one read those book. We read them but we know those book are against holy book and against of the blood of Jesus.

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd 7 месяцев назад

    አማን, ጨምረሕ አንብብ ይቀርሐል ያልያ, ሰይጣንም ጌታ እየሱስን በረታው ነበር ጌታ ግን "ደግሞ" በሚል የእግዚአብሔር ቃል በእግእግዚአብሔር ቃል እረታው ሰይጣንን. Means በአንድ ቃል ላይ ዶክትሪን አይመሠረትም.

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 7 месяцев назад

    እናንተ ግን ያማችዋል ጤነኛ አትመስልኙም ብላቹ ማሙሸትን አሀ ስራ ፈጠራ መሆኑ ነው ድሮ ውድነት ነው ዱርዬ ፊት