ሰሙ ፎክራ መውጫ መግቢያ ጠፋት | አማን ሻሎም | አቤል አቡና | ምኩራብ ቲዩብ | ተናገር እውነቱን | abel abuna | aman shalom

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 222

  • @wasihuntekle5982
    @wasihuntekle5982 7 месяцев назад

    WAW AMAN.....

  • @heavenlyzematube7241
    @heavenlyzematube7241 9 месяцев назад

    አማን ካልቪኒስት ነው እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ በዚ ውይይት የሰሙ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው ኦርቶዶክስ ቢሆንም እንደ ቃሉ ነው ያወራው የአማን ክፉ አጋንንታዊ ትምህርት ነው ካልቪኒዝም የአጋንንት አስተምሮ ነው መፅሀፍ ቅዱስን አጣሞ በመረዳት በራልኝ የሚሉት መገለጥ ነው እነ አማን
    ሰሙ ግን ኢየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነው በወንጌል ብቻ በማመን የዘላለም ህይወት የሆነው የክርስቶስ ብቻ ሰባኪ ምኞታዊ ፀለቴ ነው ላንተም

  • @Hayilewagawagajejo
    @Hayilewagawagajejo 7 месяцев назад

    አማን ወንድሜ ተባረክ

  • @edenweldegebriel3631
    @edenweldegebriel3631 9 месяцев назад +11

    ሰሙ አንተ አንደ መጽሓፍ ቁዱስ ኣትንገርም የስው ታሪክ ነው የምታወራው. ኣንደ ኣማን ከመጽሓፍ ቁዱስ ተናገር.

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd 9 месяцев назад +1

    አማን እስከመጨረሻ ሰምቻችሁአለሁ ኦርቶ አይደለሁም ግን በዚሕ ዲቤት በመፅ. ቅ. ዕውቀትም ሆነ theology understand and logic ሰሙ በልጦሐል ከእግዚአብሔርም ቃል አንፃር መረጃ fact በማቅረብ ተበልጠሐል. ከካልቪኒስ concept እና አቋም ራስሕን አርቅ እንቶ ፈንቶ አይደለም ፈፅሞ የልጁ የአንተ ይበዛዋል እንቶ ፈንቶ, ብዙ አንብብ በባሕሪ ለውጥላይና በስነመለኮት እውቀትም ላይ ትጋት ጨምር.

  • @pietrograsso536
    @pietrograsso536 9 месяцев назад +14

    እንኳን ቪድዮ አልከፈትክ እንደዚህ አይነት ጭንቅላት ይዘህ AMAN ጌታ ፀጋ ያብዛል

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 9 месяцев назад +8

    ወገኖች ለዲቤት አቅም ካልደረሰ ባዶ ጩኸት ብቻ ከሆነ ሰው ጋር ባትወያዩ አረ በስማም😢

    • @mikurab
      @mikurab  9 месяцев назад +2

      ለሌላ ጊዜ ትምህርት ነው

  • @GutaTadesse-d9x
    @GutaTadesse-d9x 8 месяцев назад

    "በነገራችን ላይ"የሚለውን ቃል ምላሳችሁ ላይ ተነቀሳችሁ ልበል!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 9 месяцев назад +5

    አማን ሻሎም ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ይሂን የተረት መፅሃፍ እያነበብክ ስለምታስረዳ

  • @etsegenetamare7165
    @etsegenetamare7165 9 месяцев назад +1

    አንማንዬ ከዚህ ሰው ጋር ግዜህን እያጠፋህ ነው ክፋትን ይዞ ነው የመጣው

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 9 месяцев назад +6

    ማነው ሰሙ ነው ማነው ሚባለው የሚናገረው ግን በርግጥ ያውቃል? ምንድነው ሲል የመሸው ኣንተ ህይወት ያላገኘህ በጨለማ ምትኖር ነው ለኛ ፕሮቶስታንት ኣንብቡ የምትለው። ኣማን ጌታ ይባርክህ።

  • @saminap460
    @saminap460 9 месяцев назад +6

    ሰሙ እኛ ያመነውን እናቃለን አንተ እምነቴ ትክክል ነኝ ትላለ ከየሱስ ሌላ ያሉትን ጣውትህን ከልብ ከህምነት አውጣ እኛን አታስተምረንም

    • @chaltuHamda
      @chaltuHamda 9 месяцев назад

      አትለዩም 3እግዚያብሔር የምትሉ

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 9 месяцев назад

      😂😂😂😂ይህ ያንቺ ወሬ​@@chaltuHamda

  • @etsegenetamare7165
    @etsegenetamare7165 9 месяцев назад

    በጎችና ፍየሎች

  • @Kidist_Betekrstiyan
    @Kidist_Betekrstiyan 9 месяцев назад +10

    አይ ሰሙ😅😂😂 ያ ሁሉ ፉከራ ለዚቹ ነበር? 😂😂😂

    • @elagym5723
      @elagym5723 9 месяцев назад

      በጣም ገራሚ ነው ያነበባት አለቀበት 😂😂

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd 9 месяцев назад +1

    አማን ተብዬው የሌለ የመፅ, ቃል ነው ምርጫ የሰጠኽው የምታደናግረው ገዢው የመፅ ቃል እየሱስ የሞተው ለአለም ሕ. ሁሉ ነው የለው ልክ ነው ወደቀልብሕ ተመለስ ችግሩ already we putted our selves on top. እኛ ጴንጤዎች ኦርቶዶክስ ብዙ ሊቆች አሏት ግን ሁሉን አራግፋ እየሱስን ብቻ መስበክ ስለተሳናት ነው, በኢትዮ ኦርቶ ከእየሱስና ከእግዚአብሔር ይልቅ ገብርኤል ስለሚገዝፍ ንግሱ እንኳን ያመቱ የወሩም የመድሐኒያለምን ይበልጣል ለዚሕ ነው ከ30 ቀን ውራ ሆኖ በሁሉ ተቀድሞ ባለቀ ወር በ 27 ተሠየመለት. አማን የዳነ ሰው ምላሱም ልቡም መንፈሱም የተፈወሰ ስለሆነ ከስድብ ከዘለፋ ተጠበቅ, dont tell as christ show us christ እሺ,

  • @elagym5723
    @elagym5723 9 месяцев назад +7

    ሰሙ ስንት ምላስ ነው ያለህ ተረጋጋ የጥያቄና መልስን ህግ እወቅጂ 🙏

  • @NatnaelTefera-vc7or
    @NatnaelTefera-vc7or 6 месяцев назад

    ሰው በእግዚአብሄር ቃል ሲበሻሸቅ ያስጠላል።

  • @addisabab1226
    @addisabab1226 9 месяцев назад +2

    ሰሙ የምበላው ሰውየው ለምን ትዕቢቱን ትንሽ አይቀነስም በጣም ተኮፋፈሰ
    አማረኛ አትችልም ምነምን
    ከአማራ ክልል ያልወጣ እውቀት ይዞ

  • @BSRATWELDERUFAEL
    @BSRATWELDERUFAEL 8 месяцев назад

    ፕሮቴስታንት አንደዛ አናምንም አየሱስ ለዓለም ነው የሞተው አነ ከወንጌላ ውያን ነኝ

  • @chuchumintassa3096
    @chuchumintassa3096 8 месяцев назад

    Ebak teret teret atawura mejemeria abebew aman geta yabezalih

  • @tilahunkassaye5295
    @tilahunkassaye5295 9 месяцев назад +7

    ሰሙ የምትባል ጉድ ሰለሰው ታሪክ ለማውራት ነው የገባህው እነጂ ምንም አታውቅም ደደብ ነህ አፍህ ሲከፈት ያለማወቅህ ታወቀ አማንን ለመወንጀል ገብተህ ተዋረድክ ቆርቆሮ😂

  • @behemoteunited2957
    @behemoteunited2957 9 месяцев назад

    ያሣዝናል አማንዬ መፃሐፍ ቅዱስ በደንብ አጥና ደሞ በእልህ ነገሮችን እያዬህ አታውራ ሽንፈትህን ተቀብለህ መፃሐፍ ቅዱስ አንብብ!!!ማስረጃ ስትጠይቅ ብዙ ርቀት ሳትሄድ ቨቨድዮችህን እያቸው ???

  • @amanuelshahebo64
    @amanuelshahebo64 9 месяцев назад +6

    ሰሙ በጭፍን ጥላቻ የተሞለ ሰዉ ነዉ መጽሐፍ ቅዱስን አየርፍም ዽዽ ነገር ነዉ………

  • @saminap460
    @saminap460 9 месяцев назад +5

    ሰሙ በመረጃ አቅርብ አማን በማስረጃ ነው ያቀረበው ሰሙ ዝም በል እኛን አታሰድብ የማታቀውን አትለፍልፍ

  • @mahi-i9k
    @mahi-i9k 9 месяцев назад +7

    አማን ጢባጢቤ ተጫወትክበት 😂😂😂

  • @chaltuHamda
    @chaltuHamda 9 месяцев назад

    እግዚያብሔር 3 ነው ስለምትሉ አትማማሩ ብትከራከሩም

    • @AntenehMehari-yq2jn
      @AntenehMehari-yq2jn 9 месяцев назад

      የትኛው ወንጌላዊ አማኝ ነው እግዚአብሔር ሶስት ነው ብሎ ያመነው ያስተማረው ?አትቀደድ ወይ እንደ ሰሙ ዲቤት ግባ ተጨምቀህ ትወጣለህ ማነህ only Jesus😂😂😂

  • @AshenafiGurmu-l7q
    @AshenafiGurmu-l7q 9 месяцев назад +1

    አይ ሰሙ ያ ሁሉ ፉከራ የት ጠፋ ። ብዙ መናገር የአንድን እውቀት ትክክለኛነት ማረጋገጫ አይደለም።

  • @NatinaelDiresew
    @NatinaelDiresew 9 месяцев назад

    ልጁ አሳዘነኝ ጥያቄ ሲጠየቅ አለሙን ሁሉ ይዞራል እንዴ😂😂😂

  • @ThomasBiru-lo2eu
    @ThomasBiru-lo2eu 9 месяцев назад +1

    Wow

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 9 месяцев назад +1

    ሰሙዬ ተው ተው አንተና መጽሐፍ ቅዱስ ፈጽሞ አትተዋወቁም ።

  • @yade716
    @yade716 9 месяцев назад +6

    የኦርቶዶክሶች አዲሱ revolution ። በ1980ዎቹ ፕሮቴስታንትን ለመቋቋም መጽሐፍ ቅዱስን ለመጀመሪያ ጊዜ ማንበብ ጀመሩ። ከ2015 ጀምሮ ደግሞ የቤተክሪስቲያን አባቶችንና የታዋቂ reformists መጽሐፍቶች ማንበብ ጀመሩ። ግን እስካሁን አንዱም አልገባቸውም። ይህ indirect strategy ተረታ ተረት መጽሐፍቶቻቸውን እንዲጥሉ ያደርጋቸዋል።

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 9 месяцев назад

      መፅሀፉ ቅዱሱን ፐዋውዘውባቸው ግራ ተጋብተዋል

    • @maranatha391
      @maranatha391 9 месяцев назад

      ሰሙ ሲጀመር ዲቤት ካሜራ ተዘግቶ ሼም ነው ለወደፊቱ ተማር ሲቀጥል ከነ ማስረጃ ቅረብ ባዶ ጩህት እንደሆንክ ያስታውቅብሀል

    • @TigstTeka-sq3hn
      @TigstTeka-sq3hn 9 месяцев назад

      እውነት ነው እዴ የኛ አንባቢ 😂😂😂😂😂 እናተን ከመስማት ጆሮ መድፈን ይሻላል

  • @habeshabilal
    @habeshabilal 9 месяцев назад +6

    ሰሙ ምላስህ ብቻ ነው እንዴ ይዘህ የወጣህው ጆሮህን ለምን ጥለህ ወጣህ

  • @abrahamgizaw4516
    @abrahamgizaw4516 9 месяцев назад +3

    ወንድሜ አማን ከሰፈር ዱርዬ ጋር ጊዜህን ትሽርሳለህ ሰሙ ማለት ስድ ሰው ነው።እነ ኤርምያስ ባለጌነቱን ስለሚያውቁ ቦታ ስላጣ ወደአንተ መጣ።እባክህ ወንጌልን ከእንደዚህ አይነት ጋጠወጥ ጋር የቅዱሱን ወንጌል አታራክስ።

  • @tegegnkebede9232
    @tegegnkebede9232 9 месяцев назад

    ጠያቂ ሆይ አትቆጣ ትዕግስት በስቶልኝ ብለሃል ግን ፈርተሃልና ረብሸሃል።

  • @abrahamgizaw4516
    @abrahamgizaw4516 9 месяцев назад +4

    ኸረ ስሙ በአንተ የተነሳ ኦርቶዶክስነቴን ጠላሁ አንተ ምንም እውቀት የለህም አታሰድበን።

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 9 месяцев назад +1

      wendeme Geta yewedeshal EYESUS YADENAL Getan tekebey...enem orthodox neberku wendeme

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 9 месяцев назад

    ሁለት አሮጊቶች ሲጨቃጨቁ ሰፈር ያሉትን ጎረቤቶች ትዝ አሉኝ

  • @handej6221
    @handej6221 9 месяцев назад +8

    Aman May God bless you, this man should never debate with anyone..Aman you have so much patience…keep up the good work..this guy didn’t turn the camera on…because, it’s obvious that he didn’t have an answers that is why he hide behind the camera..shame on Semu

  • @አይደለም
    @አይደለም 9 месяцев назад +4

    ደጊሞ ከሱም ብሶ ይስቃል ከከከከከከሀሀሀሀሀሀሀ ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ እርትት መልስ አላት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ስቀስቀ ሞቶኩ አንጀተን አቆሰለኝ ከከከከከ አማኑኢል አስገቡቲ

  • @tensaegetachew9833
    @tensaegetachew9833 9 месяцев назад +17

    ሰሙ የምትባል ግንCalvinism የሚል ቃል ሲያቃዥህ ነው የምታድረው መሰለኝ ድካም ነገር ነህ 🤦🏿‍♀️አማኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድምነት proud of you 👍🏿

    • @TigstTeka-sq3hn
      @TigstTeka-sq3hn 9 месяцев назад

      የመደር አስተምራቹ አዛው እናተው ተማማሩበት እኛ አባቶቻችን የሚየስተምሩን ትምህርት ይበቃናል እናተው እዛው ተማማሩበት እሄ በሁለት ሺ የመጣውን ስብከታችሁ አንሰማችሁም እኳንም ዘና አልህበት የኛ ወድም ሰሙ እደዚ ካናቋቸው አገባቸውም

    • @chaltuHamda
      @chaltuHamda 9 месяцев назад

      እግዚያብሔር 3 ነገ 4 እንዳትሉ 1 የሚል አለ 3 የሚል አለ? አማን ይመልስል

    • @TigstTeka-sq3hn
      @TigstTeka-sq3hn 9 месяцев назад

      በናተ አስተምሮ በየሱስ ብቻ ያመነ ከነ አጥያቱ ይድናል 😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በአፍጫዬ የናተ አምነት

  • @BSRATWELDERUFAEL
    @BSRATWELDERUFAEL 8 месяцев назад

    ምርጫ ላይ ኮ አግዚአብሔር ስሉስ አኩል ስልጣን አልቸው ፕሮቴስታንትነኝ

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 9 месяцев назад +2

    ብራቮ አማን አደነኩህ ።

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 9 месяцев назад +3

    አማንዬ ምን አለ ከሚመጥንህ ሰው ጋር ብትናገር ይህ ሰው መፅሀፍ ቅዱስ በዞረበት የዞረ አደለምsaid 😢

    • @mikurab
      @mikurab  9 месяцев назад +1

      አማን አክብሮት ነበር የመጣው

  • @asamnewmengstu5292
    @asamnewmengstu5292 9 месяцев назад

    ትገርሙኛላችሁ ጴንጤዎች አንዱ ክርስቶስ ለተመረጠው ነው የሞተው ሲል አሜን አንዱ አይ ለሁሉ ነው የሞተው ሲሉ አሜን በጤናችሁ ነው አረ ንቁ ማርቲን ሉተርን ትታችሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልከቱ እርሱን የሚመስለውን ጳውሎስን ተመልከቱ ውድ ወንድሞቼ

  • @LachoreBala
    @LachoreBala 8 месяцев назад

    የሁለት ሰዎች የተራ ጉልቲ ጭቅጭቅ በመስማቴ ግዜየን ዝም ብየ ጨርሻለሁ አዝናለሁ የማስተማር ብቃታችሁ የወደቀ ነው።

  • @Jaywalker851
    @Jaywalker851 9 месяцев назад +7

    ለምንድነው ግን ቪድዮን ከፍተው ሊመናገ የሚፈሩት ቅጥፈት ነው

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 9 месяцев назад +1

      እየተረዳዱ ስለሆነ ነው ተደብቀው። ውሸታም ስለሆኑ።

  • @danielhailey345
    @danielhailey345 9 месяцев назад +2

    እኛ የምንከተለው ኢየሱስን ነው ምንድነው የምታወራው ሰሙ አማን ወንድማችን ነው የእግዚአብሔርን ቃል አትጠቅስም አማንን ለማሸነፍ ነው የምታወራውደ

  • @elagym5723
    @elagym5723 9 месяцев назад +2

    ሰሙ በራስ መተማመን እንደሌለህ የሚያሳየው እራስህን መሸሸግህ ነው shame on you don't hide yourself

  • @maranatha391
    @maranatha391 9 месяцев назад

    አማን በእውነት ዛሬ ጊዜህን አስበልተሀል ቢሆንም እስከመጨረሻ ስለታገስከው ደስ ብሎኛል
    ሰሙ ግን ነፃ መድረክ ዛሬ ነው ያገኘህው መሰለኝ ደግሞ ስርአት ይኑርህ እውቀትህ በስማ በለው እንደሆን ጩህትህ ይናገራል

  • @BSRATWELDERUFAEL
    @BSRATWELDERUFAEL 8 месяцев назад

    ፕሮቴስታንት ነኝ ok ሰዎች መዳናቸው ልያጡ ይችላል ወይን ግንድ jone 15 አና 10 ቆነጃጅት አምስቱ ተቀሩት ማየት ይቻላል

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 9 месяцев назад +2

    ሰሙ ግን ምንም አይሰማም 😂😂😂😂
    አማን ሻሎም ተባረክ ❤

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 9 месяцев назад +3

    ሰሙ የሚባል የሚገባው ኮ እንዲሁ ነግሬአቸው ወጣሁ ልክ ልካቸውን ለማለት ብቻ ነው እውቀት የለውም ለመረበሽ ብቻ።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 9 месяцев назад +4

    ሰሙ ተብሎ የማይሰማ ድምፁ በጣም ነው የሚያናደኝ!!!ዝምብለህ ተረትህን አውራ!!!

  • @chuchumintassa3096
    @chuchumintassa3096 8 месяцев назад

    Ebakih ye egizihaberin kali abebew aferekubih

  • @mekdesretawoldeyes3388
    @mekdesretawoldeyes3388 9 месяцев назад +4

    ምንጉድ ነው ሰሙ አሳፈርከን ያሁሉ ፎከራ ማፈርያ 😂😂😂

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 9 месяцев назад +2

      Ehete Geta yewedeshal EYESUS YADENAL Getan tekebey...enem orthodox neberku ehete

    • @mekdesretawoldeyes3388
      @mekdesretawoldeyes3388 9 месяцев назад

      @@tesstefera6334 ጌታ ሁሉንም ሰው ነው የሚወደው አመሰግናለው ስለምክርሽ

  • @zemariam19
    @zemariam19 9 месяцев назад +2

    ለምን አማንና ኤርሚያስ በዚሁ እርስ ላይ አይወያዬም? Calvinist vs ወንጌላውያን 😂😂😂

  • @አይደለም
    @አይደለም 9 месяцев назад +6

    ከከከከከከከከከከከ😂😂😂😂😂😂😂ማፈሪያ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @GenetDesta-hh2jg
    @GenetDesta-hh2jg 9 месяцев назад +3

    የሰፌር ድሪዬዬዬዬዬዬዬ ሰሙ

  • @wasihuntekle5982
    @wasihuntekle5982 7 месяцев назад

    semu qabatere byewalehu

  • @mintutube1160
    @mintutube1160 9 месяцев назад +3

    አባ ይፍቱኝ: ቀይዋን አጭር መፅሃፍ ይዘው ስላየሁ ነው::

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 9 месяцев назад +6

    አይ ከንቱ ጉራ, ባዶ ጩወት ....የሚገርም ነው Aman ጌታ ጸጋውን ያብዛለህ❤❤

  • @rutht9104
    @rutht9104 9 месяцев назад +4

    ሰሙ ብሎ የማይሰማ የማያስወራ ምን ጉድ ነው?🤔 በጣም ሰቅጣጭ ህነብኝ ይቅርታ

  • @BSRATWELDERUFAEL
    @BSRATWELDERUFAEL 8 месяцев назад

    ፀጋ አንዲሁ በነፃ ለሰው ሁሉ ለመዳን የተሰጠ አድል ነው ይህ ፀጋ ደግሞ ቲቶ

  • @eshetuarabe8762
    @eshetuarabe8762 9 месяцев назад +2

    የእግዚአብሔር መንግሥት ወራሽ ኦርቶዶክስ ብቻ መሆኑ ነው? ጋሽ ሰሙ

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 9 месяцев назад

    ጸጋ በክርስቶስ ላመኑት ብቻ የሚሰጥ ነው

  • @etsegenetamare7165
    @etsegenetamare7165 9 месяцев назад

    ሰአትህን አማንዬ እየጨረሰብህ ነው

  • @BSRATWELDERUFAEL
    @BSRATWELDERUFAEL 8 месяцев назад

    በጌታ በኩል ማንም አያስቀራቹም ብሎ ያለው በሱ ወገን ያለው ነው ሰው ግን ድ ነቱን ዩጠ ብቃል በ አዲሱ sew ህይወቱን በመኖር አርገው ሰው ግን አይወርስም ብመንፈስ በ አምነት ከዳነ ቡህላ ነብስ በ አውቀት አለት አለት በመኖ ር tdnalech

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 9 месяцев назад

    ለብዙዎች ማለት ጥቂቶች ደግሞ ነፃ ምርጫቸውን ተጥቅመው ከመዳን መንገድ የወጡ ስላሉ ነው:: ድህነትን ያጡ አሉ ምሳሌ ይሁዳ

  • @amanuelkubsa3207
    @amanuelkubsa3207 9 месяцев назад +3

    የማይሰማው ሰሙ 🤣🤣🤣🤣

  • @teshomefeleke7904
    @teshomefeleke7904 7 месяцев назад

    ኦርቶዶክስ ለዚህ አቅመ እውቀት አልደረስችም ውስጧ ያለውን ጉድ ታጥራ

  • @gugmangug725
    @gugmangug725 9 месяцев назад

    ተዉ አቲዋሹ ሊጁ ብጣም ጎበዝ ነው አማን ምንም እንዳማያውቅ ነው ያየነው ሊጁ ሲነሳ መሰረቱ መፃፍ ቅዱስ አዴላም ብሉዋል አማኑኤል የጠቀሰው ምንም አዪገናኝም ባጣም አድናቂው ነኝ የሳሙ ሳሙ በጣም አዋቂ አንባቢ ነው ጥያቄ ሲጣያቅ የመፃፍ ገፅ ንገረኝ እያለ ያሲቃል ላምን ሙት አዳረገ አማን ዶሞ መልስ አቶ ሲንታባተብ ነባር ሳሙ ጀግና ነባል ጌታ ሚስክሬ ነው አማኑኤል እንደማታውቅ አያን ፋሪ ነህ ሳሙ ሲናጋር ሙት ኢያራኪ የወንጌል አማኞች ኢዳሰሙ ታዳርግ ነባር shame on you Amanuel😢!

  • @rutht9104
    @rutht9104 9 месяцев назад +5

    ብቻውን አደለም እያመለጠው እኛ የምንጠይቀህ ይላል 😅video ሳይከፍቱ አታስገቡ?

  • @kidistgebreselassie1909
    @kidistgebreselassie1909 9 месяцев назад

    ብዙ አይነት መዳን የለምን? በመጀመሪያ ክርስቶስን በማመን የዘላለም ህይወት የምናገኝበት መዳን አለ። ሌላው ደግሞ እለት እለት ከሚገጥመን ተግዳሮት/ችግር/በሽታ/መከራ/የመሳሰሉት ጉዳዮች በቃሉ በመንፈሱ በጸሎትም የምንድነው መዳን አለ።

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 9 месяцев назад

    ያልተመረጡት አዲስ አበባ አዳነች አበቤ ኮንዶሚኒየም ከሰጠቻቸው እዚያ ይገባሉ ካልሆነም የጎዳና ተዳዳኣሪ ይሆናሉ

  • @workayehutanetse7883
    @workayehutanetse7883 9 месяцев назад +2

    የሰሙ ድምፁ አይደለም ለድቬት ለሰፈር ወሬ አይመችም።

  • @NatinaelDiresew
    @NatinaelDiresew 9 месяцев назад

    አማን ሰው ምረጥ ልጁ እግዚአብሔርን የሚሳደብ ጸረ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ደግሞ ጸረ ኦርቶዶክስ እውቀትም የለውም

  • @GutaTadesse-d9x
    @GutaTadesse-d9x 8 месяцев назад

    ወይኔ ብራችን! ኡኡኡኡኡኡ

  • @teshomefeleke7904
    @teshomefeleke7904 7 месяцев назад

    አማን ተባረክ ኦርቶዶክሳውያን ተረት እንጂ እውቀት የላቸውም

  • @firihiwotgebremedhin7860
    @firihiwotgebremedhin7860 9 месяцев назад +1

    ሰሙ የሚባለው ልጅ በደንብ አዳምጥ መልስ ሲመለስልህም እርግጠኛ ነህ ወይ ማለት ምን ማለት ነው የክስ መንፈስ ነው ያለብህ አማን ከንደዚህ ዓይነት ማዳመጥ ከማይችሉ ሰዎች ጋር አታውራ ጊዜ ወርቅ ነው፡፡

    • @mikurab
      @mikurab  9 месяцев назад +1

      በደምብ ተረድተሽዋል

  • @aynalemwolde2607
    @aynalemwolde2607 9 месяцев назад +1

    ሰሙ አንድ እንክዋን መረጃ የለህም ተረት ተረት ብቻ ታሳፍራልህ ቆጭ ብለህ የግዚብሔርን ቃል ተማር ውሸታም ነህ መለፍለፍ ብቻ

  • @BSRATWELDERUFAEL
    @BSRATWELDERUFAEL 8 месяцев назад

    ዳግም የተወለደ አምኖ የተቀበለ ይድናል በምድር hiwetum beadisu sew አሮጌው ሰውን አለት አለት በምግደል ኑሮውን መጨ ረስ አለባቸው

  • @eyoblalensa3848
    @eyoblalensa3848 9 месяцев назад +3

    I think semu doesn't know anything about debate and his speech is full of nonsense .
    Above all his objections are out of the topic and jargon!!!
    In another time please come with detail reading and preparation!!!
    Aman bless you

  • @AshenafiGurmu-l7q
    @AshenafiGurmu-l7q 9 месяцев назад +1

    ተው ሰሙ እየፈጠኑ መናገር የእውቀት መለኪያ አይደለም። በደህንነት ላይ
    የእግዚአብሔርን ሉአላዊ election አንተ ለምን ማገዝ አስፈለገህ ራሱ እግዚአብሔር በቂ ነው ። ሰሙ
    አንተን በአዳም ሀጢአት ምክንያት እግዘብሔር ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ሲኦል ቢከትህ ፍርደገምድል ነው ትለዋለህ?
    እርገጠኛ ነኝ አትለውም። at the same logic አምላክም
    በሉ አላዊነቱ አንዱን መርጦ ሌላውን ባይመርጥ ፍርደ ገምድል ልንለው አንችልም ።

  • @men-edo5453
    @men-edo5453 9 месяцев назад

    አጠሬራ ወረቀቶች ላይ ተፅፎለት እያየ ስለሚያነብ ነው መታየት ያልፈለገው። ዕውቀት የለም ቀድሞ ያነበበና መንፈሳዊ የሆነ ሰው በልቡ ያቆየውን ነው ሚናገረው እንደነ አማን እንጂ ተደብቆ ሸምዳጅ አይደለም

  • @eshetuarabe8762
    @eshetuarabe8762 9 месяцев назад +2

    ማሪያም ዘላለማዊ ድንግልና ማለት ምን ማለት ነው? ከዘላለም ነበረች ለዘላለም ትኖራለች ማለት ነው? ወይስ ስናገር ተሳስተህ ነው?

  • @eleniWolde-c8t
    @eleniWolde-c8t 9 месяцев назад

    ጴንጤ ወጠጤ ጥያቄውን እንኳን አያስተውሉም እንዴት ያሳፍራል ጴንጤ መሆን

  • @BSRATWELDERUFAEL
    @BSRATWELDERUFAEL 8 месяцев назад

    አየሱስ በበግ ለተመሰሉም አድሉን ለማይቀበሉ ፍየሎችም ሞትቶአል በጎች የተቀበሉት ሲሆኑ ፍየሎች አንቀበልም ያሉት ናቸው

  • @teshomefeleke7904
    @teshomefeleke7904 7 месяцев назад

    ጠያቂው እውቀት የለውም አሽሙር ብቻ

  • @samuelbayssa9749
    @samuelbayssa9749 9 месяцев назад +4

    እውነት አለኝ የሚል ሰው ለምን እራሱን ይሰውራል?

  • @freayderaje1543
    @freayderaje1543 5 месяцев назад

    ስህተትን ብቻ ለማግኘት የሚደረግ ጥያቄ

  • @Kne-d9c
    @Kne-d9c 9 месяцев назад +2

    ይህንን Google ማድረግ ጊዜ አለህ መድህን ቅዱስ ግን አታውቅም ሮሜ ሉቃ እያለ ጠቅሳልክ አገስትን ምናምን ትላለህ እንካ video ያልከፈትክ

  • @kidyafantya-hi4gj
    @kidyafantya-hi4gj 9 месяцев назад

    Samu kalun eawk

  • @marthakefela271
    @marthakefela271 9 месяцев назад +1

    ሰላም ለናተ ይሁን አማን ከመፃፍ እየጠቀሰ አብራርቷል ሠሙዬ ጬሔት ቀንሰህ ከአማን ልምድ ውሰድ ተባረኩ 🎉

  • @b.mitiku1713
    @b.mitiku1713 9 месяцев назад

    አማን ቪዲዮህን አጥፋው የምታሳየው የህፃንነት ድርጊት ሰሚህን ያፀይፋል

  • @Amenadav
    @Amenadav 4 месяца назад

    Senserat. Ye lelwe. Ortodxs. Asedab

  • @DavoGebre
    @DavoGebre 9 месяцев назад

    ሰሙ ተረጋጋ በወኔ ሳይሆን በጸጋና በጥበብ ነው ተረጋጋ😂

  • @tesfayebedane4164
    @tesfayebedane4164 9 месяцев назад

    ለመሆኑ የምትንጫጩት ለራሳችሁ ክብር ነው ወይንስ ለእግዚአብሔር ክብር ነው?

  • @teshomefeleke7904
    @teshomefeleke7904 7 месяцев назад

    በፍርድ ወንበር የምን ቀርበው ከዘላለም ሕይወት አንጻር አይደለም ከሽልማት አንጻር እንጂ

  • @Sel_Sel1763
    @Sel_Sel1763 7 месяцев назад

    ቪድዬ ኣለመክፈት ጡሩ ነው ,0 ጭንቅላት ድማ ራስ ,ኣይ ሰሙ 🤣🤣🤣በመጀመርያ ኣንተን ምታወራዉ ስለ ሰወች እና ተረትተረት እንጂ ስለ መጽሓፉ ቅዱስ ምንም ኣታቅም,እባክህ ወደ እውነት እና ምጠቅምህን ተመለስ 😢ኣማን ሻሎም ተባረክ

  • @eleniWolde-c8t
    @eleniWolde-c8t 9 месяцев назад

    አማንን ግን ለምን እንደሆነ እንጃ እወደዋለው ልቡ ንፁህ እንደሆነ ያስታውቃል

  • @aklilgeorge8670
    @aklilgeorge8670 9 месяцев назад

    Amani bible ayawkem alalem yihe yezorebet