አማንና ሜሎስ በድንገት ተገናኝተው ተወያዩ ermias abebe | Melos | wongel tube | ኤል ቃል tube | faithline | Aman Shalom

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 153

  • @tadiyosayalew2251
    @tadiyosayalew2251 9 месяцев назад +13

    አማን ሰርዓት ከሜሎስ ተማር ምንም ትህትና አይታይብህም እውቀት ከባህሪ ጋር ሲሆን ነው perfect ሚሆነው

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 9 месяцев назад +15

    ❤❤❤❤❤አማንዬ ጌታ እየሱስስ ስላታ ይባረክ ሜላዬ የኔውድ ወንድም ኑሩልኝ ብዙልኝ❤❤❤❤❤❤

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 9 месяцев назад +1

      አሜን

    • @solomonyiheyis1623
      @solomonyiheyis1623 9 месяцев назад

      አትሳሳች እህቴ እየሱስ ለአለም ሞቷል።
      አማን በእግዚአብሔር ፍቅር ላይ የተበላሸ ትምህርት ነው የያዘው።
      እየሱስ ለጥቂት ሰው ነው የሞተው እያለ ነው አማን

    • @sintayehuderbe8915
      @sintayehuderbe8915 9 месяцев назад

      @@solomonyiheyis1623 እኔ ለአለም አልሞተም አላልኩም አማንን ለማግለልል የተኬደበት እርቀት ያሳዝናል ቢሳሳት እኳን አበረታተነው እዲመለስ ማድረግ ነው እጂ እዲጠፋ አይደረግም

    • @sintayehuderbe8915
      @sintayehuderbe8915 9 месяцев назад

      @@solomonyiheyis1623 እኔ ለአለም አልሞተም አላልኩም አማንን ለማግለልል የተኬደበት እርቀት ያሳዝናል ቢሳሳት እኳን አበረታተነው እዲመለስ ማድረግ ነው እጂ እዲጠፋ አይደረግም

  • @bereketasfaw7168
    @bereketasfaw7168 9 месяцев назад +11

    “ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱና ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።”
    - ገላትያ 5፥15

  • @tsigeredaayza8845
    @tsigeredaayza8845 9 месяцев назад +7

    እኔን የምገርመኝ የነአማን ትዮሎጅ ትምህርት የተለየ ነዉ ? ትዕብታቸዉ ሁሉን ያወቁ ይመስላቸዋል

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 9 месяцев назад +4

    ሳሚ ሀሳቤን ሁሉ ነው የተናገርከው ተባረክ

  • @NegashGuta
    @NegashGuta 9 месяцев назад +4

    በትክክል ይህ ትምህርት የስህተት ትምህርት ነው ትክክለኛው ኢየሱስ ለዓለም ሁሉ ነው የሞተው

  • @selamawitmakonnen7316
    @selamawitmakonnen7316 9 месяцев назад +4

    Let's learn to tolerate the difference between us!!!!
    And it is so beautiful
    Thank you
    Tebareku

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 9 месяцев назад +3

    እግዝአብሔር ይባርካችው ምክሩን ተቀበሉ አማንም ያስተምር ሜሎስም አስተምሩን ትምህርታችው ይጠቅመናል ትክክልም ነው እንወዳችውሃለን ጣልቃገብነትን አትቀበሉ ተስማምታችው ቀጥሉ እግዝአብሔር ነው እናንቴን ያስነሳልን በተለይ በውጭ ሀጌር ተበትነን ላለን ትኦሎጅ መማር ለማንችል ብዙ ጠቅምናል ይቀጥልልን በድነት ላይ ምንም ችግር የለውም አስታራቂዎች እግዝአብሔር ይባርካችው ኑሩልን።

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 9 месяцев назад +2

    God bless you Melos keep preaching the pure Gospel of christ you are blessed.👊👊👊

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 9 месяцев назад +5

    እባካችሁ ወንድሞቼ እንደባለ አዕምሮ አስቡ:: ለጠላት መንገድ አትክፈቱ በስጋ ሆናችሁ ይህ ወንጌል እንዲረበሽ አትፍቀዱ በእርጋታ ውድ የሆነውን ወንጌል አቀብሉን እወዳችሃለሁ ❤❤ ተባረኩ ተረጋጉ ብዙዎችን አስቡ❤

    • @melkamusonko
      @melkamusonko 9 месяцев назад +1

      ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ የኔ እህት ይህን ወንጌል በስጋ ሆኖ አለመናገር

  • @Muluneha-j8b
    @Muluneha-j8b 9 месяцев назад +5

    ሜሎስዬ አንተ አንደኛ ነህ ....😍
    ይህ ትምህርት እንደ ዝንብ
    እያንዣበበ የለ የሀሰት ትምህርት ነው..
    እርሱንም የጠላት ስራ በአማን በኩል
    ልበትነው ....... ሜሎስ 😍
    አማን 😍 ግን ተመለስ😥

    • @hirbowege5691
      @hirbowege5691 9 месяцев назад

      let us refer it as international context ,,,,,,,,ethiopia wusit bicha nw pentekostal/Armenian-sim beza yale kutir yalew/ yewererew ante endalikew kehone

    • @asermerdekiyos9510
      @asermerdekiyos9510 9 месяцев назад

      brother mejemeria kom belah mermer kefelek tekesoch lesexeh echelalw

    • @solomonyiheyis1623
      @solomonyiheyis1623 9 месяцев назад

      እውነት ብለሀል እየሱስ ለአለም ሞቷል

    • @hirbowege5691
      @hirbowege5691 9 месяцев назад

      yekirb gize wererishegn endehone miyasayegn kehone desi yilegnal,,,,,commentun edit adirgoal @user-od.....@@asermerdekiyos9510

    • @rahelzeleke958
      @rahelzeleke958 8 месяцев назад

      አንደኛ እየሱስ ነው። ይሄ የሰው አምልኮ እራሱ አጋንንታዊ ነው። ሜሎስ አንደኛ ነህ ስትለው ሰይጣን ነገ በአንደኛህ በኩል ይመጣብሃል። ማንንም አታድንቁ። ስለእውነትና ስለቃሉ ባለቤቱ እራሱ ነው አንደኛው።

  • @mistertafesetuko2623
    @mistertafesetuko2623 9 месяцев назад +2

    ናቲ ትክክል ነህ እዚህ ሚዲያ ላይ የሚነገረው ወንጌል ወንጌል ብቻ ይሁን፡፡

  • @abebawabebaw-mm7ii
    @abebawabebaw-mm7ii 9 месяцев назад +5

    አማን በመጀመሪያ ከሜሎስ ስርአትን ተማር

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ MELOSYEE HUFFF NEGEGERH ANDEBETH SITAFET. ❤❤❤🎉🎉🎉 AMAN BETAM SELEM8KENABH NEWO.

  • @HeavenTesfa
    @HeavenTesfa 9 месяцев назад +3

    ሜሎን ጌታ ይባርክህ አማን ያልተገራ በሬ ባህሪ ያሳያል

  • @hanahhana2519
    @hanahhana2519 9 месяцев назад +18

    ወደ እልፍኝ ግቡ በ2ቱም ጎራ ያለችሁ ጎሮምሶች ምክንያቱም 24ሰዓት በምድያ እየተጠደችሁ በትበሉ ነው የሚጋርማው የፀሎት ግዜ ይኑራችሁ ከጎግል እና ከቲዎሎጅ ብቻ እየቃራመችሁ ሰው አተዎዘግቡ ከመንፈስ ቅዱስ ተማሩ ሥጋዊያን መሆነችሁ በግልጥ ወጣ አተስመስሉ ይህ ጊዜ ጋለበውና ስንዴው የምለይበት ነው በግዜ ተስተከከሉ አለበለዝያ ዋ

  • @chinadire5117
    @chinadire5117 9 месяцев назад +2

    አማን በትምህርቱ በኩል አትታማም ካንተ ብዙ እየተማርን ነው ነገር ግን የጸሎት ጊዜ ያስፈልግካል ጸልይ

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 9 месяцев назад +9

    አማን ያልተገራች ጊደር…..ካራክተርህ ላይ እጅግ መስራት ይጠበቅብሀል::

    • @blessedethiopia2184
      @blessedethiopia2184 9 месяцев назад +1

      አማን ብቻ ሳይሆን አቡናም ሌላው ባለጌ ነው

  • @teshome7693
    @teshome7693 9 месяцев назад +1

    ያለምንም መስማማት እደው ስንት ግዜ በእናተ የማይረባ ሙጉትና ጭቅጭቅ በዚ በዛ አበዛችሁት አሳፈራችሁን በዛ ላይ ስርአት የለውም አማን ከሆላ የመጣ ምናምን የለም በጌታ ቤት እኛ እየሱስ ለሰው ሁሉ እደሞተ ነው የተማርነው ከእግዚያቢሄር ቃል መዳን በፍቃድ በእምነት ነው እየሱስ ለአለም ሁሉ ነው የሞተው ::

  • @elsafekadu3743
    @elsafekadu3743 9 месяцев назад +7

    የሜሎሰ አሰተዋይ ሰነሰርዓት ያለው 👌👌👌❤❤❤

  • @selamudaniel6200
    @selamudaniel6200 9 месяцев назад +3

    “እናንተ ግን እንደ ነገርኋችሁ ከበጎቼ ስላልሆናችሁ አታምኑም።”
    - ዮሐንስ 10፥26

  • @bitaniyayanore8829
    @bitaniyayanore8829 9 месяцев назад

    Thank you brother samuel. I absolutely agree with your idea!!!

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 9 месяцев назад +2

    ተባረኩ ወንድሞቼ እ በነዚህ በሁለት ሰወች መካካል መንፈሱን ለመስራትና ለማበጀት እየሰራችሁ ስላላችሁ ስራ እጅግ የከበረ ነገር እያደረጋችሁ እንዳለ አይተነዋል ና ተባረኩ አማንም ሜሎስም ሁሉን ነገር ቀለል አርጉና የመንግስቱን ወንጌል በመያያዝ ስሩ

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 9 месяцев назад

      በትክክል

  • @selamawitlemma2005
    @selamawitlemma2005 9 месяцев назад +1

    We all have to pray to God. I love you both Aman and Melos. God bless you. Liyunet ena alemesemamat ke diabolos Newnan.

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 9 месяцев назад +1

    Meloseye ❤❤❤❤❤❤ yene Tafach. Ante eko Mehur neh ❤❤❤❤

    • @rahelzeleke958
      @rahelzeleke958 8 месяцев назад

      አለማዊ አጋንንታዊ አድናቆት።

  • @abditeferi9197
    @abditeferi9197 9 месяцев назад

    አማን ተባረክ ። ያለ እውቀት በጣም ይጠቅመናል

  • @tsigeredaayza8845
    @tsigeredaayza8845 9 месяцев назад

    Same tebark

  • @bereketasfaw7168
    @bereketasfaw7168 9 месяцев назад +2

    አርሰ በርሳቸው ይቅር መባባል የማይፈልጉ የማይቻቻሉ ለእግዚአብሔር መንግሰትና ለቃሉ ጥብቅና እንቆማለን ይላሉ ለቲክቶ ብር የሚኖሩ

  • @NigatuSasiga
    @NigatuSasiga 9 месяцев назад

    Sami thank you

  • @bereketasfaw7168
    @bereketasfaw7168 9 месяцев назад +3

    “እርስ በርሳችን እየተነሣሣንና እየተቀናናን በከንቱ አንመካ።”
    - ገላትያ 5፥26

  • @tseheyneshfaniel9066
    @tseheyneshfaniel9066 9 месяцев назад +5

    ኣማን ሲርዕት የለህም የትዕቢት መንፈስ ካንት ይወጋ በኢየሱስ ስም
    ወደ ገላትያ 5
    24፤ የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ።
    25፤ በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ።
    26፤ እርስ በርሳችን እየተነሣሣንና እየተቀናናን በከንቱ አንመካ።

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 9 месяцев назад

    Meloseye Betam Selemikenubh Newo. Aman BETAM Koshasha Dureya Eko newo. Aymetnehem

  • @beja2184
    @beja2184 9 месяцев назад +8

    አማን ሁሌ የሚከብደኝ ሰዉ ነዉ ይቅርታ he is not hamble በእግዚያብሄር ፊት የመፀለይ ልምድ ያለዉ እንኳ መሆኑን እንጃ!!!!!!

  • @blessedethiopia2184
    @blessedethiopia2184 9 месяцев назад +9

    ሜሎስ ጨዋ ልጅ ነው

  • @fireart54
    @fireart54 9 месяцев назад

    ትክክል ዋና ትምህርት ነው የሚያጠፋ ትምህርት ነው በደህንነት ላይ ጥፋትን የሚያመጣ ነው የተሳሳተ አተፈታት ነው ሜሎስ ትክክል

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 9 месяцев назад +1

    ሜሎስ የራሱን ሀሳብ እንዳያወራ አደረጋችሁት ዶክተርም ናቲም ሀሳቡን አጠፋችሁበት ።

  • @ያሬድተክሌ
    @ያሬድተክሌ 9 месяцев назад +4

    Aman❤

  • @MantegboshArgaw-om3kt
    @MantegboshArgaw-om3kt 9 месяцев назад +1

    ሜሎስ አደፋፍሮ ወደ ሚዲያ ያወጣህና ተናገር ያለህ ገደል አገባህ ኤርሚያስ ነገ ተቀይሮ አማን 😊ትክክል ነው ይላል

  • @Sam-xx3tu
    @Sam-xx3tu 9 месяцев назад

    ሳሚ ጌታ ይባርክህ

  • @MamushGemede
    @MamushGemede 9 месяцев назад

    Melos geta yibarikih eyesus zaragna aydelam letamaratut almotam. le Alam Hulu enji

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 9 месяцев назад

    ታላቂን የአምላካችን ልጅ እርሱን እንድንመስል እንደርሱ እንድኖር በእርሱ ተመርጠናል ጌታ ስሙ እንባርክ ተዋዱ

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 9 месяцев назад +7

    ሜሎስ አስተዋየሰ ልጅ ነው

  • @Muluneha-j8b
    @Muluneha-j8b 9 месяцев назад +5

    ሜሎስ ሁፍ ስንወድህ እኮ አንተ 😍

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 9 месяцев назад

    በፍቅር ምበመረዳትና ባለመረዳት ለመማር ከተቻለም ልማስተማር ቅን ሁኑ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 9 месяцев назад

    ከወንጌል ዉጪ አስተምህሮ ካለማ ስህተትን ማዉጣት ነዉ። ኢየሱስ የሞተዉ ለተመረጡት(ለተወሰኑት) የሚለዉ የመጀመሪያዬ ነዉ የሰማሁት። አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ። የተባለዉ ቃል ምንድነዉ?

  • @rahelbenat
    @rahelbenat 9 месяцев назад

    አውነት በጌታ ሙት አንዴ አቅልላችሁ ነው የምታዩት?

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 9 месяцев назад

    አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ። ግን ሁሉም አልዳኑም። ዮሐንስ 1÷12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸዉ፤

  • @muramura4154
    @muramura4154 9 месяцев назад +1

    አማን ትዕቢተኛ ነህ ጌታ ያረጋጋህ

  • @abiykebede2067
    @abiykebede2067 8 месяцев назад

    ጼንጤ እራሱ የተለያየ አይነት ናቸው በጥምቀት የሚያምንም የማያምን አለ በቁርባንም እንዲሁ በክርስቶስ በስጋም መምጣት በልሳን ብዙ አይነት ነው ወንጌላውያን ብላችሁ ሰውን አታሞኙ

  • @meskeremkaramkaram2216
    @meskeremkaramkaram2216 9 месяцев назад

    በጣም

  • @Dአዲስአበባልጅ
    @Dአዲስአበባልጅ 9 месяцев назад +1

    Protestant religion is subjective any pastor can say anything he want i think Melose didn't understand this Protestant trained

  • @elbethel423
    @elbethel423 9 месяцев назад

    Discuss on essential or non essential that will give us education for us

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk 9 месяцев назад

    አማን መጽሃፍ ቅዱስን ነው ወይስ የሆኑ ስወች የተናገሩትን የቱን ነው የሚያምነው ????

  • @sisaybir8438
    @sisaybir8438 9 месяцев назад

    ያባላቹቹ

    • @Alemtsehay777
      @Alemtsehay777 9 месяцев назад +1

      ምን ታገኛለህ?

    • @sisaybir8438
      @sisaybir8438 9 месяцев назад

      @@Alemtsehay777 tastelugnalachu

  • @bede6618
    @bede6618 8 месяцев назад

    Melos Then why do not accept the challenge if you are confident enough come to the discusion so that we can i have clear understanding

  • @RanaOweis
    @RanaOweis 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 9 месяцев назад +1

    Melosye Huff benateh Anten newo Magbbat yemfelgewo

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 9 месяцев назад

    👏👏👏👏😊😊😊😍😍😘😘

  • @NigatuSasiga
    @NigatuSasiga 9 месяцев назад

    Sami nice

  • @DaniallLemi-ee8pi
    @DaniallLemi-ee8pi 9 месяцев назад

    እድሜ በራሱ የሚያስተምረው ነገር ስላለ የህድሜ ብስለቱን ለጊዜው ተውለት ወገኖች።የችገረ ነገር❔❔❔

  • @abditeferi9197
    @abditeferi9197 9 месяцев назад

    አማን ጀግና ነህ።

  • @LED_PICTURES
    @LED_PICTURES 9 месяцев назад

    This Aman guy is very knowledgeable but lacks the main ingredients of Jesus, Humility and Respect

  • @Ashiyealex
    @Ashiyealex 9 месяцев назад

    አማን አንድ አንዴ ትዕብት ይታይበታል በሌላ video በኮብል እለው ነበር የምል ግልብ መንፈስ አለበት

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 9 месяцев назад

    አንድ ሰዉ ከወንጌል ዉጪ አስተምህሮ ቢገኝ እሺ ብሎ መከተል ወይስ ስህተት የሆነዉን ስህተት ነዉ። ማለቱ ይበጃል

  • @tesfatesfa3087
    @tesfatesfa3087 9 месяцев назад

    Sejamere lamen adababai lmen. MWetate. Yasefalgale selu. Bamhamerya ehezbun gera??

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 9 месяцев назад

    ቆይ አማን ሜሎስ እኔ የወንጌል አማኝ አይደለሁም መቼ አለ?

  • @bede6618
    @bede6618 8 месяцев назад

    ሰነፍ ብቻ ነው ውይይት የሚጠላው if you are confident enough have the discussion with Aman

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 9 месяцев назад

    ሻዎል አሁን እኮ ማየት ያለብን የሚያስተምሩት ትምህርት እዉነተኛ ወንጌል ብቻ ምንም ሳይጨምሩ ምንም ሳይቀንሱ እንጂ እንደህ ማስተማር ትችላለህ ትችላለህ.... ማለት አይቻልም።

  • @SenaitTesfa-ko5pk
    @SenaitTesfa-ko5pk 9 месяцев назад

    Koy gin min iyehonachu new manin inisima mela miyaweraw lik yimesilal aman ...........??????

  • @herutaselassi1208
    @herutaselassi1208 9 месяцев назад +2

    ሰጋዉያን ናችሁ ገና እልበሰላችሁም ለካ ደሞ የእኛ ይባስ እናንተን ቀጭ ብለን መስማታችን መፅህፍ ቅዱሳችንን ብናነብ መንፈስ ቅዱስ ይገልፅልናል

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 9 месяцев назад

      100% ትክክል ነሽ እህቴ መፃፍ ቅድስ ለሁሉ ሰው የተሰጠ መድሀኒት ነው ምን ያህሎቻችን አንብበን ጨርሰን ይሆን አፍቃሪያችን እየሱስ የሠጠን እውነተኛ ቃል ነው ወደ ግንዱ ወደ እርሱ እንመለስ ዘመን አናስቆጥር ንፋስን በመከተል ሰውን መከተል ንፋስን እንደ መጎሸም እንደ መከተል ነው። እንደባለአይምሮ እንድናስብ እኛም ተጠርተናል።

  • @dannytilaye5226
    @dannytilaye5226 9 месяцев назад

    Dear brothers and sisters, Our commonality is bigger than our differences. Therefore , if we focus on that and use this platform for the saving of many lives, it would be a great benefit for us and the kingdom of God. I want to stress one thing, if Christ died and resercted for the whole world, his death on the cross was not good enough to save people who are in hell at this moment. Therefore, Christ death on the cross is only for the elect, and if we study the scripture, it will teach us this. Therefore, I agree with Brother Aman on this topic. Please let us disagree without being disagreeable. Let God guide us all in the truth 🙏

  • @tsegaye4444
    @tsegaye4444 9 месяцев назад

    ሁለቱም ልዩነታቸው የቲዮሎጂ አይደለም ሌላ የተደበቀ ቁርሾ አላቸው

  • @generationbuilder1068
    @generationbuilder1068 9 месяцев назад

    Predestination (አስቀድሞ የመወሰን) ትምህርት ቀድሞም የነበረ ቢሆንም እንደ ወንጌላዊ አማኝ ግን አንቀበለውም። ኑፋቄ ነው❗

  • @firomsademissie704
    @firomsademissie704 9 месяцев назад

    Astemariwoch endezi kehonu mimenu howmuch will be yawim bezi yakil ewiket u see..... ene gin 1neger gebtognal dirom bihon wengel yetesfafaw baweku sewoch sayhon ....ye lib kininet balachew ena getan bemiwedu sewoch new those who surrend and obey actively to z holyspirit.

  • @henokadnew4931
    @henokadnew4931 8 месяцев назад

    I think better to make it discussion

  • @ierdadebada
    @ierdadebada 9 месяцев назад +3

    you guys even made it worst by releasing this conversation, if you truly want to neutralize the issue, you should have done this conversation off the record.

  • @henokkebede1783
    @henokkebede1783 9 месяцев назад

    በነገር ድህነት ትምህርት ሳትስማሙ ድንግል ድነሃል ምን ድ ነው

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 9 месяцев назад

    Enante askeyamiwechi yemtastelu hametegnochi egna sintala lela bet chobe yiregtalu minamin tilalachihu ! Eski rasachihun chalu ! Orthodoxin tewat please ? Abatachihu satnael lezelalem yewedeke ena yetewarede new ! Enantem endezaw !

  • @danielabebe4604
    @danielabebe4604 9 месяцев назад

    Lemn melos endayawora tadergutalachku betam debari nachku eshi leteteyekew teyake meles lemesetet adele yegebaw abeso doctor yemetebalew eshi

  • @maranatha391
    @maranatha391 9 месяцев назад

    ሮሜ 8
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁹ ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤
    ³⁰ አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው።
    ይህንን እንዴት ታዩታላችሁ👆

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 9 месяцев назад

    ዶክተር ሻውል በመጀመሪያ የኤርሚያስ ደጋፊ ነህ አማን በእውነት ለመውቀሰሰ ዛሬ በሚናገረው ቃል አትችልም አማን ከወንድሞች ጋር ለመወያየት እራስህን ሲጀመር ከፍ አርገ ከመጣ እንደ መፅሐፍ ቅዱስ እንዳትወድቅ ተጠንቀቅ ተጠንቀቅ ሌላ ምን አልልህም ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከንደዚህ የውሸት ክርክር ያርቃቹ

  • @NigatuSasiga
    @NigatuSasiga 9 месяцев назад

    Aman aree teww personal atadirgew. Melos Is honest

  • @eskuassefa2889
    @eskuassefa2889 9 месяцев назад

    The only thing I didn’t like about aman he use too much reference I don’t think he didn’t care about the holy book

  • @birtu3329
    @birtu3329 8 месяцев назад

    Hultum astmhero ynbrena yale naw ensu alflesfutem tregagu.

  • @yateemam5432
    @yateemam5432 9 месяцев назад +1

    amen gin lewonglen inqefate neke😢

    • @abditeferi9197
      @abditeferi9197 9 месяцев назад

      አለማወቅሽን ባትናገርስ

  • @tsigeredaayza8845
    @tsigeredaayza8845 9 месяцев назад

    ከዉስጥ የምወራዉንና ምድያ ላይ ምወራዉን ለይታችሁ አታዉቁም መላ ተዋቸዉ

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 9 месяцев назад

    ስንት መፀሀፍ ቅዱስ ነዉ ያላቹ

  • @SenaitTesfa-ko5pk
    @SenaitTesfa-ko5pk 9 месяцев назад

    Aman minew kiberen atiku alik eyesus iko aseteng tebilol bilo aganit miwetaw b aganit new tebilal inkon ate

  • @dagnachewsulamo5736
    @dagnachewsulamo5736 9 месяцев назад

    Predestination should be defined according to the verse in the Bible John 3:16
    - God gave opportunity to the entire people of the world to be save through Jesus Christ
    - Jesus Christ is given to the entire people of the world
    - God knows who is going to be saved.
    - Whoever believes in Christ shall be saved but not whoever is living in this world.
    - The scarify saves only the believer

  • @elbethel423
    @elbethel423 9 месяцев назад

    Yetemetut bicha kedanu lemin #timeskiraleh,lemin tasitemiraleh,
    Sira keleke lemin tidegimaleh??? For aman

  • @tesfaneshalemu7569
    @tesfaneshalemu7569 9 месяцев назад

    GOD IS GOOD HE WILL MAKES GOOD, WE MUST HAVE TO PRAY.

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 8 месяцев назад

    ሜላ እኮ ባህሪውም በሂወትም የተለየ እኮ ነው🙏🙏🙏አማን እኮ የሚማረውም ትምህርት ጤናማ አይደለም ባህሪውም የተመታ ነው፥ኑሮውም እንደ አላማዊ ነው😡ጌታ ይርዳው😊

  • @MeskeremDesta-if9hl
    @MeskeremDesta-if9hl 9 месяцев назад

    አማን በእውቀት ካንተ ጋር ከማይመጣጠን ሰው ጋር ለምን ሙግት ትገጥማለህ:: ሜሎስ ገና እንጭጭ ነው

  • @enuase5324
    @enuase5324 9 месяцев назад

    The problem is not that Jesus confused the world why he died on the cross. The so called “Theologians” want to be confused as they want further research on the teaching of Jesus. “Whoever “believe in jesus …. Whoever means whoever , not even specified . Jesus died to all who r willing to accept him as personal saviour.

  • @Sam-xx3tu
    @Sam-xx3tu 9 месяцев назад

    መፈንጫም ሆኗል ዶክተር ትሪም መደረግ ይኖርባቸዋል

  • @sahayneshss5718
    @sahayneshss5718 9 месяцев назад

    Migerim.nawu.ye.kimut.be.tioloji.inji.le.kalu.ayidelem.intenekek.kenezi.sawoch

  • @historicalethiovideos3333
    @historicalethiovideos3333 9 месяцев назад

    ኤርሚያስን አግልሉት። በቀደመው ቤቱ፣ ባለቀቀው ጸባይና አስተሳሰቡ ወንጌሉን እየበከለ ነው። ድሮም መንፈሱ ይቀፈኛል

  • @nanichernet7949
    @nanichernet7949 9 месяцев назад

    አሉባልታችሁ መቻ ነው ያምያልቀው እዚያው በውስጥ ጨርሱ ለትውልዱ ጠንቆች ስንት ሰው እደምታሳናክሉ ከሀሰተኞች ነበያት የናንተ ባሰ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 9 месяцев назад

    በእንዲህ አይነት መከፋፈልን እያሰባችሁ 👉ወንጌልን እንሰብካለን ልትሉ ትችላላችሁ? ወንጌል በጥላቻ ሰበካል? ወንድም ወንድሙን አኩርፎ እንዴት ይመቸዋል? ማንም ሰዉ ይሳሳታል። ይወድቃል። ሰዉ ስጋ ለባሽ ነዉ። ተመካክራችሁ በእግዚአብሔር ቃል እየተካከማችሁ መተራረም ነዉ። ኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉ እንዲህ ሲሆን እንዴት ይጨንካል

  • @yeabayen59
    @yeabayen59 9 месяцев назад

    Ere Melosin aswerut