ስለ ጆርዳን 😭 😭😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 сен 2024

Комментарии • 61

  • @ametu-i7c
    @ametu-i7c Год назад +3

    አላህን ፍሩ ባአላህ ስም በዚ ስቃይ ገና ብር ትበላላቹ እሳት ይሁንባቹ ድሮስ ከሀበሻ ምን ይጠበቃል የሄ ሰነ ምግባሩ ነው የሰደት እና የድሀ ሀገር የደረጋት😢

  • @madina3828
    @madina3828 11 месяцев назад +1

    እኔ እምልክበት ወላሂ ቀድሞ ነው የሚልከው ከገባ በሆላ ነው የምሰጠው እናመሰግናለን ሁቢ

    • @aynalemmesele7187
      @aynalemmesele7187  11 месяцев назад

      እማ በዉስጥ አዉሪኝ ጥሩ ልጅ ከሆነ እናስተዋዉቀዋለን

  • @-zedye
    @-zedye 11 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለቤቱ አዲስ ነኝ ዉድ ያገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰው ከፍቶዋል ጥንቃቄ🌹🇪🇹❤️

    • @aynalemmesele7187
      @aynalemmesele7187  11 месяцев назад

      እንኳን በደህና መጣሽ ብያለሁ 🥰🥰ልክ ነሽ እማ ጊዜው ያስፈራል 😭

  • @caltufayera5769
    @caltufayera5769 2 года назад

    የኔ መልካም ተባረክልኝ

  • @mulumulu3835
    @mulumulu3835 Год назад +1

    በርችውዴ

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Год назад +2

    ጆርዳኖች ሠላም እደትናችሁ

  • @belayneshchanie5413
    @belayneshchanie5413 Год назад

    እናመሰግናለን የኔ ውድ እህቶች መጠንቀቅ አለባቺሁ

  • @beyenechferede5514
    @beyenechferede5514 2 года назад +1

    wow

  • @nasryaweliv7506
    @nasryaweliv7506 2 года назад +1

    ሠላም ዉድእህቴ

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤👍👍👍👍

  • @mulumulu3835
    @mulumulu3835 Год назад +1

    ሠላምውዴ

  • @sealmsealm1736
    @sealmsealm1736 Год назад +1

    ምንይሻላል እሥቲ መላበሉኝ

  • @belayneshchanie5413
    @belayneshchanie5413 Год назад

    በጣም ገራሚ ነው ጥንቃቄ ያስፈልጋል

  • @mulumulu3835
    @mulumulu3835 Год назад +1

    ውዴ

  • @Leulbeza
    @Leulbeza Год назад +1

    ሰላም

  • @uzeeuzer9095
    @uzeeuzer9095 2 года назад +1

    Misr

  • @uzeeuzer9095
    @uzeeuzer9095 2 года назад +1

    Angrci

  • @Marta-eb2xy
    @Marta-eb2xy Год назад

    Hi😊😅😮😢

  • @uzeeuzer9095
    @uzeeuzer9095 2 года назад +1

    Slemi

  • @uzeeuzer9095
    @uzeeuzer9095 2 года назад

    Saw,,,

  • @uzeeuzer9095
    @uzeeuzer9095 2 года назад +1

    Esty

  • @uzeeuzer9095
    @uzeeuzer9095 2 года назад +1

    Woys

  • @mulumulu3835
    @mulumulu3835 Год назад +1

    Fetariyitebkshibaleshibet

  • @BirukFeten
    @BirukFeten 11 месяцев назад +1

    ሠላም ያገሬ ሠዎች እኔ ሰሞኑን ልመጣነው ለወንድ ምንይመስላል

    • @aynalemmesele7187
      @aynalemmesele7187  11 месяцев назад

      ወንድማችን እኔ የምልህ ና ነዉ አትምጣ አልልህም ኢትዩጽያ ዉስጥ ካለዉ ነገር መንም ቢሆን እዚህ ይሻላል ግን ስትመጣ እራስህን አሳምነህ ና ምንም ስራ ሳትንቅ አሰራለሁ ብለህ በተረፈ እግዚያብሄር ያለዉ ነዉ የሚሆነዉ

  • @KhlaifatFamilyPhone
    @KhlaifatFamilyPhone Месяц назад +1

    ebakish ehte pasporti indeti enda metadesi yetaqewu nagera kalee nigarin

  • @yuotub-
    @yuotub- 2 года назад +2

    እሲ ለኔም ላኪልኝ የኔ መልካም እህቴ🙏🙏🙏🙏

  • @KalYouTube-h4x
    @KalYouTube-h4x 9 месяцев назад +1

    እናመሠግናለን

  • @NajatMohamed-ym7xi
    @NajatMohamed-ym7xi 7 месяцев назад +2

    ❤quxturun sicin ibakish

  • @organicinnerbeauty4920
    @organicinnerbeauty4920 11 месяцев назад

    ሀይሰላምነውእባኪሺብርለመላክፈልጊነበሪቁጥርላኪሊኚእሺ

    • @aynalemmesele7187
      @aynalemmesele7187  11 месяцев назад

      እሺ ውዴ እዚህ ጋር ቁጥር ማስቀመጥ አልችልም ከሌላ ቪዲዩ ላይ አለ ወስደሽ ነይ

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 3 месяца назад

    Selam ayenye❤❤❤

  • @SamiraAbdalrahman-h7w
    @SamiraAbdalrahman-h7w Месяц назад

    ዉዴ ለአናግርሽ ኢፋልገለዉ ገኝ ኢንዴት ለርግ ዉዴ

  • @BassamTelfah
    @BassamTelfah 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @እኔእናእሱ-ቐ1በ
    @እኔእናእሱ-ቐ1በ Год назад +1

    የኔ ጎበዝ
    አለምዬ ምርጧ😍😍😍😍

  • @Marta-eb2xy
    @Marta-eb2xy Год назад

    O

  • @uzeeuzer9095
    @uzeeuzer9095 2 года назад +2

    Endno

  • @mulumulu3835
    @mulumulu3835 Год назад +1

    Yeenemelkamberchi

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij1056 11 месяцев назад +1

    ሰላም ማማዬ እሰኪ ጆርዳን ከሆንሸ መሰቀል መፅሀፍ ቅዱሰ የሚሸጡ ልጆች ካሉ ሹክ በይኝ🌹😘💝

    • @aynalemmesele7187
      @aynalemmesele7187  11 месяцев назад +1

      እሺ እማ ቡዋላ በዚህ ጉዳይ ስለመሰራ አዳምጠሽ ዋጋዉን ጭምር ከዛን ነይ ቁጥሬን ወስደሽ

    • @yemaryamlij1056
      @yemaryamlij1056 11 месяцев назад

      ​@@aynalemmesele7187እሸ ውዴ አመሰግናለሁ🌹😘💝🙏

  • @uzeeuzer9095
    @uzeeuzer9095 2 года назад +1

    Hi

  • @tube-gj7mm
    @tube-gj7mm 2 года назад +1

    ማማየ ስብስክራያብ አድራገኘ

  • @rawdaskitchen2253
    @rawdaskitchen2253 Год назад

    ታባረኪ አይንዬ

  • @uzeeuzer9095
    @uzeeuzer9095 2 года назад +1

    Bat

  • @yemikryemikr
    @yemikryemikr Год назад

    የኔ ውዴ ልክነሽ