Aynalem Mesele
Aynalem Mesele
  • Видео 523
  • Просмотров 314 569

Видео

በማያገባን አንግባ እኛ የማዳም ቅመሞች
Просмотров 1712 часа назад
በማያገባን አንግባ እኛ የማዳም ቅመሞች
ነፍስ ይማር ለሸዋ ልጆች😪😪
Просмотров 2094 часа назад
ነፍስ ይማር ለሸዋ ልጆች😪😪
ለማዳም ቅመሞች ብቻ
Просмотров 1797 часов назад
ለማዳም ቅመሞች ብቻ
ለማዳም ቅመሞች የዛሬዉ ወሳኝ መረጃ ነዉ አድምጡት ....እናም የሕታችንን ታሪክ አድምጣችሁ መክራችሁን ትጠብቃለች....
Просмотров 2339 часов назад
ለማዳም ቅመሞች የዛሬዉ ወሳኝ መረጃ ነዉ አድምጡት ....እናም የሕታችንን ታሪክ አድምጣችሁ መክራችሁን ትጠብቃለች....
የሰባት ወር ደሞዜን ከለከሉኝ ኮንትራቴን ልጨርስ ወር ከምናምን ነው የቀረኝ....
Просмотров 22612 часов назад
የሰባት ወር ደሞዜን ከለከሉኝ ኮንትራቴን ልጨርስ ወር ከምናምን ነው የቀረኝ....
ለማዳም ቅመሞች ብቻ
Просмотров 21614 часов назад
ለማዳም ቅመሞች ብቻ
ሁላችንንም የማዳም ቅመሞች እመቤታችን ትጠብቀን ወቶ ከመቅረት ትታደገን 🥰🥰🥰✝️🙏
Просмотров 9716 часов назад
ሁላችንንም የማዳም ቅመሞች እመቤታችን ትጠብቀን ወቶ ከመቅረት ትታደገን 🥰🥰🥰✝️🙏
ለማዳም ቅመሞች ብቻ እኛዉ ለኛዉ
Просмотров 21719 часов назад
ለማዳም ቅመሞች ብቻ እኛዉ ለኛዉ
ለማዳም ቅመሞች ብቻ
Просмотров 20221 час назад
ለማዳም ቅመሞች ብቻ
ቲሙ ወይንም ሺኤን እንዴት እንጥለብ አሳይን ላላችሁኝ ይህው የቲሙ.......አጠላለብ የሺኤን ደግሞ ሌላ ጊዜ
Просмотров 15021 час назад
ቲሙ ወይንም ሺኤን እንዴት እንጥለብ አሳይን ላላችሁኝ ይህው የቲሙ.......አጠላለብ የሺኤን ደግሞ ሌላ ጊዜ
ለማዳም ቅመሞች ዩቱፕ መክፈት ለምትፈልጉ...
Просмотров 223День назад
ለማዳም ቅመሞች ዩቱፕ መክፈት ለምትፈልጉ...
የአገር ዉስጥ የበረራ ትኬት ....ጎንደር ባሕር ዳር አዋሳ .....በሁሉም ቦታ.......
Просмотров 204День назад
የአገር ዉስጥ የበረራ ትኬት ....ጎንደር ባሕር ዳር አዋሳ .....በሁሉም ቦታ.......
ለማዳም ቅመሞች ብቻ
Просмотров 254День назад
ለማዳም ቅመሞች ብቻ
ኮንትራቴን ልጨርስ 15 ቀን ነዉ የቀረኝ የአራት ወር ደሞዜን ስትሳፈሪ ነዉ የምሰጥሽ አለችኝ እኔ መሳፈር አልፈልግም...
Просмотров 275День назад
ኮንትራቴን ልጨርስ 15 ቀን ነዉ የቀረኝ የአራት ወር ደሞዜን ስትሳፈሪ ነዉ የምሰጥሽ አለችኝ እኔ መሳፈር አልፈልግም...
ማዳሜ ሶስት መቶ ዶላር ነዉ ብላ አንድ መቶ ስልሳ ዲናር ሰጠችኝ....መፊትም አንድ መቶ ሀያ ዲናር ነበር የምትሰጠኝ....
Просмотров 30914 дней назад
ማዳሜ ሶስት መቶ ዶላር ነዉ ብላ አንድ መቶ ስልሳ ዲናር ሰጠችኝ....መፊትም አንድ መቶ ሀያ ዲናር ነበር የምትሰጠኝ....
ስለ ብላክ መኒ እና ብራችን
Просмотров 28814 дней назад
ስለ ብላክ መኒ እና ብራችን
ከጆርዳን ኢትዩጲያ የትኬት ዋጋ በዝርዝር....
Просмотров 27914 дней назад
ከጆርዳን ኢትዩጲያ የትኬት ዋጋ በዝርዝር....
ለማዳም ቅመሞች
Просмотров 18314 дней назад
ለማዳም ቅመሞች
ብራችሁን ለተበላችሁ ....ስለ እራቁት ፎቶ......ስለ ኮይት ቪዛ መጀመር....
Просмотров 32014 дней назад
ብራችሁን ለተበላችሁ ....ስለ እራቁት ፎቶ......ስለ ኮይት ቪዛ መጀመር....
ለማዳም ቅመሞች የጥያቄ መልስ
Просмотров 22814 дней назад
ለማዳም ቅመሞች የጥያቄ መልስ
ለማዳም ቅመሞች ልጅ ለምትይዙ ጥያቄ ....መልሱላት
Просмотров 21421 день назад
ለማዳም ቅመሞች ልጅ ለምትይዙ ጥያቄ ....መልሱላት
አሰሪዎቼ ሌላ ሰዉ ቤትእየወሰዱ ያሰሩኛል
Просмотров 24321 день назад
አሰሪዎቼ ሌላ ሰዉ ቤትእየወሰዱ ያሰሩኛል
ማዳሜ ሰላሳ ኪሎ ብቻ ....
Просмотров 24421 день назад
ማዳሜ ሰላሳ ኪሎ ብቻ ....
ኢቃማዬ ሊያልቅ አንድ ወር ነዉ የቀረኝ ምንም እቃ .......
Просмотров 23021 день назад
ኢቃማዬ ሊያልቅ አንድ ወር ነዉ የቀረኝ ምንም እቃ .......
ነፃነት አጣሁ ምን ይሻለኛል ምከሩኝ
Просмотров 27721 день назад
ነፃነት አጣሁ ምን ይሻለኛል ምከሩኝ
ኮንትራቴን ልጨርስ አንድ ወር ነዉ የቀረኝ መሄድ አልፈልግም ምን ይሻለኛል ሰዎቼ ደግሞ........
Просмотров 28021 день назад
ኮንትራቴን ልጨርስ አንድ ወር ነዉ የቀረኝ መሄድ አልፈልግም ምን ይሻለኛል ሰዎቼ ደግሞ........
ብላክ መኔዎች 🙄🙄
Просмотров 25121 день назад
ብላክ መኔዎች 🙄🙄
ለማዳም ቅመሞች
Просмотров 20628 дней назад
ለማዳም ቅመሞች
ለማዳም ቅመሞች
Просмотров 20128 дней назад
ለማዳም ቅመሞች

Комментарии

  • @EtagegnTadesse-mp4fx
    @EtagegnTadesse-mp4fx Час назад

    አይንዬ፡በማርያም፡እኔ፡እናት፡ነኝ፡ከአዲሳባ፡ልጄ፡አንድ፡አመት፡ሆናታል፡ስልክ፡አልተፈቀደላትም፡በወር፡አንዴ፡ያስደዉሏታል፡ብዙ፡ችግር፡አለ፡አይዞሽ፡እያልኩ፡አበረታታለሁ፡ለደህነንቷ፡ያሰጋናል፡ወይ፡

  • @Ewawey
    @Ewawey Час назад

    እሺአይኑ አመሠግናለ አውቃለሑ መታወቂያ መሖኑን ግን አድ አመት ሥጨርሥ ድጋሚ ተመርምረን ነው እደ መጀመሪያው ወየሥ እነሡ ብቻ ሔደው ነው የሚያሠሩት ልክ አድ አመት እደሞላኝ ጠይቂያት የሑለት አመት ነው አለችኝ ውዴ ግን ለሁሉምነገር አመሠግናለሁ❤❤❤❤🎉

  • @Mob-yh4cu
    @Mob-yh4cu 2 часа назад

    ❤❤❤❤

  • @EkuEku-l9v
    @EkuEku-l9v 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @helenhelen7856
    @helenhelen7856 6 часов назад

    ሰላም አይኑ በውስጥ ቮይስ አስቀምጫለው

  • @HfhJhu-q4i
    @HfhJhu-q4i 19 часов назад

    Yamdam kimamoch allha ya iraft enjera yestan

  • @HfhJhu-q4i
    @HfhJhu-q4i 19 часов назад

    Ar awregn wide

  • @HfhJhu-q4i
    @HfhJhu-q4i 19 часов назад

    Ar maleshelgn awregn🎉🎉🎉

  • @አልሀምድሊላህለሁሉምነገር

    እኔ,ካሜራ,ቢኖ,ደሥ,ነው,እሚለኝ,,ምክንያቱም,ነፃነት,አለው,ከክላሤ,ዉጭ,ከሆ,ያልወሠድነዉ,ወሠዳች,እያሉ,,ሥለሚወነጂሉን,ካሜራ,ቢኖር,ግልግል,ነው,የጂአመል,ለለበት,ሠው,በተለይ,እዚህ,,እሽረጋራም,ጆርን,ኢሚባል,አገር,

  • @KadijaUmar-c5o
    @KadijaUmar-c5o 21 час назад

    ኮይት ተከፍቷል እዴ አሁን ማማየ መልሽልኝ❤❤❤❤

  • @EMBETAMBACWE
    @EMBETAMBACWE 22 часа назад

    ካሜራnormale ነው እኔጋካሜራአለግን ስራያንአስቤስለምሰራችግርየለብኝም ሲጀመርእነሱ አንዴከተናገሩ ተናገሩነው

  • @Mseti-m3q
    @Mseti-m3q День назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን አታዝጅ ከተባለ ስራ ቀነሰላተኝ እንኳን አምስቱ ወር ለምን አምስት አመት አይፀደይ ቀረ

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem День назад

    Selam ayenye inkane deghena metash leke belshale bemayagebane neger lemine ingebalen iname ga yemlasdaw kilase ale ina des new yemlegh teglglkua 😂 zarame alayew mine agebagh

  • @ለእኛtube
    @ለእኛtube День назад

    እኳን አብሮ አደረሠን❤

  • @Biti-q4j
    @Biti-q4j День назад

    😂❤

  • @Rahema-m5v
    @Rahema-m5v День назад

    የኔማርስወድሽበምስጭውሀሳብእውነቱንተናጋሪጀግናሴትነሽበርችእህቴ

  • @Ewawey
    @Ewawey День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Ewawey
    @Ewawey День назад

    አይኑ ግን በሥት ጊዜ ነው ኢቃማ የሚያሠሩት ውዴ እና ኢሞ አውሪኝ

  • @Mob-yh4cu
    @Mob-yh4cu День назад

    እረ እህቴ፡ዝምብለሽ፡ስራሽንስሪ፡እኔ፡ስወስትእመቴነው፡እክላሷዎ፡እልገባም፡ቆልፋ፡ቁልፉን፡በእገቶ፡ነው፡እምትይዘው፡እጲጂ፡ስትለኝ፡እጰደዎለው፡እና፡ስላችሁ፡እይደንቀኝም፡

  • @mer.y3p
    @mer.y3p День назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Ewawey
    @Ewawey День назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @AboSamsoo-kw4uc
    @AboSamsoo-kw4uc День назад

    Wowo❤❤❤❤🎉🎉

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem День назад

    Selamesh yibzalgh wuda inkane deghena metash tinatina yesmahuti wudi Saudi betame leba tesbrwale hulgza mote mechi yehone yegha mote yemyakomewe fitare be chrentu yaseben 😢😢😢 nifsachwen yemarelen 😢😢😢 fitare woto kemkert yetebken

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem День назад

    Yina filkelke hulam sakilgh❤❤❤

  • @AboSamsoo-kw4uc
    @AboSamsoo-kw4uc День назад

    Salam mare ❤❤❤❤🎉🎉

  • @HfhJhu-q4i
    @HfhJhu-q4i День назад

    Ayniye endat nash ena kamtwu 7 war molgn gen ekama mebalwun nagr alywutm

  • @AboSamsoo-kw4uc
    @AboSamsoo-kw4uc День назад

    😂😂😂😂

  • @ቤቲባበይ
    @ቤቲባበይ День назад

    የኔ ቆንጆ

  • @Ewawey
    @Ewawey День назад

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @Ewawey
    @Ewawey День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Ewawey
    @Ewawey День назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ewawey
    @Ewawey День назад

    ነብሣቸውን ይማር በጣም ያሣዝናል😢😢😢😢

  • @SadaamAlzoubi-y6b
    @SadaamAlzoubi-y6b День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayenulumaye3387
    @ayenulumaye3387 2 дня назад

    በጣም ያሳዝናል 😢ነፈሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን አወ በናትሺ ከሸዋሮቢትም አሉ የማቃቸው አይይይ ባጭር ለመቅርት እርጂም ጉዞ አይየኛነገር

  • @fitselast4367
    @fitselast4367 2 дня назад

    Selam aynu endat neshe retard yemareshe

  • @Mseti-m3q
    @Mseti-m3q 2 дня назад

    ነፍሳቸውን በፀደገነት ያኑርልን እንጂ ያለንበት ዘመን በጣም የሚከብድ ነው ብቻ ምህረቱን እግዚአብሔር የላከልን

  • @NourShagala
    @NourShagala 2 дня назад

    ሰላም አይኑ አይ ስደት በጣም ያሳዝናል ነፍሳቸውን ይማርልን

  • @HayatSeidyimer
    @HayatSeidyimer 2 дня назад

    እሽ የኔዉድ ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @woletukabero
    @woletukabero 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ ዉዴ 😍

    • @woletukabero
      @woletukabero 2 дня назад

      ዉዴ ዎርቅ መግዛት አስባለው እንዴት ነው ኢትህዮጵያ ይሻላል/ እዚ ይሻላል

  • @shewayebekele2760
    @shewayebekele2760 2 дня назад

    ዋጋውንና አድራሻ ላኪልን

  • @Mseti-m3q
    @Mseti-m3q 2 дня назад

    ምረቱን ይላክልሽ ችግር ደረሰ ቢባል ፈጥና መደርሰው የአረብ አገር ሴት ነች ዱባይም ሆነ ሌላም ሀገር

  • @HayatSeidyimer
    @HayatSeidyimer 2 дня назад

    አይንየ ረመዳን ከመግባቱ በፊት አንዶር እንደቀረኝ ኩንትራቴ ያልቃል አሁን ሁለት ወር ነዉ የቀረኝ ረመዳንን መሳፈር እፈልጋለሁ ብላት እችላለሁ

  • @HayatSeidyimer
    @HayatSeidyimer 2 дня назад

    ልክነሽ የኔማር

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 3 дня назад

    Eski eghtochi kememochi like👍share subscribe adergu aykeflibtem 😊❤

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 3 дня назад

    Selam ayenye inkane deghina metash wuda iname indanch negh irasane betam new yemyamegh ge n kebate alwetam

  • @Mob-yh4cu
    @Mob-yh4cu 3 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @helenhelen7856
    @helenhelen7856 3 дня назад

    የዛሬው ይለያል በውስጥ ቮይስ አስቀምጫለው አይንዬ...

  • @helenhelen7856
    @helenhelen7856 3 дня назад

    አይኑ አዲሷ ሴትዮ ከነገ ወዲያ ሰጥሻለው ብላኛለች ግን እኔ ካንቺ በፊት የነበሩት ሰራተኞች የ2ወር ነው ላኪልን የሚሉት ስትለኝ አልፈልግም በየወሩ ስጭኝ አልኲት።

  • @HayatSeidyimer
    @HayatSeidyimer 3 дня назад

    የኔማር ቃል ያጥረኛልላች