Sheger Mekoya - የግፍ መዓት የወረደባቸው ሮሂንጋዎች! Rohingya Genocide በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
HTML-код
- Опубликовано: 23 июн 2024
- #Mekoya #Esheteassefa #መቆያ #Rohingya_genocide
shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
RUclips: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz Развлечения
ቢዘገይም ቢቆይም አለም ዝም ስላላቸው እነዛ ምስኪን ሮሂንጊያዎች በመስራትህ አቶ እሸቴ እናመሰግናለን
ትግራይ ላይ የተሰራውንም የዘር ማጥፋት ቢዘግበው አሪፍ ነበር
የግብጽ ክርስቲያን መከራስ?????
What about the Oromo genocide that the Amhara Neftenas have been perpetuating for the last 160 years.
@@ebsamohamed5845 🙄what??? You peoples are crazy. You can't compare this to with your fuckin ተረት ተረት. Absolutely embrassing!
@@mesytadesse4334 come on eski ትንሽ አይንህንም አዕምሮህንም ገለጥ አርገህ ለመስማት ሞክር። ሁሉንም ነገር ከራሳቹህ ብሄር ና ሃይማኖት ጋር ወስዳቹህ አትለጥፉ!
the best journalist in the country long live Eshete Assefa
አቤት የጭካኔ ጥግ
የዱር አውሬ እንኳን ይህን አያደርጉም
አቤቱ ፈጣሪያችን እንደ እኔስ አለምን እንደወረቀት ጠቅልለህ በገላገልከን
አለም ላይ እውነተኛ ዳኛ የለም እና አንተ ሁነ ን 🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊
ሁሌ በሰማሁት ቁጥር ውስጤ ይደማል ወላሂ ያመኛል
በዚህ አለም ላይ ሁላችንም ስደተኞች መሆናችንን ቢገባን ኖሮ በሰላም እንኖር ነበር።
❤❤❤❤ፍቅር ነሽ🙏
እሼ አናመሰግናለን በየዘመኑ የሚከሰቱ አረመኔዎችን ፈጣሪ ያስታግስልን
ይህንን ሁሉ ግፍ የፈፀመችውን ፕሬዚዳንት አነ አሜሪካ ኖቤል ሸለሟት 😭😭😭
አውሮፓ እና አሜራካ የእስልምና ፀር ናቸው
The best journalist thank you 🙏🏽 ❤
ጋሽ እሸቴ የተደበቀ እውነቱን ስላጋራኸን እናመሰግናለን እንወዳሀለንም በጣም አዝኛለሁ ሰላም ለምድራችን ድል ለተጨቆኑት ፍትህ ናፋቂዎች ይሁን
😢😢😢
ትግራይ ላይ የተሰራውንም የዘር ማጥፋት ቢዘግበው አሪፍ ነበር
@@MussieKidane-zn3ezበኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ለብዙ ዓመታት እስካሁን እየደረሰ ያለው ግፍ ብትል አይሻልህም። መጥበ ብ ጥቅም እንደሌለው አሁንም አልተማራችሁም?
@@Viva-Ethioታቻችላለህ አዎ በአለም ላይ አቻ የሌለው ግፍ እና ነውር በትግራይ ህዝብ ላይ ያለርህራሄ ተፈፅሟል እኔ ስለቤቴ ነው ማወራው።
@@Viva-Ethio ተጋሩ ኢትዮጵያዊ መስለውኝ ነው ይቅርታ🙄🙄
ይህ በትክክል በአማራ ህዝብ ላይ እየሆነ ያለ ነው።
Enante balefow Bezu ametat berberasaboch lay yaderaschew restachual egna anresam ok
@@zeydaanhasan85441ጥይት እና 1 አማራ እስከሚቀር እናጠፋቸኋለን የጋላ ልጂ ወደ መጣህበት ማዳገስካር ትመለሳታለህ ዋቃየ እያልክ ቅቤህን ዛፍ ለዛፍ እየቀባህ ትወጣለህ
ከንቱ ሀሳብ@@AnwarAnwarhassen-id4nu
@@zeydaanhasan8544 ብሔር ብሔረሰቦች ስትይ እነማንን ነው?(ኦሮሞ እንዳተይኝ እኔም ኦሮሞ ነኝ እንዲህ አይነት ቅዠት አላውቅም) ማንስ ነው ያደረገው? እንዴትስ ነው የተደረገው? ማስረጃሽስ ምንድነው? የማትረሺውስ መቼ ያየሽውን ነው? ተነግሮሽስ ከሆነ ማን ነገረሽ?(ፖለቲከኞች እንዳትይኝ እነሱ ቢዝነስ ላይ ናቸው!!!)
ጭንቅላት ተፈጥሮልሻል አስቢበት አገናዝቢበት
በበደኖ በአርባጉጉ በጭና በማይካድራ....ታሪክ አይቀርም😢
ግሩም ቅኔ ነው። አቶ እሸቴ ክበርልን። የአምባገነኖች ስልት በየትኛውም አለም ተመሳሳይ ነው።
ይሄን መቼም ማንረሳው ቁስል ነዉ አብሽር መጪዉ ጊዜ የኢስላም ነዉ
እሼ እዉነተኛ ጋዜጠኛ👍
ልብ ያለው ልብ ይበል ፣ ጥሩ ማሳያ ነው ፣ ኢትዮጵያን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን ። እናመሰግናለን
እንደ ሰው ክፉ የለም
አላህ ይዘንላቸው በእስልምና ኖረን በእስልምና ይግደለን
የሙሰሊሙ እግልት አሁንሰ መች አበቃ አላህ ያበርታን ይሄም ያልፋል
በኢትዮጵያ ምርጡ FM ምርጡ ፕሮግራም መቆያ.........
!
የኛውም አረመኔ ጠቅላይ ሚንስትር የሚሠራው የዘር ማፅዳት ወንጀል ከግብረአበሮቹ ጋር ሆኖ ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሜን!!!
Enda Dr. Abiy atagegnum wustish yalewu yekifat menfes silehone lemideregewu nger teteyaki fano ena shene enji pm ayidelem
እናመሠግናለን ሸገሮች እድሜ ይሥጣችሁ ይህችን ታላቅ ሃገር ታላቅ እንደሆነች እንድትቀጥል እንዲሁም ታላላቅ ሠዎችን በመጋበዝ አድማጭ ሥለሃገሩ ታሪክ እንዲማር በማድረጋችሁ ከዚህ ታሪክም እልቂትም ተመሣሣይ ታሪክ ሃገራችን ላይ እንዳይደገም በመማሪያነት በማቅረባችሁ
እዉነት በጣም አመሰግንሃለሁ ኢሼቴ አሰፋ
ትግራይ ላይ የተሰራውንም የዘር ማጥፋት ቢዘግበው አሪፍ ነበር
اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدْ اَللّهُمَّ صَلِّ عَلَيْهِ وَسَلِّمْ
መቆያ ተባረኩ ሁልግዜም እውነቱን ስለምታቀርቡልን
ትግራይ ላይ የተሰራውንም የዘር ማጥፋት ቢዘግበው አሪፍ ነበር
ይቺ አለም እኮ ፍትህም ሚዛንም የላት
በጣም ያሳዝናሉ 😢
በጣም አስቀያሚ እልቂት የደረሳባቸው ህዝቦች ናቸው
አቤት ግፍ😢 ሰው ሰውነቱን ትቶ አውሬ የሆነበት ዘመን አጂብብብብ ያረብ ኢላሂ የሞቱትን አተ እዘንላቸው ቸዛኛው ቤታቸውን አሳምርላቸው ያሉትንም አተ ጠብቃቸው 🤲🤲🤲 ሞትማ ሁሉም ይሞታታል ገዳዮች ዘላለም ላይኖሩ ሃጢያታቸውን ያበዛሉጅ እነሱ የቀመሷትን የሞት ፅዋ ይቀምሷታል ግን በእስልምናቸው ላይ መገደል ግን ፀጋ ነው ኢላሂ ሙስሊም አድርገህ እደፈጠከኝ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ ያረብ
አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ ተበቀላቸው በጣም ያማለ 😢
እሸቴ አሰፍ ✅🙏
ሰላም ለሀገራችን🙏❤️🇪🇹❤️
Journalist Eshete Asafa 🥰🥰🙏🙏
Zemanih Yibarak ❤❤
በትግራይ የደረሰው ጭፍጨፋ የሚክል ይለምን ኢትዮጵያ እና አማራ ያደረስብንን ጭፍጨፋ መቸም አንረሳውም ለዚነው በኢትዮጵያ መኖር በጋሃነም እየተቃጠልከ ሞኖር ነው የምንለው
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😢
ምን የሰዉ ሀገር አስኬደን እዚሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ዉስጥ በኦሮሞእና በአማራ ህዝብ መካከል እየተፈፀመ እኮነዉ በአብይእና በሽመልስአብድሳ በኩል
በጉንደር የሚኖሩ ሙስሊሞች ማነው ሚጨፈጭፋቸው
እንዴት እንደመጡ አላውቅም እዚህ በአካል አውቃቸዋለሁ በእውነት እንዴት የዋህ እንደሆኑ ብታዩ
የት አከባቢ
አረቦች እንኳን በእምነት ለሚመስሏቸው ዜጎች እንዴት ሊደርሷላቸው አልፈቀዱም😢😢
አሜሪካ ስይጣን እያልሽ እንዴት የደረሱላችው
😢 Really an excellent insight... I think such events might help citizens to stay on informed consent, and it will also encourage educated brave yards of change to contribute their knowledge and abilities to help mankind's... With the Help of the Almighty.
Here it begun the way of a good and trustworthy systems and governance. ❤shger shelf program on sheger fm. Like U!
Dawud Ebrahim from Afar Samara👍👍👍
🌷ِسْمِ اللّٰـهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ🌷
you are believe in justice thanks eshete
Allah yidreslachew
እሸቴ አለም የረሳቸውን ሩሂጋዎችን ስላስታወስከን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤😢😢😢😢😢
በጣም ይገርማል የኛው ኮፒ ፔስት አይደል እንዴ በአማራው ላይ የሚካሄደው። እግዚአብሔር ይፍረድ።
😂😂😂😂😂😂 ye Amhara wenbede ye wollo Muslim lay yemiyadergut yimeslal
እሸቴ እናመሰግናለን!
Weyine siyasazinuuu 😢😢😢😢ayee Alem chegne nat
በጣምያሣዝናል የኛም ያዉነዉ
እሸቴ አሰፋ ስለ”አማራ ህዝብስ” ወይስ አልሰማሁም፤ አላየሁም እያልከን ነው የሙያክ መርህ እና አይምሮክ ሰላም ከሰጡክ ይመችህ፡፡
ይህው እኮ፡ ከዚ የበለጠ ምን ይበል? ይሄ program የአማራን ህዝብ በደል እና የዚን መንግስት ጭካኔ ያሳያል
እሸቴ አሠፋ አንጋፈና ሀቀኛ ጋዜጠኛ እንጂ በግንበሩ የሚየስብ ብዥ የላበት አይደላም።
በጣም የሚገርመው የሰላም ኖቤል ሽልማት ሰጭ ኮሚቴ የ ኖቤል ሽልማት በመስጠቱ የሚቆጭባቸው ሁለቱ ግለሰቦች የ በርማዋ ና ኢትዮጵያዊው ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሳሳይ ታሪክ
አማራና ሮኒጋውያን የበርማዋ ሳን ሱ ሲ ና የ ኢትዮጵያው አብይ
ሰዎች ይህ እኮ ለኛ ሀገር መሪዎች ትልቅ መልዕክት ነው። እሁድን እሁድ ነው ካልተባለ አይገባቸውም እንዴ ሆሆሆ። ሁሉም ተረኮች ሽሙጥ ናቸው እኮ ተመስገን ነው።
ኢትዮጵያ ውስጥ ያውም መንግስት በሚዘውረው ሚዲያ ስለ አማራ ግፍ ቢያወራ ምን አይነት እጣ ፈንታ እንደሚገጥመው አጥተኸው ነው?
ምን አለ ሰለ ሀገራችን ይህ አረመኔ ያለምንም ምክንያት በዱሮን ሰለፈጃቸው አማራ ትግሬ ብዘግብልን❤❤❤
Esun ante zegib: ante lemin fera
ምነው አነ እንቶኔ ድሮን እየማረኩ አይደል? ለምን ተጨፈጨፉ ይባላል😂 አንዳንዴም እኮ ሄሊኮፕተር ያቆስላሉ አማራን የማይወክሉ
ማይማር ሳይሆን ማይናማር ብለህ አንብብ!!!
ባንግላዴሽ እግዚአብሔር ይስጣችሁ!
ያአላህ 😭😭
አላህያርብ፣አተታርቀን
لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ اِلَّا بِاللهِ الْعَلِيِّ الْعَظِيمُ
حَسْبُنَا اللهُ وَنِعْمَ الْوَكِيلْ وَنِعْمَ الْمَوْلَى وَنِعْمَ النَّصِيرْ
اَللهُ أَكْبَرُ
──────⊱◈◈◈⊰──────
بِسْمِ اللهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ۞
الْحَمْدُ لِلهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ۞الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ۞
مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ۞إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ۞اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ۞صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا الضَّالِّينَ۞
🍎🍇🍋🍐🍊🍏🍎🍉🍓🍅🍑🍐
የኣረሜኑ የኦሮምያ ጆኖሳይድ በኢትዮ ኣማራና ልሎች ኢትዮጵያውያን ያደረጉትና እያደረጉት ያሉት በኣይንህና በጆሮህ እየሰማሀው ስለኣለህ ለዚ ታሪክ ለማንበብ ያብቅህ:: ያን ግዜ ታስታውሰህኝ ትሆን
ጊዜ ይፈጃል እንጂ መበቀላቸው አይቀርም ።
ስለ D/r Zakir Nike እስቴ ስራልን በጣም እማከብርህ አቶ እሽቴ
👍👍👍👍
ይህ መከራ በሰአቱ ሰምቼ ነበር በጣም የሚያሳዝን ግፍ ነዉ የተፈፀመባቸዉ የን ግዜ ሳስበዉ አሁንም ልቤ ይደማል::አሁን ላይስ እንዴት ናቸዉ ያችስ አረመኔ መሪያቸዉ የት ደረሰች
Betam namesgenaln
❤❤❤❤❤❤❤❤
Kechalk gn sile Viking btngren des ylin neber
በአገራችን በትግራይ ህዝብ ላይ የተፈፀመው አሰቃቂ ጄኖሳይድ ጋር አንድ አይነት ትግራዋይ አንተ እንዳልከው በተገኙበት እንዲገደሉ ህጻን አዋቂ አሮጊት ሳይሉ እንደደፈሩት እንደገደሉት ሙስሊም ክርስቲያን ሳይሉ ከሻእቢያ ጋር በማበር የጨፈጨፉት በተገኙበት የታሰሩት ንብረታቸው በተገኘበት እንዲወረስ እንዳልከውም በቁማቸው በገዛ ወንድማቸወሰ በእሳት የተቃጠሉት ባለሀብት ተብየው ወርቁ አይተነው እንደፍየል ጠብሳቹህ ብሏቸው እንደ ደበበ እሸቱ በልን እንቀደስ እንዳለው እግዚአብሔር ደግ ነው ያን የጨለማ ግዜ በጥበቡ አሻገረን
አምናለው አንድ ቀን የኛንም እንደምትዘግበው 👌
Abiye meche takerbewaleh
አቤት ግፍ 😭😭😭😭
Ye Tigiray hezbi bedel aybeltem mejmerta sel Tigiray bedel tenager
ያማል
ጋሽ እሸቴ እጅግ አከብርሃለሁ ።በአማራና በትግራይ ህዝብ ላይ እኮ እየደረሰ ያለሁ ይህ ነው !!! መቼም በዚህ ሰዓትበሀገራችን ላይ እየደረሰ ያለውን ዘግብልን ማለቱ በጣም ከባድ እንደሆነ አቃለሁ። ግን ከዚህ መንግስት ውደቀት በኋላ እውነቱን እንደምታወጣው ተስፋ አረጋለሁ 🙋
በትግራይ አትበል ይሄን ሁሉ ግፍ አማራ ላይ እንዲፈፀም ያስተማረው ማን ሆነና መርዘኞች
የትግራይም ህዝብ ከዚህ የባሰ መከራ ተቀብሉአል አሁን ቀጣዩ አማራም ኦሮሚያም እንየመጠኑ ይለያይ እንጂ ይሄንን መከራ እያዩት ነው አባገነኖችን የሚፈጥር ትውልድ እስካለ ድረስ የ ድሆች እና አቅመ። ደካሞች እጣ ፈንታ በሰው በሎች በመላት ነው ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ
ግፍ😢
እግዚአብሔር እንዴት እነዚህን አረመኔዎች እንደሚታገስና እንደማይቀጣ ቢገርመኝም ግን የነ ኢራንና ሳውዲ ዝም ጭጭ ማለት ደግሞ ይባሱኑ ያበግናል
Btm yasazenal
Long life for Eshete
አለማችን ስንት ሰቆቃና ግፍ አሳልፋም ከታሪክ መማር አቅቷት አሁንም በዛው ቀጥላለች !
እሸቴ አድናቂህ ነኝ እባክህ እስቲ ስለ ተርክ ሜንስታን ስለ ምትባለው ሀገር ስራልን አመሰግናለሁ
አይ ሰዉ 😡😡😡😡😡 የእግዚያብሄር ምህረት ነዉ እንጂ እንደስራችን የፈላ ዉሀ ይዘንብ ነበር
ሙስሊም በመሆነቸው ይህን ሁሉ በደል በጣም ይሰቃል ። ግፈኞችን ፈጣሪ የእጃቸውን ይሰጣቸዋል።
እስራኤል አሁንም ፊለፊታችን እየደገመችው ነው
Yerasachu ager gif yetefetsemebachew ye tigraway sewoch mejemerya zegbu werebelawoch
እውነት ነው
በዳዮችን አላህ ይበቀላቸው!
የሰዉ ፉጡር ህዝብ ጨርሰህ ማጥፋት አይችሉም ሁሌ ጩቁኖች አሸናፊ ናቸዉ 100/100!!!!!!
ኢትዮጵያ ዉሥጥ ያለዉም ያሠጋል።
yefetari yaleh
justice for hum
እውነትን የያዘ መቸም አይወድቅም
በዚህች ምድር ላይ ሁላችንም ጊዚያዊና ሰደተኛ ነን አልገባቸውም እንጂ
ያች ክፉ ሱቺ የተባለች አሮግት ስንት ዘመን የነፃነት ታጋይ እየተባለች ስትሞገስ ኖራ በመጨረሻ ሸቤ ተወረወረች! የሮሂንጋች ፍጅት ተጠያቅ
አሀ ለካ ታስራለች አላህዬ ለካስ ፍርዱ ቅርብ
አድርሱልኝ ለአይሁዲች ፈለስጢሞችንለሚገሉ ባምላኬይሁንብኝ ኢስላም ሰላምነው
😂አይደል
😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽☝️
የዘመኑ ቅኔ ነው . አዎ የትግራይ ህዝብ እምባ ,ልቆሶ, ሀዘን, ፍጅት, ደም- ፈሶ አይቀርም . አንድ ቀን እንደምታቀርበው እናምናለን. ተመሳሳይ ነው .
Lgazetegoh leshty asefa enamsgnalne
እሸቴ ገራሚ ችሎታ
ኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለውን ጭፍጨፋ ና ግፍ እስቲ በድፍረት አቅርብ::
እስከ 5:24 ደረስኩ ግን አንድ አይነት ፎቶ ሰለቸኝ አቓረጥኩት ፎቶ እኮ እንደ ቃል ይናገራል የት ክፍለሀገር እንደሚኖሩት እንዃን አይታዩም ኣላሳየህንም. ,ይደብራል
የሬዲዮ ኘሮግራም ነው እኮ ወዳጄ
ስለ ራስህ ሀገር የዘር ጭፍጨፋ መቼ ነው ምትዘግበው😢
የኛውም ኮፒፔስት ከዚህ ብዙ ለቅሟል እድሜልኩን ንጉስ ነኝ ሲል ስንቱን ሲቀዳ ቆይቷል ሲፈፀም አልሰሙም
ስለ ራስህ ህዝብ አውራ መጀመሪያ ስንት መከራ እያየ
Fearing yifreselachrw
Ye Sew Chekane
ልክ እንደሩዋዳ አይን የሰው ልጅ እዚደረጃ ነው የሰው ልጅ ጭካኔ
How about Eritrea n Somalia 😢😢😈😈👿
Stop Amehra genocide!!!!
Bezu lemn hadaka ethiopia wusat eko aele
እሸቴ እድሜ ይስጥክና ኦሮሞ አማራ ላይ እያደረሰ ያለውንም የዘር ማጥፋት ጊዜው ሲደርስ ትተርክልን ይሆናል