Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አንተ ደጉ ሳምራዊ እለፍ በመንገዴበኢያሪኮ ላይ ጥሎኛል ወንበዴ (፪×)ነፍሴ ወደ ፅኑ ሞት ተቃርባለችናየአለም መድኃኒት ክርስቶስ ቶሎና ኢየሱስ ቶሎናበሞትና ሕይወት መካከል ወደቅኩኝየሚያነሳኝ አጣሁ በብርቱ ቃተትኩኝሰማሁኝ ከርቀት የአንድ ካህን ኮቴያነሳኛል የሚል ነበረ ምኞቴ ፈቀቅ ብሎ ሄደ በሞት መኻል ሆኜ ነፍሴ ብላው ነበር መጣልኝ አዳኜአንድ ሌዋዊ ሰው በዚያ መንገድ መጣ አንሳኝ ብላ ጮኸች ልቤ ሃዘን ተውጣወደኔ ሲጠጋ ኮቴውን ሰምቼ አንሳኝ ብዬ ማለድኩ እጆቼን ዘርግቼ ፈቀቅ ብሎ ሄደ በሞት መኻል ሆኜ ነፍሴ ብላው ነበር መጣልኝ አዳኜአንድ ሳምራዊ ግን አየኝ ቀረበናከአህያው ወረደ በፍቅር በትህትናቁስሌንም ጠረገው በአህያው ላይ ጫነኝአነሳኝ ደግፎ በዘይቱ አጠበኝ ሁለት ዲናር ከፍሎ ለእንግዶች ጠባቂ ጌታዬ ታደጋት ነፍሴን ከነጣቂ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን!!!
አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
እስትንፋስ ያለዉ ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን።ሃሌ ሉያእግዚአብሔር ይጠብቅህ ።
እንዴት ያለ ፀጋ ነዉ 🥰 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
አንተ ድጉ ሳምራዊ እለፍ በመንገዴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውንድማችን 🥰🙏
Zimare melaiktin yasemalin ❤️🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️🙏🙏
💒ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏😍😍😍😍😍 በርቱ
አሜንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንንን አሜንንንን እልልልልልልል እልልልል እልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹💓💓💓💓💓
ጌታዬ መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ በሃጢያት የሸተተዉ ቁስሌን አክመልኝ😢😢😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏ቤዙ ግን አይሰማም
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የድምፅህም ፀጋዬ የተለየ ነው ድንግል ትጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🤲🤲🤲❤️❤️❤️
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልኣክቲ የስማዓልና
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን
ከሰፉ ቤት ሰፊ ተደገመመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ
ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግሩም ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ
zimare melaekt yasemalin🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!
ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።መዝሙሩ የዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ነው።
እግዜብሄር ይመስገን። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። 21 ሚዲያዎች እግዜብሄር ስራችሁን ይባርክ።
Blessing on you🙏🙏🙏
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
ድንቅ ድንቅ ዝማሬ❤
Amen 🙏😢 I lesson all day still in 💕💕💕 love with this song I don't know Amharic but I love it.
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ሥጋውን ያብዛልህ
አንተ ደጉ ሳምራዊ እለፍ በመንገዴበኢያርኮ ላይ ጥሎኛል ወንበዴ ነፍሴ ወደ ፅኑ ሞት ተቃርባለችናየአለም መድኃኒት ክርስቶስ ቶሎና ኢየሱስ ቶሎና😭
?
የሚያነሳኝ አጣሁ😢😢😢😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልንየዘማሪት ፋንቱ ወልዴ መዝሙር
Zemare melakt yasemaln🙏🙏🙏
Egzabhr tsegawn yabzalachw bewnt wendm ehitocha wistn yemenku❤❤ mezmurochn nw yemtakrbut🙏🙏❤
God bless you young boy
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
kalehiwet yasemalin....
❤❤❤🎉
qale hiwot yasemalin🥰
zmare melak yasemaln
Zimare Melaikt yasemachihu. subtitle benorw degmo tiru new . egziabher kenante gar yehun.
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወድማችን
አናመሰግናለን
Zimare melaikit yasemalin
አሜን
❤
❤❤❤
🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን _-_ ግን ሁለት ጌዜ እሚጫንበትን ምክንያት ማወቅ ከተቻለ ?(ደግሞ ሁሉም ላይ ነው)
አንተ ደጉ ሳሳምራዊዊ 😢ቅኖች ቻናሌን ገብታችሁ ተማሩበት ሳብስክራይብም አድርጋችሁ ውጡ...🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
haya and midyawoch AND hasb ALegn Endiet ke enant mesrat yemichilew ke enanete gar mezmur maqreb hone melemamed eshalehu ena enant contact medrg felgalehu bemin lagegnachu echilalehu?
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
🙏🙏🙏
አንተ ደጉ ሳምራዊ እለፍ በመንገዴ
በኢያሪኮ ላይ ጥሎኛል ወንበዴ (፪×)
ነፍሴ ወደ ፅኑ ሞት ተቃርባለችና
የአለም መድኃኒት ክርስቶስ ቶሎና ኢየሱስ ቶሎና
በሞትና ሕይወት መካከል ወደቅኩኝ
የሚያነሳኝ አጣሁ በብርቱ ቃተትኩኝ
ሰማሁኝ ከርቀት የአንድ ካህን ኮቴ
ያነሳኛል የሚል ነበረ ምኞቴ
ፈቀቅ ብሎ ሄደ በሞት መኻል ሆኜ
ነፍሴ ብላው ነበር መጣልኝ አዳኜ
አንድ ሌዋዊ ሰው በዚያ መንገድ መጣ
አንሳኝ ብላ ጮኸች ልቤ ሃዘን ተውጣ
ወደኔ ሲጠጋ ኮቴውን ሰምቼ
አንሳኝ ብዬ ማለድኩ እጆቼን ዘርግቼ
ፈቀቅ ብሎ ሄደ በሞት መኻል ሆኜ
ነፍሴ ብላው ነበር መጣልኝ አዳኜ
አንድ ሳምራዊ ግን አየኝ ቀረበና
ከአህያው ወረደ በፍቅር በትህትና
ቁስሌንም ጠረገው በአህያው ላይ ጫነኝ
አነሳኝ ደግፎ በዘይቱ አጠበኝ
ሁለት ዲናር ከፍሎ ለእንግዶች ጠባቂ
ጌታዬ ታደጋት ነፍሴን ከነጣቂ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን!!!
አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
እስትንፋስ ያለዉ ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን።
ሃሌ ሉያ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።
እንዴት ያለ ፀጋ ነዉ 🥰 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
አንተ ድጉ ሳምራዊ እለፍ በመንገዴ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውንድማችን 🥰🙏
Zimare melaiktin yasemalin ❤️🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️🙏🙏
💒ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏😍😍😍😍😍 በርቱ
አሜንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንንን አሜንንንን እልልልልልልል እልልልል እልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹💓💓💓💓💓
ጌታዬ መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ በሃጢያት የሸተተዉ ቁስሌን አክመልኝ😢😢😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
ቤዙ ግን አይሰማም
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የድምፅህም ፀጋዬ የተለየ ነው ድንግል ትጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🤲🤲🤲❤️❤️❤️
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልኣክቲ የስማዓልና
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን
ከሰፉ ቤት ሰፊ ተደገመመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ
ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግሩም ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ
zimare melaekt yasemalin🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!
ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
መዝሙሩ የዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ነው።
እግዜብሄር ይመስገን። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። 21 ሚዲያዎች እግዜብሄር ስራችሁን ይባርክ።
Blessing on you🙏🙏🙏
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
ድንቅ ድንቅ ዝማሬ❤
Amen 🙏😢 I lesson all day still in 💕💕💕 love with this song I don't know Amharic but I love it.
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ሥጋውን ያብዛልህ
አንተ ደጉ ሳምራዊ እለፍ በመንገዴ
በኢያርኮ ላይ ጥሎኛል ወንበዴ
ነፍሴ ወደ ፅኑ ሞት ተቃርባለችና
የአለም መድኃኒት ክርስቶስ ቶሎና ኢየሱስ ቶሎና😭
?
የሚያነሳኝ አጣሁ😢😢😢😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የዘማሪት ፋንቱ ወልዴ መዝሙር
Zemare melakt yasemaln🙏🙏🙏
Egzabhr tsegawn yabzalachw bewnt wendm ehitocha wistn yemenku❤❤ mezmurochn nw yemtakrbut🙏🙏❤
God bless you young boy
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
kalehiwet yasemalin....
❤❤❤🎉
qale hiwot yasemalin🥰
zmare melak yasemaln
Zimare Melaikt yasemachihu. subtitle benorw degmo tiru new . egziabher kenante gar yehun.
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወድማችን
አናመሰግናለን
Zimare melaikit yasemalin
አሜን
❤
❤❤❤
🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን _-_ ግን ሁለት ጌዜ እሚጫንበትን ምክንያት ማወቅ ከተቻለ ?(ደግሞ ሁሉም ላይ ነው)
አንተ ደጉ ሳሳምራዊዊ 😢
ቅኖች ቻናሌን ገብታችሁ ተማሩበት ሳብስክራይብም አድርጋችሁ ውጡ...🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏