አንቺ ነሽ ተስፋው ለፍጥረት || በዘማሪ ዲ/ን ዳዊት ጥላሁን Zemari Deacon Dawit Tilahun Anchi Nesh Tesfaw

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 53

  • @GgxdDyf
    @GgxdDyf День назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት❤❤❤

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 7 месяцев назад +19

    እናታችን ኪዳሐነምሕረት ለአቤተክርሰቲአናአችን ለሕዝባአችን ለሐገራአችን እናታችን በተሰጠሺ ቃአል ኪዳንሺ ከልጂሺ ምሕረትን አሰአጪእን❤❤❤💒💒💒💒💚💛❤🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿👏👏👏🙏

  • @Tube-et7jq
    @Tube-et7jq 7 месяцев назад +7

    እናቴ ኪዳንምህረት አንችን እናት አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @AZebTAMR
    @AZebTAMR 2 месяца назад

    ኣሜን❤❤❤
    ኣሜን❤❤❤
    ኣሜን❤❤❤

  • @AbnoshAb
    @AbnoshAb 7 месяцев назад +3

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በጣም የምውደው መዝሙር ፀጋውን ያብዛል ኪዳነ ምህረት ትጠብቃቹ 21 ሚዲያዎች በርቱ በጣም ነው ምወዳቹ ወንድም እቶቼ ❤❤❤❤❤

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 7 месяцев назад +5

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እመቤቴ በቤቷ ታፅናልን የአመት ሰው ይበለን 💞🙏

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 7 месяцев назад +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማአልን ወአንዲማአችን❤❤❤❤💒💒💒💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 4 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያቆይልን❤
    እንደ አስተያየት
    አብረን ለመዘመር እንዲመችን እስክሪኑ ላይ ብትፅፉልን የበለጠ ጥሩ ይሆናል በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @yemekeleyayeliji886
    @yemekeleyayeliji886 3 месяца назад +1

    ጊዜ የሸፈነው ጊዜ እየገለጠ
    ያመሰግናል ትውልድ ከቀድሞ በበለጠ
    ባለ ብዙ ጸጋ አሏት ልጆች
    ያመሰግኗትል ልሳን ስለሆነች

  • @BrukSete-xo9vy
    @BrukSete-xo9vy 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።
    እናበረታታው ትልቅ ተሰጥኦ ፀጋ ያለው ልጅ ነው።

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 7 месяцев назад +7

    ዝማሪ መላክት ያሰማል ይሄ ልጅ ትህትና ይታይበታል እንደተቀባ ያስታዉቃል በቤቱ ያፅናህ

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 7 месяцев назад +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት ኪዳነ ምህረት ያገልግሎት ዘመንክን ትባርክለህ

  • @emebettamrat5712
    @emebettamrat5712 7 месяцев назад +5

    እግዚብሒር ይባርክህ ኪዳነ ምህርት ትጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @ImaroWada
    @ImaroWada 6 месяцев назад +1

    አዳም ያንን ግዜ፡ታዳስ፣ ቃል ክዳንሽ !!!
    ዓለም ሁሉ ባንቺ ተፅናና!!!!!
    ክድኃኔምህረት ትባርካችሁ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን 🕯️🕯️🙏

  • @Modenos
    @Modenos 7 месяцев назад +4

    ምልጃዋ ሁላችንንም ይጠብቀን❤❤

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፡
    ❤❤❤❤

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 7 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏻😇

  • @yonaskumera5808
    @yonaskumera5808 7 месяцев назад +6

    Zimare meleakit yasemalin❤

  • @selamkumelachew1876
    @selamkumelachew1876 7 месяцев назад +3

    Kidane mhret tabertah enwedhaln ❤❤❤

  • @MesfinKayma
    @MesfinKayma 19 дней назад

    በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ

  • @Best_Motivations2023
    @Best_Motivations2023 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 7 месяцев назад +1

    ጥዑም ዝማሬ❤🙏

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 6 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 7 месяцев назад +3

    ጸጋው ያብዛልህ

  • @AmsaluTefera-j2d
    @AmsaluTefera-j2d Месяц назад +1

    እልልልልልልልልልል......

  • @HelloShj-g6p
    @HelloShj-g6p 3 дня назад

    ❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏👏👏👏

  • @MdHasan-ug1nj
    @MdHasan-ug1nj 7 месяцев назад +3

    Ameeen Ameeen 😢😢😢🎉🎉🎉

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤Amen amen amen 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @ayelechetefa809
    @ayelechetefa809 7 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen !!

  • @shelemeatsede1996
    @shelemeatsede1996 7 месяцев назад +1

    Zimare meakitn yesemaln!

  • @keladamba-tube252
    @keladamba-tube252 7 месяцев назад

    “መድኃኒታችን እግዚአብሔር ተስፋችንም ኢየሱስ ክርስቶስ 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥1 የፍጥረት ተስፋው ኢየሱስ ነው ይሔ መዝሙር ከኦርቶዶክሳዊ አስተምሕሮ ጋር ይጣረሳል።

  • @Bereket-24
    @Bereket-24 7 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን❤❤❤❤❤🥰🥰🥰ዴቫ🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️

  • @LidiyaEngida
    @LidiyaEngida 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 7 месяцев назад +1

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @makiuma
    @makiuma 6 месяцев назад

    AMEN

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @AmenNagash
    @AmenNagash 7 месяцев назад

    Zmare melaektn yasemaln

  • @TerefeTsegaye
    @TerefeTsegaye 3 месяца назад

    dessssssi yilali betam bertaligni wondime

  • @TigiTigi-gx2yi
    @TigiTigi-gx2yi 7 месяцев назад

    Tebarek wndma tebarek

  • @MeronMerry-c2q
    @MeronMerry-c2q 7 месяцев назад

    Dave Telayalek emabetay ke degewa Atatefak Be kenfocwa Tekelelek zemare malkt ysemalen yena Liyu wendem

  • @genetmegersamuleta7603
    @genetmegersamuleta7603 6 месяцев назад

    Plase ye 21 midiya address yemtawqu kehone tebaberun

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 7 месяцев назад

    @ tigist hunde (1-1/ Lidata mariam
    AEEEEEEEE🎉🎉🎉🎉EEEE
    EEEEEE🎉🎉🎉🎉🎉EEEEE
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    🌻🌻🌻🌻🌻🍃🍃🍃🍃🕊🕊🕊
    hunt bant kidana miti zagahun hibizachu Qaliyoot asamalen
    amen AMEN AMEN✝️🤲🤲💚💛❤️💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊

  • @ayalewmolla8605
    @ayalewmolla8605 7 месяцев назад +1

    አረ መፅሐፍ ቅዱስ እያያችሁ የፍጥረቱ ተስፋ የሚለው የቱ ጋር ነው ያለው፣ አረ ግፍ ነው!!

    • @AnaSamson-un2ru
      @AnaSamson-un2ru 7 месяцев назад +1

      እርሷ መዳኔት ወልዳ ለአለም ተስፍ ሆነች እስቴ ቁጥሩን በደንብ ስማ ለመተቸት አትቾክል ልብ ይስጥ ወንድሜ

    • @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
      @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha 7 месяцев назад +2

      ወዳጄ የእመቤታችን ፍቅር እንዴት እንደሚያደርግ ብትቀምሰው ❤ በእውነት በርህራሔዋ ትገለጥልህ 🤲🙏

    • @umiii12-g8t
      @umiii12-g8t 7 месяцев назад +1

      የዓለም ሁሉ ተስፋ መድኃኔዓለም ክርስቶስን ወልዳለችና ፍጥረት ሁሉ ተስፋ ናት

  • @Telafinos-w9n
    @Telafinos-w9n 2 месяца назад

    ስያሸበሽቡ ቀስ ቢሉ

  • @NigusTsegaw-c8c
    @NigusTsegaw-c8c 6 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @ፀጋአባተ
    @ፀጋአባተ 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @ፀጋአባተ
    @ፀጋአባተ 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን