አስደሳች ዜና በውጭ ለምትኖሩ አዲስ የፓስፖርት ህግ ወጣ ጥቅምት የጥቁር ገበያ ምንዛሬ ዋጋ From immigration

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 37

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 3 месяца назад +6

    አህለን ኡስሚ
    አሪፍ ነው 10 አመት ከተደረገ ( ከፀደቀ)

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 3 месяца назад +4

    በጣም አሪፍ ነው በተለይ ውጭ የምንኖረው አሥር አመት ከሆነልን ተሠቃይተን ነበር

    • @hybye345
      @hybye345 3 месяца назад +1

      አላህወነትያርገው

  • @sofiya1349
    @sofiya1349 3 месяца назад +3

    ጀዛከሎህ ኸይር

  • @Sዬህልመኛዋ
    @Sዬህልመኛዋ 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን🎉🎉🎉❤❤

  • @ERAHMETALIErahmetali
    @ERAHMETALIErahmetali 3 месяца назад +2

    ማሻአላህ ደስ ይላል ለድሜእኳ አያሳስበኝም በስደት ጨረስኩት እጅ

  • @dhfg336
    @dhfg336 3 месяца назад

    እልልል ተመሥገን ምንተስኖት

  • @Stedistdi
    @Stedistdi 3 месяца назад

    አዴሰለማዉጣት

  • @ahalamlije
    @ahalamlije 3 месяца назад +1

    እና፣አምስት፣አመቱን፣የጨረሰው አሁንመታደስ አለበትእድ፣ነው አስርአመት ሲሞላውነው የሚታደሰው አስረዱኝ

  • @AppS-jy9zs
    @AppS-jy9zs 3 месяца назад +2

    ሰለማብራሪያህ አመሠግናለሁ ወንድሜ የፓስፖርቱ ዋጋስ

  • @Efrem-vm5qm
    @Efrem-vm5qm 3 месяца назад

    Selam new betam des yelale

  • @AsnaAbdilaziz
    @AsnaAbdilaziz 3 месяца назад +3

    ሁስማ እውነት ነው አልሐምዲሊላ አሳስቦኝ ነበር

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha 3 месяца назад

    የነ ዎንድም ሰላም ላንቴ ይሁን 1?ጥያቀ ያልገባኝ ነገር አለ እሱም ፓስፖርት በፊትም ለዎጣም ይሆናል ዎይስ አሁን 2017 የዎጣ ነው አልገባኝም ስለዝ እባክ

  • @amaalttyyttty2364
    @amaalttyyttty2364 3 месяца назад

    አድስ ለማዉጣትም ከ25 አመት በላይ ለሆኑ ነዉ እስኪ ንገረኝ ወድሜ

  • @MakkaMakka-g7p
    @MakkaMakka-g7p 3 месяца назад

    እሽ ጥሩ ኡሥሚ የሁለት ሽ 20016 አውጥተን የመጣነውሥ እደት ነው ?? ነው ካድሡ አመት ጀምሮ የፀደቀ ነው እሚሆነው እሄን ግልፅ አርግልን???

  • @HabtamHabtamdejenu
    @HabtamHabtamdejenu 3 месяца назад +2

    ሰላም ወንድሜ ስለምሰጠን መርጃ እናመሰግናለን ,,
    ስለፓስፓርት የኔ ፓስፓርት አንድ አመት ከስድስት ወር ይቀረዋል ለማሳደስ ኢቲዮጲያ ገብቼ መውጣት አልችልም እስኪ ስለዚህ መረጃ ካለህ

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ

    ኧረ ንገሩኝ የምታቁ 2013 ነው መስከረም ያሳደስኩት እና አሁን ማሳደስ አለብኝ እንደ ግደታ ነው እንደ

    • @hybye345
      @hybye345 3 месяца назад +1

      ሁለትአመትአለውማለትነውእኔም2013ነውያሳደስኩኝ

    • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
      @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 3 месяца назад

      @@hybye345ወላሂ በይ የምረሽን ነው አመሰግናለሁ እኔ አሁን 5 አመት የሞላው መስሎኝ ተጨንቄ ነበር

  • @edalk21nebe
    @edalk21nebe 3 месяца назад

    AED 10 birr adgebuln please

  • @yirgalemfilfile1717
    @yirgalemfilfile1717 3 месяца назад

    የፓስፖርእድሳት10አመት ተራዘመየሚለው ስህተትነው ምክንያቱም ገደብስለጣለበት ከ25አመትበላይላሉብቻነውየ10አመትየሚፈቀደውካለ የእድሳት ጊዜው አልተሻሻለም የኛሀገርሰውእዳይሰራአሳሪህግ በማውጣትዜጎችን ጠርንፎ የመግስትጭሰኛ ማድረግነውና ከኢትዮጵያ ህዝብከድህነት የማይወጣበት ዋናጉዳይ ህዝብ ሰርቶእዳይኖር አሳሪ ጠርናፊ ቆላፊህግ ዋነኛ ፀረልማት ህግነው

  • @abebecheba-vy8bo
    @abebecheba-vy8bo 3 месяца назад

    ❤❤🎉🎉

  • @MedinaSeid-q6s
    @MedinaSeid-q6s 3 месяца назад +2

    ኧረበፈጠራችሁ ፓስፖርት በአፋጣኝለማውጣት የምታቁትመረጃ ካላችሁ ንገሩኝ

    • @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
      @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ 3 месяца назад

      ከት ዱባይ 3ወር ይቆያል እኔ በሶት ወሬ ተቀበልኩኝ ከተቀበልኩ 20ቀነው 770ሳት መቶ ሰባ ድርኸም

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 3 месяца назад

      ብርሽ ይጨነቅ በኦንላይን ማዉጣት ትችያለሽ ብሬክስ አበሻዊን ጠይቂ እህት

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 3 месяца назад +1

      አዎን ዱባይ አረ በኦንላይን አይቆይም ዋጋ ይጨምርብሻል እንጂ እትዮጵያም 25 ሺ እስከ 30 ሺ በ3ቀን ይሰጣሉ አሉ ደግሞ 770 ድረሃም በጣም አሪፍ ነዉ የከፈልሺዉ

    • @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
      @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ 3 месяца назад

      @@tadalachgetachwe5118 ኦላይ በጣም ውድ ነው 3ሺ ድኸም እያሉ ነው ከቻልሽ ኢባሲ ሄደሽ አሳድሺ አሳድሱ ዋጋው ይቀንሳል

    • @MedinaSeid-q6s
      @MedinaSeid-q6s 3 месяца назад

      ኢትዮፅያነው❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 месяца назад

    🙏🙏🙏

  • @emu4249
    @emu4249 3 месяца назад

    ወንድሜ እየውልህ እኔ ለምሳሌ 4 አመቴን ስይዝ አሳደስኩኝ መልሶ 9 አመቴን ስይዝ ላሳድስነው በየ 5 አመቱ እናማ አንተ እንደምትለው ክሆነ የኔም ፓስፓርት ይራዘማል ማለት ነው ወይስ

  • @meramesetea3630
    @meramesetea3630 3 месяца назад

    አሰላሙአሊኩም ወርህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ሠላም ሁላቸሁም

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 3 месяца назад

    👍👍👍🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @HayatAwol-c3r
    @HayatAwol-c3r 3 месяца назад

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 месяца назад

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነው የስደት እህታችነኒ❤