Ethiopia - የተፈራው ህዘባዊ ማዕበል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 31

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 3 часа назад +6

    ህዋሓቶች አይጥ ናቸው አዮታመኑም ተዋቸው ይተላለቁ የዘሩትን ይጨዱት🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @aselin7015
      @aselin7015 2 часа назад

      ሻዕብያ ካንስር ኣፊርካ ሰብ ኮይንኺ ሰብ ትንዕቂ😂

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 4 часа назад +3

    የስብሰባ ሱስ የተግባር መካኖች ሁሌም ሕዝብን መረበሽ ነው።

  • @NadiHemmat
    @NadiHemmat 4 часа назад +4

    ደብረሰይጣን አብቅቶለታል ከንቱ መፋረገጥ Rip Debretu

  • @AbushAbush-c5u
    @AbushAbush-c5u 5 часов назад +4

    የትግራይ ህዝብ ሆይ ሰከን ብለህ አስብ ሁለቱም አያስፈልጉህም በመጀመሪያ ከሁሉም ብሄር ጋር ተጋጨ በመቀጠል አማራ ኦሮሞ እያለ አባላ አሁን ደግሞ ትግራይን ለትግራይ ሊያባላ ነው ህወሃት የሚባለው ቡድን አደለም ለትግራይ ለኢትዮጵያ ስጋት ነው

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 3 часа назад +2

    የሁለቱ የቀን ጂቦች ፍትግያ።

  • @siymergn
    @siymergn 4 часа назад +1

    በትግራይ ጉዳይ አትግቡ የሚትሉ አርፋአሀቹ ተቀመጡ ጣሃጣሃቹ ለኢትዮጵያውያን ነው ስትራቡ የምታስቸግሩን እኛን ኢትዮጵያውያን ነው

  • @zenbumer.yutube
    @zenbumer.yutube 5 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 4 часа назад

    ጌታቸው መንካት ኣይችሉም ዋጋ ያስከፍላቸዋልና

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 4 часа назад +1

    ህወሓት ለትግራይ ሕዝብ የሞት መለአክ ማለት ነው ለሕዝብ አስቦ አያውቅም! አንድ የህወሓት ባለስልጣን ስለ ስልጣናቸው እንጂ ስለ ሕዝቡ ችግርና ሰቆቃ አይሰማቸውም ቢያስቡማ ኖሮ ያቋቋሙት ባንክና ኤፈርትና የተለያዩ ድርጅት የባለስልጣናቱ ፎቆች እያለ ባልተራበ ነበር?

  • @aregahegnfikra7908
    @aregahegnfikra7908 4 часа назад

    ህዝባዊ ማዕበሉ ይፈጠር ከዚያ ማንን እንደ ሚጠርግ እናያለን

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 4 часа назад +2

    የዶር ደብረፅዮን እና ሞንጀሪኖ ለትግራይ አይበጅም ፍላጎታቸው ስልጣን ስልጣን ገንዘብ ማካበት እነ ጌታቸው ቢወርድ ሌላ ቢሾም ቀደምት ሹሞች ካለቃችሁ ለትግራይ አትበጅም እሰቲ በእጃችሁ ያለው ብር ለሴራ አታውሉት ልጆቻቸው የሞቱባቸውን አቋቁሙ እናንተ የልማት ስራ የሚሰራ የፖርቲ ተቋም አድርጉት ህዝብን መካስ የሆህዋት ጉዳይ አክትሞአል ፖለቲከኖች ከእነ እውቀታቸው አሸልበዋል ከዛህ ወዲህ አልቻላችሁምየትግራይ ህዝብ ሰው አክባሪ በመሆኑ አክብሮ ይዞአችሃል አሁን ህዝቡን አክብሩት የ60ፖለቲከኖች መቼም በ21ክዘመን ያለውን የፖለቲካ አካሔድ አልቻላችሁም ለትግራይ ወጣት ሙሁር አሰረክቡ እናንተ በፖርቲያችሁ ስም ዘመን የመካስ ፖርቲ ብላችሁ ተነሱ አለምን አሰደምሙት ይህ ነው የሚያምምርባችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @siymergn
    @siymergn 4 часа назад

    ጌች በርታ ደብረፅዮን የሥራው ወንጀል የሚያስጠይቀው ስለሆነ አይፋታህም

  • @anwarmohamed-bf4hu
    @anwarmohamed-bf4hu 4 часа назад

    ይህንን ስትሰሩ ወጣቱና የተማረውስ😎🤔🤔

  • @EE-em8gg
    @EE-em8gg Час назад

    Dman vs Getch.yiwatalachuh😅😅😅😅

  • @yidnekachewtsegaye7551
    @yidnekachewtsegaye7551 3 часа назад

    ጌታቸው አብቅቶለታል:: ማን ነው እሱን ሊተካ የሚችለው ? የሚለው ነው የቀረው ትልቅ ውሳኝ ጥያቄ

  • @shewachevallier5014
    @shewachevallier5014 3 часа назад

    Ato getachew yesekota amehara selehone new hewhate yadewa wenebedey nachew;;

  • @SalomonanGeaw
    @SalomonanGeaw 4 часа назад

    አታሽቃብጡ መሬት ላይ አለን እኛ ትግሬ የመጥፋት ዘመኑ ደርሶዋል ተው ለላ ቦታ ልወሩ

  • @ErmiasCobra
    @ErmiasCobra 3 часа назад

    ህወሀት 👍👍👍

  • @kidejaumer7655
    @kidejaumer7655 4 часа назад

    አራ በስንቱ ኢትዮ አይ መከራሽ

  • @soliyan
    @soliyan 3 часа назад

    Why you care mind your business

    • @EE-em8gg
      @EE-em8gg Час назад

      we're enjoying the show.😂😂

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 4 часа назад

    የኢትዮጵያ አምላክ የፍራደልችሁ ሕዝብን ጨርሶ አሁንም ለጨርሱ ነዉ😢😢😢😢

    • @Trendy-nd9ho
      @Trendy-nd9ho 4 часа назад +1

      የትግራይ አምላክ ያላየ በኢትዮዽያ የውሸት የአማራ የፈጠራ አምላክ ይደነቃል

  • @HenokAsfaw-f5d
    @HenokAsfaw-f5d 5 часов назад

    ደበረፂወን ያሸንፋል ጌታቸው አማራ ነው