YECHALAL OVERCOMING DEPRESSION / SPECIAL NEEDS PARENTING AMHARIC

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 10

  • @selamkebede7909
    @selamkebede7909 Год назад

    Thank you so much you all for all you do to our community! May God bless you all 🙌

  • @tgcot431
    @tgcot431 Год назад

    Thank you my sisters for sharing your knowledge 🙏 ❤

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 10 месяцев назад +1

    ተባረኩ። ደረጃ በደረጃ ነው ያስቀመጥሽልን ጠቅሞኛል።በራሴ እወጣዋለሁ ብዬ ሞክሬ ነበር ግን ከአመት አመት እየወረድኩ እንጂ እየተሻሻልኩ መሄድ አቅቶኝ ራሴንም ልጆቼንም መርዳት እያቃተኝ መጣ።አሁን ግን ወስኜ ለ6 ወር የሚወሰደውን መዳኒት ከጀመርኩ ገና 2 ቀኔ ነው።የመድሀኒቱን ሁኔታም ብታስረዱን ደስ ይለኝ ነበር ምክንያቱም ሌላ ጉዳት አለው ስለሚባል ደሞ ሌላ ችግር አምጥቶብኝ ድጋሚ ልሰቃይ ነው ወይ የሚለው ሀሳብ ይዞኛል

    • @reachingfamiliesadvocacyan9036
      @reachingfamiliesadvocacyan9036  10 месяцев назад

      ስላገኙን እናመሰግናለን። እራስዎንና ልጆችዎን ለመንከባከብ / እርምጃዎችን ስለወሰዱ ደስ ብሎናል. ለድብርት የሚታዘዙ ብዙ ጥሩ መድሃኒቶች አሉ። እባክዎን ስለሚወስዱት መድሃኒት መረጃ ለማግኘት ሐኪምዎን ያነጋግሩ።

    • @yeneneshmarie1607
      @yeneneshmarie1607 10 месяцев назад

      @@reachingfamiliesadvocacyan9036 እሺ አመሰግናለሁ።በርግጥ ሀኪሜ አስረድታኛለች በፈረንሳይኛ ስለሆነ ግን ከኛ አገር ሰዎች በአገራችን ቋንቋ እናም ደግሞ መድሀኒቱን ወስደውት ከራሳቸው ልምድ ካላቸው ቢያካፍሉን ብዬ ነበር የጓጓሁት።

    • @reachingfamiliesadvocacyan9036
      @reachingfamiliesadvocacyan9036  10 месяцев назад

      if you are a parent of a child with special needs, please join our support group. @@yeneneshmarie1607

    • @enuyalew6145
      @enuyalew6145 7 месяцев назад

      ​@@yeneneshmarie1607Selam ihite ahun indet neshi lewut aleshi inem izi huneta wuset negn

    • @enuyalew6145
      @enuyalew6145 4 месяца назад

      ​@@yeneneshmarie1607indet neshi ahun indet neshi benatishi inem amognal

  • @tarikuaalemayehy-vo1hn
    @tarikuaalemayehy-vo1hn Год назад

    Thank you ❤❤

  • @hanagetu8065
    @hanagetu8065 Год назад

    thank you