"በጡታችን እኛ እናቶች እንለምናችኃለን" /አርቲስት ዘነቡ ገሰሰ/ ክፍል1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Facebook : / waltainfo
    Twitter : / walta_info
    RUclips : / @addiswalta
    Website :waltainfo.com
    #WaltaTV

Комментарии • 25

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 2 года назад +6

    የኔ ወርቅ ዘንዬ የኔ የዋህ መልካም ሰው አይቆይ በምድር😭😭😭😭😭😭እመቤታችን ትቀፍሽ የኔ ዘኒ😭😭😭👈

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 2 года назад +7

    ሁሌም ንወድሻለን❤❤❤😭😭😭ነፍስሽ ትረፍልን❤😭😭😭👈

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    ዘንዬ ብዙ ትሰሪ ነበር እግዚአብሔር ስለሚወድሽ ይሔን ክፉ ግን አታይም ብሎ ወደ እራሱ ጠራሽ ነፍስሽን በገነት ያኑረው 😭😭😭😭

  • @ላኮመንዛ-ጰ5ደ
    @ላኮመንዛ-ጰ5ደ 3 года назад +6

    የምትወደድ አርቲስት ድምፅዋ እራሱ ያምራል

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 года назад +3

    ወንዬ የኔ እናት ሁሌሜ በልባችነሽ ሁላችንም ወደዛውነን በተራችን ለምን ሞትሽ አልልም ግን ትንሽ የተመኘሽውን ያህል አቆይቶሽ ቢሆን ጠልካም ነበር ቢሆንም ፈጣሪ አይከሰስም አይወቀስም የፈቀደውን አደረገ

  • @ሀዉለትሀበሻዊት
    @ሀዉለትሀበሻዊት 4 года назад +6

    ዜዶ የራዳ ልጅ ደስ ስትይ

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 2 года назад +2

    ዘኒዬ የኔ ምርጥ ሑሌም በልባችን አለሽ

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 2 года назад +1

    ልክ እንደኔ ነሽ ወላሒ ግልጹን ሚናገር አይወደድም

  • @kabtamuabayneh4061
    @kabtamuabayneh4061 2 года назад +1

    ነፍስ ይማር ዘንዬ

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +2

    አለሜ ለምን ቆመግን ዜዶ ማሞ አደናቂቹህ ነኝ

  • @KkksaaKksaa-fv1qr
    @KkksaaKksaa-fv1qr 2 года назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢ሁለየም በልባችን አለሽ

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 2 года назад +1

    ነፍሲማርልን የኔ ዘኒ😭😭😭😭😭😭👈

  • @zeharazehara9194
    @zeharazehara9194 4 года назад +2

    I love you

  • @roza7158
    @roza7158 2 года назад

    🤲🤲

  • @yeahmedleje5275
    @yeahmedleje5275 4 года назад +2

    Sewdat yena enat rejem edma temagnahuelshi

  • @sofisofi2300
    @sofisofi2300 3 года назад +1

    ለካ ተጋሩ ነሽ በይ ወደድኩሽ ❤️💛❤️

    • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
      @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 года назад

      ካረፈች በሏላ ብትወዳት ምን ፋይዳ አለሁ ሰውን በብሔሩ ሳይሆን በስራው ለኩ እኔ ትግራዋይ ስለሆነ አልጠላውም አማራ ስለሆነ አልወደውም በሚሰራው ስራ ልክ መዝኛ ነው የምጠላው🙄

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 года назад

      ከከከከከ አየየዬዬዬዬ

  • @roza7158
    @roza7158 2 года назад

    😭😭😭😭💔

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo5126 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢

  • @nuhialemshet5242
    @nuhialemshet5242 2 года назад

    Zene hulum lebe wusit tenoraleshe

  • @yergalemmohamed7373
    @yergalemmohamed7373 3 года назад

    🤣🤣🤣😍😍😍😘😘😘

  • @AaAa-gq7bv
    @AaAa-gq7bv 2 года назад

    😭😭😭😭😭