Hello, Ethiopian. 1: Eat early before going to bed, at least 3/4 hours. 2: Consume healthful foods (homemade and greens). 3: Avoid alcohol. 4: Avoid sitting or sleeping for too long. 5: Fasting is the finest medicine. I hope this will help you.
Hello, Ethiopians. 1: Eat early before going to bed, at least 3/4 hours. 2: Consume healthful foods (homemade and greens). 3: Avoid alcohol. 4: Avoid sitting or sleeping for too long. 5: Fasting is the finest medicine. I hope this will help you.

1: Eat early before going to bed, at least 3/4 hours. 2: Consume healthful foods (homemade and greens). 3: Avoid alcohol. 4: Avoid sitting or sleeping for too long. 5: Fasting is the finest medicine. I hope this will help you.
Hello, Ethiopians. 1: Eat early before going to bed, at least 3/4 hours. 2: Consume healthful foods (homemade and greens). 3: Avoid alcohol. 4: Avoid sitting or sleeping for too long. 5: Fasting is the finest medicine. I hope this will help you.
Hello, Ethiopians. 1: Eat early before going to bed, at least 3/4 hours. 2: Consume healthful foods (homemade and greens). 3: Avoid alcohol. 4: Avoid sitting or sleeping for too long. 5: Fasting is the finest medicine. I hope this will help you.
@@Emanhasen-ev8co Hello, Ethiopians. 1: Eat early before going to bed, at least 3/4 hours. 2: Consume healthful foods (homemade and greens). 3: Avoid alcohol. 4: Avoid sitting or sleeping for too long. 5: Fasting is the finest medicine. I hope this will help you.
Hello, Ethiopians. 1: Eat early before going to bed, at least 3/4 hours. 2: Consume healthful foods (homemade and greens). 3: Avoid alcohol. 4: Avoid sitting or sleeping for too long. 5: Fasting is the finest medicine. I hope this will help you.
በጣም ጠቃሚና ኣስፈላጊ ትምህርት ነው።
እናመሰግናለን❤!
ስለ መልካም ድጋፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ!
Hello, Ethiopian.
1: Eat early before going to bed, at least 3/4 hours.
2: Consume healthful foods (homemade and greens).
3: Avoid alcohol.
4: Avoid sitting or sleeping for too long.
5: Fasting is the finest medicine.
I hope this will help you.
Very helpful, God bless you dear 🙏
The focus on visceral fat being an organ was such a very great point to highlight. Something new I learned. Thank you.
Thank you for the feedback!
Hello, Ethiopians.
1: Eat early before going to bed, at least 3/4 hours.
2: Consume healthful foods (homemade and greens).
3: Avoid alcohol.
4: Avoid sitting or sleeping for too long.
5: Fasting is the finest medicine.
I hope this will help you.
ጠቃሚ ነገር ።።።ተባረኪ የሰቸገርኝ የሆድ ውፍርት ነው 🙏👌
አመሰግናለሁ! ውፍረት ብቻ ሳይሆን ከባድ ጠላት መሸከማችንን ማወቃችን ማስውገዱ ትንሽ ስራ የሚጠይቅ ቢሆንም መፍትሄው በጃችን ነው በርቱ!
Hello, Ethiopians.
1: Eat early before going to bed, at least 3/4 hours.
2: Consume healthful foods (homemade and greens).
3: Avoid alcohol.
4: Avoid sitting or sleeping for too long.
5: Fasting is the finest medicine.
I hope this will help you.
በጣም ጠቃሚና በመራጃ አስደግፈሽ ስላቀርብሽው ትምህርቱ በቀላሉ እንዲገባን ይረዳናል:: ከልቤ አመሰግንሻለሁ::
Thank you Fekirtye for the feedback! It helps me to improve!
በእውነት አመሰግናለሁ ጥሩ ገለጻ ነው እውነት መፍቴው በእጃችን አሁን ለማጥፋት እሞክራለሁ ያንችን ትምህርት እየተከታተልኩ እግዚአብሔር ያበርታሽ 😍
አመሰግናለሁ!! ማጥፋት ብቻ ሳይሆን በሰውነታችን ውስጥ የሚኪያሄደው ስራም ጤናማ ስለሚሆን ሁለንተናዊው ለውጥ በጣም ደስ የሚያሰኝ ይሆናል
በጣም ተባረኪ እግዚያብሄር ይባርክሽ የተረጋጋሽ መዝሙሮቹም ክላሲክ ደስ ብሎኝ ነው እግዚ ይርዳኝ ቦርጭ አለኝ
ለምትሰጡኝ ድጋፍ እኔም ከልብ አመሰግናለሁ🌹🌺 አይዞሽ እኔም ቦር ጭ ነበረኝ አሁን ተገላግያየውለሁ ቁርጠኝነት ብቻ ነው የሚያስፈልገው!!
እሺ የኔ ቆንጆ አሁንም ተባረኪልኝ
@@BH-id8px ገንቢ ስለሆነ አስተያየታች ሁ ከልብ አመሰግናለሁ🌻
ጌታ ይባርክሽ 🙏
@@YeshumneshWeldeyes ለምትሰጡትአስተያየትና ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ🌸
በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ አገላለፅ ነው።
አመሰግናለሁ !
ጎበዝ ነሽ በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምህርት ነው ❤❤
ስለ ድጋፋችሁና ገንቢ አስተያየታችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!!
በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነዉ
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ !!
በጣም፡ጥሩ፡ለጤንነታችን፡የሚጠቅመን፡ትምሕርት፡ነው፡ያስተላለፍሽው፡ፀጋ፡ይብዛልሽ፡ተባረኪ❤
በጣም አመሰግናለሁ!
Thanks so much it's very usefull. Most Docters they don't tell us clearly this is very nice. Thank you so much God belss you.❤
Thank you for the feedback; your input will help me improve!
እናመሠግናለን ❤ ጥሩ ትምህርት ነው
@@AlkelimatuTeyebaSedeka እኔም ከልብ አመሰግናለሁ💕
Thank you my dear sister God blessed Weldon good job.
Thank you !
Thank you so much for sharing this useful and helpful information 🙏 🙏
Thank you for your kind comments and the encouragement !!
Betam enamesegnalene❤❤❤❤
@@Shamsiyehali-ff4gz ጊዜያችሁን ወስዳችሁ ስለምትከታተሉና ስለመልካም እስተያየታችሁ ከልብ አመሰግናለሁ🌺
በጣም እናመሰግናለነ
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ!!
አገላለፁ ጥሩ ነው ሌላግዜ ስትመጪ ትምህርቱን ከነመፍትሄው ቢሆን ይመረጣል
ስለም ት ሰጡኝ ገንቢ አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ። ከነመፍትሄው ጥሩ አስተያየት ነው ለወደፊቱ አብሬ ለማቅረብ እሞክራለ ሁ ችግሩ ዝግጅቱን በጣም ረዘም ስለሚያደርገው ነው ።
Hello, Ethiopians.
1: Eat early before going to bed, at least 3/4 hours.
2: Consume healthful foods (homemade and greens).
3: Avoid alcohol.
4: Avoid sitting or sleeping for too long.
5: Fasting is the finest medicine.
I hope this will help you.
ስለ ምክሩ ሹክረን መፍትሄውን ንገሪን
ከልብ አመሰግናለሁ! መፍትሔውን በተመለከተ የሆድ ውፍረት መፍትሔውና መፍትሔው የሚያስገኘው ተጨማሪ ጥቅም የሚለውን ከዚህ ቀጥየ ያውጣሁትን ዝግጅት ይመልከቱ።
ተባረኪ. ዱክተርዩ. እኔ. በጣም ተቸግራለሁ. እኔ. በስዋገርላይ. ነው ያለሁት. መፍቴውን. ግለጭልኝ።
አይዞሽ ምንም እንኳንትንሽ ጥረት ቢጠይቅም መፍትሄው በእጅሽ ነው የት እገር ነው ያለሽው በግል ማውራት እንችላለን😊🌸
የሚገርም ነው አስቤ የማላውቀውን ተምሬአለው አመሠግናለው
በጣም አመሰግናለሁ🌸
እናመሰገናለን
በጣም አመሰግናለሁ!
በመጀምሪያ አመሰግናለሁ ::የንኔ ችግር የስዴ ዘር እወዳለሁ መፍትሄው ምድን ንው?????
ካልተፈተገ ስንዴ የሚሰራ ዳቦ። ፓስታ፣ ማኮሮኒ አለ እንዚህን መመገብ ይቻላል ። አመጋገባችን በአይነት፣ በመጠንና በይዘት ጤናማ ምሆን ይኖርበታል ሲባል መጠነኛ መሆንና ከፉርኖ ዱቄት ይተሰሩ ምግቦችን በተቻለ መጠን አልፎ አልፎ ብቻ መመገብ ሲሆን ስር የሰደደ በሽታ ሲኖረን ደግሞ እነዚህን ማስወገድና በተፈተገ ስንዴ ውጤቶች መተካት ነው🌻🌼
Thank you
Thank you for your time!
Thanks for doctor
Thank you !
ምን መብላት ኣለብን ደሞ ይንገሩን እናመሰግናለን
ruclips.net/video/f17_T0i7KS4/видео.htmlsi=r2T7D56HFQ-Sxd89
Enamsgnalen Yeni Eht tbareki ❤
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ!!
Thank you for your concern!
Thank you !
Thanks sister
ስለ ገንቢ አስተያየችሁ በጣም አመሰግናክለሁ!!
እንዴት ማወቅ ይቻላል ጤናማና ስብ ያለው?
ጤናማ የሰብ መጠን በሁለት ዋና ዋና ምክንያት ለሰውነታችን አስፈላጊ ነው
1) በሰውነታችን ውስጥ ለሚኪያሄዱ የተለያዩ ስራዎች የሚሳተፉ በስብ ወይም በቅባት ብቻ ሊዋሃዱ የሚችሉ ቫይታሚኖችን ለማዋሃድ ይጠቅማል
2) ደግሞ የሰውነታችን ሙቀት ጤናማ እንዲሆን ይረዳል።
ስለዚህ ጤናማ የሆነ የስብ መጠን በጣም አስፈላጊ ነው። ጤናማ የስብ መጠንን ለማወቅ የጤና ባለሞያዎች የተለያየ መንገድ ይጠቀማሉ ነገር ግን በሆድ ዙሪያ ያለ ውፍረት ወይም ቦርጭ በውስጥ አካልም ላይ የተከማቸ ስብ እንዳለ የሚያመላክት ስለሆነ በዝግጅቱ ላይ እንዳቀረብኩት ጤናማ የስብ መጠን በተዘዋዋሪ መንገድ የሆድ ዙሪያን በመለካት ማወቅ ይቻላል።
በጣም ደስየሚል ትምህርት ነው ግን መፉትውን ቡትነግርን መልካም ነው
አመሰግናለሁ!! ስለ መፍትሔው አዲስ ያውጣሁትን ዝግጅት የሆድ ውፍረት መፍትሔውና መፍትሔው የሚያስገኘው ተጭማሪ ጥቅም የሚለውን ይመልከቱ!
እናመሰግናለን🙏🙏
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ!!
ተባረኪ❤
አመሰግናለሁ!
Thank you❤
Thank you !!
Woww thnkyou ❤
@@zmamberaki5030 ከልብ አመሰግናለሁ🙏
ስለስንቱ ነገር አስበን እንደምንኖር ነው ግራ የገባን ?
ጥያቄው ትክክለኛ ነው 😊 ነገር ግን አውቀንም ሆነ ሳናውቅ በተለያየ መንገድ ወደሰውነታችን የሚግባውን ለጤንነትችን ጎጂ የሆነውን አውቀን ከዚህ መራቅ ወይም ማስወገድ ብዙ ጉዳትና ጭንቀትን ልንከላከል እንችላለን 😊
😅😅ከምንም በፊት ቅድሚያ ለጤንነታችን👩🍳
ከጤና የሚበልጥ የለም ቅድሚያ ለጤናህ ስጥ
Thanks for doctor 🙏
Thank you!!!
ተባረኪ የስብ መጠን በምንድነው የምናቀው?ሌላው ስንወድ ሆዳችንን ይላሰርን እሱስ ቦርጭ ነው?
ስለ አስተያየትሽና ጥያቄሽ በጣም አመሰግናለሁ! በሆድ ዙሪያ የሚገኝ ስብ በተልያየ መንገድ በቀጥታ መለካት ይቻ ላል። አንዱ መንገድ ዝግጅቱ ላይ እንደገለጽኩት በሜትር መለካአት ነው። ሌላው የጠቅላላው ፍረትን ሁኔታ ይግልጻል ይህም BMI የሚባለው.አለካክ ሲሆን ይህም በኪሎግራም የተመዘነ ክብደትን በሜትር በተለካ የርዝመት መጠን ሲካፈል የሚሰጠው ውጤት ላይ የተመረኮዘ ሲሆን ይህም ። የዚህ ውጤት መጠን25-29.9 ከሆነ ከፍ ያለ ያውፍረት ይባላል መጠኑ 30 በላይ ከሆነ ከመጠን ያለፈ ይባላል ይህ መጠን ስር ለሰደደ በሽታ ከሚያጋልጡ ሁኔታዎች ከፍተኛውን የሚይዝ ነው።
በውስጥ አካል የሚገኝ የስብ መጤንን በቀጥታ መለካት አይቻልም ነገር ገን በ MRI እና CT በሚባሉ ኤክስሬይ መሳሪያዎች ታይቶ የህክምና ባለሞያ የዛን ውጤት በመመለከት በውስጥ አካል ያል የስብ ክምችትን መጠን ሊገምት ይችላል።
ሌላው የጠየቅሽው በወሊድ ምክንያት የሚፈጠር የሆድ ውፍረት ከወሊድ በሗላ ወደቦታው ይመለሳል ይህ ከውስጥ አካል ውፍረት ጋር የሚያያዝ አይደለም፤ ነገር ግን ሁለት ነገሮችን ማስተዋል ይኖርብሻል አንዳንዴ ለማጥባት ሲባል አመጋገባችንን ጨመር ስለምናደርገው ምናልባት ከ አርግዝና ውፍረት በተጨማሪ የሆድ ውፍረትም ሊኖር ይችላል።ለማንኛውም ውፍረትም ባይኖር በእርግዝና ውቅት የተለጠጠው ቆዳ እንዳይሽበሸብና እንዳይንጠለጠል የሰውነት እንቅስቅሴን ማድረግ ተገቢ ነው።
Thank you Dear❤
በጠምእናመሰግናለን ዶክተር እርሜወትንያርዝምልን ጀዛከላሁሀይረን ከርእሱጋ የማይገናኝቢሆንም ጥያቄየን ብትመልሱልኝ ደስይለኛል እኔ 3አመት የወሊድመከላከያ እጠቀማለሁ ከወንዲልጂጋምንምአይነት ግንኙነትየለኝም ስደትስሰደድ ለጥንቃቄነው የወሊድመከላከያወን ከአላህበታቺያስቀበርኩት እናማ ዶክተር 5ወርቆይቶ ፆምስፆም መጠ ከዚያ11ቀንፈሰሰኝ ከዚያ ይህው 6ወሩ ቀረብ ከጠናይጋቺግርአለውን ?ወሬአበዛሁ ይቅርታ🎉🎉
@@DahabAhmad-es2jx አመሰግናለሁ እንደዚህ እይነቱ የወሊድ መቆጣጠርያ በተወሰነ ጊዜ መቀየር ይኖርበታልምንም እንኳን የወር አበባ መዛባት ከእንደዚህአይነቱመቆጣጠሪያ የተለመደ ቢሆንም ያንቺ ብዙ ስለቆየ ብታይው ጥሩ ነው ክዚህ በቀር ከባድ የጤና ችግር አያስከትልም.🌸🌺
@@TenanBezede እሺ ከልብምስጋናየን አቀርባባለሁ🌻🌻
❤❤❤❤ amsgnalaho
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
ትምህርቱ ለእውቀት ነው ወይንስ ለለውጥ??? ከርዕስሽ አንፃር መፍትሄውን አላቀረብሽም በተለምዶ የትኛውም ከመጠን ያለፈ ነገር ጉዳቸቸት እንዳለው ይታወቃል። በሽታን ማወቅ መድሃኒት ማግኘት ነው ወይ?? መልስሽን ፈልጋለሁ።
ሰለ አስተያዩትዎ ከልብ እመሰግናለሁ ይህ አቀራረብ የተለመደ ባይሆንም አድማጩ ምክሩን ሰምቶ መረጃውን በስራ ላይ እንዲያውለው በሰውነቱ ውስጥ የሚኪያሄደውን ሁኔታ በትክክል መረዳት ይኖርበታል ይህ ሲሆን ብቻ ነው ሁኔታውን ለማሻሻል እርምጃ ለመውሰድ የሚነሳሳው. ጤናን በዘዴ አላማው ማህበረሰቡ የችግሩን ምንጭ ትክክለኛ ግንዛቤን እንዲያገኝ ሳይንሳዊ እውነታን በቀላል መንገድ ማቅረብ ነው ይህ አቀራረብ በእንግሊዝኛ ቋቋ የተለመደ ነው health education ይባላል 😊🌸 ተጨማሪ አላማው ጤናን በትመለከተ በተለምዶ የሚደረገውን የተሳሳተ እኪያሄድ ለመለወጥና ጤነትን በተመለከተ የትክክለኛ መረጃን የተመረኮዘ ውሳኔን አስፈላጊነት ለማጢን ነው በመጨረሻም በሽታን ማወቅ የመደሃኒቱ ዋናውክፍል ነው በሽታውን ያየማያውቅ መድሀኒት ስለማይኖረው😊🌸
ጥሩ በምን ይጥፋ የት አለ መፍትሔዉ
ጥሩ ጥያቄ ነው አመሰግናለሁ !! የሚቀጥለው ዝግጅት ስለመፍት ሄው ነው !
1: Eat early before going to bed, at least 3/4 hours.
2: Consume healthful foods (homemade and greens).
3: Avoid alcohol.
4: Avoid sitting or sleeping for too long.
5: Fasting is the finest medicine.
I hope this will help you.
የስብ ማትጥፊየ ከለሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስለጥያቄሽ የሚያወራ ዝግጅት ዛሬ ልጥፌእለሁ እይው!😊😊
Hello, Ethiopians.
1: Eat early before going to bed, at least 3/4 hours.
2: Consume healthful foods (homemade and greens).
3: Avoid alcohol.
4: Avoid sitting or sleeping for too long.
5: Fasting is the finest medicine.
I hope this will help you.
በጣም ደሰ ይላል የኔ ግን ሰለካው 97 ነው ምን ማድረግ ይኖርብኛል
ገንቢ ስለሆነ አስተያየትሽ በጣም አመሰግናለሁ። የጠይቅሽውን ጥያቄ በሚመልከት ጤናማ አመጋገብ ምንድን ነው የሚለውን ይህንን አዲሱን ዝግጅት ትከታተይውና ጥያቄ ተጨማሪ ጥያቄ ካለሽ አስውቂኝና እናወራለን።😊
ትምህርቱ ጥሩ ነው ግን ከርእሱ ጋር አይሄድም ቺግሩን ማወቅ ብቻ መፍትሄ አይሆንም 😜
ጊዜሽን ወስደሽ ስለስጠሽው አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ 😛ነገር ግን የጤናን በዘዴ አቀራቅረብ የሚያተኩረው በመጀመሪያ የችግሩን ምንጭና መሰረቱን ማሳውቅ ቀጥሎም በመረጃ ላይ የተመረኮዘ መፍትሔን ማቅረብ ነው። በዝግጅቱ ላይ ስለችግሩ ብቻ ሳይሆን ስለመፍሔውም በጥቅሉ ቀርቧል፤ በተጨማሪም ቀጥየ ያቀርብኩት ዝግጅት በጠቅላላ መፍትሔውን በተመለከተ ነው። ሌላው ችግሩን ከስር መሰረቱ መረዳትና ስንታመምም ሆነ ጤና ስንሆን በሰውነታችን ውስጥ ስለሚኪያሄደውን ሁኔታ መረዳት መፍት ሄውን ለመረዳትና በስራ ላይ ለማዋልም ስለ ሚያበረታታ ዝግጅታችን ይህንን አኪያሄድ መርጧል። ችግሩንና መፍትሔውን በ አንድ ዝግጅት ማቅረብ ደግሞ አስቸጋሪ ይሆናል። 😮💨😳የሆድ ውፍረት መፍትሔውና መፍትሔው የሚያስገኘው ተጨማሪ ጥቅም😮💨😳 የሚለውን ዝግጅት በጥሞና እንድታዳምጭው በትህትና እመክራለሁ!!
ዶ/ር እናመሰግናል መፍትሄ እፍልጋለሁ 100 ሴቲ ነኝ ሆደ ጨጎራ ያመኛል አረብ ሀገር ነኝ ምግብ ስራ ስለሆነ ብዙ እቆማለሁ በምን ልቀንሰው መፍትሄ ካለሺ
ስለ ድጋፍችሁ ከልብ አመሰግናለሁ, ስለ ጥያቄው በግል በስስልክ (WhatsApp)ብነጋገር ደስ ይለኛል.!
Hello, Ethiopians.
1: Eat early before going to bed, at least 3/4 hours.
2: Consume healthful foods (homemade and greens).
3: Avoid alcohol.
4: Avoid sitting or sleeping for too long.
5: Fasting is the finest medicine.
I hope this will help you.
በራስ መተማመኔን ያጠፋብኝ ነገር ቢኖር የሆዴ ውፍረት እርጉዝ ሴት ነው እምመስለው አምላኬ ሆይ ከዚህ በሽታ ገላግለኝ😢
@@ቸሩመድሐኒአለምአባቴከሰጠሽው አስተያየት እንደምረዳው በራስ መተማመንሽን እንዳጣሽ ገልፀሻል ነገር ግን የሆድ ውፍረት በሽታ መሆኑን አውቀሽ መፍትሄውን ለመፈለግ መነሳሳትሽ የሚነግረኝ በራስ መተማመን ብቻ ሳይሆን ይህንን ሳይረዱ ተሽክመውት ለሚኖሩ ትልቅ ምሰሌ የምትሆኚ ጀግና ነሽ. ሌላው ላረጋግጥልሽ የምፈልገው ቁርጠኝነት ካለሽ መፍትሔው በእጅሽ ነው. ቦርጭ ማጥፋት ብቻ ሳይሆን ደስታሽ ሁሉ የትሟላ ይሆናል. ብስልክ ማውራት እንችላለን የት ነው የምትኖሪው😊🌺
ምን እናድርግ እስፓርትም እንቢ አለ አመጋገብም አልሆነም እሽ ስርጀሬ ላስራው ወደታች ነው ነኔ ደግምወ
ክብደት መቀነስ በተለይ በሆድ ዙሪያ የሚገኝ ስብ ማጥፋት ቀላል አይደለም ቁርጠኝነትና ምንም ሳይስተጓጎል በስራ ላይ የሚውል እቅድ ይስፈልገዋል። ይህንን አይነት እቅድ ይዘው የተሳካላቸው ብዙ ስዎች አይቻለሁ አነጋግሬም አውቃለሁ። አመጋገብና የሰውነት እንቅስቅሴን መረጃ ላይ የተመረኮዘ እቅድን ተከትለው የተሳካላቸው ብዙዎች አሉ። ሰርጀሪውን በተመለከተ የተለያዩ አማራጮች አሉ። ትንሽ ቀዳዳ ሰርተው በቱቦ ጮማውን መምጠጥ፣ ጮማውንና ቆዳውን መቀነስ። ሌላም አይነት አኪያሄዶች ይኖራሉ። ነገ ግን ከሰርጀሪው በኋላ ለማገገም የሚወስደው ጊዜና ሰርጀሪው ሊያስከትል የሚችለውን ጉዳት ማጤንም ተገቢ ነው ። በተጨማሪም የገንዘብ ወጪው ትንሽ የሚባል አይደለም ከሰርጀሪው በሗላም ጤናማ አመጋገብና ጤናማ የኑሮ ዘይቤን መከተል አስፈላጊ ነው ፣ ምክንያቱም ሰርጀሪው የሚያስወግደው ከላይ ያለውን እንጂ በ ውስጥ አካል የተጠራቀመውን ባለመሆኑ ይህንን ማድረግ አስፈላጊ ይሆናል።ስለዚህ ከሰርጀሪው በፊት ትክክለኛ መረጃ ላይ የተመረኮዘ የኑሮ ዘይቤ ለውጥን መሞከር ተገቢ ይሆናል ብየ አምናለሁ። የሚቀጥለው የጤናን በዘዴ ዝግጅት የሚያተኩረው በሆድ አካባቢ የተከማቸ ስብ መፍት ሄ ስለሆነ ይህንን በተመለከተ ጥሩ መረጃ ይሆናል ብየ አስባለሁ።
Tewate tewate bebado hodeshe leben yale weha tech tafach megeb garage metetoch atetech lemsale Pepsi merind yemsaseluten ename zeyte yebezabete megeb beterefe kemgebe behala Green tea tetekme ena mokrewe enatu
ማሚዬ ሹክራን 💕💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ከልብ አመሰግናለሁ🌸
@@FanayeDadi 🌹💐💕🌹💐💕🌹💐ኑሪልኚ እናት አለም 🌹💐
Yl Eshewen megeboch alebelam betam enkesakesalehu beken 1 nwe emebelawe hidy gen 8 wer ereguze nwe memeselew men yehone mefetehy pls❤
@@snmaunc3589 በስክ ማውራት እንችለልለን?
I saw you today and subscreibed too thank you !!!!
Thank you very much !
መፍትሄ መፍትሄ መፍትሄ????
@@tewoldedagim2252 የሚቀጥለውን ዝግጅት ይመልከቱ👍🏾
Betam enamesginalehen liji bewildi yememtawis ?
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ በወሊ የመጣው ቀስ በቀስ ወድ ቦታው ይመለሳል ነገር ግን ይህ በጤናማ የሰውነት እንቅቃሴና በጤናማ አመጋገብ ቢደገፍ በጣም ጥሩ ውጤት ይኖረዋል🌸🌺😊
tenkiw,,enate
Amesegnalhu !
Amrsrgnalhu
በዉፍረቴ ትዳሬን ላጣነዉተዉ እርዱኝ እባካችሁ😢😢😢😢😢
በግል ልንነጋገር እንችላለን? የት ነው የሚኖሩት?
@@TenanBezede ዉጪ አገር ነኝ አረብአገር ቴሌግራም አለሽ የኔናት
@@ቢትበሸረቢትበሸረ ቴለግራም አለኝ
+1 314-495-6611
@@TenanBezede እሽበጣም አመሰግናለሁ ዘመንሽ ይባርክ
@@ቢትበሸረቢትበሸረ አይዞሽ🌺
Borech bezer nwe
@@snmaunc3589 😃አመሰግናለሁ🌺
መፍትሔውን ሳትነግሪን በቀጣይ ይዤ እቀርባለሁ ማለት ያሳፍራል። ሌላ ወሬ ስለማታገኝ ነው በእንጥልጥል ትተሽ ላይክ ሰብስክራይብ እያልሽ የምትጨማለቂው ማፈሪያ።
ስለ ግልፅ እስተያየትዎ ከልብ አመሰግናለሁ😊 ልብ እላሉ ይሆናል እንጂ መፍትሄው በጥቅሉ ተጠቅሷል. በቀጣይ አቀርባለሁ ማለቴ መቀባጠር ነው ላሉት የግል አመለካከትዎ ስለሆነ ይህ ደግሞ መብትዎ ነው ነገር ግን መቀባጠር ኣንዲልሆነ የሆድ ውፍረት ሙፍትሂውና መፍትሄው የሚያገኘው ተጨማሪ ጥቅም የሚለውን ቃል በገባሁት መሰረት ያቀረብኩትን ዝግጅት በጥሞና እንዲመለከቱ በትህትና ጋብዝዤዎታለሁ ለማንኛውም ይህ የመማማሪያ መድረክ ነው የማይስማሙበት ወይም ቅር የተሰኙበትን ጉዳይ በሌላ መንገድ ቢገልፁ ይመከራል ላይክ ሰብስክራይብ ማለቴ ስህተት አይመስለኝም በተጨማሪም ያለማረግ መብትዎ እንደተጠበቀ ቢሆንም መስደብ አስነዋሪ ነው😊🌸
እንዳንቺ ጊዜዋን ዩቱብ ላይ ተጥዳ አይደለም የምታሳልፈው ዶክተር ናት ካለት ጊዜ ላይ ያላትን እውቀተ ላጋራ ብላ ፍላጎት ተነሳስተ እንጂ ግዴታ የለባትም ከእወቀት የራቅሽ መሀነሽን ልተነግራት ፈልገሽ ነበር ግን የወሰድሽ ጮማ ጭቅላትሽን እንደደፈነው እኔ በግልፅ ልገርሽ ትንሽ ሰው ሰው ሁሉ እንደሱ ትንሽ ይመስለዋል
@@abslotige8107 ኧረ ወይኔ አይ መማር ከተማሩ አይቀር እንዲህ ነው እንጂ። ዩቲብ ላይ ቢዝነስ እየሰራች ያለችው እሷ እርስዎ ደግሞ አጨብጫቢ ቅንጫቢ ክክክክክክክ
በቅድምያ የሰጠሽው የግል አስተያየትሽ እንደተጠበቀ ኖ ይን ሙድረክ እኔ በተማርኩበት መስክ ካየሁት ለህብረተሰብ ጠቃሚ ይሆናል ብየ ያሰብኩትን ሳቀርብ ጊዜይቸውን ሰውተው ከሚከታተሉኝ ውድ ታዳሚዎቼም የምማረው ብዙ ነገር ይኖራል ስለዚህ ይህንን መድርክ የስድብ ሳይሆን የመወያያ ብናደርገውና ይማንስማማበትን ሀሳብ እንኳን ቢኖር በስድብ ሳይሆን በሰለጠነ መልክ ብናደርገው. ሌላው መፍትሂ ላልኩት በደምብ አልተከታተልሽ ይሆኖል እንጂ ጠቅለል ባለ መልኩ አቅርቤይለሁ. በትእግስት ብትጠብቂ ደግም በአዲሱ ዝግጅት ላይ እቅርቤይለሁለማንኛውም ስትሳደቢሀሳብን መግለፅ መልካም ነው😊
@@TenanBezede እስማማለሁ ይቅርታ
ስታስረጂ በጣም ትዘገያለሽ
ስለ ስጠሺኝ አስተያየት በጣም አመስግናለሁ። የዘጋሽ የማስረዳው ሳይንስ እንጂ ጨዋታ ወይም ዘፈን ስላልሆነ ይሆናል
ለማንኛውም ምን እንዳሻሽል ትፈልጊያለሽ።
@@TenanBezede ኪኪኪ አስፈቅዶ መስደብ ይልሀል ለስድብሽ አመሰግናለሁ እኔ አልዘጋኝም ጠንክሮ የሚያስተምረኝ አጥቼጂ እንዳንቺ አሪፍ ዶክተር እሆን ነበር ሳልረዳሽ ቀርቼ አይደለም ከይቱብ ቤተሰቦችሽ አንዳነኝ እከታተልሻለሁ ግን ሰራተኛ ስለሆንኩ መስማት እንደጀምርኩ እታዘዛለሁ ለዛነው ቢያንስ ርእሱን ስንትጊዜ ደገምሽው ለዛነው ዞሮ እያቆራረጥኩም ቢሆን እሰማሻለሁ ትምህርትሽ ጠቃሚነው
@@Emanhasen-ev8co ጊዜሽን ስውተሽ ስለምትከታተይኝ ከልብ አመስግናልሁ። እናንተ የምት ሰጡኝ ገንቢ አስተያየት ዝግጅቱን ያሻሽለዋል። እንደውም ለወደፊት እንዳተኩርባቸው የምትፈልጉትን ርእሶች የእናንተን ሃሳብ ለመጠየቅና በነዛ ላይ ለማተኮር አላማ አለኝ።
@@Emanhasen-ev8co
Hello, Ethiopians.
1: Eat early before going to bed, at least 3/4 hours.
2: Consume healthful foods (homemade and greens).
3: Avoid alcohol.
4: Avoid sitting or sleeping for too long.
5: Fasting is the finest medicine.
I hope this will help you.
No.,....! there is missing from reading the comment is not "zegagn" but" zegeye"she wants to say don't be late😂😂😂😂😂
Thank you 🙏
@@batitekabo8184 🌹
የሚገርም ነው አስቤ የማላውቀውን ተምሬአለው አመሠግናለው
Hello, Ethiopians.
1: Eat early before going to bed, at least 3/4 hours.
2: Consume healthful foods (homemade and greens).
3: Avoid alcohol.
4: Avoid sitting or sleeping for too long.
5: Fasting is the finest medicine.
I hope this will help you.
ዶ/ር እናመሰግናል መፍትሄ እፍልጋለሁ 100 ሴቲ ነኝ ሆደ ጨጎራ ያመኛል አረብ ሀገር ነኝ ምግብ ስራ ስለሆነ ብዙ እቆማለሁ በምን ልቀንሰው መፍትሄ ካለሺ
አመሰግናለሁ.በስልክ ማውራት ብንችል ደስ ይኛል ስለ ጥያቄሽ