ጥያቄ አለኝ - በዕለተ ምጽዓት ቅዱሳን ለኃጢአተኞች ሊያማልዱ ይችላሉ? - ቁጥር 5 - ለአጫጭር ጥያቄዎች አጫጭር መልሶች - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 апр 2021
  • ጥያቄ አለኝ /ለአጭር ጥያቄዎች አጭር መልስ/ ከዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጋር
    ለጥያቄዎቻችሁ ይህንን የኢሜይል አድራሻ ተጠቀሙ
    askhenokhaile@gmail.com
    Please SHARE, SUBSCRIBE, LIKE

Комментарии • 291

  • @user-np5jr8kz5f
    @user-np5jr8kz5f 3 года назад +68

    የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ፀጋ በረከት ያድልህ

    • @magnuskyrie7944
      @magnuskyrie7944 3 года назад

      A trick : you can watch movies at Flixzone. I've been using them for watching a lot of movies during the lockdown.

    • @mordechaicayson4287
      @mordechaicayson4287 3 года назад

      @Magnus Kyrie yup, been watching on Flixzone} for since december myself :)

  • @messiyonastube6113
    @messiyonastube6113 3 года назад +35

    መቼም መምህር ያንተን ትምህርት ተለቆ ያልሰማሁት ይኖራል ብየ አላስብ ሲያልቅብኝ አንድን ትምህርት ክ 3 ጊዜ በላይ እሰማለሁ ግን ደጋግሜ ስሰማው እንዳዲስ እየተረዳሁ እንደአዲስ እየገባኝ ያላስተዋልኩትን እያስተዋልኩ እሰማለሁ እና በጉጉት ነው ምጠብቀው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ጥበቡን ይግለጽልህ መምህራችን የህይወት ቃልን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር

    • @lizgthompson8048
      @lizgthompson8048 3 года назад +2

      Me to mesi I love you're comments i share it if you no't mind

  • @bilalteacher5192
    @bilalteacher5192 3 года назад +79

    በእውነት አስተምሮህ በጣም የሚገርም ነው መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 года назад +2

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች ኑና እንማማር።
      ruclips.net/channel/UChNJurk853lL0mZKyhyU_lA
      👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

    • @elizabethgessese5529
      @elizabethgessese5529 3 года назад +4

      በአአውነት መምህር ትምህርቱ ሰናይ ነው ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ።

    • @alemalem74766
      @alemalem74766 3 года назад +2

      በአጭር ነገር ምን ያክል እንደሚያስረዳን በእዉነት እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ

    • @asffhjkl8989
      @asffhjkl8989 2 года назад

      ፀጋዉን ያብዛልህ ነው ያልከው ?
      ከዚህ በላይ ! ባይሆን ያካፍለን ነው ሚባለው ።

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 3 года назад +19

    በእውነት እንዴት ትምህርትህን በጉጉት እንደምጠብቀው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @ritakanew4747
    @ritakanew4747 3 года назад +23

    ብሩክ አተ እግዚኦ እየሱስ ክርስቶስ

  • @user-kb4qk5qf2m
    @user-kb4qk5qf2m 3 года назад +25

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ፀጋዉን ያብዛልህ

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 года назад +1

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች ኑና እንማማር።
      ruclips.net/channel/UChNJurk853lL0mZKyhyU_lA
      👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

    • @user-kb4qk5qf2m
      @user-kb4qk5qf2m 3 года назад

      @@geraratube12 እሺ እናመሰግናለን

  • @tamiradmasu9464
    @tamiradmasu9464 3 года назад +7

    ረጅሙን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፡፡ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ፡፡

  • @nanakalu5536
    @nanakalu5536 3 года назад +12

    እድለኛ ነህ 👌👌👌 እግዚአብሔር በፀጋውን ያበዛልህ 🙏🙏🙏🙏

  • @kaltadesa4909
    @kaltadesa4909 3 года назад +3

    መምህር እግዝያብሄር ዘጋውን በረከቱን ያድል በቤቱ ያፅናልን ብዙወችን ለክብር ስናስባቸው ከክብር ወርደው ስላየናቸው ስስታችን እየበረታ ነው አንተ አንደበት መልካም ነው ለብዙ ጥያቄ እኔ መልስ እያገኘው ነው ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው አሚን!!!

  • @daneildessalegne8435
    @daneildessalegne8435 3 года назад

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የቤተክርስቲያን እንቁ ወንድሜ

  • @Fano44
    @Fano44 3 года назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን

  • @truthmatters649
    @truthmatters649 3 года назад +28

    Thanks Memher. I love it!
    በነገርህ ላይ ሰዎች ያንተን ዩቱብ እያሳደዱ የሚከታተሉት በምታቀርበው የሚያረኩ ማስረጃና ትምህርት ማብራሪያ ምክኒያት ነው። ዛሬ ላይ አትሮንስ ላይ ብቻ ወጥተን የሆነ ታሪክ ብቻ ተርከን ከዛ ወደ ሕይወት አምጥተን የምግባር ትምህርት ሰብከን የምንወርድበት ጊዜ ብቻ አይደለም። ትውልዱ እውቀትን ተርቧል፣ ከብዙ ቦታ በሚመጡበት ጥያቄ ተጨናንቋል። መልስ አግኝቶ መተንፈስ ይገባል። ይሄንን እንዳንተና ከጥቂት መምህራን በቀር የተረዳ የለም። እናመሰግናለን ።
    ሲሆን የኦርቶዶክስ Apologists መምህራን በተቀናጀ መልኩ አንድ ትልቅ የ Apologetics ሜዲያ ኖሮ እምነታችንን defend የማድረጊያንና መልስ የመስጫ ን ስራ ብቻ የተመለከተ ዩቱብ ሚዲያ ቢኖር ጥሩ ነበር። እስኪ የካቶሊክ አፖሎጄቲክስ ሚዲያን ይመልከቱ መምህር። በጣም ያስቀናሉ። አማኞቻቸውን ይጠብቃሉ፣ ሌሎች ፕሮቴስታንቱን የእነሱን እውነት እየተናገሩ ወደ ቤታቸው ያመጣሉ። ሁላችሁም ሚከተሉትን ሚዲያ ተመልከቷቸው፦
    1. Catholic Answers
    2. Coptic Orthodox Answers
    3. Bible Answer Man
    4. Annunciation greek orthodox church, Rochester NY
    5. Theoria

    • @mykonjo6847
      @mykonjo6847 3 года назад

      🙏 hulm ngr lek newo yalkewo

    • @truthmatters649
      @truthmatters649 3 года назад

      @@mykonjo6847 አመሰግናለሁ

    • @alemethiolove3159
      @alemethiolove3159 3 года назад +1

      ቤተክርስቲያን እንደ መምህር ሄኖክ ኃይሌ አስተዋይ መምህራን ነው የተጠማች በአሁን ሰአት ምዕመኑም መምህራኑም የተናበቡ ይመስለኛል ትላንት ድንክመታችን እኛ መምህሮቻችንን አናነብም እነርሱ እንደዛው ይሄ የመከራ ዘመን ትንሽም ቢሆን አንቅቶናል ሁላችንም የቤት ስራ አለብን መምህሩ ነድፎ ያቀረበው ፕሮጀክት ራሱ የሁሉንም ምዕመን ተሳትፎ ይጠይቃል ይሄን ፕሮጀክት ከተሳካ ቤተክርስቲያን ወደ ቀደመ ክብሯ ትመለሳለች ብዬ አስባለሁ አምላክ ያከናውነው አስተያየቶ ጥሩ ነው

    • @abeloabebaw2990
      @abeloabebaw2990 2 года назад

      @@alemethiolove3159 100 be 100 esmamalehu gin hulachinm temren betekrstiann magelgel alemechalachin yegnam dkmet ale

  • @hilinatemechew4593
    @hilinatemechew4593 3 года назад +3

    ጌታ መድሀኒአለም ፀጋውን ያብዛል።
    ቃለ ህይወት ያሠማልን።

  • @saintdidymustheblind6016
    @saintdidymustheblind6016 3 года назад +6

    በእውነት ድንቅ ትምህርት ነዉ ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ሊቀ ዲያቆን 🙏

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 года назад

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች ኑና እንማማር።
      ruclips.net/channel/UChNJurk853lL0mZKyhyU_lA
      👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

  • @alemethiolove3159
    @alemethiolove3159 3 года назад +1

    ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ቅዱሳን ስዕሎችን እኔም ሁሌ ጥያቄ ይሆኑብኝ ነበር

  • @litawolde5299
    @litawolde5299 3 года назад +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ዲያቆን ሄኖክ ኃይል ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @emuyezewde367
    @emuyezewde367 3 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይውት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @zadyearsamalij1092
    @zadyearsamalij1092 3 года назад +5

    በእውነት ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን መምህር

  • @tsegaye300
    @tsegaye300 Год назад

    መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሐይሌ ፀጋው ያብዛልክ እመብርሃን ትባርክህ ባንተ ትምህርት በጣም ብዙ ነገር እየሰጠኸኝ ነውና

  • @user-gn2qh8pt6y
    @user-gn2qh8pt6y 6 месяцев назад

    የመናፍቃን መዶሻ ነህ ዘመንህ ይባረክ

  • @eyob791
    @eyob791 2 года назад

    መምህር በእውነት እመ አምላክ ትባርክህ።እግዚአብሔር ጸጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ።አንተን በጣም ከመውደዴ የተነሳ እንዳታመልከው እያሉ የሚቀልዱብኝ ብዙዎች ናቸው።በቃ ቃላት ያጥረኛል ስለ አንተ ለማውራት።እመ ብርሀንን ከአንተ ጋር በአካል ሳንገናኝ እንዳልሞት ሁሌ እለምናታለሁ።
    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 3 года назад +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ::

  • @user-gn2qh8pt6y
    @user-gn2qh8pt6y 6 месяцев назад

    ረጅም እድሜ ጤና (እመበታችን)ከእቅፏ ለሰከንድ አትለይህ ለዛላለም ኑር

  • @user-rq3mv1im8x
    @user-rq3mv1im8x 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 💞 💞 💞 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 года назад +2

    Qal hiywet yasmalen memher Deacon Henok Haile tsegawon yabzalek yagelgelot zemenken egzabhar yebarek

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q 2 года назад +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምሀራችን

  • @user-sq2rb8vt6e
    @user-sq2rb8vt6e 2 года назад

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @kiddytube5394
    @kiddytube5394 3 года назад +1

    አሜን ለእርሶዎም ፀጋውን ያብዛሎት!

  • @user-lt7wi1el9p
    @user-lt7wi1el9p 3 года назад +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏ዲስ ላይ ምታረጉ ግን ልብ ግዙ ቅናት ነው?

  • @weyniweyni9586
    @weyniweyni9586 3 года назад +1

    መምህሬ በጣም ደስ የሚል ትህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-rg4ho5xc8v
    @user-rg4ho5xc8v 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነዉ መምህር

  • @sintenega319
    @sintenega319 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን፫

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 3 года назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ::

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e 3 года назад +3

    ቃለህትወት ያሰማልን መምህራችን

  • @adenmelese1567
    @adenmelese1567 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @yemariamyemariam4170
    @yemariamyemariam4170 3 года назад +1

    ፀጋዉን ያብዛልህ እንቁ መምህራችን

  • @maryameenate1873
    @maryameenate1873 3 года назад +3

    ቃለ ህይወትን ይሰማልን

  • @dawitekidane6099
    @dawitekidane6099 3 года назад

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መምህራችን ድንግል ማርያም ከነልጃ ትጠብቅህ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @user-yf3er6bw9h
    @user-yf3er6bw9h 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አምላከ ቅዱሳን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ይሳልብን አሜን

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 3 года назад +1

    እንቁ መምህሬ መድሀንያለም ይጠብቅልኝ አሜን በእውነት

  • @user-qw4uq8ji3j
    @user-qw4uq8ji3j 3 года назад +3

    ኤሜን ቃለ ህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርችን

  • @user-ei4ry4yo1m
    @user-ei4ry4yo1m 3 года назад +1

    የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @meseretderseh9207
    @meseretderseh9207 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ።ቃለህይወት ያሠማልን።

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 3 года назад +1

    Amen Amen Amen kal Hywat Yasemalen

  • @abrshtube5312
    @abrshtube5312 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ብዙ ስብከቶችህን አዳምጫቸዋለሁ በጣም ደስ የሚሉ ወደ ቤተክርስቲያን እንድቀርብ አድርገውኛል በተለይ ስለ እመቤታች የምትሰብካቸው ትምህርቶች በይበልጥ የእመቤታችን ፍቅር አሳድረውብኛል

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @dagim6322
    @dagim6322 3 года назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @nadiezarga9816
    @nadiezarga9816 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልህ

  • @belilal8354
    @belilal8354 3 года назад +1

    አሜን

  • @mahimahi8116
    @mahimahi8116 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማል 🙏❤❤❤

  • @zelalem3269
    @zelalem3269 3 года назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን: እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y 3 года назад +1

    ቃለህይወት ያስመልን መምህር

  • @user-ub4oh9id3z
    @user-ub4oh9id3z 3 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tesleyu
    @tesleyu 3 года назад +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bettys7412
    @bettys7412 3 года назад +2

    Kale hiwot yasemalen!

  • @Anna-21
    @Anna-21 3 года назад

    Kale hiwot ysmaln memehr 🙏

  • @user-jx3sq1zp6u
    @user-jx3sq1zp6u 3 года назад

    Amen 🙏

  • @user-nc4vu2nn4n
    @user-nc4vu2nn4n 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fikerteewodajooworkuufiker4667
    @fikerteewodajooworkuufiker4667 3 года назад

    ቃልዮትእን ያስማልዕን

  • @mekidmake7830
    @mekidmake7830 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ይሰማልና

  • @user-pj5tf6mf4c
    @user-pj5tf6mf4c 3 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u 3 года назад +1

    በእውነት መምህር አሜን። ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን!

  • @etagualemu4501
    @etagualemu4501 3 года назад +1

    Amen. Kalehiwot yasemalin.

  • @abitati
    @abitati 3 года назад

    ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እድሜ ከጤና ያድልህ

  • @user-zv2iy5xk5v
    @user-zv2iy5xk5v 3 года назад

    ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህር 🙏❤😍😍😍

  • @selamhailemeskel3006
    @selamhailemeskel3006 3 года назад +1

    ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህር 🙏🙏🙏

  • @yostina7220
    @yostina7220 3 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን
    መምህራችን ❤😍❤

  • @meseretmengeshalewte1502
    @meseretmengeshalewte1502 3 года назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማል ተባረክ

  • @abenezera5292
    @abenezera5292 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጸጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @selamselsmselam6601
    @selamselsmselam6601 3 года назад +1

    ቃለህይውት ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ ውድማችን መምህራችን

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር

  • @videoroom485
    @videoroom485 3 года назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ፤ የሕይወት ቃል ያሰማህ፤ 🙏

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p 2 года назад

    ቃለ ህወት ያስማልን አሜን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 3 года назад +1

    Amen..amen..amen..kale .hiwet..yasemaln

  • @user-xg3ib3qw4e
    @user-xg3ib3qw4e 3 года назад

    መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @qtrqtr4087
    @qtrqtr4087 3 года назад

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መልካሙን ሁሉ ለተ ተመኘሁ

  • @natnaelsemreab6067
    @natnaelsemreab6067 3 года назад +1

    በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @eyerusalemlitay6600
    @eyerusalemlitay6600 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን።

  • @filmonsamuel3621
    @filmonsamuel3621 3 года назад

    Kale hewet yesemalena Memeher Egzabeher xegeu yebzehalkum

  • @Setna1312
    @Setna1312 3 года назад +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን።

  • @mistreg4725
    @mistreg4725 3 года назад

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር

  • @bertukantefera9031
    @bertukantefera9031 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @rosalovemarew5481
    @rosalovemarew5481 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሠማልን

  • @user-hl3tb2gt7b
    @user-hl3tb2gt7b 3 года назад +1

    አሜን. ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ብዚት ያድርግልህ ወንድማችን

  • @be5820
    @be5820 8 месяцев назад

    Kale hiwot yasemaln

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r 3 года назад +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን በእውነት

  • @oldieslover3150
    @oldieslover3150 3 года назад

    enamesegnalen memhrachin!biruk hun!

  • @tizta6325
    @tizta6325 3 года назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w 3 года назад

    አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ እንድንማር እያደርጋችሁን ነው ተባርኩ 💚🙏

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 3 года назад +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏❤

  • @user-kg6pi6el9d
    @user-kg6pi6el9d 2 года назад

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @beriregasa5703
    @beriregasa5703 3 года назад +1

    Amen3

  • @marishetsolomon5521
    @marishetsolomon5521 3 года назад +1

    kale hiwet yasemalin memihirachin

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @user-vx8oc8vd5l
    @user-vx8oc8vd5l 2 года назад

    መምህራችን ቃለ ሕይወትያሰማሎ