ቤተክርስቲያን ሁልጊዜ መስቀል ላይ ናት መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 208

  • @user-fo1mg5gq5z
    @user-fo1mg5gq5z 3 года назад +1

    እናመስግናለን ሚድያ ማኖች ebsሶችም አቅርበውልናል ዘድሮ የምነወደውን የምናከብረውን ምርጥ የተዋህዶ ጌጥ መምህራችን እድሜ ይስጥልን የህይወት ቃል ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ የምታገለግለው አምላክ ይጠብቅህ ስነወድህ በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር ከልብ ነው
    እመብረሀን ትጠብቅህ በየሄድክበት ጥላ ከለላ ትሁንህ አሜን

  • @tebtatube3875
    @tebtatube3875 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ ያያ ይህን ድንቅ ሰው አቅርበህ ድንቅ የሆነ ትምህርት እንድናገኝ ስላደረክ ክበርልን

  • @Amenkeneni21
    @Amenkeneni21 4 года назад +34

    የማይሰለች አንደበት ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 4 года назад

      KAL Hiwoti Yasemalini

    • @edenwerkye5723
      @edenwerkye5723 3 года назад

      በጣም ነው ደስስስስስ የሚለው

  • @chrstianmisgana4418
    @chrstianmisgana4418 4 года назад

    መምህር ዲ/ያ ሆኖክ ትምርትህ ሁሉ ማይጠገብ ነው እግዚአብሔር ፀጋቅን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ያያ ዘልደታ እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን ያያ ሚድያ እናመሰግናለን

  • @tube5313
    @tube5313 4 года назад +29

    መምህራችን ቃላት የለኝም ላንተ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን 💒💒💒💒💒💒💒👌👌👌👌👌❤❤❤

    • @themobshop4095
      @themobshop4095 3 года назад

      ፀገቹይለቹ በኦግዚተአነግዚአሔር ይቢዘለቹ

    • @kelmcolor7514
      @kelmcolor7514 3 года назад

      ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ
      ትለምኝልን ዘንድ ወደአንቺ እናንጋጥጣለን።
      ruclips.net/video/4uX8UEteswU/видео.html
      እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሰን አደረሳችው።

  • @bamlakeabebawe5904
    @bamlakeabebawe5904 3 года назад

    መምህር በእውነት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችንም እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 3 года назад

    ለመምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @nateynatey6741
    @nateynatey6741 3 года назад

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁን

  • @hannalema3703
    @hannalema3703 3 года назад

    መምህራችን የኛ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያያዬ አንተም ተባረክልኝ

  • @cheretube4505
    @cheretube4505 4 года назад +23

    መምህር ሄኖክ እጅግ ፀጋው የበዛለት ባለ ብዙ እውቀት ዕንቁ የቤተክርስቲያናችን ልጅ ቃለህይወት ያሰማልን
    ያያ ዘ ልደታ በርታልን ወንድማችን ለወጣቱ ጥሩ ምሳሌ ነህ አሁን ሁላችንም ወደ ቤተክርስቲያናችን የምንቀርብበት ሰዓት ነው

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 года назад

    መምህራችቾለ ሕይወት ያሰማልን ጥሩ ትምርት ነው ያገኘሁበት እናመሰግናለህ

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 3 года назад

    እግዚያብሔር ይባርክህ ዲያቆን ሄኖክ ወጣት የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @emebettekletsion1993
    @emebettekletsion1993 3 года назад

    መምህር ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ክይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን 💚💛❤️💒💒💒

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 3 года назад

    መምህር ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው እናመሰግናለን ወንድማችን የምንወደው መምህራችንን ስላቀረብክልን

  • @user-wc4lv3oq7m
    @user-wc4lv3oq7m 3 года назад

    ለመምህራችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ ይጠብቅልን ።

  • @saintdidymustheblind6016
    @saintdidymustheblind6016 4 года назад +18

    የእውነት ግሩም ግሩም ተሰምቶ አይጠገብም መምህሬ አንደበተ ትሁት ሲጣፍጥ ትምህርቱ
    ያያየ እመ አምላክ ትጠብቅልን

  • @edenbahlibi8965
    @edenbahlibi8965 3 года назад

    ቆንጆ ትምህርት ነው አቀራረቡንም ወድጀዋለሁ።

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 2 года назад

    "ቤተክርስቲያ ከመስቀል ከወረደች ቤተክርስትያን አይደለችም"ድንቅ የሆነ አገላለፅ!ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ያያም በርታ

  • @Getachewchanegishena
    @Getachewchanegishena 3 года назад +4

    በዲ/ን መ/ር ሄኖክ ኃይሌ ትምህርት እና ትህትና ልቤ ሀሴት አደረገች፤ ነፍሴ ረካች፤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ እናመሰግናለን፡፡

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x 3 года назад

      ሰላም የተዋህዶ ልጆች
      የአብነት ተማሪዎችን በገዘብ በአሳብ ሰብስክራይብ በማድረግ ለተማሪዎች
      ጉባዔ ቤት በጋራ እንስራ
      @Geez_students27
      በቴሌ ግራም እና
      በዩቱብ ቻናል ይደግፉን
      በልቶ መጸለይ ይቻላል
      ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html

  • @tube-kl3wz
    @tube-kl3wz 3 года назад

    በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን
    የመከረን የገሰጸን የአባቶቻችን አምላክ
    ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ከአጽናፍ አለም
    እስከ አጽናፍ አለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    አሜን፫
    በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን
    ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @user-nb2yq9fu5c
    @user-nb2yq9fu5c 3 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህሬ ቃለሀይወት ያሠማልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 10 месяцев назад

    ክርስቶስ ደሙን ላፈሰሰበት ክብር ይገባዋል✟🙏

  • @aslefa9989
    @aslefa9989 2 года назад

    መምህራችን እግዚያብሔር አምላክ ቃለህይወትን ያሰማልን ያያ እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @bestbanderbwe2210
    @bestbanderbwe2210 3 года назад

    አንደበተ እርቱ ዎንድማችን መምህራችን ቃለህይዎት ያስማልን በጣም ደስ ይላል ዎዎውውው ብዙነገርን ተነተንክልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ለኛም ማስተዎልን ያድለን እናመሰግናለን

  • @emebettekletsion1993
    @emebettekletsion1993 3 года назад

    ያያ ዘሀብሻ በጣም እናመሰግንለን የጠየከው ሁሉ በጣም ጠቃሚ አስተማሪ ነው ሄናኖክ የኦርቶዶክስ እንቁ ነህና እድሜና ጤና ይስጥህ
    💒💒💒💚💛❤️

  • @lidiyabuta1326
    @lidiyabuta1326 3 года назад

    ብሰማው ብሰማው አልጠግብም የመምህርን ትምህርት

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 3 года назад

    መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ተወዳጅ ዳቆን ሆኖክ። ወድም እናመሰግናለን በርቱ

  • @haeyathaeyat707
    @haeyathaeyat707 3 года назад

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ሺ አመት ያኑርልን በእውነት

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 4 года назад +13

    መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህሬ ❤ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ➕🌹🌹❤❤❤

  • @drzeraygslassie5620
    @drzeraygslassie5620 3 года назад

    ብዙ ብዙ መልስ ስላገኘሁ በጣም ደስ ብሎኛል።ቃለ ሕይወት ያሰማን።ኣሜን።

  • @user-cy2rx7rj4h
    @user-cy2rx7rj4h 4 года назад +7

    ያያዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን የወጣትነት ዘመንህ ይባረክ
    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x 3 года назад

      ሰላም የተዋህዶ ልጆች
      የአብነት ተማሪዎችን በገዘብ በአሳብ ሰብስክራይብ በማድረግ ለተማሪዎች
      ጉባዔ ቤት በጋራ እንስራ
      @Geez_students27
      በቴሌ ግራም እና
      በዩቱብ ቻናል ይደግፉን
      በልቶ መጸለይ ይቻላል
      ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html

  • @mistregirma8881
    @mistregirma8881 Год назад

    መስቀላችንን የምንሸከምበትን ጽናትና ፍቅር እግዚአብሄር ያድለን🙏

  • @SaraSara-oc7bq
    @SaraSara-oc7bq 4 года назад +6

    የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን ያያ አንተም ተባረክልን ክበርልን

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t 3 года назад

    ያያ እናመሰግናለን በጣም የምወደው መምህሬ ስለጋበዝክልኝ ሰብ ገጭቼሀለሁ በዚህ ቀጥል የወጣትነት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልን ለመምህራችንም ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @expo3491
    @expo3491 3 года назад

    የቤተክርስቲያናችን እንቁ ቃለ ህወሃት ያሰማልን ወንድማችን በርታ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ታላቅ የኦርቶዶክስ እምነት አሰተማሪያችን በእውነት በአንተ ትምህርት ህየወቴ ፣ ነብሴ ድህንነትን አግኝቻላሁ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ቸምላክ የነብሰ ዋጋ ይክፈልህ ። የማያልቀውን ፣ የማያልፈውን መንግሰተ ሰማያትን ለመውረስ ያብቃህ እኛም በቸርነቱ ብዛት የመንግሰቱ ወራሾች ያድረገን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ እውቀትን አብዝቶ ይሰጥህ ወንድሜ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ አሜን(፫) ይቆየን(፫)

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 4 года назад +9

    ሄኖኬ ልዩ ሁሌም 1ኛ ነህ ለእኔ ♥

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x 3 года назад

      ሰላም የተዋህዶ ልጆች
      የአብነት ተማሪዎችን በገዘብ በአሳብ ሰብስክራይብ በማድረግ ለተማሪዎች
      ጉባዔ ቤት በጋራ እንስራ
      @Geez_students27
      በቴሌ ግራም እና
      በዩቱብ ቻናል ይደግፉን
      በልቶ መጸለይ ይቻላል
      ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html

  • @samicell7242
    @samicell7242 2 года назад

    Memerey EGzhaber amlak aunm aunm chemero ywengelu aribga yetwado jiGna yaderigiki 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mhretyouhnes3005
    @mhretyouhnes3005 3 года назад

    Amen amen amen
    Kale hiwot yasemaln
    Memhir

  • @rahelhalefom6133
    @rahelhalefom6133 4 года назад +7

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ውድ መምህራችን ቃለ ሕይወት ይሠማልን በሰላም በደስታ ኑርልን።

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w 3 года назад

    መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏💓

  • @melatzewge3733
    @melatzewge3733 3 года назад

    እረጅም የአግልግሎት ዘመን ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-eq6jv4mw4b
    @user-eq6jv4mw4b 4 года назад +6

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን።
    ያያ እግዚአብሔር ይስጥህ ትልቅ ስራን ሰርተሃል።
    ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እጅግ ልዮ መምህራችን ነው ትምህርቱ ሁሌም ቅልብጭ ያለች በቶሎ የሚገባን ነው። ዕድሜ ይስጥልን ።

  • @user-bk9zq2wq3k
    @user-bk9zq2wq3k 3 года назад

    ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏 አሜን

  • @selamberatu9599
    @selamberatu9599 4 года назад +5

    መምህሬ የተዋህዶ አርበኛ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እኛም የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይፃፍልን ጥሩ ጥያቄና ምላሽ ተባረኩ !!!

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 4 года назад +3

    ቤተክርስቲያን ከመስቀል ላይ ከወርደች ቤተክርስቲያን መሆኗ ያቆማል ክርስቶስ አውርሷት የሄደው መስቀልን ነው በአለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ አይዙአችሁ እኔ አለምን አሸንፌዋለው
    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንኳን አደርሳችሁ
    መምህራችን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን ያያ ይልመድብህ

  • @user-gy6jr6vl1z
    @user-gy6jr6vl1z 4 года назад +8

    በጉጉት ነበር የጠበኩት መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።

  • @user-gf5pr7mx4k
    @user-gf5pr7mx4k 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @21MarYam
    @21MarYam 4 года назад +2

    እንኳን አገኘሁ በርታ ወንድሜ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x 3 года назад

      ሰላም የተዋህዶ ልጆች
      የአብነት ተማሪዎችን በገዘብ በአሳብ ሰብስክራይብ በማድረግ ለተማሪዎች
      ጉባዔ ቤት በጋራ እንስራ
      @Geez_students27
      በቴሌ ግራም እና
      በዩቱብ ቻናል ይደግፉን
      በልቶ መጸለይ ይቻላል
      ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html

  • @qamreykader5594
    @qamreykader5594 3 года назад +1

    የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ አከብረሀለው ደስታህም ደስታችነው

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад

    ውድ መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ አንደበተ ርቱእ ወንድማችን በጣም እንወድሀለን

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f 4 года назад +4

    እኔ ስወዳችሁ ያያ እወድሃለሁ ።መምህር ሄኖክ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x 3 года назад +1

      ሰላም የተዋህዶ ልጆች
      የአብነት ተማሪዎችን በገዘብ በአሳብ ሰብስክራይብ በማድረግ ለተማሪዎች
      ጉባዔ ቤት በጋራ እንስራ
      @Geez_students27
      በቴሌ ግራም እና
      በዩቱብ ቻናል ይደግፉን
      በልቶ መጸለይ ይቻላል
      ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html

  • @abenezera5292
    @abenezera5292 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የምቶዳት ኪዳነ ምህረት ከክፉ ነገር ትጠብቅህ ጸጋውን ያብዛልህ አሜን

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x 3 года назад

      ሰላም የተዋህዶ ልጆች
      የአብነት ተማሪዎችን በገዘብ በአሳብ ሰብስክራይብ በማድረግ ለተማሪዎች
      ጉባዔ ቤት በጋራ እንስራ
      @Geez_students27
      በቴሌ ግራም እና
      በዩቱብ ቻናል ይደግፉን
      በልቶ መጸለይ ይቻላል
      ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html

  • @yeromteshome7043
    @yeromteshome7043 4 года назад +1

    መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር እድሜና ጤናህን ያድልልን ከዚህም በላይ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን በመስቀሉ ጥልን ሞትን የገደለልን ቸሩ አምላካችን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወንድማችን አንተም በርታልን በዚሁ ቀጥል

  • @lidiyabuta1326
    @lidiyabuta1326 3 года назад

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u 4 года назад +14

    ያያየ እናመሰግናል የተዋህዶን እንቁ አባቤን ስላቀረብክልን የህይለትን ቃል ያሰማልን በድሜ በፀጋ ቆይልን አባቴ 😘😘😘😘

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x 3 года назад +1

      ሰላም የተዋህዶ ልጆች
      የአብነት ተማሪዎችን በገዘብ በአሳብ ሰብስክራይብ በማድረግ ለተማሪዎች
      ጉባዔ ቤት በጋራ እንስራ
      @Geez_students27
      በቴሌ ግራም እና
      በዩቱብ ቻናል ይደግፉን
      በልቶ መጸለይ ይቻላል
      ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመኑን ድንግል ማርያም ትባርክሎት🙏🙏🙏💚💛💓

  • @user-sx9wx2uf9t
    @user-sx9wx2uf9t 3 года назад

    ውዳ መምህር ቃለህይውትን ያሰማልን

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u 3 года назад

    Diakon Henok Haile betam yemwedew memhre new kalehiwet yasemaln nurln

  • @user-ou7fu2fd2q
    @user-ou7fu2fd2q 4 года назад +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለወንድማችን አሜን ፫💚💛❤🕊🕊🌻እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለብርሃነ መስቀሉ ያዓመት ሰው ይበለን በሃገሪቱ በመላው አለም የተቃጣውን ወረርሽኝ ጠፍቶ የኢትዮጵያ ጠላት ጠፍተዉ በሰላም እንድናከብር ይፍቀድ አሜን ፫ ፕሮግራም አቅራቢ አንተመሸ ኢትዮጵያን ሚሸት ኢትዮጵያን የሚወክል አቅርብ ለጊዜው ሳይሆን በተለይ የቤተ ክርስቲያን የሃገር ግዴታህ ተወጣ ማለትም ወደ ዘመናዊ አተረድላ በርታ ማስተዋል ያድለን

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x 3 года назад

      ሰላም የተዋህዶ ልጆች
      የአብነት ተማሪዎችን በገዘብ በአሳብ ሰብስክራይብ በማድረግ ለተማሪዎች
      ጉባዔ ቤት በጋራ እንስራ
      @Geez_students27
      በቴሌ ግራም እና
      በዩቱብ ቻናል ይደግፉን
      በልቶ መጸለይ ይቻላል
      ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html

  • @user-kv8bw5ig9b
    @user-kv8bw5ig9b 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!ወንድሜ
    ጠያቂውም በጣም ጎበዝ ነህ በርታ

  • @slenat
    @slenat 4 года назад +2

    ውቦች ጸጋውን ያብዛላችሁ የምንወደውን መምህር ስላቀረብክልን እናመሰግናለን 💚💛❤🌼🌻🌼🌻🌼🌼🌻🌼🌼🌼🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌼🌼🌻🌼🌼

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x 3 года назад

      ሰላም የተዋህዶ ልጆች
      የአብነት ተማሪዎችን በገዘብ በአሳብ ሰብስክራይብ በማድረግ ለተማሪዎች
      ጉባዔ ቤት በጋራ እንስራ
      @Geez_students27
      በቴሌ ግራም እና
      በዩቱብ ቻናል ይደግፉን
      በልቶ መጸለይ ይቻላል
      ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html

  • @user-uh2dx2on1y
    @user-uh2dx2on1y 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @eldanamulugeta7222
    @eldanamulugeta7222 4 года назад +1

    እጅግ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው፣ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን!!! ያያ እናመስግናለን።

  • @user-jk5ee2rr7d
    @user-jk5ee2rr7d 4 года назад +2

    ውድ መምህራችን ዳቆን ሄኖክ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የህይወትን ቃለ ያሰማልን ኑርልን የአንተ ትምህርቶች ጉርም ድንቅ ናቸው ያሬድዬ አንተም በርታለን እናመስግናለን መልካም በዓል ይሁንላችሁ 💚💛♥

  • @mebratgeremedhen6224
    @mebratgeremedhen6224 3 года назад

    Amen memehera/en fiteari yeteibekelen

  • @almazwasi5104
    @almazwasi5104 4 года назад

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 4 года назад +4

    Welcome ya ya ምርጥ መምህር ነው የጋበዝክልን

  • @msanker6703
    @msanker6703 3 года назад

    መምህር ዕድሜ ጤናን ይስጥልኝ

  • @user-vh4ml1vy6h
    @user-vh4ml1vy6h 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችው✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @hanahana9880
    @hanahana9880 4 года назад +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ተሰምቶ አይጠገብም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-cn6ez9yn6v
    @user-cn6ez9yn6v 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @jamilaabata9451
    @jamilaabata9451 3 года назад

    ዊ ቃላት አጣሁ ዲያቆን ሄኖክ ፀጋውን ጨምሮጨምሮ ይሥጥክ ዘመንክ የክርሥቶሥን ፍቅር ሥታሥተምር ኑርበት።

  • @user-jc6ok9jq1k
    @user-jc6ok9jq1k 3 года назад

    የኔጀግና እንቁ መምህር ስወድህ♥♥♥

  • @JamilaJamila-sl3qn
    @JamilaJamila-sl3qn 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @user-zu8nd8sk7v
    @user-zu8nd8sk7v 4 года назад

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 4 года назад +5

    ትልቁ አደበተ ርዕቱ መምምሕራችን ን ስላቀረብክልን ያያል ቱብ እናመሰግናለን

  • @goosigoosi3822
    @goosigoosi3822 4 года назад +1

    መምህራችን የተዋህዶ እንቁ አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ የቀራንዮ ንጉስ ጌታ ኢየሱስ!!

  • @hanamaryam4537
    @hanamaryam4537 3 года назад

    አደበተእርቱ መምህራችን ረጂም እድሜና ጤናይስጥህ

  • @weyniweyni8007
    @weyniweyni8007 3 года назад

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e 4 года назад +1

    መምህር እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የጌታየ እናት ፍፃሜህን ታሳምርልን

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 4 года назад +2

    የማይሰለች ወንጌል የማይሰለች አንደበት የማይሰለች አቀራረብ ለመምህራችንም ለወንድማችንም ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በርቱልን ጠንክሩልን ተደራጁልን ከፍ ከፍ በሉልን።

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ደስ እሚል እስተምሮ ነው በርታልን ውንድማችን

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x 3 года назад

      ሰላም የተዋህዶ ልጆች
      የአብነት ተማሪዎችን በገዘብ በአሳብ ሰብስክራይብ በማድረግ ለተማሪዎች
      ጉባዔ ቤት በጋራ እንስራ
      @Geez_students27
      በቴሌ ግራም እና
      በዩቱብ ቻናል ይደግፉን
      በልቶ መጸለይ ይቻላል
      ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html

  • @mekdesmesafint5986
    @mekdesmesafint5986 4 года назад +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህን ፕሮግራም ላቀርብክልንም በጣም እናመሰግናለን

  • @abtamamoh6573
    @abtamamoh6573 4 года назад +1

    መምህራችንቃልህይወትንያስማልንእሜንእሜንእሜን።

  • @user-jv8xy4cb4c
    @user-jv8xy4cb4c 4 года назад +2

    ልክ ነው መምህራን ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልልን አሜን

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x 3 года назад

      ሰላም የተዋህዶ ልጆች
      የአብነት ተማሪዎችን በገዘብ በአሳብ ሰብስክራይብ በማድረግ ለተማሪዎች
      ጉባዔ ቤት በጋራ እንስራ
      @Geez_students27
      በቴሌ ግራም እና
      በዩቱብ ቻናል ይደግፉን
      በልቶ መጸለይ ይቻላል
      ruclips.net/video/Q2mlAxZjyFM/видео.html

  • @user-cr1lh7uu7h
    @user-cr1lh7uu7h 4 года назад +1

    ቃል ህይወት የስማልን መምህራችን ፀግኡ ይበዛልች

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 4 года назад +2

    በቀረብክበት ሚዲያ ሑሉ የምታኮራ
    የተዋሕዶ ልጅ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-bc5te9ic3u
    @user-bc5te9ic3u 3 года назад

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @msanker6703
    @msanker6703 3 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @almazbiadgiligne5563
    @almazbiadgiligne5563 4 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 3 года назад +1

    መስቀልሃይላችንውመስቀልቤዛቸን፣መስቀልሁልንገራቸንው፣⛪⛪⛪⛪🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷

  • @genet6181
    @genet6181 4 года назад +1

    መምህሬ ስወድክ አተ ሊቅ ነክ

  • @user-zu8nd8sk7v
    @user-zu8nd8sk7v 4 года назад +1

    ያያ ሰለአየውህ ደስ ብሎኛል የኔ አንበሳ
    ከእሰራኤል

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 года назад +1

    የኔ ጌታ በርታ አጠያየቅህ በጣም ደስ ይላል በደንብ ተዘጋጅተህ ነው የመጣህው ጎበዝ በጣም ጎበዝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሚን

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 года назад

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን እግዚአብሔር እርጆም እድሜ ጤን ይጠብቃል ያድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን አሜን

  • @geremechgetach
    @geremechgetach 4 года назад +4

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር እድሜ ጸጋ ያድልህ
    ወንድማችን በእውነት እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ጥያቄ ነበሩ ከነ ምላሹ በረታ እግዚአብሔር ያሰፍው ሚድያህን በእውነት
    መምህር ሄኖክ ምሳሌ በጣም የምደነቅበት ትምህርት ያው ምሳሌ ነው ጥያቄ መጠየቅ እንችላለን ወይ