ጥያቄ አለኝ - የኢትዮጵያ ትንሣኤ መቼ ነው? - ለአጭር ጥያቄ አጭር መልስ - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 262

  • @እማኑኤልሆይመዳኔቴሆይ
    @እማኑኤልሆይመዳኔቴሆይ 3 года назад +63

    እግዚአብሔር ለሁላችን የመመለሻ የይቅርታ ልቦና ይስጠን

  • @alemaydagne9816
    @alemaydagne9816 3 года назад +48

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ስለ እናታችን ስለ እናቱ ስለ አዛኟ ስለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ብሎ ሀገራችን ይታደግልን እኛንም ለንስሀ ያብቃን በቸርነቱ ከትንሣኤዋን ያሳየን።

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 3 года назад +19

    እግዚአብሔር የሐብከ ዘከመ ልብከ ወይፈጽም ለከ ኩሉ ስምረትከ መምህሬ።
    ጸጋውን ያብዛልሕ ወላድተ አምላክ ትሕትናውን ታብዛልህ ትደራርብልሕ በብዙ😍
    አቤቱ ለንሠሀ አብቃን ጌታሆይ😢

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 года назад +22

    ወደ እኔ ተመለሱ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ

  • @simegntsegaye6381
    @simegntsegaye6381 3 года назад +19

    ከእንቅልፌ ነዉ ያነቃኸኝ መምህር ፈጣሪ ይባርክህ

    • @tigi4162
      @tigi4162 3 года назад

      Yiii9i0eiiiiiuyiiiiwiiiyi

    • @tigi4162
      @tigi4162 3 года назад

      Iiiii

    • @tigi4162
      @tigi4162 3 года назад

      Quo it eteieiuiruiiryiiiei

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 3 года назад +6

    ከዚህ ጥኪት ቀረፃ ብዙ ተምረናል ግን ማስተዋል ጠፍቶናል እንደዉ ኮሜታተሮች በየቦታው ቃለ ሂወት ያሰማልን ከማለት ዉጭ ምን ተምረናል ብለን እናስተዉል ሰዉ እንሁን ለኔ ነዉ የነገረኝ ማለትን እናብዛ 👍 በነገሮቻችን ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም አሜን አሜን 🙏🙏አንተን መፍራትን በልቦናዬ በጎ አምልኮትን በህሊናዬ ጨምር አሜን 🙏🙏🙏

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 года назад +19

    አቤቱ አምላክ ሆይ ወደ አንተ የሚመለስ ልቦና ላክልን አቤቱ ይቅር በለን አሜን ለመምህራችን እደጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 3 года назад +9

    መምህር ትክክለኛውን መልስ በአጭር አገላለፅ
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @wudiehana1992
    @wudiehana1992 3 года назад +11

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሬ

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 года назад

    የኛ ውድ መምህር የተዋህዶ ብርቅዬ ልጅ
    ቃለሂወት ያሰማልን እኛም ለንሰሀ ያብቃን በቀኝ እድንቁም ያብቃን ሁላችን ክርስቲያን 😭

  • @yemisrachtadesse9777
    @yemisrachtadesse9777 3 года назад

    የኢትዮጵያ ልጅ በመሆንህ በጣም ባንተ እኮራለሁ;;ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ

  • @marsilas2514
    @marsilas2514 3 года назад +5

    ከሁአላክ ያለውን ስለ አድኖ ሲያምር ስጠኝ?

  • @samuelkibru9658
    @samuelkibru9658 3 года назад +1

    ኡፈይ ደስ ሲል የእግዚአብሔርን
    ቃል እንዲህ በቀጥታ ( to the point) ስለምትነግረኝ አመሰግናለሁ!!! ተባረክ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን
    ይባርክልን !!!

  • @ፍቅርፍቅር-ተ1ኰ
    @ፍቅርፍቅር-ተ1ኰ 3 года назад +5

    ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏❤❤👍👏👏

  • @yeabsiragirma7245
    @yeabsiragirma7245 3 года назад +1

    ድንቅ እንቁ መምህራችን ድንቅ መልህክት ነው ድንቅ መልህክት እናመሰግናለን

  • @workingcodes8831
    @workingcodes8831 3 года назад +18

    This is how I was able to confess with God's will. At the beginning of last year I started to go to church because of 'mihila'. Then after about a month on 16/03/12 a priest was teaching and he said 'ለማን ይዋጋ'። And that's it. I was woke. Here I was begging God to have mercy on us and such but what I havent thought about was for whom he was going to fight for? We all want to be saved from this misery but we are not ready to let go of this world and get back to God. And now Thanks to God, I celebrated my 1 year anniversary of confession just yesterday. Now I pray that all of u get to experience the peace I have found in God. Just keep on praying(knocking, asking) God will do the same for u.

    • @etsubtamirat4623
      @etsubtamirat4623 3 года назад +1

      That is an amazing story. Amen amen may we all reach the place u are at now

    • @sisayg5357
      @sisayg5357 3 года назад

      Thanks, I am looking for religious father , to confess, pray for me please 🙏

    • @workingcodes8831
      @workingcodes8831 3 года назад +2

      @@sisayg5357 I will. This is how I met my religious father. I was so afraid to talk to one and also afraid I wouldnt find a good one. And one day I remember that one of my friends told me I can held a 'subae' if I want God to answer to my prayers. And I did that for this case. It wasnt a real 'subae' but I fasted for three days(I mean upto 9:00 everyday) and on the fourth day It was the 16th (kidane mihiret). And with God's will I was attending the morning sibket (there were two priests). All of the sudden I found this urge in me to ask one of the priests. But I swear to God that I didnt plan to ask on that day. It just happened. Then I ended up asking the second priest. And guess what they were willing to be my religious father and also I found out later that they were one of the best fathers in that church. እኔን ከልጆ ያማለደች ኪዳነ ምህረት ለአንተም ልመናህን ትስማህ፡፡

    • @sisayg5357
      @sisayg5357 3 года назад

      @@workingcodes8831Amen thanks, may God bless you

    • @bestmoviescenes5073
      @bestmoviescenes5073 3 года назад +1

      @Merate Sisay Thank u very much. I will think of u in my prayers. I swear all u have to do is start praying every day. It doesnt matter if ur thoughts are all over the place and it doesnt have to be very long. Just make time for praying. It can be 10mins. But dont ever stop. Just continue. At least once in a week u will feel that connection with God which keeps u grounded and give u the energy to continue for another week ...

  • @ትእግስትብዙ
    @ትእግስትብዙ 3 года назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሁላችንም ለእንሰሀው የመንጓጓ ያድርገን

  • @alemethiolove3159
    @alemethiolove3159 3 года назад +1

    በአለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ብሏልና መከራውን የምንቋቋምበት ሀይሉን ከአርዕያ ይላክልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 года назад

    መምህር አንደበትህ እነደ ወተት ጣፍጭ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን🤲

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 3 года назад

    እውነት ነው ሰላሙ ፍቅሩ ያለው እያንዳዳችን ጋር ነው!
    እግዚአብሔር የንስሀ ልብ ይስጠን!
    ቃለሕይወትን ያሰማልን!

  • @alemanchwondm6879
    @alemanchwondm6879 3 года назад +2

    አቤቱ ለንሠሀ አብቃን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 3 года назад

    አቤቱ ይቅር ይበለን!
    የኢትዮጵያ ትንሳኤ ንስሃ መግባት ነው!!

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 3 года назад

    አሜ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከው ለንሰሐ ሞት ያብቃን

  • @misbak6719
    @misbak6719 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ማንኛውም ምስባክ ለማግኘት ፔጄን ይጎብኙ

  • @የተዋሕዶልጅነኝ
    @የተዋሕዶልጅነኝ 3 года назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተን ደስስ የሚያሰኘውን ነገር እናደርግ ዘንድ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልን

  • @romanmulugeta1761
    @romanmulugeta1761 3 года назад +4

    ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልህ መምህር!!!

  • @እግዚአብሔርታላቅነውl
    @እግዚአብሔርታላቅነውl 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ የይቅረታልብ ያድለን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @matikarik1487
    @matikarik1487 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
    እውነት ነው እባካችሁ እንንቃ

  • @kidistsolomon4793
    @kidistsolomon4793 3 года назад +2

    Kali Hiwiten Yasemalen🙏🙏🙏

  • @Aነኝየቤተሰቦቸናፋቂኢትዮ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር💒❤💛💚🙏

  • @ametmaryamdessa276
    @ametmaryamdessa276 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ የንሰሀ ሂውትን ያብቃን
    ምውምህራችን የህውትን ቃለህውትን ያሰማልን

  • @getuwediweldu6785
    @getuwediweldu6785 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ለንስሐ ሞት ያብቃን ✝️✝️✝️🤲

  • @Aየኢማሁስመንገድኛተዋህዶ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለሁላችንም የንስሐ ልቦና ይስጠን 🤲

  • @ሳባየማርያምልጅ
    @ሳባየማርያምልጅ 3 года назад +1

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር

  • @selamgebretinsaye26
    @selamgebretinsaye26 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! ትምህርቶችህ እንደ ውሀ ኩልል ብለው ነው ወደ ውስጤ የሚገቡት. እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ.

  • @የብርሃኔእናት
    @የብርሃኔእናት 2 года назад

    እግዝአብሄር አምላክ ይቅር ይበለን ማስተዋሉን ይስጠን መምህራች ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mishoduragujiigujiivoice4670
    @mishoduragujiigujiivoice4670 3 года назад +1

    ቃሌ ህይወትን ያሰማልን ልብን ሰርፆ የሚገባ አንደበት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጠና ጋር ያድልልን

  • @ጠባቂዬብርቱነው
    @ጠባቂዬብርቱነው 2 года назад

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ መምህር ያንተ ትምርትኮ ህይወት ነው ልቦና ይስጠን

  • @semeneshfelek1570
    @semeneshfelek1570 3 года назад

    የኢትዮጵያ ትንሳኤ የኛ ንሰሃ መግባት ነው ደንቅ መልስ ዘርህ ይለምልም መምህር ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 3 года назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @leyoulema1049
    @leyoulema1049 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህርች

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    መምህር። አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ለንስሀ ያብቃን !

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 года назад

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን።ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።
    ትንሳኤ ልቦና እግዚአብሔር ለሁላችንም ያድለን ሀገራችን ሰላም እድትሆንልን አሜን

  • @mekdesbogale4154
    @mekdesbogale4154 3 года назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፣ፀጋውን ያድልልን፡፡

  • @እማዋይወለተሚካኤል
    @እማዋይወለተሚካኤል 3 года назад

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን ለንስሀ ያብቃን

  • @nanakalu5536
    @nanakalu5536 3 года назад +2

    ቃለ-ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏ወጣትነትህን ይባርክልህ🙏🙏🙏🙏

  • @hailshwube5192
    @hailshwube5192 3 года назад

    የሚገርም የአለም ምኞትና ፍቅራችንን የሚያስጥል ትምህርት ነው
    ባለፀጋው ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @bethel7669
    @bethel7669 3 года назад +2

    Deacon Henok many thanks and God bless you and all yours!

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @አፀደየሥላሴባርያ
    @አፀደየሥላሴባርያ 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ለሁላችንም አምላካችን እግዚአብሔር የንስሀ ልብ ያድለን

  • @emuyezewde367
    @emuyezewde367 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይውት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 года назад +2

    ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶፍሬ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶፍሬ 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 3 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን::
    ለአንድ ሃገር ሰላም በሃገሪቱ ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች አስተዋይነት እና ቅንንነት መሰሰረት ነው::
    "ለውጥ እና ንፅህና(shower) ከራስ ይጀምራል" ይላል የሃገር ሰው::
    ለሃገሬ ሰላም መሆን የእኔን ድርሻ እንድወጣ እግዚአብሔር ይርዳኝ::

  • @ethiointer12
    @ethiointer12 3 года назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @betiyetewahedolij8633
    @betiyetewahedolij8633 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኛስ ተስፋችን በሰማይ ነው🙌🙌🙌

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 3 года назад

    ከእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን አሜን፫ አቤቱ የንስሀ ልብ ይስጠን ከእኔ የበረታችሁ በፀሎት በቁማችሁ ጊዜ. ወለተ ኢየሱሰ እያላችሁ አስቡኝ

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 3 года назад

    እውነት ነው መምህር ያልተረዳን ነን የምንጮህው ይህ ይሆን ዘንድ ግድ ነው በቸርነቱ በቤቱና ከስሩ እንድንኖር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን።

  • @ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ

    ግሩምነዉ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእዉኑ

  • @tewodroshabte1077
    @tewodroshabte1077 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 3 года назад

    ቆንጆ መልስ✟👏👏👏👏
    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን✟❤

  • @Fano44
    @Fano44 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ለንስሀ ህይወት ያብቃን

  • @abelgashahun52
    @abelgashahun52 3 года назад

    ቃለ ሀይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜና ጤና ይስጥልን በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 3 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መልስ ነው ወደ እግዚአብሔር መመለስ አለብን ሀገር ሰላም እንድታገኝ 🙏😍😍😍❤

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 3 года назад

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ፍቅርኢትዮጵያ-ከ8ኈ
    @ፍቅርኢትዮጵያ-ከ8ኈ 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከክፉ ሁሉ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን።

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
    ፀጋውን ያብዛልህ💞🌺💞

  • @sarah14252
    @sarah14252 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን የመዳን ቀን እንዳያልፈን አይነ ለቡናችን ያብራልን ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሥራ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @MemeMeme-gu7rx
    @MemeMeme-gu7rx 3 года назад

    በእውነት መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @የገብርኤልልጅነኝየኣብሳሪ

    አምላከ ቅዱሳን ለሁላችንም የንስሐ ልብ ይስጥልን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @liyab3730
    @liyab3730 3 года назад

    ❣️❤❣️አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን❣️🙏❣️

  • @israelisroo9124
    @israelisroo9124 3 года назад +1

    ሰላም መምህር እባክህ ትንሽ ሰብሰብ ያለ መልስ ቢሆን እረዘም ያለ እንዲሆን በተረፈ ቃለህይት ያሰማልን

  • @birhn7948
    @birhn7948 3 года назад +1

    ኣሜንንን (3)🤲 ቃለ ህይወት ያሰማሊን ኦ ኣምላኬ እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን
    🤲💔😭💒🕯✝️🕊🍃🍃🙏

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ

    በቸርነቱ ያስበን አብሶ በስደት ያልነው የትም እዳንቀር በጾሎት አስቡን የኛን ነገር ሳስበው ይጨንቀኛል

  • @hermelahaddis4088
    @hermelahaddis4088 3 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @heavenhaile169
    @heavenhaile169 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር።
    እስኪ ደግሞ ስለ law of attraction ፍልስፍና እና ከሀይማኖት ጋር ስላለው ተቃርኖ አልያም ዝምድና ያብራሩልን። አብዘሀኛው ወጣት እኔንም ጨምሮ በ ትክክል ነው ትክክል አይደለም መንፈስ ውስጥ እየተወዛገብን ነው ።

  • @tizta6325
    @tizta6325 3 года назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በእዉነት ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አምልከ ቅዱሳን የሚፀፀት ልብ ይስጠን

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 3 года назад

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አምላኬ ሆይ የንስሀ ግዜ ስጠኝ ቆሽሻለው እጠበኝ እፍፍእፍፍፍ በፀሎታችው አስቡኝ ጽጌ ማርያም እያላችው

  • @fanaalem1603
    @fanaalem1603 3 года назад

    እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃን
    ሰላምን በኢትዮጵያና በአለም ያድለን
    ቢይንስ በየቤተሰብ ውስጥ ሰላም ፍቅር ያድለን
    አሜን አሜን አሜን ይደረግልን

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ

    በእውነት ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን አቤቱ ጌታ ሆይ ለንሰሐ አብቃን ሐገራችንን ኢትዮጵያን ስለ እናትህ ድንግል ማርያም ብለህ በቃ ብለህ ኢትዮጵያ ይጠብቅልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @ሚልሽየማሪያምልጅሚልሽየማ

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን👏

  • @mahletbelayhun9805
    @mahletbelayhun9805 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን፤ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መምህር።በእውነት ተገቢውን መልስ ነው የሰጡን አይናችንን ጨፍነን ብርሃንን ማየት እንደማይቻለን ኹሉ በሐጢአት የተዳፈነ ልብ ይዘን መልካም ዘመን እንዲመጣልን መጠበቅም ሞኝነት ነው። ለኹላችን የተነሣሕያንን ልቡና ያድለን።

  • @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ

    እግዚአብሄር እድሜ ለንስሀ ይጨምርልን

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 3 года назад

    ብሩክ ሁን ወንድሜ!!! ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ደ7ኘ

    ድስ ለይክ የምተረጉ ሰዎች እግዚአብሔር ቀልብ እነ ልቦነ ይስጠቹ

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 года назад

    ቃለህይወትን ያሠማልን ለንስሀ ያብቃን

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @zerihunsisay07
    @zerihunsisay07 3 года назад

    Ye Ethiopia tensae malet yene ena yenante nesha megbat nw. girum!!!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!!

  • @seyfemikaldesalegn259
    @seyfemikaldesalegn259 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @heavenhaftu3570
    @heavenhaftu3570 3 года назад

    እውነት ነው እግዚአብሔር ወደራሱ ይመልሰን ለንስሀ ያብቃን!

  • @ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በእውነት እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን የንሰሐ ሞት ያድርጊልን ሞታችን

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 3 года назад

    አፈ ማር መምህር ሄኖክ እግዛአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አሜን

  • @Forgiven369
    @Forgiven369 3 года назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። አንድ ጥያቄ አለኝ። ፈጣሪ ለአዳም የ 5500 ዘመናትን ተስፋ ሠጠው? ለምን ከ5500 ዘመናት ያነሠ ወይም የረዘመ አልመረጠም?
    ከምስጋና ጋር።

  • @tsigemariyam3588
    @tsigemariyam3588 3 года назад

    የኢትዮጵያን ትንሳኤ አናይማ በቃ አንደዚ የተረገምን ትውልድ ሆነን። ምን አልባት ወደ ፊት ከኛ የልጅ ልጅ ልጆች በኋላ በሚመጣ ትውልድ ይሆናል። እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስበን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን።

    • @hopehope7234
      @hopehope7234 3 года назад

      እና እውነት ነበርዴ የሚመስልሽ?

    • @biniyammulugeta587
      @biniyammulugeta587 3 года назад

      ፍካሬ እየሱስ ላይ ይመጣል የተባለው ደገኛ ንጉስም የለም ማለት ነው?