ጎንደር መቅ ለበሰች😭😭😭በግፍ የኔታ ደብድበው ገዳሏቸው በረከታቸው ይደርብን ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሰ መምህርነ ኃይለ ቂርቆስ! ድቅ መምህር ነበሩ
HTML-код
- Опубликовано: 19 окт 2024
- የአቋቋሙ ጌታ ፥ ተጠያቂው ሊቅ፥ መምህራችን የኔታ ፍስሐ ዓለሙ!
ዛሬ ሌሊት ያልታወቁ ሰዎች ወደ ጉባኤ (ወንበር) ሲመጡ በድንጋይ ቀጥቅጠው ገድለዋቸዋል።
ገዳዮቹ ማን እንደሆኑ ሊገባን አልቻለም።
አንድ ዐይነ ሥውር ደካማ ሊቅ ላይ ይህንን ያህል ጭካኔ የሚኖረው ፍጥረት እንዴት ያለ ይሆን?
ሊቁን ገድለው ማቅ ያለበሱንን ባናውቃቸውም፥ የበቀል አምላክ ግን ይመልስላቸዋል። እንደ አረመኔነታቸው መጠን።
ሊቁ በዓለ ቅዱስ ዳዊትን የሚያደምቁልን፥ ሥርዓተ ማኅሌቱን የሚመሩ ፥ ደግ ሰው ነበሩ፡፡
ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሰ መምህርነ ኃይለ ቂርቆስ!
የአቋቋሙ ጌታ ፥ ተጠያቂው ሊቅ፥ መምህራችን የኔታ ፍስሐ ዓለሙ!
ዛሬ ሌሊት ያልታወቁ ሰዎች ወደ ጉባኤ (ወንበር) ሲመጡ በድንጋይ ቀጥቅጠው ገድለዋቸዋል።
ገዳዮቹ ማን እንደሆኑ ሊገባን አልቻለም።
አንድ ዐይነ ሥውር ደካማ ሊቅ ላይ ይህንን ያህል ጭካኔ የሚኖረው ፍጥረት እንዴት ያለ ይሆን?
ሊቁን ገድለው ማቅ ያለበሱንን ባናውቃቸውም፥ የበቀል አምላክ ግን ይመልስላቸዋል። እንደ አረመኔነታቸው መጠን።
ሊቁ በዓለ ቅዱስ ዳዊትን የሚያደምቁልን፥ ሥርዓተ ማኅሌቱን የሚመሩ ፥ ደግ ሰው ነበሩ፡፡
ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሰ መምህርነ ኃይለ ቂርቆስ!
ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍሰ መምህርነ ኃይለ ቂርቆስ!
በል አንተ መቃብር ጠንክረህ ተማር ፤
ድጓ/ዜማ ይዞ መጥቷል ታላቁ መምህር😭😭😭😭
🥹
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አቤት ውበት አጠፋናቸው ሲሉ እንበዛለን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልል እልልልልልል አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏👍ከእግዚአብሔር ይሆና ከክርስቶስ ይሆን ሙሉ ሰላም ሙሉ ነገር እንዲሁ ሁሉ ሰላም ሙሉ መልካም መልካም ያደረገን ሰላም የድር ግን የእግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ አሁን ሰላም ነው
Harka fune nagaan waqayyoo goftaa kenyaa yesus dachaa dachaan dabalee mana kanaaf matii kanaaf haa bayyatu baga nagaan dhufte qalii namaa ❤
💝
አሜን አሜን አሜን በእውነት ጎዱር ሰላሟን ይብዛልን ❤❤ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ለመምህራችንን ቃል ህይወት ያስማልን አገራችንን እትዮጵያ ስላም ፍቅር አንድነት ያድልልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤
❤😢
Ameeeeeeen,,Ameeeeeeen,Ameeeeeeen Ameeeeeeen!!!!!!! Nuuf Jiraadhaa Abbaa keenyaa Eebbi keessan nurra Haa bulu. ሠላም ሠላም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሀገር❤❤
አሜን
❤❤❤❤😢😢አውነት በጣም ሣሳዘኝ ስአትነው ፈጣሪ በቃችሁ ይበለንንረረ አምለኬ ሆይ ኢትዮጵያ አስቃትትትት ቆይ ግን ምን ይሻላልል ወደየች አንሄድላቸውውውው😢😢🎉🎉❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልን ሐመሮኖህ እህቴ አሜን አሜን አሜን በዉነት ልበ ብርሃን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸው በቅዱሳን እጅ ያሳርፍልን ምን እንልላለን አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ እስከመቸ የክርስቲያን በግፍ መሞት 😭😭😭ያሳዝናል ለመላ ቤተሰቦቻቸዉ መፅናናትን እመኛለሁ
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ልብን ይስጣቸው ምን አይነት ዘመን ነው
ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽልን፣ ያቀረብሽልን ፕሮግራም በጣም ደስ የሚል ነው ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ፤ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ ይባርክልን❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ ❤በርች🎉 በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን
ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን
ሰላምፍቅር አድነት ለሀገራችን ለህዝባችን
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያማል ምን አይነት አዕምሩ ያለን ሰዎች እንሆን አይነስውርን ሰው ቀጥቅጦ መግደል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢እኔ ማቅ ልልበስ እኔ ወንጀለኛ ሀጢአተኛዋ ማቅልልበስ በረከታቸው ይደርብን ነፍሳቸውን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን በእውነቱ በጣም ያሳዝናል እህህህህ😢😢😢
😢❤
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት የምትኖሩ በሙሉ በያላችሁበት የአላህ እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ ውዴ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ በቀጣይ በሌላ በአዳዲስ ቪድዮ እንጠብቃለን
ሰላም ሰላም ብየአለሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ኡኡኡኡ አረአሁንስ በጣም ያማል በውነት በጣም ነው የሚሳዝነው አረአገራችንን ሰላም ያርግልን ሰላሙን ያብዛልን ያርብ እደት እንሁኝ አባቶቻችንን ጨረሱብንኮ የአላህ
Selam Selam Enkan Dehna Metash Yena Konjo Baleshbete Selamsh Bezete Yebelelegn Mam selam Feker Le Etihopia Hagrachen❤❤❤❤
Ezgeber yemesegen selamesh yebezaling enkan dane metesh yene mar amen amen amen yebetechan bariketechaw yedariben ezgeber amelka labetesebochachaw matsenenetun yedalichaw
Selame. Selsme yene wude wuankni den amexashi hualchum.selami bilyoaw.fexar agerchen selami xena fker andent yadelelin. Zemale melaki yasemalin elellelelelelelellelelelelellelelelelelelele uuuuufi yene abti sasasin❤❤🎉😢😢
ሰላም. ለዚህ. ቤት. እንኳን ሰላም. መጣሺ. በያለንበት. ተክፉ. ይጠብቀን ሰላምን. አድነትንን ያምጣልን. ክፍትን ጪካኔን ዘረኚነትን ያጥፍልን ኸይር ያሰማን
Ay etihopia demo sle Anchi & hizbshin yemxeli be dngay wegreshi gedlshi Mkerhashi yqetlal 😢😢😢😢😢
እኔን መምህሬ ማቅ ልልበስ ተንቀሳቃሽ ላይብረሪያችንን ገድለው ጨረሱብን እኮ እንደው።😭😭😭 ።እግዚአብሔር በእውነት የብሃን አምላክ ዋጋቸውን ይክፈላቸው ሌላ ምን ይባላል።😢😢😢😢እርሳቸውም እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ከደጋጎቹ አባቶች ጎን ያኑርልን ።
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን በሰላም መጣሽ በጣም ሀሪፍ አቀራረብ ነው በርች ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ኢቶቢያ🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ውድና የተከበራችሁ የተባሉ ልጅዎች ፈጣሪ ቸርነት የድንግል ማርያም አማላጂነት ኣገራሚ ያድርበታል አላማቸው ሳውዲና የተከበረው የተዋህዶ ልጆች አጣሪ በፀጋው በራካት ያሰባል አገራችንን ሰላም ያድርግልን መከባበርን መተሳሰብን ልናሳይ ሰላም ለሀገራችን አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን💒💒💒♥️♥️♥️
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ይማረው ነፍሳቸውን በደጋጎቹጎን በአፀደገነት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን አሜን እሳቸው ምንም ጥያቄ የለባቸውም ይብላኝላችው ለገዳዮች ይብላኝ ለደም ጠጮች😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
Waqqayyoo sagalee jirenyaa sii Yaa dhagesisuu ebbifamii waqqayyooo sagalee jirenyaa sii Yaa dhagesisuu ebbifamii waqqayyooo sagalee jirenyaa sii Yaa dhagesisuu ebbifamii waqqayyooo sagalee jirenyaa sii Yaa dhagesisuu ebbifamii ✅🥰
ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛ በክርስቶስ ፍቅር እንኳን ደና መጣሽ ስላካፈልትሽን እናመሰግናለን ፈጣሪ አባቶቻችንን ይጠብቅልን በርቺ ጠንክሪ ❤❤❤ ቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን አምላክ ሀገራችንን ይባርክልን አሜን🎉🎉🎉
✨ የእግዚአብሔርን ስም በዝማሬ አመሰግናለሁ፥ በምስጋናም ከፍ ከፍ አደርገዋለሁ።✨ መዝ 69:30 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልል ልልልልልል ልልልል ልልልልልል ዛማረ መልክዓት የሳማለን 💕💕🙏
Amen amen amen egzabhir yemsagan kalii heyuuttiin yasimlen Amen egzabhir yemsagan thaltachuwen egzabhir ysmlin🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን በመድረክ እና በቸርነትህ ጠብቆ ሁላችንም ለዚህ ግን እጅግ በጣም ደስ ከሚለኝ ነገሮች ከሚያዝያ ጭማሪ በመሬቱ እየጠበቁ ነው
አቤቱ ፈጣሪየ ሆይ ያሳዝናል ምሁር እማይቆይበት ሀገር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደና ቆየሽን እህታችን❤ እግዚአብሔር ኡገራችንን ሰላም ያድርግልን አገራችንን ምድራችንን ሰላም ያድርግልን በሰላም ላገራችን ያብቃን ቱባረኪ ❤
እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸወን በአብርሃም፣ በይሰሐቅ ፣ በያዕቆብ አጠገብ ያኑርልን፧ የመላእከትን ዝማሬ በገነት ያሰማልን፧
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላምቻ ይብዛልን የግርስቶስ ቤተሰቦች እኳን አደረሰቹ ሁሉንም ለበጎነው ፈጣሪ ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አገራችን ሰላም ቤተህርቲያናችን ፈጣሪ ጠብቅ አሜን አሜን አሜን
selam selam baganagan dhuftee jiiraa jiirtuu nagan siif habaytuu bakka jirtuu jajabadhuu itii fufii❤❤❤❤❤
Egzabeher yimesgn Selam lezih bet yihun ehite enkuan dehna metashi amen amen amen bewunet kale hiwotin kale bereketin yasemalen ❤Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele zemare melketen yasemalen
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበል ሐመርዬ እንደት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ ናፍሱን ባአፀዴ ገነት ያኑርልን ከባድ ነው ብቻ ምን እንበል
Selemechew bekerrsetuse yebezelechew fexere amleke selemune yemxelene ede cherenetuu yemerene arefe qeyete neberenye wedee berechee ❤❤❤❤❤
ሰላም ጥናይስጥልኝ እኮንሰላመጣሽ እህታችን ዉድና የተከበራችሁ የሀገሪልጀች ሰላም እደምን አላችሁልኝ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት አላህ ይጠብቀን ሀገራችንንም ሰላሙን ይመልስልን በቃይበለን
Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu waqayyoo nagaa tokkumma fi jaalala yaa bayyatu waqayyoo biyya nagaa fida waqayyoo sagalee jireenyaa sin dhagasuu kodee umrii dheeradhu kodee ebbifama ❤❤❤
ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አልልልልልልልልልልሌሌሌሌሌሌሌ👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌱🌱🌱🌱
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን አለን አለን የኔ መልካም በጣም ያሳዝናል በውነቱ ጎደር የሊቃውት አገር የአርባራት ታቦታት መገኛ ብቸኛዋ የኢትዮጰያ የጀርባ አጥት የአገሪቷ ዋልታ አሁን እደዚህ በአገር ውስጥ ወራሪ ትጠቃ አር ያማል ያሳዝናል በውነሁ😢😢
ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ትርፍርፍ ይበል በያላችሁበት ሀገራችንን ሰላም ትሁንልን ጥሩ ቆይታ ነበር በርች እህት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮😮😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊
ይብላኝ ለገዳይ
Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu waqayyoo nagaa tokkumma fi jaalala yaa waqayyoo sagalee jireenyaa sin dhagasuu kodee umrii dheeradhu kodee ❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት እኵን ሰላም መጣህ ውደ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እራህማን ምርጥ ቁይታ ነበር ውደ ከልብ እናመስግን አለን ውደ ሰላም ፍቅር አድነት ለሁላችንም ይስጠን ያረብብብ አሚንንን❤❤❤❤
Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref koyita nabare betam inamaseginalen
ሰላም እዴትትናችሁ ያገር ልጆች ሰላማችሁ በያላችሁበት ብዝት ይበል ሰላም ፍቅር ለሀገራችት የታመመው ይዳን ዬጣው ያግኚ የናፈቀው ይገናኚ የወደቁ ይነሱ የሞቱትን አላህ ይዘንላተው የተሬበው ይጥገብ ያረብ❤❤❤❤❤
Anaa dhufuu bagaa nagaan dhuftee qalii namaa nagaanifii hararii waqayyoo manaa kanafii haa ta'uu Ashamaa harkaa funee jiraa barumasaa baay'ee baredaa qabatee dhuftee jirtaa jabadhuu qalii namaa 😢😢😢😢❤❤
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏 waqayyoon sagalee bara baraa siha dhagesisu 🙏 ebifamii waqayyoon nama karaa isa yadatu nuha tasisu jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤
Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu waqayyoo sagalee jireenyaa sin dhagasuu kodee umrii dheeradhu kodee ebbifama Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen🎉❤❤
ሰላም ለዚቤት ይሁን እካን ሰላም መጣሽልን ማማዬ አሪፈ ደስጰየሚል ቆይታነው ያደርግሽልን ያባታችንን ነብስ ይማርልን የወነት በጣምነው የማመው በርከታቸው ይደርብን በሰላም ነብሳቸው ትርፈ መች ይሆን ሰላም የምናገኝ የተዋህዶስ ፈተና የማበቃ እግዚኦ ማርን 😭😭😭😭😭
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እህታችን እንኳን ደና ቆየሽን❤ ዘንድሮ ያገራችን ነገር ያሳስባል የሰው ሂወት እረከሰ ስው እንደቀልድ ይሞታል ይገደላል እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን❤
😢😢😢
Agzbher yejachwn yestachw sewn and abab bedngay debdboo megdal gebad new yechkanee teg new selam lahgrchn feqer lahzbachn yadlan agzbher amlak amen
Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu Waqayyo gooftaan mana isaa kessati isini haa dhagesisu Ebbifama waqayyo Mana isaa keessati isini haa dhagesisu Ebbifami Obbolleewani koo 🥰🙏
ሰላም ለዝህ ቤት በክርስቶስ ብዝዝት ይበለልን የጎንደር ቃል ያሰማልን እና አመሰግናለን እግዚአብሔር ለሀገራችን ለህዝብችን ሰላም ያብዘልን እኛንም በአሌንባት ይጠብቅን ከክፉ ነገር ሁሉ እውነት ነው ደስ አሌኝ 😢😢 ፊጣሪ የውስጥ ብርን ምበሉት ይሄን ነው እልልልልልልልልልልልልል
Salam Salam ukanii dasii maxachuu😢😢❤❤yee abatochachenii xalotii faxaree yamaxalenee minee idaragii agarachenii yenasuu xalotii yexabeqelenee
selam enekan dena mexash des ymil
arif koyta neber enamsegenalen
lhgerachin selam fikie metsaseb yadelen fetari betichi
😢😢😢😢😢😢እፍፍፍ
እግዚአብሔር አምላክ ነብሳቸው በደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን እግዚኦ ይብላኝ ለገደሉዋቸው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያምጣልን በእውነት ይቅር ይበለን 😢😢
ሰላም ለዝህ ቤት በክርስቶስ ብዝዝት ይበለልን የጎንደር ቃል ያሰማልን እና አመሰግናለን እግዚአብሔር ለሀገራችን ለህዝብችን ሰላም ያብዘልን እኛንም በአሌንባት ይጠብቅን ከክፉ ነገር ሁሉ እውነት ነው ደስ አሌኝ 😢😢 ፊጣሪ የውስጥ ብርን ምበሉት ይሄን ነው እልልልልልልልልልልልልል❤🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሁላችሉ በሞላው አለም የመትኖሩ ውድ እድና የተከበራችሂ ሰላማችሁ ይበዛልኝ እንደምድር አሸዋ እንደሰማይ ከውከብ ይብዛላችሁ በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftaan qaliiwaan koo heduu Namaati tolaa
ሰላም እግዚአብሄር ይብዛልን ቃለ ሆትን ያሰማል በእውነት ዜማ ለወንድማችን ያለንን እኛአይን ኖሮንግን ጥሩ ልብ አለው እግዚአብሔር በጣም ይገርማል እኛንም አይነልቦናችን ይክፈትልን የሞቱትንም ባጸደክነት የኖራቸው ለቤተሰብን መጽናናትን
selam leanchi yehune selemeteashi desi alegn keal hiyewotene yeasemelene bea edemea betsegea yetebekgyteale mihertune yeadelene
😭😭😭😭😭😭😭
ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ ፈጠር አምለክ ይበርከቹዉ ግን እርስ በጠም የስደነግጠልህ ቪድዮ መልክት የለዉ ነዉ ሰለምሰለምምዉድሽዬኔመልከምእንኳንደህናመጠሽልኝፈጠርአምለክይበርከቹዉግንእርስበጠምየስደነግጠልህቪድዮመልክትየለዉነዉበርችልን
Selam lench yihun wude Enkuan beselam metash fetari Agerachn selam yadergilen legnam fekir yisten Arif koyta new ye neberen berchlegn
Selam selam ekan selam metash edetnachu edinayetekeberachu yagere ljoch beyalachubet yalem darcha selamachu ybza hagerachnn selam yadirgln selamachuybzaa
እንኳን ደህና መጣችሁ #SHARE እያረገችሁ ሚዲውን ደግፉት
ሐመረ ኖህ ሚዲያ🎉🎉ሰላም😊ህ ቤቶች እንደምናችሁ እንኳንም ሰላም መጣችሁ እየሰራችሁ ይላችሁትን ስራ አይቻለሁ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ሊበረታታም የሚገባ ስራ ነው ውደኋላ እንዳትሉ በዚሁ ቀጥሉ በርቱልን❤
አይ ኢትዮጵያ ህዝብ ምን አይነት ጥፋት ብናጠፈነው ሠውን ሠው መግደልየያዘው ይቅር በለን ይቅር ባይነህና በጣመ ያሳዝናለ በርችልንበቀጣይቪድውእስተምንገናኝኝኝ
Welcome bagaa nagaa dhuftee jabadhuu hallumaa kananii itii fufii iraati hojaadhuu rabbiin biyaa kennaafi nagaa haa buusuu wolii galtee nuhaa kenuu jabadhuu ittii fufii
Bagaa nagaan dhuftee obboolleessaatti keenyaa manikee heedduu namati tola akkanuman itti fufii waan garii irratti hojeedhuu qimamikoo hojeetan bakka yaadan gahaan jaabadhuu itti fufii
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii heduu namaatti miskinaa koo dhugaa
Nageenyii waaqayoo manaa Kanaa haa Taa uu waqayyoo Kanumaa Calaa Ogumaa isaa Dabalee Dabalee sii Kaa Keenuu obbolleessaa keenyaa manaa isaa keessaa sii haa Bulchuu😊
Selam lezih channel balebetina lemelaw beteseb selam yibza welcome biyalew widd yager lijoch beyalachubet ye egzihabher selam yibzalachu egzihabher amlak melaw hagerachinin midirachini yibarik leqiso hazen letelat yihun Ethiopian lezelalem tisaq
Nageenyii fi jaalali waaqayyoo sif baayatu baga nagaa dhufte qashtii koo dhugaa baayee namatti tolaa yaada gariidha nuuf qoode jaabadhu haaluma kanan itti fufii baayee namatti tolaa yaada gariidha nuuf qoode jaabadhu haaluma kanan itti fufii
ሠላም ሠላም ያሣዝናል ሀገራችን የሚሠራዉ ደባ ያሣዝናልም ዪሣፍራልም የሀይማኖት አባቶች እንደነሱ ምድራዊ ወንበር አይፈልጉ ምን አድርጉ ነዉ የሚሉን ካለሀይማኖት እንድንኖር ነዉ አላማቸዉ አብይ ከነ ግብረ አበሮቹ አላህ እነሡን ያሣልን 💚💛❤
Selm enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmishe Bizet bizezet yabalilish kalhiwote yasemaln batem Des yamile deimitse fatari kagonki yehun batem konjo koyet nabern bakitye baselm yaganagni lahagarchin selmun andenatuan yamaliseln egzbher
𝑏𝑒𝑡𝑎𝑚 𝑦𝑎𝑠𝑎𝑧𝑛𝑎𝑙 𝑏𝑒𝑤𝑢𝑛𝑒𝑡𝑢 𝑒𝑔𝑥𝑖𝑎𝑏ℎ𝑒𝑟 𝑚𝑒𝑡𝑠𝑖𝑛𝑎𝑛𝑎𝑡𝑢𝑛 𝑦𝑖𝑠𝑡𝑒𝑛 😢😢𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚 𝑒𝑛𝑑𝑒𝑡 𝑎𝑙𝑎𝑐ℎ𝑖ℎ𝑢 𝑤𝑢𝑑𝑛𝑎 𝑦𝑒𝑡𝑒𝑘𝑒𝑏𝑒𝑟𝑎𝑐ℎ𝑖ℎ𝑢 𝑏𝑒𝑡𝑒𝑠𝑒𝑏𝑜𝑐ℎ𝑒 𝑒𝑔𝑧𝑖𝑎𝑏ℎ𝑒𝑟 𝑦𝑖𝑚𝑒𝑠𝑔𝑒𝑛 𝑒𝑛𝑑𝑛𝑙 𝑦𝑒𝑓𝑒𝑘𝑒𝑑𝑒𝑙𝑛 𝑎𝑚𝑙𝑎𝑘𝑎𝑐ℎ𝑖ℎ𝑛 𝑦𝑖𝑘𝑏𝑒𝑟 𝑦𝑖𝑚𝑒𝑠𝑔𝑒𝑛 𝑎𝑚𝑒𝑛 𝑏𝑒𝑡𝑎𝑚 𝑘𝑜𝑛𝑗𝑜 𝑘𝑜𝑦𝑖𝑡𝑎 𝑛𝑒𝑏𝑒𝑟𝑒𝑛 𝑒𝑛𝑒𝑠𝑒𝑔𝑛𝑎𝑙𝑒𝑛 𝑘𝑖𝑏𝑒𝑒𝑡𝑛 𝑦𝑖𝑠𝑡𝑙𝑛 𝑒𝑔𝑛𝑎𝑛 𝑙𝑖𝑏𝑜𝑛𝑎 𝑦𝑖𝑠𝑡𝑒𝑛 𝑠𝑒𝑤𝑢 𝑦𝑎𝑑𝑟𝑔𝑒𝑛 𝑎𝑚𝑒𝑛 𝑎𝑚𝑒𝑛
Selam lench yihun wude Enkuan beselam metash fetari Agerachn selam yadergilen legnam fekir yisten Arif koyta new ye neberen berchlegn