ኑ_ጉዳችሁን_ስሙ_የሴቶች_ሽያጭ_ገበያ
HTML-код
- Опубликовано: 12 дек 2024
- / @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!
መሀረነ ክርስቶስ! ጌታ ሆይ ይህን ዘመን በምህረትህ አሻግረን 😔
አርአያ እናመስግናልን ጆሮ ያለው ይስማ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም ዓለም እውነት የሚናገር እንደሆን ይታሰራል
አርአያ ወንድሜ የቤተክርስቲያናችን መደፈር በአጠቃላይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶእምነት ላይ በየጊዜው እየተደረጉ ያሉ አሳዛኝ ነገሮች ልብ የሚሰብሩ ናቸው አርአያ ወንድሜ ለቤተክርስቲያንህ ለእምነትህ ለእውነት ቆመህ ለቤተክርስቲያንህ ድምፅ ህን የምታሰማ የቤተክርቲያን የቁርጥ ቀን ልጇ ነህ ተባረክ የቤተክርስቲያን አምላክ ይጠብቅህ
ወንጌልን መናገር ቦታ አይወስነውም ሸዋፌው ጌታ የሱስ ይ ባርክህ።።።።
እውነት ሰው ። አምላክ ይርዳህ ወንድሜ ።ሁሉም አገልጋይ ፈሪሳዊያን ናቸው ። አስመሳይ ናቸው መድረክ ላይ መጮህ ብቻ ነው የሚያውቁት እና መፅሐፍ እያሳተሙ መቸርቸር ነው ። እግዚአብሄር ፈሪሳዊያንን ያጥፋልን
ሀሰተኞች ሊቦች አጭበርበሪዎች ማጋለጥ አለበት
ገንዘብ በሚመለክበት ጊዜ መልካም ነገር ከሰው ማግኘት ቢከብድም እግዚአብሔር መልካም አባቶችንና መልካም ሰዎችን ስለሰጠን ከነሱ እንማር
እውነት ኖእ😢😢😢😢
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን
እግዝኦ መሓረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን😢
አባቴ በረከቶት ይደርብን ክርስቶስ እንዲህ በደሙ ሸፍኖ ይሄን ጊዜ ያሳልፈን
አርአያ እ/ር ይባርክህ!!❤❤❤❤❤
በጣም ያማል ቤተክርስቲያን እንዲሕ ስሲሖን ያሁን ካንናት ለሆዱ ያደረ ነው አንጂ ፈጣሪን የሚፈራ አይደለም የጥንት አባቶቻችን በንጽሕና ፈጣሪን በመፍራት ለቤተ ክርስቲያን አንገታቸውን ሠተው እቺን ቤተክርስቲያን ያኖሩልን እነኝ ሖዳሞች ካሕናት መተው ከፈጣሪ ቁጣ አመጡብን ገና ከዚሕ የከፋ ይመጣብናል ፈጣሪ እሔንን ክፉ ዘመን ያሳጥርልን
አረያ አትዘባርቅ ሸዋፈራህ እንዲ ካደረገህ ጀግናነው ልታደንቀው ይገባል እንጂ ልትነቅፍ አይገባም የወንጌል ስብከት ባገኘህው ቦታሁሉነው ከቻልክ አርቲስቶቹን ሁሉ ውጡና ስበኩ በላቸው
በርቴልን ወንድማችን ❤❤❤
አራያ አንተህ እውነተኛን ወንጌልንእና በሚድኑ ሰወች የምትቀናእና የምትቃወም ሰውነህ ታሳዝናለህ
አራአያ እናመሰግናለን በርታ
የማታሳየን ጉድ የለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዉድ ወንድማችን ❤❤❤
አይ ሸዋፈራሁ እንደዚህ ትቀል በመቁረቢያህ ሰአት በአደባባይም ትንዘላዘል ጀመር አይ ጊዜ ያለህ ይበቃህነበር አይ አለመታደል የተከበርከውን ያህል ወረድክ ።
❤ሰላም ሰላም ተወዳጁ ቃል ቀርን❤
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አምላኬ እባክሕ ድረስልን በቃችሑ በለን😢😢😢
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ድሮስ ከቻይና ምን ጥሩ ነገሩ ይገኛል አርአያ በጣም ጀግና ነህ
ወላዲተ አምላክ ኪዳነምሕረት አስቢን
Abatoch bemulu poleticegna hoewal yeasrat birr yigebalachewal enesu alemawe honewal. Egzo getahoy maranata 🙏🙏🙏
እኔን እኔን አፅያተኛዋ ፍርስ ልበል አባቴ አረ ጉድ አረ ጉድ ምን መአት መጣ አቦዬ ይፋረዱልን በእውነት በጣም ያማል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ወገኖቼ፡ ሰላም፥ ጤና፡ ይብዛላችሁ፤ የኑሮ፡ ውድነቱ፡ ይርከስላችሁ!!!
ሰላም አርአያ ድንቅ መልእክቶችን እያሳየኸን ነው በተለይ የቄሶቹ የሚያሳዝን ሰብተው በራሳቸው የተሸፈኑ ያሳዝናል መች ይሆን የምንማረው የፈረሰው የመቂ አቦ ቤተክርስቲያን ግዴለም ግዴታችን ነው እንሰራዋለን ዕድሜና ጤና ይስጠን እናታችንን ደግሞ እንረዳለን እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን እመቤታችን ታቆየን
😭😭😭😭😭 በጠም ያሳዝናል ጌታ ሆይ ይቅር በለን።
ወይ ጉድ !!!
የቻይናዎቹ ጉዳይ ጥፋቱ የሴቶቹ ነው የማታውቀውን ሰው ብር ተቀብላ ማግባት ያሳፍራል ገና ሄጄ ያልፍልኛል ብላ በሗላ አሳሯን ትበላለች ለሴትኛ አዳሪነትም አለመጠቀማቸውን ማን ያውቃል? እነኝህ ሰዎች ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ለምን አይከለከሉም?
አውነት እውነት ስትናገር ደስ ይላል ግን የታክሲ እረዳቱን ከትራፊክ ሲደብቁት ነው ሙሴና እያሠሩ እየተባበሩ ስለሆነ እኔ አልቀበልም እየመረጥክ አቅርብ እያሣሣቱህ ናቸው ወንድሜ አርያ
እባካችሁ የኢትዮጵያ ሴቶች ንቁ በተለይ ቻይና አደራችሁን ገድለውም የሆድ ዕቃችሁን ሸጠው ገንዘብ ይሰሩባችሗል አትታለሉ ቻይና ማለት ምግብ አልቆባቸው የሚንቀሳቀሰውን ሸረሪትና ጊንጥ ነው የሚበሉት ንቁ እባካችሁ እዛው አገራችሁ ከእንጀራ ጋር ብትታገሉ ይመረጣል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ሰውን፡ መፍራት፥ እግዚአብሔርን፡ መድፈር፡ ስለበዛ፡ መለኮትን፡ ግልጥ፡ አርጎ፡ በአደባባይ፡ አሰጣን!!!
ኢየሱስ ጠል!
❤❤❤❤❤
አርአያ እናመስግናልን
ይህን የምታነቡ አንተ / አንቺ
እግዚአብሔር ከምንሰማዉና
ከሚመጣዉ ቁጣና መዐት ይሰዉረን
ዘመናችሁ ይባረክ
ሰላማችሁ ብዝት ይበል
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
የተስማማዉ
አሜን ይበል
E/G yimesgen ❤❤❤❤
ማሪያምን ዱባይ እዳለሁ ስጦታ የእቁራሪት ምግብ ታሽጎ መቶልኛል ይህ እኛ አገር አይበላም ስላት የቻይና እሰፔሻል ምግብ እቁራሪትና ከእንግዴ ልጅ እና ከህጻን ልጅ የሚሰራ የሚሰራ ምግብ ነው አለችኝ ከዛን ቀን ጀምሬ የምትበላበትን የምጠጣበትን እቃ ተጠቅቄ ነበር የምኖረው የተሳፈረች ቀን ቆሻሻ ውስጥ የጣልኩት እውነት በረሮ ሁሉ ይበላል እዛ ቻይና ከማገባ ቆሜ ብቀር ----እኔ ትዳር ፈላጊ ከሆንኩ ባል ላጣ ከሀገሬ ።
❤
ፈቅደው ለተሸጡ ሴቶች ማዘን ሞኝነት ይመስለኛል ምክንያቱም ራሱን ላዋረደ ማንም ተጠያቂ አይሆንም። ቀንበር አሸክመው ይረሱባቸው እሺ 😂😂😂😂😂😂😂ምንም አያሳዝኑም እሺ 😂😂😂😂😂
Ay zemen sew yerkesebet geez😢😢😢
Fetari yasadegeh
ወይኔ፡ እህቶቼ፤ ቤ/ያን፡ በር፡ ላይ፡ ቁጭ፡ ብላችሁ፡ ብትለምኑ፡ ይሻላል! እውነት፡ ለትዳር፡ ከሆነ፡ እሰይ! ግን፡ ሴትኛ፡ አዳሪነት፡ በወንድ፡ መረገጥ፡ ነው።
ወይይይ ያገሬ ህዝብ በየ ኦንላይን ላይ የሚሸጡ እቃዎች እንደዚህ እየወሰዱ በነፃ ጉልበታቸውን የሚጠቀሙባቸው
ጀግናው፡ አሳሳቹ፤ የዓለም፡ ንጉሱ፤ አንዳንድ፡ ጴንጤና፡ ደብተራ፡ ላይ፡ ቁጭ፡ ብሎ፡ ሕዝባችንን፡ በወዘው!
አረ ብዙ የቤተክርስቲያን ስርአት እየጠፋ ነው ለዚ ደግሞ የአባቶችም እጅ አለበት እነሱ ፈሪያ እግዚአብሔር እየጎደላቸው ነው ምዕመኑ ከነሱ ምን ይማር ከኋላ ታቦት ቆሞ ተቃቅፎ ሰልፊ መቅረፅ ነውር ነው የፀበል ቦታውም ያሳቅቃል የቤተክርስቲያን ህግና ስርአት ይከበር
አርአዬ ሸዋፈራሁ የወጣው አንባሳደርነቱ ስለተዘለለ አስታውሱኝ አትርሱኝ ነው
አርያ እግዝሐብሔር ይስጥህ።
እኔ እንደ አንድ ክርስቲያን ለአባቶች የምለው ዛሬ እኛ ብንናገር እስራት ወይንም እንሞታለን ወይንም ሌላምያደርገናል በማለትዝምታችሁ አንዳንድ ምዕመኑንን ስለኃይማኖቱ ግዴለሽ እንዲሁም ቀሪውን ለአባቶች ያለውን ያልተሟጠጠውን አባታዊ ቦታ ጨርሶ እንዳይኖረው እያደረጋችሁት ነው።ግን ያለ ዋጋ ፅድቅን ማግኘት ይቻላልን ?ወይንስ አሁን እንዲህ እየፈረሰና እየወደመ ያለውን ቤተክርስቲያን ዛሬ እንዲህ ሲሆን ዝም በማለት ነገ መልሳችሁ ታቦት በየንግሱ አቁማችሁ ከምዕመናን ብር በመለመን በማሰራት ፅድቅን ማግኘት ይቻላል ወይ?ምክንያቱም እስከዛውስ ዛሬ ዝም ያላችሁት ምዕመን ምን ይሆን መልሱ?የሚገርመው የመንግስትን መግለጭያ ወይንም እሱ ሲያወግዝ እናንተም ወይንም ቤተክርስቲያኗ ማውገዝ ነገሩ ወዴት ወዴት ነው።
ፈጣሪ በምህረቱ እሱ ይመልከት።
አሜን!
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አጣመው፡ መንጋውን፡ አሳደጉና፡ የኃይማኖት፡ ትርጉም፡ ዞረባቸው! በሰው፡ ሕግና፡ ፍልስፍና፡ ክርስትናን፡ በረዙና፤ ክርስቶስ፡ ወንጌልን፡ ስበኩ፡ ያለውን፡ የከለከሉ፡ እየተበጠሩ፡ ነው!!!
በቻይና ጉዳይ ብዙ የሚፈልጉት ሴቶች አሉ። ምን አገባህ የሚሉህም ሴቶች አሉ እና እነዚህን ምን ታደርጋቸዋለህ ወንድሜ.እኔ በበኩሌ አጋጥሞኝ ተናግሬ ተዋርጃለሁ
የት ይቀራል እያንዳንዱ ጋር ይገባል። ግን ግን ምን እየፈለጉ ነው??????
ኧእኔም የፀበሉ ገርሞኛል , አጉል ይፈላሰፋሉ
Amelak hoy bezih lik zim atbel fired 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እዝጎ መሀረነ ክርስቶስ ምን ማድረግ ይሻላል ካህናት እንዲህ ካደረጉ ከአለማዊ ምን ይጠበቃል
ወንድሜ መጀመርያ ኣጣራ ይህ ጥምቀት ለቲክቶክ ተብሎ የተጀመረ ኣይደለም ከዚ ካሁኑ የሚገናኝ ኣይደለም
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዕብራውያን 7;18-25 ሕጉ ምንም ፍጹም አላደረገምና ስለዚህም የምትደክም የማትጠቅምም ስለሆነች የቀደመች ትእዛዝ ተሽራለች.............. ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
ወይ አራያ ዛሬ ማነው መነፅር የሰጠህ
Araya please, make sure if the Kase is Orthodox Kese
እረ በስመአቡ እህቶቻችን የቻይና የጉግማንጉግ መጫወቻ ሆኑ ? እረ የመንግስት ያለህ እረቤተሰቡ ልጆችህን ጠብቅ
እነዚህ ቻይናዎች እኮ ወደኟሰገር የሚላኩት ምንም ያልተማሩ ከአስር ቤት እየፈቱ ነዉ የሚለቁ ብህ እረ ሴቶች ንቁ ።...
ዲራለይ. የተማረ. አለ. ሚስጥሩሚድነው
እረኞቸ ባለ ጊዜወች ጋር ነው ያሉ መጋው የተጨፈጨፈ እነሱ ተደብቀዋል
የሉም
Men aktelk agent new mechachawe
አባቶችን ሰድባችሁ ለሰዳቢ አትስጡ። ተዉ!!!! ተዉ!!!!!!
ውንድሜ በጣም ሀይማኖተኛ ሁንክ? ጳውሉስ ሳኦል በነበረ ግዜ እንዲህ ነበር የሚንገበገበው::
ስለክርስቶስ ማወቅ እና ክርስቶስን ማወቅ ለየቅል ነው:: ተንበርክከህ ክርስቶስን እራስህን ግለፅኝ በለው:: በፍርድ ቀን የሚጠይቅህ 'ስለ ስሜ ዋጋ ከፈልክ ?' እንጂ ስለ ቤተክርቲያን አይደለም:: ቤተክርቲያን የሱ ናት::
በግዜውም ያለግዜውም ቃሉን ስበክ ይላል::
'ቃል/ወንጌል ክርስቶስ ነው':: እብራውያን 1
ሸዋፈራው የ ምስራቹን ወ ንጌል ስለ መሰከረ አንተ ለምን ተበሳጨክ? ለምን አበድክ! ኢየሱስ ጌታ ነዉ! ሳትል ልሳንክ እንዳይያዝ! አንተንም እኔንም ምህረት ያድርግልን
Ortodox lezelalem tenur
🥹🥹🥹🥹🥹😢😢😢😢😢😢😢👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኧረ እውነት ነው የጫኝና አውራጅ መብትና በባለንብረቶቹ ላይ የሚደርሰውን ስቃይና የገንዘብ ብዝበዛ በየኮንደሚኒየሞቹ ዞራችሁ ማየት ነው
ወይጉድ አራያ አሳዘንከኝ የመንፈሳዊ እውቀት እንጭጭ መሆንህ
አርአያ በአዲስ አበባ የሚኖሩ ኤርትራኖች ንብረታቸው እየተነጠቁ እየተባረሩ ናቸው በህዋሓት የተደረገው በአቢይ እየተደገመ ነው የዘራቹሁት እንዳታጭዱ🇪🇷❤🇪🇷
ድፍን. ሆሮሚይ. ላይ. ቤትክራስቲይን. እየተደፈረቺነው ፈረደቢን. ኦቶዶክሶ. እየጠፍቺነው
Gudi ekonew 😢😅
ባክን ተውአራያ ከልብህ ያዘንክ ይመስላል ችግሮች ካሉ የሚመለከተው አካል አለህ ለምን ታገናለህ ለምን የትግራዩ ሲገነጠል ዝምአልክ አይሰማህም የትግራይ ሲኖዶስ መገንጠል
ችግር + ስግብግብነት + መሃይምነት ቻይና እጅ ጣላቸው ሴቶቹን።
ይሄ፡ ዝርፊያ፡ አይደለም! ጥያቄው፡ ቤተክህነቱ፡ አውቆት፡ የተተከለ፡ ነው? ከዚህ፡ ውጡሉን፡ ነውን???
አርያኣ በአውን ሰሀት የፊልም ስራ የለም ስለዚ ሸዋ ፈራ ደሞ ቤተሰብን መመገብ ስላለበት ስራ ያለው ጴንጤ መወን ብቻ ገቢ ያስገኛል. ተንጫጩ አሏቹ ደሞ
የአጋንት ማደሪያ ነህ አንተ ። እና ወንጌላውያን አማኞች የኦርቶዶክስን መደፈር አንደግፍም አንተ ግን በእባብ ምላስህ ልዩነቶችን ባትሰብክ ጥሩ ነው ። ክርስቶስ እሱ እየሱስ ነው ብለን በማመናችን ክርስቲያን የሚል ስም አለን ስለዚህ በክርስቶስ እየሱስ አንድ ነን
ይህች አፍህ ምን እንደምታስከትልብህ ሰሞኑን ጠብቅ! ሟርተኛ ! ሸዋፈራሁ ማንም አስገድዶት ሳይሆን ስለተደረገለት ነው እየሱስ ማዳኑን ይቀጥላል በዚህ አፍህ እንደውም ጌታን ትሰብካለህ በቅርብ ቀን ሁላችሁ ምስክር ትሆናላችሁ
ተው አረያ አባቶችን አትናቅ አትሳደብ
በጣም የምታሳዝነኝ ሰው ነህ ወዳጄ ለምንድነው ግን ኢየሱስ ሲሰበክ እንዲህ የሚነዝርህ ወንድሜ እስኪ ንግግርህን እደገና ለራስህ አዳምጠው ወንድሜ ጌታ ይርዳህ ጭራሽ የጭፍንነትህ ብዛት ኢየሱስ አልሞተም የሚል አስተምህሮ የያዘን የእምነት ተቋም እየጠራህ ወንጌል አትገሩ ለማለት ደፈርክ አየህ ምንኛ እደታወርክ
አወኩ ብለህ ካሰብክ ያሳዝናል ሉተርን አስተምህሮ በነጮች የሚመራ ግሩፕ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለመናገር አቅም የለህም
@onlymine4294 በጣሞ የሚያሳፍረው ከምትለብሰው እስከምታበራው ከምትጫማው እስከምት ነዳው ባየር በለው በምድር በነጮች የተሰራ መሆኑን መች አስተዋልክ ወዳጄ አሁን እጅህ ላይ የያዝከው ሞባይል እንኳን በነጮች የተሰራ ነው አይገርምም እዴት አይምሮአቸውን ቢከፍትላቸው ነው እዲህ ያደጉት ዋው!!! በተረፈ እራሱ ቅዱሱ የእግዚአብሔር ቃል ደግሞ ለነጮቹ አይሁዳውያን የተሰጠ መሆኑንስ ታውቃለህ ወዳጄ እኛ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በሮሜ መልዕክቱ ከምዕራፍ 9እስከ ምራፍ11 ማንነታችንን በደብ ነገሮናል ምን ሲል አህዛብ (አህዛቦች) መሆናችንን እናም ወንድሜ ከቻልክ መጽሐፍ ቅዱስን አንብብ ካልሆነ ወዳጄ በዮሐንስ ወንጌል 3;16-18 ባለው ቃሉ መሠረቴ ወደ ሲኦል ትገባለህ። የመዳኛው መንገድ አንድ ብቻ ነው ሺ መዳኛ የለም የሐዋርያት ሥራ4;12 ዕብራውያን 7;18-25 በደብ ይነበብ ጊዜ የለህምፈጥነህ ባለህበት ንሳ ግባ ቸርች አትቀይር ሕይወትህ ለኢየሱስ ስጥ
እኔ ሚገርመኝ መፅሃፍ ቅዱስን እራሳችሁ ምተረጉሙት ነገር ነው ኦርቶዶክስ ለመሆን ከመፅሃፍ ቅዱስ ውጪ ታሪክ በቂ ነው የኔ የማንነቴ መገለጫ አድዋ ነው 😢ኢትዮጲያ መቼ ይሆን አምላክሽ በቃ ሚለው😢
ኢየሱስን እኮ አይሁዶች እና የቤተክህነት አባቶች እና መሪዎች እኮ ናቸው የከሰሱት እና ተሰቅሎ እንዲገደል የፈረዱበት። እንጂ ሀጥያተኛ የነበሩት ሰዎችማ ሲከተሉትና ሲያምኑበት ነበር። ታድያ አንተ ክርስቶስን የምትከተል ከሆንክ እንዴት ሰዎች ይወደኛል፣ ያከብሩኛል ብለህ ትጠብቃለህ። ክርስቶስ እኮ በስሜ ትሰደዳላችሁ፣ ትሰደባላችሁ ብሎ ነግሮናል እና በቃሉ ማመን አለብን። ብዙ አማልዕክት እና ጣዖት ያላቸው ቤተ እምነቶች ስለ ክርስቶስ ብትነግራቸው መናፍቅ ወይንም ጴንጤ ይሉሃል። መጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ እየነገረን ያለው ስለማንም ሳይሆን ስለ ክርስቶስ ብቻ እንዲሰበክ ነው እንጂ ሌላ ስለ ማንም እንዲሰበክ አይደለም። ጌታውን ያውቀዋል ያልከው
የትኛውን ጌታ ነው የሚያውቀው? ብዙ ጌቶች ስላሏችሁ የትኛውን ጌታ በትክክል ለማመን ትቸገራላችሁ። እናንተ የምትሉትን ወደ መንግስተ ሰማያት ለመግባት በሁሉም በኩል መግባት ይቻላል ትሉናላችሁ። መጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ ወደ መንግስተ ሰማያት መግቢያ በሩም ክርስቶስ ብቻ እንደሆነ ነው የሚነግረን።
መከራከር ጥቅም የለውም እውነትን ፈልጎ ማግኘት አለማግኘትም ለሁላችንም የተሰጠ ነፃ ፍቃድ እስከሆነ ድረስ ምን አከራከረን
ሸዋፈራው ገና ያብዳል 😂😂😂😂😂😂ለስብከት ወጣ
ምን ያሳብደዋል???ሟርተኞች አታፍሩም
ዝምብለህ አትዘላብድ ስለማታቀው ነገር ለማስተማር አትሞክር መጽሐፍ ቅዱስ ምን እንደሚል በደንብ አጥና ማንበብ ብቻ በቂ አይደለም ። እምነት የአባትህና የእናትህ ቤት ውርስ አይደለም ።
በትክክል ለነገሩ የዩቲዩብ ሳንቲም ነዉ
?????? Kkkkkkkkk this guy's confused poletikegna or hymanotegn full of complex kiristos sisbek yeminchercher sytsan bicha new????????
አራያ አንተህ በደንነቶች ተይዘህ ልትመረመር ይገባል አንተህ አንዱን ከአንዱ ጋር የምታጋጭእና ምታባላህ ሰውነህ አንተህ ኦርቶዶክን አትወክልም የትኛው መንግስትነው ለልማትብሎ የሴትያን ቤት አፈርሶ ጎዳናላይ የጣለው ለምን ውሸት ትናገራለህ
ታዲያ ምን ይፈጠር ነዉ ዬምትለው ትንሽ ሠላም ስለተገኘ ቂጥሕን አቃጠለሕ?
በልማት የፈረሰባቸው ቤት ተሰጥቶአቸዋል ከመቀደዳችሁ በፊት አንተም ዘካርያስም አጣሩ ነገርን ከስሩ አሉ
ቄስ አርአያ😂
sede adege nesh kesena wweyme kehnete ke menfese keduse nwe yemisetew
ገንዘብ በሚመለክበት ጊዜ መልካም ነገር ከሰው ማግኘት ቢከብድም እግዚአብሔር መልካም አባቶችንና መልካም ሰዎችን ስለሰጠን ከነሱ እንማር
❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😮😢
❤❤❤❤❤❤