"የቁርአን ተፍሲር" በሸኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ ክፍል 1A በዛውያ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024
  • "የቁርአን ተፍሲር" በሸኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ ክፍል 1A በዛውያ ቲቪ

Комментарии • 129

  • @sawda6609
    @sawda6609 4 года назад +27

    ሀቢቢ ያሼኽ
    እንዳነፈቃቹን ቀራቹ
    የስዳት አበተችን
    ለአሏህ ብያ ውድድ
    የኛغلي

    • @lilahifij5154
      @lilahifij5154 4 года назад

      አህለን ሀቢቡነ ሼኸችን
      ረዥም እድሜ ተመኘሁሎት
      አለህ ይጠብቀቹ አበተችን

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 4 года назад +9

    ድምፃቸውን መስማት ናፍቆኝ ነበር ሸህ ሰኢድ ረዥም እድሜና ጤና ይስጦት አላህ ይጠብቅዎት 👋💐🌷♥

  • @kwt8631
    @kwt8631 4 года назад +4

    ወላሂ ናፍቀውኝ ነበር እኳን ደህና መጡ ሸህ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፉ የስደት አባቶቻችን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ሽህ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ
    የናፍቃችሁ ገባ ገባ በሉ
    ረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጠዋት
    ሽኻችንንንንን 😘

    • @romlahusin5348
      @romlahusin5348 4 года назад +1

      ገባሁ ገባሁ

    • @romlahusin5348
      @romlahusin5348 4 года назад

      🌷🌷

    • @AminaAmina-jc4lp
      @AminaAmina-jc4lp 4 года назад

      Aminn

    • @alain8492
      @alain8492 4 года назад +2

      አሚንንንንን የስዴት አባታችን ናቸው አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ከአፊያ ጋር

    • @مهديالله-خ1ك
      @مهديالله-خ1ك 3 года назад +1

      አላህ ተክፉነገር ይጠብቅልን

  • @ሂክማጉራጌዋአንድነትበተዉ

    ሸሁና ረጅምምም እድሜ ይስጦት እኛም በሠማነዉ ምንጠቀም ያድርገን

  • @ኡመርአህመድ-ቘ7ኀ
    @ኡመርአህመድ-ቘ7ኀ 4 года назад +5

    ዛዉያ ጀዛከላህ ኸይር በጣም የናፈኩትን ኡስታዝ ዜን አሳያችሁኝ ወላሂ ሸህ ሰይድ በጣም ነፍቀነወታል 😭😭😭😭😭

  • @ኢስላምሰላም-በ1ቨ
    @ኢስላምሰላም-በ1ቨ 4 года назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤ዛዊያ ቲቪ አቅራቢዎች ጀዛኩም አላህ ኽይር ወላሂ ኡስታዜ በጣም ናፍቀውኝ ነበር አላህ ኡለሞቻችንን ከሙሉ ጤና ጋር ባሉበት ሰላም አድርጎ ረጅም እድሜ ይስጥልን ያረብ ኡለሞቻችንን አስደስታቸው ካንተ ዘንዳ በቸርነትክ መልካም ስራ በዕጥፍ ትታሰባለች እና በምድርም በስራቸው አስደስታቸው መልካም ነገርን ሁላ ወፍቃቸው እንኳን ተንከራቶ ስደትን አይቶ ኢልምን ያገኘ ያስተማረ ቀርቶ ከሀገሩ ሳይሰደድ ርሀብን ሳያይ በፍላጎቱ ኢልምን ያገኘም ያስተማረም አከብራለሁ እወዳለሁ ኡለሞች የነብያት ወራሽ ናቸው እናክብራቸው እነሱ የደረሱበትን አንደትስም ብለን በምቀኝነት የእነሱን ስም አናብጠልጥል ከማ ቱዲን ቱዳን እነሱ አላህ ዘንዳ በአንዷ ሙሀደራ እንኳን ያላቸውን ከፍታ አናውቅም 👍👍👍👍❤❤❤

  • @ኢስላምነውሂወቴሰውሞትአነ

    እልልልልልልልልልልል ማሻአላህ
    ማሻአላህ እኛም አለንበት እንከታተላልን ኢንሻአላህ

  • @edlalasultan1526
    @edlalasultan1526 4 года назад +4

    ወሌኩ ሰለም ወረማቱለህ ወበረከቱ ሼክ ችን ኡንኳን ብቅ አለቹ ጤናነ እድሜቹን ራዘም የርግልን ውድ ሼከችን ማሻአለ

  • @merdiiiloveumom6488
    @merdiiiloveumom6488 4 года назад +2

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር😍

  • @fatimasaed6021
    @fatimasaed6021 4 года назад +1

    ሼህአችንአላህእድሜወትንያስረዝምልን

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت

    الحمدلله رب العالمين جزاك الله خير الجزاء

  • @Ht-mg9cd
    @Ht-mg9cd 4 года назад

    አላሕ እረጅም እድሜ ከጤናጋር አላሕ አገራችን ይጠብቅልን

  • @اماحمديرسلودجتوكلتالله

    ጀዛኩምአላህ።ኡስታዝና።አላህ ይጠቃቺሁ

  • @Madina-ky4le
    @Madina-ky4le 4 года назад

    መሸአላ ተባረከላህ
    አላህ ይጠብቃችሁ
    ኡለሞች፣መሻይሆች፣ኡሥታዞች

  • @nuurallslaamtube2997
    @nuurallslaamtube2997 4 года назад

    ماشاءالله ماشاءالله 🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 4 года назад +3

    ዋሊኩም አሰላም አህለን ሼህ አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን ከሙሉ ጤና ጋር ሀቃቃ እዛ ተገኝቼ ባዳምጥ ደስ ይለኛል አራዳ ከሆናችሁ ተጠቀሙባቸው በተለይ ወጣቶች አላህ ሆይ የቁረአን ፍቅር ስጠኝ ዲንህን አሳውቀኝ መሻይኮቻችንን ከክፉ ጠብቅልን

  • @بنتإدريس-ه1ه
    @بنتإدريس-ه1ه 4 года назад

    ሸህሰኢድአህመድ ሙስተፋ
    ውዱ ሸሀችን እረጀምእድሜና ጤናይስጥልን
    እናተምባስተማራችሁበትእኛም ባዳመጥንበት አላህ ተጠቃሚወች ያድርገን
    ጀዛኩምአላህኸይረን
    ያቱንአምሳያበሙሉ አላህይጠብቅልን

  • @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ

    ያሽሁነ ውለሂ ሁሌም ይነፍቁነል
    አለህ ይጠብቆት

  • @ፋፊመሀመድፋፊመሀመድ
    @ፋፊመሀመድፋፊመሀመድ 4 года назад +1

    ሼኻችን አሏህ ይጠብቃቻሁ ሀያታችሁን አሏህ ያቁይልን እኛንም አሏህ ተጠቃሚዎች ያስርገን ህዝበ ሙስሊሙን ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ከመጣውም ኮሮና አሏህ ይሸፍነን ያረብ

  • @klkbak7995
    @klkbak7995 3 года назад +1

    መሸአለ

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 4 года назад +1

    جزاكم الله خيرا شيخنا الفاضل خفت بخير الله يحفظكم و يطول عمركم يارب

  • @kubrakubra8580
    @kubrakubra8580 4 года назад

    ጀዛከላህ ሸሁና

  • @ቢንትሀሠንኢስላምነውሂወቴ

    ሸካችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ
    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @fatimasiraj5121
    @fatimasiraj5121 4 года назад

    Gezakum.allah.heyr.sheihuna

  • @samisas4880
    @samisas4880 4 года назад

    ጀዛኩም አለህ ክይር

  • @ሀገሬሀገሬ-ረ7ጘ
    @ሀገሬሀገሬ-ረ7ጘ 4 года назад

    Mashallah Allah Yetbekachu

  • @sofiasofi7347
    @sofiasofi7347 4 года назад

    አህለን. ኡስታዛችንንን
    ናፍቀውኝ. ነበርርርር
    አቤት. ሲያስደስት. ተፍሲራቸው. በጣም. ነው. የሚያስተምሩት. እልህምድሊላህህህ. አው
    ሀገር. ስገባ. ልከታታተል ነው. በቲቪ
    ያአላህ. ከኮሮና. በሽታ. ጠብቀንንንን
    በስላም። ለህገራራችን. አብቃንንንን

  • @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ

    ሱብህን አለህ

  • @abcdaaa0088
    @abcdaaa0088 4 года назад

    አህለህ የአቢ

  • @fafibintbaba5973
    @fafibintbaba5973 4 года назад

    አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጡ ሸህ ሰኢድ ትምህርታቸው ናፍቆን ነበር አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን

  • @rebiyatube5969
    @rebiyatube5969 4 года назад +1

    😍😍😍💖💖💖 ሀቢቢ አላህ ይጠብቅልን

  • @iluminaxborax543
    @iluminaxborax543 4 года назад

    Masha Allah

  • @فطمايسنامحفيزاياللهبريا

    ወአለይኩሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብብብ

  • @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ

    አለህ ይጠብቆት ያሽህ

  • @lsatubeumanwra2425
    @lsatubeumanwra2425 4 года назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ሸካችን አላህ እዴዎን ያርዝምልን ሽኩረን

  • @سلطانالصيعرس
    @سلطانالصيعرس 4 года назад +1

    ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት♥♥

  • @amerabateejemale4859
    @amerabateejemale4859 4 года назад

    ማአሻላ ጀዛኩም አለህ ሀይርን

  • @toibahassen3089
    @toibahassen3089 Год назад

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ሸሀቺን

  • @ibnuhasen4796
    @ibnuhasen4796 4 года назад +1

    ያሸይኽ አህለን
    እንዴት ደስ ይላሉ
    Thank you Zawya

  • @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ

    አለህ ይጠብቀቹ

  • @hayathassen4452
    @hayathassen4452 4 года назад

    አላህ እድሜወን. ያርዝምልን ያርብ

  • @اااةوةة
    @اااةوةة 4 года назад

    ያሸህ ስላየሁሁ ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለውዶ ኦለሞቻችን

  • @محمدصومالي-ب1ز
    @محمدصومالي-ب1ز Год назад

    መሻአላህ

  • @ብንትሀበሻ
    @ብንትሀበሻ 4 года назад

    ያአሽህ አሏህ ረጅም ሀያት ይስጦት አስተምሮታችሁ ብስማው አይስለቸኝም

  • @msnmdmzmnzk3156
    @msnmdmzmnzk3156 4 года назад

    አላህ እረጂም እዲሜና ጤና ይሥጠወት

  • @امامتاللهيتوب
    @امامتاللهيتوب 4 года назад

    ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ አላህ ያህፍዙኩም

  • @faseenaboobu1007
    @faseenaboobu1007 10 месяцев назад

    አላህ እረጅም እድሚና ይስጠውት ሸህካችን

  • @ቤተሰቦቸንናፍቂስደተኛዋ

    ሀቢባችን የስደት አባታችን የእዉቀት አባታችኔ እንደት እንደናፈቁኝ ለመግለፅ ቃላት የለኝም
    አንደበተ ጣፍጭ ፈገግታ ማራኪ
    ዛዉያ ቲቪወች ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
    እንዳይቋረጥብን አደራ የሚከታተል ሰው እንኳን አናሣ ቢሆን ከአላህ የምታገኙትን አገር በማሰብ አደራ እንዳይቆረጥ ።

  • @nurshibre6015
    @nurshibre6015 4 года назад

    አላህ፣ይጠብቃችሁ፣

  • @hidaya1212
    @hidaya1212 4 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @tube5279
    @tube5279 4 года назад

    Masha ala

  • @የመርየምእናትዜድ
    @የመርየምእናትዜድ 4 года назад

    በጣም ደስስስስ ይላል በጣም የምፈልገው ጥሮግራም ነው በአፍሪካ ቲቪ ከመጀመሪያ ሳልከታተል ተናድጀ ነበር አልሃምዱሊላህ

  • @zurenaymzurenaym3055
    @zurenaymzurenaym3055 4 года назад

    አላህ ይጠብቆት ረጅም እድሜና ጤና አላህ ይጠብቆት ያረብ

  • @ghff7032
    @ghff7032 4 года назад +1

    Allah yitebkote Shehachin betam tefubebn eko

  • @seadamohammedmashallahalla4064
    @seadamohammedmashallahalla4064 4 года назад

    Wa wr wb shekachen shake Side Mustafa Allah yetbekachu lallah beye yemwedachu yemesasalachu nachu erjeme edmey kemulu tenaaa insha allah jzk zawiya

  • @fathimapatu2926
    @fathimapatu2926 4 года назад +1

    ሽህ ደአወት ነፈቆኝ ነበር እርሱም እድሜ

  • @hhgghhgff5059
    @hhgghhgff5059 4 года назад

    አህለ ወሳህለን ሸኸችን አላህ ያኑርልን ያረብ

  • @ኢስላምነውሂወቴቤተሰብሁኑ

    ማሸአላ

  • @toibahassen3089
    @toibahassen3089 Год назад

    አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም

  • @hikmawollo5399
    @hikmawollo5399 4 года назад

    ዋሊኩውምእሰላምእረህመቱላሂ
    ሸይክአችንጅዛክላኽይር

  • @كونفيكن-ذ7د
    @كونفيكن-ذ7د 4 года назад

    ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ጀዛ ሸኹና አላህ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ያረብ!! እኛንም ከኢልማችሁ ተጠቃሚ ያድርገን

  • @الحمدلله-ط9م7ذ
    @الحمدلله-ط9م7ذ 4 года назад

    Jezakum Allah Allah ytebkachuh

  • @fatimarashad5279
    @fatimarashad5279 4 года назад

    wa wr wb
    ጀዛኩሙላሑ ኸይረን ረጅም እድሜና ጤና እንመኝሎታለሑ

  • @ZAMZAMAhmedfreepalestine
    @ZAMZAMAhmedfreepalestine 4 года назад

    Asalm'aleykum warhmatulah wabarkatu ahlen fik yashek betam newo ye nafqnewot alhmdulilah inkwan dehna metuu

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 года назад

    ጀዛካላህ ኸይር እረጂም እድሜና ጤና ይሰጥልን።

  • @አረበኛውልጅ
    @አረበኛውልጅ 4 года назад

    ጀዛከላህ ኡስታዙና አላህ ያቆይልን

  • @ዜድወሎየዋአላህብቻበቂየነ

    ጀዛኩሙላህ ሀይረን እረጅም እዲሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣችሁ

  • @eluhabeshawit6476
    @eluhabeshawit6476 4 года назад

    Masha ala tanafikachuk neber

  • @bbtube6521
    @bbtube6521 3 года назад

    ማሻአለህ አለህ ይጥብቅችዉ

  • @zaharaahmed7171
    @zaharaahmed7171 4 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሸሀችን ጀዛኩም አሏህ ኸይረን አላህ ይጠብቅልን የኛ ውድና ብርቅያችን ጀዛኩም አሏህ ኸይረን

  • @alamalam262
    @alamalam262 4 года назад

    አላህ እድሜ ይስጡህ

  • @sususeid4369
    @sususeid4369 4 года назад +1

    Jezakum Allah heyer
    Ketay endilekuln 💌💌💌💌

  • @mohalekuze2637
    @mohalekuze2637 4 года назад

    Ahlen alimachin she said Ahmad masha alahi

  • @Sjjsjs-zp5ht
    @Sjjsjs-zp5ht 4 года назад

    ጀዛከላህኸይርውስታዝ

    • @nnooon5790
      @nnooon5790 4 года назад

      ጀዛከላህ ሸኸአቺን መሻአላህ

  • @fhghjv5690
    @fhghjv5690 4 года назад

    ማሻአላህ

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 4 года назад

    Mesha allah
    Allahu akber zawuyawech qexlubet pls

  • @بنتمحمد-ش6ف
    @بنتمحمد-ش6ف 4 года назад

    አህለን ሸሀችን ሽኩር ሽኩረን አላህ እድሜው አብዝቶ ይስጣቸው ያረብ

  • @talalnader2747
    @talalnader2747 4 года назад

    💜💜💜

  • @እሙኡስማንነኝአልሀምዱሊላ

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ
    ወበረከቱ ማሻአላህ
    ውዶቸ አላህ ይጨምርላችሁ ታምራላችሁ

  • @ሀስቢየላሁወነኢመልወኪልአ

    ጀዛኩም አላህ ከይር ሸኩና በሰማነው ተጠቃሚ ያረገን በጉጉጉት ስጠብቀው የነበርው አልሀምዱሊላ

  • @gfhgfuy1329
    @gfhgfuy1329 4 года назад

    ወአለይኩም ሰለም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዘአከለሁ ኸይረን አበተቺን ሼኸቺን ዘዊየ በጠም ኢነመሰግነለን

  • @ቡሩቱጌሱሌ
    @ቡሩቱጌሱሌ 3 года назад

    👍👍👍

  • @NM-yb3qy
    @NM-yb3qy 4 года назад +1

    Aww, I was trying to find the complete tafsir from online, I was not able to. Now, when I see this, I was very happy. Please try to continue the episodes. jazakumullah khairen.

  • @ለይላ-ቀ3ጸ
    @ለይላ-ቀ3ጸ 4 года назад

    ማሻአሏህ የሺኽ ረዥም እድሜ ጤና ይሰጧት
    አራ እነደንዴ አቅርቡልን
    ወላሂ በጣም ነፈቁን
    ብያንስ በሰምንት አንዴ አቅርቡልን

  • @lmahmed1804
    @lmahmed1804 4 года назад

    💐🌷🌹🌷🌹🌹

  • @nuryayanws7165
    @nuryayanws7165 4 года назад +1

    ሸሀችን አላህያቆይልን አአሚን ያረብ ???

  • @muni1524
    @muni1524 4 года назад

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይረን እንዳታቆርጡት ዛውያዎች

  • @አሏሁአክበር-ኘ8ጸ
    @አሏሁአክበር-ኘ8ጸ 4 года назад

    ዋዉ

  • @taybaahmed3903
    @taybaahmed3903 4 года назад

    እልልል ከመጀመሪያው ጀምሮነውልን

  • @امسيترا
    @امسيترا 4 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ
    አህለን ሼሀችንን
    በሰንት ግዜ አየናቼው
    ዛውያወች ጄዛኩም ላኸይረ
    ውድ የዛውያ ቲቪ ተከታታዮች ሼረ ላይክ አረጉ ዛውያን እናሳድግ ባረከላህ ፊኩምምም

  • @asi5439
    @asi5439 4 года назад

    አህለን ወሳህለን ሸሀችን በጣም ነው ደስ ያለኝ
    በማየ ቴ ክፍል 2 ይቀጥል ጀዛኩም አሏህ ኸይር

  • @shsvssbshs4476
    @shsvssbshs4476 4 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አርህቡ ያ ሼኩና ንፍቅ አለን ድምፆ

  • @susulovetube1360
    @susulovetube1360 4 года назад

    አህለን ሼኩነ የኔ አበት የስደት አበቴ ማምህሬ አትትፉይ

  • @meryemgilito2976
    @meryemgilito2976 4 года назад

    ወለይኩሙ አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ሼካቺን ከየወቻዉ ቆይቶ ነበር ኡንከን በሰለም መጠቹ

  • @ታዘብኩሽአቻለም
    @ታዘብኩሽአቻለም 4 года назад

    አህለን ሽሀችንእንዃን ደህና መጡ

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 4 года назад

    አላህሄይ የሚጠቅመኝ ወዳንተ የሚያቃርበኝ ቦታ አውለኝ አንተን ከሚያስቆጣና እኔንከሚጎዳኝ ቦታሁሉ እዳልጠጋ አንተው ጠብቀኝ ያወዱድ

    • @طيبةمحمد-و1ف
      @طيبةمحمد-و1ف 4 года назад

      ዉድ።ሸካችን።ሸኽ።ሰይድ።አህመድ።ሙሥጦፋ።እንኳን።በደህና።መጡልን።ጀዛኩሙ።አላህ።ከይረን።ጀዛ።አላህ።ከናተ።ጋር።ይሁን

  • @yusufnurhussen2194
    @yusufnurhussen2194 4 года назад

    Bismillah

  • @jejejdh3450
    @jejejdh3450 4 года назад

    አህለን ሽሀችን

  • @ዑመርሙላት
    @ዑመርሙላት 4 года назад

    አህለን