ጊፍት ሪል እስቴት የሱቅና አፓርትመንት ዋጋ Gift Real Estate Shops & Apartment price in Addis Ababa, Ethiopia
HTML-код
- Опубликовано: 18 окт 2024
- ጊፍት ሪል እስቴት የሱቅና አፓርትመንት ዋጋ Gift Real Estate Shops & Apartment price in Addis Ababa, Ethiopia
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
The main problem In Ethiopian Real estate is Never build Hospital or Elementary school/High school in each community. Here in North America any real estate to have a permit, they should build public service establishment. It is not allowed without school to build. Ethiopian real estate focused only how to cash the corporate not to public service.
Well said 👌🏽 we do have a long way to go ….. our nation needs lots of reforms , and one of which is perhaps the main one is eliminating corruption ( ሙስና)
🤣🤣our Government doesn't like hospital or school they r specialise destroying them why??? they want to kill the rest uneducated why to do what they want!!! That's all🤫
lemmagebrtsadikhabtmariam
Yeah they dont even build side walk.
እውነት ለመናገር ሄጄ ጎብኝቼ ነበር ጥሩ ነው ። ነገር ግን የኔ ምርጫ ቪላ ነው በአሁን ሰአት ሁሉም አፓርታማ ብቻ ነው
ጠያቂዋንም የጊፊት ሪልእስቴት ወኪሏም በጣም ጎበዞች very nice discussion with good explanation.what I like about this Realstate is the price is fixed no matter what the Dolar exchange is go up as the agent said if what she said is real.I can’t wait to see Thank you all.
Yes, I commend your comment. It makes it positively different from others if this idea is not for ads only. Thanks
Hi Eman I have been watching real estate video for long time the first real estate I found they deal in Ethiopian birr as agent said if it’s a big if what she said is true but when call back home and my family they told me it is impossible.
የቤት ካሜራ ለቀጣይ አቅርቡልን። እናመስግናለን። አደኛ ነኝ ዛሬ
We need to know more details about recent ground house price and payments plane please?
Ethio Review, how about investing in a small hook mic for your guests?
3 ክፍል ኣፓርታማ ቤት 150 ካሬ ሜትር ለ አንድ ካሬ ሜትር 43 ሺ የ ኢትዮፕያ ብር የቤቱ ጠቅላላ ዋጋ 6 ሚሊዮን አራት መቶ ሃምሳ ሺ ብር 6 450 000 ብር
የጉድ ሃገር 🤔🤔🤔
ለዛውም ደግሞ ፊኒሺንጉ ፐርፌክት ያልሆነ ቤት እየሠሩ ከውጭ አገር ዋጋ በላይ ሲጠሩ አለማፈራቸው
Siyalk 22mileyon yebalala u will see
በደንብ ተሠርቷል ለመሆኑ እኔ እውነት ለመናገር የኞ ሐገር ፎቅ ምንም አይጥምም ሥንት አመት ይቆያል ድሮ ቀረ አፖርተማ ለምሣሌ እንደ ሾላ ገረመው ።የኛ ሐገር ለብለብ ነው ያየሁት አብዛኛው ቢሮ መኖሪያ በረንዳው የፈረሰ ወዝ የለው ።መሬት ያዘ ቆርቆሮቤት ይሻላል ።ብዛት ገንዘቤን የት ልጣል ያሉ ገዝተው አከራይተው ለመብላት ነው ።6 አደለም ለኢትዮጵያ ፎቅ 3አላወጣ ። መንግሥት ወደፊት ቤትኪራይ ማሥቀነሥ አለበት ሠው ደሞዙ 3ሺ ቤት ኪራይ 6 ሺ
ለወዙ ቅቤ ቀቢዉ😜
ሁለት ፓርኪንግ ለአባወራ ያልሺው ? የሁለት ፓርኪንግ ስፔስፊክ ባለቤትነት ነው ወይስ የጋራ ነው ?
There is problem on delivery. They aren't achieving promises.
ለጊፍት ሪል እስቴት አፓርትመንት እንዲሁም ሱቆች ተጨማሪ መረጃ በ 0921903587 ወይም በ 0991722493 ይደውሉ
አትዋሹ በሰዓቱ አታስረክቡም ይሄው ሰልችቶኛል መጨቃጨቅ
@@zerubabelm4166 እግዜር ይስጥህ እኛም ተቃጥለን አለን.... የኛ አልበቃ ብሎ ሌላ ሰው ያታልላሉ 😡
WOW hayat akababi bemehinu betam arif new
የሚገርመው ክፍሎቹን በደንብ አያሳዩም ምክንያቱም ክፍሎቹ በአንድ በኩል ጨለማ በቂ ብርሀን ስለማይገባ መብራት በሌለበት አገር ቀኑን ሙሉ መብራት ሊበራ ማለት ነው ሁለት ፎቆች ተጠጋግተው ስለስሩት በኢትዮጵያ ህንፃአጠጋግቶወይ አገናኝቶ በመስራት ቤቶቹ ጨለማ ወርስዋቸዋል በጊዜ ማስረከቡ ሌላ ችግር ነው 20_30 % አስከፍለው ያሹሀል ወይ እትተው ወይ እትቀጥል ምርጫ ያስጡሀልበኮምፒተር ዲዛይን አሳይተው በተግባር ሲያልቅ ግን የኖራ ቅብ ቀብተው ሳይጀመር ያረጀ ህንፃ ይመስላል
እኔ የምለው? እዚህ ቦታ ውሀና መብራት ከየት ነው የሚመጣው! ከአሜሪካ ወይም ከዩሮፕ ነው?
ጊፍት ሪል እስቴ የተለያዪ ደላሎች ያስተዉቁታል ነገር ግን ሁላቸው የተለያየ ዋጋ ነው በካሬ የሚናገሩት ! እርምት ይደረግበት ባለፈው በካሬ 41,000 ብር ሲሉ ነበር
እንደየ ሳይቱ ስለሚለያይ ይመስለኛል
Ethio review Ye ዩቱብ ካሜራ Ena lelochnm ብሰሪልን🙏🙏
ሄሎ እናቱ ይህ እያቀረብሽ ያለው ከስድስት ወር በፊት የቀረበ ነው ግን ተሸጦ ያላለቀ ስለሆነ ነው ወይሰ ተሸጦ ያላለቀ ስለሆነ ነው በድጋሚ ሲቀርብ ግራ ያጋባል esp. እኛ ውጪ ላለን ሰዎች ኢንፎው ያስቸግር ሰረለመሰለኝ ይህንን አስተያየት መስጠት ተገድጃለሁ
The videographer the only thing is showing us you tow ladies or exact your spot ….I guess you guys tried to showing us houses/Apartments for sale…..we need to have a great picture every room size at-list makes us interesting.
የለሸለት ቤት ቀጥታ ከፍሎ ለመግባት ከአለ በለሁለት መኝታ ዋጋ እና አድራሻ
ካሜራ ማኑ ግን ቆሞ የቀረ ነው እንዴ ቢያንስ ምገልፀውን ነገር ማሳያት ነበረበት።
Gift realstet malet yemiyawerutna yemiserut abro ayhedm riyalitywen beakal tehido siteyeku esuma advrtaisment new ylalu is It joek????😡lesen betekkekel ewnetawen atawerum ???
It is very neis amezing. I need information plies.
ቅድመ ክፍያው 10% ነው አለች እንጂ 280,000 ብቻ ነው አላለችም! ይሄ ዋጋ የባለአንዱ ብቻ ነው የባለ ሁለቱ 470,000 ብር በላይ ነው የባለሦስቱ 645,000 ብር ነው። ጋዘጠኛዋ ግን የተረዳሻት የሁሉም ቀብድ 280,00 ብር እንደሆነ ነው! ፕርሰንቱ አንድ ቢሆንም ካሬው ሲጨምር ዋጋውም ወይም ቀብዱም ይጨምራል!
So ዋጋው ስንት ነው so መቼ ነው የሚያልቀው so መጥተን መጎብኘት እንድንችል so ሌላ ቦታ አለ
በ6 ወር ያልቃል ያሉት እስካሁን አይደለም ማለቅ ቀለም ሊፍት እንኳን አልገባለትም።አዲስ ፕሮጀክት እየጀመሩ የበፊቱን ችላ ይላሉ።ገዢወች ተጠንቀቁ በተለይ ውሉን በደምብ አስተውሉ እንዳትቾክሉ።ዋ
ቤት ስትገነቡ የልጆች ትምህርት ቤት ለምን አትገነቡም???
It’s so shady , most Real Estate as far as I know the first thing that they build is sample houses , so that the Clint sees the actual place . All she showed to us is unfinished places God knows how long it’s going to take them to finish it.
መኖሪያ ከ6ኛ ፎቅ መጀመሩ ትንሽ አይከብድም ለአበሻ አኗኗር
ላበሻ ጥሩ ነው! ፀሎተኛ ህዝብ ስለሆነ ወደእግዜር ጠጋ ይላል::
😂😂😂
ለምሳሌ 2 መኝታቤት ፈልጋለው
ሙሉ ዋጋው ስንት ነው????
አንች ደሞ የቀበሌ ቤት አይበቃሽም?
4,500000- 5000000
ጉድእኮ ነው ዋጋው በጣም ይገርማል
How much birr this flat
ስልክ ቁጥራቸዉን አስቀምጡልን plc
Helping video thanks my dear
የጣርያው ቀይነት እና የእንፃው ሺሮ ከለር ያስጠላል
ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን
ከግንባታ በፊት መንገድና ተፋሰስ ይቅደም ከዚያም ቤቱ ይሸጥ
ውይ ለኛ በጣም ውድ ነው 😔😔😔
አሪፍ አገላለፅ
ካሜራማኑ ለምን ቤቱን ለምን በደንብ አይቀርጸውም:?
Ayesemahem besent video tenegereu jorodabalebes nacheu
I can't see any Rooms all rooms too small
እባክሽ ቋንቋሽን አስተካክይ
እኔ በአፓርትመንት ላይ ችግር የለብኝም ግን ምርጫዬ ቪላ ነው
Ygznwean btea lheyn eykeryhwea westmoh godhwean aytneal dream atlweat eyeesshewa
አንድ መኝታ ቤት እፈልጋለሁ ሙሉ ዋጋው ስንትነው
ባለ አንድ መኝታው
64 ካሬው በ43,000ሺህ ብር ሲባዛ
2,752,000 ብር ነው እነሱ እንዳሉት
@@PeacefromJesus እሺ በጣም አመሰግናለሁ።
ጠቅላላ ዋጋው
ባለ ሶስት መኝታ ቤት 150ካሬ × 43ሺ 👉 6,450,000 ማለትም በፊደል👉 "ስድስት ሚልዮን አራት መቶአምሳ ሺ" 🙈🙉🙊🙆
በሁለት አመት ተኩል ይጠናቀቃል በዚህ እርግጠኛ ሁኑ በዛ ቢባል 3አመት ይህ ማለት ደግሞ የቤቱን ዋጋ በዚህ ጊዜ ውስጥ መከፈል አለበት
አውቃቹ ግቡበት 😉
ለ20 አመት ከባንክ ጋር ያያይዛሉ ወለዱ ግን ከባድ ነው
መንግሰት እባክህ ኮንዶምንዬማችንን ሰጠን ሊፉት ምናምን ትላለች መብራትብርቅ በሆነባት አገር
Ere gobez..... be ethiopia birr sihon inflation yelem bilagn kuch....
እንደው እንደዚህ የሚለቀቁ ትክክለኛ ነው የገዛ አለ በእርግጠኝነት
በጣም ጨለማ ነው ምሽግ ነው የሚመስለው
😀
😁
ወቅቱ የጦርንት ነው!
ሀብታም እና ድሀ ተጠጋግቶ እንኳን እንዳይኖር በግልፅ እየተሰራ ነው😭
የኛ ቤት 5 ዓመት ዓመት ሞላው 😕😡 የኛ ሳታስረክቡ ሌላ ትሸታላችሁ 😡
😮
Are you serious!?? It's been 5 years since you purchased your property and they haven't completed and delivered what they promised, are you being compensated?
እውነትሽን ነው እኔ ከ አፓርታማዎች ልገዛ ፈልጌ ነበር በናትሽ መልስ ስጭኝ
@@teddytechilo ፈጣሪ ምስክሬ ነው
@@ልዩልዩ-መ6ቘ ፈጣሪ ምስክሬ ነው... እኔንም ያኔ ልክ አሁን ሺያች ሰራተኛዋ እንደምትቀባጥረው... ያኔም አንዷ ጉድ አርጋኝ ነው 😢.... ይሄው ካርታው እንኩዋን ሳይሰጠን ቁች ብለናል ብሩን ሁሉ ከፍለን ቸርሰን.
WOW
wellcame
ባለአንድ መኝታ ስንት ነው?
እስኪ ለኔም ከተነገረሽ ንገሪኝ
Gift i no.1 in addis ababa…
ምን ዋጋ አለው በቃላቹ ተገኝታቹ ቶሎ አታስረክቡም
Leyawem kumsaten yelelew apartment new guddddd
ለ ሦስት መኝታ ቤት 6,450.000??? በጣም ውድ ነው
ፍትህ ለአማራኛ 😀
ደግሞ ልክ ውጭ እንደአደገ ልጅ ምላሷ ታቋልፋለች ሞልቋቋ
ዋጋው ግን በጣም አላነሰም 😂?
ጨምረህ ሽ ክፍል ይ
ከኖህ ሪል እስቴት ተማሩ መንገዱን አፅዱት
ለምድ ነው ምትፈጥኝው
ሰፈሩ ቆሻሻነው ቤቱ ጽዳቱ ሀሪፍ ነው
What is she talking about I pay 40%when I sign the paper work
You are not answering what she asked!
Please, can you listen to the questions before you answer????
አጠቃላይ ክፍያ ስንት ነው
ጠቅላላ ዋጋው
ባለ ሶስት መኝታ ቤት 150ካሬ × 43ሺ 👉 6,450,000 ማለትም በፊደል👉 "ስድስት ሚልዮን አራት መቶአምሳ ሺ" 🙈🙉🙊🙆
በሁለት አመት ተኩል ይጠናቀቃል በዚህ እርግጠኛ ሁኑ በዛ ቢባል 3አመት ይህ ማለት ደግሞ የቤቱን ዋጋ በዚህ ጊዜ ውስጥ መከፈል አለበት
አውቃቹ ግቡበት 😉
Silki quxur alyhutim ine igezaa neberee😂😂😂😂😂😂😂😂
So.......so......so......so
አንዱ ምኝታ ቤት እራሱ ባለ 64 ቱ ካሪ 2 ፡ 880 ፡ 000 ፡ በጣም ውድ ነው ፡
2.752 new
Betekaraniw balew bewektu Bebank mnzari bayhonm materiyalu bechemere lek taskeflalachu
Ye Vila waga negerun.
ወደ ገደለው
It is not worth with value it is not worth it it is just ripped off what is average salary of ordinary people.
ፀዳ ባለ አማረኞ አውሪ ቀሽም
ቅናት
ክፍያ ተናገሪ
ዎጋው አልተነገረ
Wushetamoch
ለ 1 ካሬ ሜትር 66 ሺ ብር ?🤔🤔🤔 ግፍ ኣትፈሩም?
They copy the west,so to accumulate wealth in a short time.these inflated prices don't reflect reality,but a new group of millionaires.
No price check by govt,but banks and brokers get the lion's share.
@@getachewbekele8948 ጌች የሚያወሩት አማርኛ መሰለኝ ለምን በናትና በአባትህ አፍ መፍቻ ቁዋንቋ አትጽፍም !!!!!!
43shi neu letasechemerut neu
@@biruksherif1838 my brother, I'm sorry.its because I have problem finding the connected letters and its easy in english.i never forget my mother tongue langauge.i am very proud of my native language always.
ሌቦች ፍርድ ቤት እንገናኛለን
The problem is we dont trust you. They dont even have one model condo to show us. and restaurants and grocery stores in the bottom floor? who wants to live there? it will be very noisy, dirty, full of Roches just like new York. it might be suitable for single people though.
Too expensive, I bought one property in Egypt and in Turkey for half the price these people are asking for and the infrastructure in Addis is not as good as Egypt's.
You are free to leave it and go to Egypt.
@@bisratgirma why you upset, he is right! It is Very Very exepensive and not worth for the Price.
@@geneamha7584 Hahahahahaha free market
@@bisratgirma free-market dictates I voice my opinion you must be one of those customers they took for a ride 😂😂 Why would I pay 1st world prices in a 3rd world infrastructure that's bad investment practices.
@@Jafar.Jamal-175 I told you free market, leave it.
ለሌላ ጊዜ ክፍሎቹን አሳዮን።
ቶሎ አያስረክቡም
too much talk without showing us something.
ወሬ አንደኛ
በደብ አስረጅ
You call it gifet? Kkkklk