በ30 ዓመት የሚከፈል 40% ቤት በብድር የሚገዙበት አማራጭ ከአያት ሪል እስቴት | Apartment price in Ethiopia | Gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2023
  • በ30 ዓመት የሚከፈል 40% ቤት በብድር የሚገዙበት አማራጭ ከአያት ሪልእስቴት | Apartment price in Ethiopia | Gebeya
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

Комментарии • 39

  • @momiloveyou9881
    @momiloveyou9881 9 месяцев назад +9

    እስኪ ለስደተኞች አመቻቹልን ባለንበት እንቆጥብ

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 9 месяцев назад +11

    የአያት ችግሩ አንዱን ቤት ሰያሰረክብ በየ ቦታ ይቆፈራል ቤቱን 3 አመት ቀርተው በ4 አመት አያሰረከቡም ገንዘብ መሰበሰብ ነው ሥራቸውን

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 9 месяцев назад +10

    በካሪ 3500$ ማለት እኮ 150×3500=520,000$
    አምስት መቶ ሀያ ምስት ሺ ዶላር ማለት 525000×110= 57,750,000
    ጎበዝ አፓርትመንት በሀምሳ ሰባት ሚሊዬን ብር ሀጢያ አይሆንም አምስት መቶ ሀያ አምስት ሺ ዶላር ማለት እኮ ኒዬክ እና ዲሲ ላይ የተንጣለለ ግቢ ያለው ባለ አራት መንታ ቤት ሀውስ ይገዛል

    • @BISRAT-qp7xs
      @BISRAT-qp7xs 8 месяцев назад +1

      ማስላት ያለብህ በblack market ዋጋ አደለም፡፡ according to Ethiopian national bank 1$ = 55 birr.
      so በካሬ $3500 ቢሆን 90 ካሬ ወደ $315000 ይሆናል፡፡ ይህም በኛ 17325000 ብር ነው፡፡

    • @anshasmith6936
      @anshasmith6936 7 месяцев назад

      Migermu nachew

    • @anshasmith6936
      @anshasmith6936 7 месяцев назад

      Salwed begide America litaskerugh New. I can get it in here with out morgage

    • @justme-il2nw
      @justme-il2nw 29 дней назад

      Eka ...😅😅😅😅

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 7 месяцев назад

    I agreed

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 9 месяцев назад

    thank you

  • @jemal769
    @jemal769 9 месяцев назад

    Well done Ayat

  • @user-gt9fx4hg4l
    @user-gt9fx4hg4l 9 месяцев назад +4

    በርቱ ለማንኛውለኛ የመዳምቅመሞች አይሆንም

  • @fathiashafey9535
    @fathiashafey9535 9 месяцев назад +2

    ለምን CMC የመኖሪያቤት ዋጋ በካሬ አልተናገረችም ከናተ ከሚድያ እንስማ የካሳችስ ብቻ ነው የተናገረችው

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 5 месяцев назад

    ዛሬ በግልፅ ነው ያስረዳሽን በጣም ነው የማመሰግነው

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i 9 месяцев назад +6

    በውጪ ሀገር እንኳን በካሬ 3,500$ አይሽጥ ምናይነት አይን ያወጣ ዝርፊያነው ኢትዮጵያ ውስጥየተቋቋመው😡

    • @Akliletsw
      @Akliletsw 7 месяцев назад

      gift real state
      4መቶ ሺህ ብር ከፍለችሁ ንግድ ሱቅ አፓርትመት ትገዛላችው

    • @salemabey
      @salemabey 6 месяцев назад

      አጠቃላይ ክፍያዉ ሥንት ነዉ​@@Akliletsw

  • @tigistlakew9032
    @tigistlakew9032 3 месяца назад +2

    ቤቱን ገጥግጣችሁ አቅፋችሁ ይዛችሁታል የታለ ለከስተመር ያስተላለፋችሁት? እንዲሁ ስትንገበገቡ ክፉ ቀን ይመጣና ድምጥማጣችሁ ይጠፋል ስንቱ ደሀ በቤት እጦት ይሰቃያል እናንተ ከመንግስት ጋር እየተሞዳሞዳችሁ ህዝብ ትዘርፋላችሁ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ ኑሮውን ያስወደዳችሁት እናንተ ናችሁ።

  • @muezaregawi5147
    @muezaregawi5147 4 месяца назад

    የማይታመን ሪል እስቴት። ሲኤምሲ አያት ከተጀመረ ለራሱ 10 ዓመት አለፈዉ። እና ከአሁን በሓላስ ስንት 10ት አመታት ይወስድ ይሆን?

  • @mesiqueen8585
    @mesiqueen8585 9 месяцев назад

    Bal 1
    2 megnita bet sent nw besent gize yasrekebunal

  • @user-jj7iz4vl1h
    @user-jj7iz4vl1h 6 месяцев назад

    ሠላ ለናተይሁን ምናለ ለኛ አረብ አገር ለተሠደድንው እዳአቅማችን ለመክፈል ብትረዱን ምን አለበት ከፈጣሪ ታገኙታላቹ

  • @yade716
    @yade716 6 месяцев назад

    አያት ከአምስት አመት ወዲህ ብዙ አፖርታማዎችን እየሰራ መሆኑ ቢታወቅም። በሁለት አመት ተኩል ጨርሳለሁ ያላቸውን አፓርታማዎች በኮረና ምክንያት አላስረከብኩም ብሏል። ለዚህ ምን ትላላችሁ?

  • @hirutkebedec9888
    @hirutkebedec9888 6 месяцев назад

    Elevator ( Lift )
    ከ15 አመት: በፊት: የተገዙ: አፓርትመንቶች: እሰከ : አሁን: አልተገጠመም: : ግቢው: ኮብልአስቶር: የሚሉትን: እንኳን: አልተንጠፈም: ይህ: አያት: ውስጥ: ነው::

  • @EleniGirma-ti1ih
    @EleniGirma-ti1ih 9 месяцев назад

    be kare sent new 4000usd new end

  • @ermyasyohannes8251
    @ermyasyohannes8251 9 месяцев назад +2

    የCMC የመኖሪያ አፓርትመን ዋጋዉ ለካሬ ስንት ነዉ ?

  • @merafsebhat653
    @merafsebhat653 9 месяцев назад +1

    የ ሱቆቹ አከፋፈል ማለትም 20% ከከፍልን በኋላ በምን ያህል ጊዜ ቀሪውን ክፍያ የምንከፍል 30% እንዲሁም 40%

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t 2 месяца назад

    በኒታችሁለኛለስደተኞችባለንበትእንቆጥብትፈልጉበተወካብትፈልጉብእራሳችንአመቻቹልን

  • @addisukidane3199
    @addisukidane3199 9 месяцев назад +1

    They will never finish on time

  • @user-bm2oo7oo7s
    @user-bm2oo7oo7s Месяц назад

    ካርታ በልመና ነው

  • @testyab5774
    @testyab5774 9 месяцев назад

    This is Ridiculous $3500?😡

  • @eliasabdullahi3311
    @eliasabdullahi3311 3 месяца назад

    Hey stop your nonsense commercial and respond to customers complaints, be honest to them

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 Месяц назад

    Kkkkk😂😂😂😂😂19 ሚሊዬን