MK TV || ወቅታዊ ጉዳዮች || " ፀረ ቤተ ክርስቲያን አቋም የሚጀምረው ከሕገ መንግሥቱ ነው || ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 116

  • @frewoniedires487
    @frewoniedires487 3 года назад +2

    ተባረኩልን. ማህበሩን. ያፅናልን. በእውነት. ******** ማህበረ ቅዱሳንን. *********** ባትኖሩላት. ጠላት. ይዋኝብን*****""""ነበር. በእውነት. የምታረጉትን. ተጋድሎ*********""". በሙሉ. ኢየሱስ. በአባቱ. ፊት*********** ይመስክርላችሁ. ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።ከሰሜን. እስከ. ደቡብ. ብርሀናዊያን. ሐይማኖታችንን።።።።።።።።።።። እንድትበዛና. እንድትስፋፋ. ።።።።።።።።።።።ትልቁን. አስተዋፅኦ. ሚናውን. መከራውንና. ፈተናውን. ሳትፈሩና. ጋራ ሸንተረሩን. ጣሻውን ጤዛውንም. ከምንም ባለመቁጠርና. የሚመጣባችሁን. በሙሉ በመቃቆም. ትልቅ ትልቅ. ትልቆች. ናችሁና. እምየ ማርያም. ከነ ቅዱስ ልጃ. ከፊት ይቅደሙላችሁ. ተባረኩልን በዱር በገደሉ. እያጠመቃችሁ. ተዋህዶ. እንደሚንቦገቦግ ፋኖስ. ሻማ. እናንተነታችሁን. በማቅለጥና. በመታረድ. ያቆያችሁልን. ልትኖርም. የቻለችበት. ትልቅ ምክንያቶች. ናችሁና. አሁንም. ተባረኩልን. ያብዛችሁ ።።።።።።።።።The best. .

  • @ኤልሶቤት
    @ኤልሶቤት 3 года назад +10

    መድሐኔያለም ክርስቶስ ቤተክርስቴያናችን ሀገራችን ከክፉ ይጠብቅልን

  • @tube4023
    @tube4023 3 года назад +2

    በጣም ያሳዝናል እስካሁን 13k ብቻ ነው የታየው ምናለበት በማየት እየተማርንበት ብንደግፍ ሌላ አለማዊ ነገር ቢሆን ቀድመን እምናየው እኛ ክርስቲያኖች ነበርን ያሳዝናል እሄ መደንዘዛችን ከእግዚአብሄር እያራቀን በየቦታው ክብራችን ዝቅ አለ

  • @debirebisrat6892
    @debirebisrat6892 3 года назад +6

    Thank you Dr. Yaregal Abegaz.You have been serving God since freshman 6 kilo University, 1984 E.C.The best man I have ever known in this world.

  • @use1K629
    @use1K629 3 года назад +14

    አምልኮተ እግዚአብሔር
    በመንፈስና በእውነት (ዮሐ 4 : 24 )
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን
    ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ለመምህራችን
    በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🤲🤲🙏

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 3 года назад +3

    የሚገርም አተያየት ነው ማስተዋል ይስጠን 🙏🙏🙏

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet 3 месяца назад

    ኑርልን ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ❤❤❤❤

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 3 года назад +3

    ግሩም ውይይት እይታ ነው። ልዑል እግዚአብሔር የመጣብንን በአንድነት እንድናልፈው ይርዳን

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ

    ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ ተዋህዶልጆች መምህራችን ጥሩ ገለፃነው በተለይ መምሮቻችን መፋትሄ አሳዮን እና እንቁም ባድነት በጣም ጨጉዋራየን ያመኛል በእምነቴ የተነሳ በጣም ነው እሚያሳስበኝ ፈጣሪ ተሎ መልካሞችን ያስነሳልን እጅ ሁኔታው ከባድነው ማህበረ ቅዱሳን ማህበሩን ያስፋልን በርቱ ልን

  • @ድንግልማርያምእናቴ-በ1ሠ

    ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር

  • @fairouz9807
    @fairouz9807 3 года назад +8

    የእኛ ዝምታ እነሱን የሚሉት እውነት እንደሆኑ ቆጠሩት

  • @samerikerstiyan8793
    @samerikerstiyan8793 3 года назад +7

    እናመሠግናለን በጣም ከቤተክርስቲያን መምህራኖቻችን መስማት ያለብንና መስማት የምንፈልገውን ነው የተነገረን እድሜ ይስጥልን ቀጣዩን እንጠብቃለን አፅራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን!!

  • @Haregi849
    @Haregi849 3 года назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @asnakegetnet7975
    @asnakegetnet7975 3 года назад +7

    ስለ ሁሉም ነገር አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፤ እጅግ በጣም መልካም የሆነ ሃሳብ እና መልዕክት የተላለፈበት ቆይታ ነበር!!!
    አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ያበርታችሁ፣ በነገር ሁሉ ከፊት ይምራችሁ ከኋላም ይከተላችሁ እና እድሜን ከጤና ጋር ሰጥቶ እስከመጨረሻይቱ ቀን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ያጽናችሁ!!!

  • @amarecheklu5958
    @amarecheklu5958 3 года назад +7

    እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ውይይት ነበር
    ይህ ሁሉ ግፍና ጪቆና በጣም ግራ ያጋባኝ ነበር
    ለካ መዋቅራዊና መንግሥታዊ ነበረ

  • @mezmuretewahido1
    @mezmuretewahido1 3 года назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ

    በእውነት ለዲያቆን የአረጋል አበጋዝ እረጅም እድሜ ይስጥልን የሕይወት ቃሉን ያሰማልን!!!

  • @adamyegdimwork5080
    @adamyegdimwork5080 3 года назад +5

    መምህራችንን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፣ ብዙዎች ይናገራሉ ፣ ማን ይስማ? የምንሰማውም ዛሬ በቁጭት ተሟሙቀን ነገ ውሀ። አምላክ በጥበቡ ይታደገን እንጂ እኛስ ደንዝዘናል ፣ እኔም በዋናነት።

    • @abetumaren4576
      @abetumaren4576 3 года назад

      Ewinet new hulet ken ena sosit ken chohen beka , bete kinetu bedenib liwekes ena lisera yigebawal

  • @rebeccatesfaye1577
    @rebeccatesfaye1577 Год назад

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 11 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @tegestzaynaba1228ቲጂ
    @tegestzaynaba1228ቲጂ 3 года назад +3

    ቃለ ህውት ያስማል መምህርችን

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @debirebisrat6892
    @debirebisrat6892 2 года назад

    I appreciate Dr. Yaregal Abegaz because I know that you are a world class academic.

  • @ድንግልማርያምእናቴ-በ1ሠ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላማችሁ ይብዛልኝ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁአሜን ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቴያናችነንና ህዝቦቿንን ይጠብቅልን አሜን

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 3 года назад

    ለዝግጅት ክፍሎ አክብሮቴን እየገለጽኩ! ቅድስት ቤተክርስቲያን ለኢትጽያ ያደርገችውን አስተዋጾ ከስር መስረቱ ጀምሮ አሁን እየደረሰባት ያለውን ግፍ በድንቅ አገላለጽ ለገለፀው ወንድማችን ለዶክተር ያረጋል አበጋዝ ሀብት እረድኤት አክሊል እድትሆነን የተሰጠችን ንጽሕተ ንጽሃን ቅድስተ ቅዱስን ወላዲት አምላክ በቀሪው ዘመንህ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ወደ ቀድሞ ክብሮ ተመልሳ የምታይበት በጎ ዘመን ትስጥህ!!!

  • @christian-yp8kc
    @christian-yp8kc 3 года назад +1

    ዲ/ን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ።
    በትክክል አብራርተኸዋል።👍👍👍.
    አሁንም መንቃት ያስፈልጋል።
    በነበር እንዳንቀር መደራጀት ያስፈልጋል።

  • @azebhailezedire8792
    @azebhailezedire8792 3 года назад +2

    መምህር በዚ ጊዜ እውነትን በዚ ልክ ለመናገር ያበረታዎት አምላክ ይመስገን🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ስሜትን ብቻ እያዳመጡ ከመኖር ይጠብቀን ልቦና ይስጠን🙏

    • @debirebisrat6892
      @debirebisrat6892 2 года назад

      Lalefut 28 ametat singer yenore ewunetegna sebaki enide Abune Merkorewos bekal bicha sayhon behiwet bebihitiwuna yeminor new.

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 3 года назад +2

    ደስ የምል ወይይት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hiruthirutbahru137
    @hiruthirutbahru137 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @serkalememiru2382
    @serkalememiru2382 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ያረጋል::

  • @debirebisrat6892
    @debirebisrat6892 Год назад

    Thank You professor.

  • @debirebisrat6892
    @debirebisrat6892 Год назад

    Thank You professor Yategal.

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 3 года назад +6

    መምህር እርሶዎን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን !!! ቃለ ህይወት ያሰማልን ታሪክን መጠንቀቅ ላይ ብዙ መስራት ይጠበቅብናል!!!

  • @HerilaTube2112
    @HerilaTube2112 2 года назад

    rejm edmena tena lememhr . mahiberachinin yasfalin!

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 3 года назад +3

    በርቱ ጥሩ ውይይት ነው እግዚአብሔር መንገዱን ይምራን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 3 года назад +2

    EgiziAbiher yimesigen.

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @debirebisrat6892
    @debirebisrat6892 3 года назад +1

    Thank you Doctor Yaregal Abegaz ,you analysed very well since you are academic.

  • @nikodimossamuel5744
    @nikodimossamuel5744 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Tenatebita
    @Tenatebita 3 года назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕንቁዎቻችን!!!!💚💛❤

  • @derebbahru5321
    @derebbahru5321 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ

    በትክክል እኛ ተኝተናል እንንቃ ።

  • @senaitadmassie7305
    @senaitadmassie7305 3 года назад +1

    Please nominate Memhir to the National dialog we need people like him with ፈሪሀ እግዚአብሔር and rich nowlede will be helpful.

    • @debirebisrat6892
      @debirebisrat6892 2 года назад

      Doctor Yaregal Abegaz is a very exceptional man in academics and spiritual. He is a world class academic and he is also Bahetawi.

  • @dawitdeneke9988
    @dawitdeneke9988 3 года назад +1

    እረጅም ዕድሜ ይስጥልን መምህር።የቤተክርስቲያን መከራዋን ማቆም ባይቻልም መቀነስ ግን ይቻላል።

  • @selamtube7575
    @selamtube7575 3 года назад

    እናመሠግናለን መምህራችን🙏

  • @selamabera7256
    @selamabera7256 3 года назад

    Thank you

  • @snetsehaymengistu8945
    @snetsehaymengistu8945 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ጥሩ ነው እንዲህ አይነት መምህራንን ጋብዙልን በእውነቱ ለኛ ላዲሱ ትውልድ ሚያስፈልጉን እነሱ ነቸው። እባካችሁ ደግማችሁ ጋብዙልን።

  • @ህሊናወለተአረጋዊ
    @ህሊናወለተአረጋዊ 3 года назад

    እውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ሥለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነና የከበረ ይሁን

  • @niguseabdacho1101
    @niguseabdacho1101 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን::

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    ላይክ ሼር ቤተሰብ እንሁን መምህር ያረጋል ረዥም ጤና ይስጥልን እህታችን በርቺ ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ከእንቅልፉ ነቅቶ ቤተክርስቲያንን ርስቱን ራሱን የሚጠብቅበት ዘመን ላይ ነን ዝምታ ይብቃ መንግሥቱ አይኑን አፍጥጦ የአደባባይ በአላትን በጓዳ የቤተክርስቲያን ይዞታን መንጠቅ ኦርቶዶክሳዊ አንገቱን እንዲደፍ እያደረገ ነው ይሄም የኜ ዝምታ አለመደራጀት በየ ፓለቲካው አለመግባታችን ነው ከእያንዳንዱ የመንግሥት ስልጣን ኦርቶዶክሳዊ ፀድቷል ስለዚህ ከነሱ ጋር ካለው ከእኛ ጋር ያለው ይበልጣል ከተናበብን አንድ ከሆንን እናሸንፋለን🙏

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 года назад +3

    እግዚአብሔር በሁለ ነገራችን ይቅደም አድነትን ያድለን መልካም ውይይት ነው በርቱልን።

  • @snetsehaymengistu8945
    @snetsehaymengistu8945 3 года назад

    በእግዚአብሔር ስም ድጋሜ ጋብዙልን🙏

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 3 года назад +4

    ኦርቶዶክሳዊያን ሁላችን አሁን በሐገራችን እየተደረገ ያለውን የቤተክርስቲያኒቱነ እና የክርስቲያኖችን ህልውና ከባድ አደጋ ላይ የሚጥለውን መንግስታዊ ጥቃት ከአዚማችን በመንቃት በእውቀትና በመንፈስ በመነሳት በየሰንበት ትምህርት ቤቱ እና በየ ጉባኤው በመመካከር ይህንን የጠላት ክፉ ምክር በብርቱ መቃወም አለብን።

  • @zelman202
    @zelman202 3 года назад +1

    በተለይ እኛው የተዋህዶ ልጆች ነገሮችን ምን ችግር አለው በሚል የሚሆኑትን በቸልታ ባናሳልፍ ነገ እቤታችን ደጅ ላይ ከመድረሱ በፊት በአንድነት መቆም ይጠብቅብናል።

  • @fitsumzewde362
    @fitsumzewde362 3 года назад +4

    ኧረ ጎበዝ አንንቃ እንደራጅ

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሑ ❤️✝️❤️🙏

  • @እግዚኦኢየሱስ
    @እግዚኦኢየሱስ 3 года назад +2

    እግዚአብሄር ይባርከቹ መሀባር ቅዱሳን ለአባቴችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @sitymnayehu5439
    @sitymnayehu5439 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u 8 месяцев назад

    ጥሩ ኃሳብ ነው መሕራኖቻችን።

  • @fairouz9807
    @fairouz9807 3 года назад +2

    ትክክል

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 3 года назад

    በውነት ኣናመሰግናለን አንድ ቀን መንቃታችን አይቀርም ሁላችንም እግዚአብሔር ይርዳን

  • @amsalugetinettube3013
    @amsalugetinettube3013 3 года назад

    ድንቅ ውይይት ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን
    በርቱልን

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 3 года назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን ግሩም ነው በደብ እንበርታ እንንቃ

  • @wossenebeyene6636
    @wossenebeyene6636 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @hameregulilat1800
    @hameregulilat1800 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 3 года назад

    መምህር እግዚአብሔር ይ ያቆይልን እውነት ታሽንፋልች

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 3 года назад

    Wow..full of knowledge. God bless you!!

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 3 года назад

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን!!!
    ወደ መፍትሄ ያልመታነው ባለማውቅ ብቻ አይመስለኝም
    1,ቤታችን ካልተንኳኳ ችግሩ ችግር አይመስለንም
    2,ሆዳም ነን፣ ነገን ልናይ የምንወድ ሳንሆን ዛሬን እኔ ካልፍኩ ምን አገባኝ ነን(መምህር እንደግለጹት ደግሞ ሰልታችሀው ለክ እንደሞቀ ውሃ ፣ከጭራ የቀጠነ፣ከመርፌ ቀዳዳ የጠበበ ነው)ነገን የሚሻገር አይመስልም
    3,አሁን ኢላማ ሆኖ እየተሰራበት ያለው ማህበረሰብ ና የሃይማኖት ከፍል ውስጥ ለውስጥ በኢኮኖሚ ሰለደቀቀ በራሱ ሃሳብ ባዝኗል፣ብቻውን ነው እያውራ የሚጓዘው እንኳን በሀገር ና በሃይማኖት እየተፈጸመ ያለውን አሰተውሎ ምንድን ነው እየተሰራ ያለው ብሎ ሊጥይቅ።

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 года назад +1

    አገር ሰላቆመች እምየ ቤተ ክርሰቲያን ውለተዋ እሳት ሆነ ያማል በተለይ በዚህ አራት አመት የተቃጠለው እግዚአብሔር ይቁጠርው 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @182960la
    @182960la 3 года назад +2

    መምህር እውነት ብለዋል ወንበር አልፀና ብሎ ለ50 ዓመት የሚንገዳገድ ያለ አንድም ኦርቶዶክሳዊ መሪ ባለመመረጡ ሲሆን ሌላው ዙፋኑ እንደ እንግሊዝ ተከብሮ ቦታ ተሰጥቶት መኖር ቢችል ከውጊያ ከግጭት እርቀን በሰላም በጤና ተከባብረን ተዋደን የምንኖር ይመስለኛል::

  • @abebeyezihalem
    @abebeyezihalem 3 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ውይይት ነበር

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስና ህዝቦችን ይባርክ እውነት ታሽሽንፋለች

  • @nahoosenay-2127
    @nahoosenay-2127 3 года назад

    በርቱልን እንበርታ
    መጽሐፍ ቅዱስን ምዕራፍና ቁጥር ሰታ
    ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አምላኬ መድኃኒተ ብላ ካመነችበት 2014 ዓ.ም ያስቆጠረችን ቤተ ክርስቲያን ምንም የማታቅ በማስመሰል ብዙ የሥነ ልቡና ጉዳት አድርሰዋል !!!
    እንንቃ!!!!

  • @hailegebrial9469
    @hailegebrial9469 3 года назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 3 года назад

    እና መስገናለንን

  • @tsiontesfaye6358
    @tsiontesfaye6358 3 года назад +3

    like, like,like, share እናድርግ

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 2 года назад

    ሁሉም ምልከታወች በጣም ጥሩ ሆኖ አሁን መፍቴው ላይ ስራ ቢሰራ ጥሩ ነው መፍራቱ ቆሞ የሚዋጣም ገንዘብ ተዋቶ መፍቴው ላይ ስራ ቢሰራ በጣም ጥሩ ነው

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 2 года назад

    #በቅርቡ_ገዳይ_እና_አጥፊ_እጆች!_መልሱን_በቅርቡ_ታዩታላችሁ!!!
    #የእንስሳት_እናቶች_እንኳን_እንዴት_ችለው_ችለው_እንዴት_ራሳቸውን_ለመከላከል_የሚያደርጉትን_አልሞት_ባይ_ተጋድሎአቸውን_ስናይ_የሰውን_ልጅ_ደግሞ_ከመንፈሳዊው_እሳቤ_ውጪ_የሰውልጅ_የመኖር_ያለመኖር_ጉዳይ_እንዴት_መቻል_እንደሚቻል_እናያለን!!!
    :
    #በቅርቡ ጠብቁ!!!

  • @sosinabezabih4715
    @sosinabezabih4715 Год назад

    እስኪ ከሁን እንኳ ሼር ኮሜንት አድርጉ። ሁሉ ይወቅ ይረዳ ይፀልይ ይወስን ብሎም የግልም የወልም እርምጃ ይዉሰድ። አይበቃም ወይ?

  • @solkuk1975
    @solkuk1975 3 года назад

    የመጀመሪያው ጥያቄውም መልሱም ወናውና ለአጋንንት የማይዋጥለት በቅንአትና በጥላቻ መንፈስ የሚርድበት የክፋት ሰራዊቱን ያሰማራበት ስለሆነ ውጊያው ከስጋና ከደም ጋር ብቻ አለመሆኑን ፍንትው አድርጎ ያሳየናል። የኤልያስ የኤልሳህ የሙሴ አምላክ ሰራዊቱን ይላክልን።

  • @hedidiahedidia5865
    @hedidiahedidia5865 3 года назад +3

    Dn Yaregal Amanuel bedime ,Betega ,bebetu yakoyilen

  • @humanitysign7861
    @humanitysign7861 3 года назад

    እጅግ በጣም እናመሰኛለን...... እየተበላን እየተገደልን የሚበላንን የሚገድለንን ድረስልን/አስጥለን ማለት ካለመንቃትም ወርዶ ምን ልንለው እንችላለን?

  • @ewekassa5522
    @ewekassa5522 3 года назад +3

    ማህበረ ቅዱሳን የኦርቶዶክስ ዋልታ

  • @meskialemayehu5360
    @meskialemayehu5360 3 года назад

    መምህር በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው የሰጡን ግን ኦርቶዶክሳውያን እንደ ቆቅ ነቅተን ነገሮችን መከታተል አለብን ሲቀጥል ቤተ ክህነት ላይ ያሉ አካላት ላይ በደንብ መከታተል ያስፈልጋል

  • @yihuniegetu509
    @yihuniegetu509 3 года назад +3

    ማኅበረ ቅዱሳን ዝምታ አብዝቷል። ብዙዎች ማኅበሩ "አለ" እያሉ መዘናጊያ እንዳይሆን ጥንቃቄ ያሻል❗

  • @dawitgenetu6346
    @dawitgenetu6346 3 года назад +3

    በታሪክ ካበረከተችው በበለጠ አሁንም በዚህ ታላቅ መከራ ውስጥ ሆና እራሱ በመኖሯ ብቻ በራሱ ኢትዮጵያን ከትጠፋት ከመበታተን እየጠበቀች የለች በሰማይም በምድረም ያለች (ትውልዱ በሚገባ ያልተጠቀመባት ) ህያዊት ርትዕት በጸጋ የተሞላች ቤተ ክርስቲያን ናት፡፡

  • @efratam7995
    @efratam7995 3 года назад

    ማህበራችን ከምንም ቤተክርስትያንን ያሳወቀኝ ።

  • @teweldebrhane6079
    @teweldebrhane6079 3 года назад

    ኢትዮጵያ ነፍሰ በላ ሃገር
    በትግራይ ንጹሃን ደም የፈሰሰ 1ኛ ተጠያቂች ቤተክርስቲያን ናት ።

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 3 года назад +1

    Menegest yedereselen huly yemigeremegne neger newe....Andandey
    Sanaweqew yemenegesten tefat Eyeshefenen newe.

  • @abebesemawu1298
    @abebesemawu1298 3 года назад

    አሁን እኛ ምን ይጠበቅብናል?
    ምንስ እናድርግ?
    በምን መልኩ?

  • @fitsumzewde362
    @fitsumzewde362 3 года назад +3

    ኧረ በጣም ይገርማል

  • @ayenewgetnet1420
    @ayenewgetnet1420 3 года назад

    Channalu sint new? Ethiosat lay?

  • @ፍሬህይወትይልማ
    @ፍሬህይወትይልማ 3 года назад

    hayalu egizeabiher mogisena biritati yihunen eji towahido mekirawa bizetole yikidusan amelaki ayitiwatim enbirita yitiwahido lijochi

  • @ኢትዮጵያውይነኝዘረኝነትን

    ህገ መንግስት የሚለውን አስተካክሉት ።

  • @tigistumulatu7915
    @tigistumulatu7915 2 года назад

    ትላንት እንዳልነበረ ማድረግ አይቻልም ! ።

  • @endalkachewmisganawabate4085
    @endalkachewmisganawabate4085 3 года назад

    ewunetun yerake asiteyayet newu...........ewunetawu esu ayidelem????????????????

  • @endalkachewmisganawabate4085
    @endalkachewmisganawabate4085 3 года назад

    The Truth is not orthodex alone while the target is just ethnics cleansing of amhara people

  • @eyobwsen3695
    @eyobwsen3695 3 года назад

    ያ ረ ጋ ል