ማንን እንከተል|| Manen eneketel|| ትምህርት በ እህት ኤልሳቤጥ ሽፈራው|| Elisabeth sheferaw||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፥ 1ቆሮ 1፥23
    አድራሻ:- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን
    Paul Christ's Gospel International Church
    For more information and prayer or counseling inquiry, please contact us
    Email: paulcgic@gmail.com
    Facebook፡ / paulchristsgospelintch...
    Tiktok: / paulcgic
    Instagram: / paulchirstsintgospelch...
    Website፡ www.pcgic.org
    Mobile: +251 946 617798
    +251 946 617799
    +251 913 623982
    የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞች፤
    ሰሚት አጥቢያ አድራሻ :- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ ባቢስ ሱፐር ማርኬት ጎን
    👉እሁድ ማለዳ ከ4:30 - ጀምሮ
    👉እሁድ ማታ ከ11:30 - ጀምሮ
    👉ማክሰኞ ምሽት ከ11:30 - ጀምሮ
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:00-12:00 ፥ የወጣቶች አገልግሎት
    ጀሞ አጥቢያ አድራሻ :- ጀሞ 1 ኪሩ ሰፈር
    👉 እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ
    👉 ረቡዕ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
    👉 አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
    #Tibebu Workeye #Haregewoin Assefa #Protestant #protestant_mezmur #protest #protestantsong #protestantchurch #protestantsongs #protestant #sebket
    We are exclusively the producer and owner of the visuals shown in this worship video. Due to the nature of Gospel Songs, it’s a collection of songs (cover songs) and we give credit to the original Gospel singers.
    Unauthorized use, distribution and re upload of this
    content is strictly prohibited
    Copyright 2024

Комментарии • 73

  • @marthagizaw1385
    @marthagizaw1385 3 месяца назад +10

    ድንቅ የሆነ የእግዚሐብሄር ቃል ትምህርት ተባርከሽ የምትባርኪ ሴት ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልሽ።

  • @hannaanley2461
    @hannaanley2461 3 месяца назад

    ጌታ ይባርክሽ እህቴ በብዙ ጌታ ተናግሮኛል ጌታን መከተል ያዎጣናል:: አሜን

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed Месяц назад

    Wow ጌታ እየሱስ ይባርከሽ ❤❤❤❤❤

  • @dawitnigatu1407
    @dawitnigatu1407 3 месяца назад +7

    የእግዚአብሔር አገልጋዮች ተባረኩ

  • @user-gn3uc1gy9e
    @user-gn3uc1gy9e 3 месяца назад +4

    ኩልል ያለ የእውነት የሚያንፅ ትምርት ነው ጌታ ሲናገረን እንድንሰማው ጌታ ጆሮዋችንን ይክፈት ክርስትያን ነን ለምንል መሰረታዊ ነገር ነው ራሳችንን እንመርምር

  • @nathnaeltsegaye4724
    @nathnaeltsegaye4724 3 месяца назад +3

    በአንቺ ስለተገለጠው ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን። ከዚህም በላይ ለብዙዎች ያድርግሽ።

  • @haregewynemektaye7488
    @haregewynemektaye7488 3 месяца назад

    ተባርኪ!!!

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 3 месяца назад

    Geta yibarkishi tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wassie12
    @Wassie12 3 месяца назад +2

    ዋው! ግሩም ትምህርት! ቀለል ባለ ምሳሌና በሚገባ ገለፃ የተሞላ ነው! እግዚአብሔርን ብቻ መከተል ይሁንልን! ተባረኪ እህታችን!

  • @mahelettesfaye3951
    @mahelettesfaye3951 3 месяца назад +5

    እንደ ሥጋ የሚኖሩ ልባቸውን በሥጋ ፍላጎት ላይ ያሳርፋሉ፤ እንደ መንፈስ የሚኖሩ ግን ልባቸውን በመንፈስ ፍላጎት ላይ ያደርጋሉ። የሥጋን ነገር ማሰብ ሞት ነው፤ የመንፈስን ነገር ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው።
    ሮሜ 8:5-6

  • @melate1677
    @melate1677 3 месяца назад +2

    ❤❤❤

  • @shime9317
    @shime9317 3 месяца назад

    wow...god bless you .

  • @senaitgebre6509
    @senaitgebre6509 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን።ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ❤❤❤

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec 3 месяца назад +6

    ድንቅ አሸናፊነት ፤ በዚህ ክፋ ዓለም በሥጋ ሕይወት እየኖሩ" በመንፈስም በነፍስም በሥጋም " እውነተኛ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ በመሆን መኖር መቻል ነው።ተባረክልኝ❤❤❤

  • @sewbelibutube6129
    @sewbelibutube6129 3 месяца назад

    “የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ።” - ገላትያ 5፥24

  • @user-qp9sr9wr5d
    @user-qp9sr9wr5d 3 месяца назад +1

    የእግዚአብሔር አገልጋዮች ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @tewoldeberhangebremariam1430
    @tewoldeberhangebremariam1430 3 месяца назад +2

    Amen!!!

  • @selamawitmohammed3192
    @selamawitmohammed3192 3 месяца назад +2

    Amen

  • @zenatigrina2780
    @zenatigrina2780 3 месяца назад +2

    Xega ybzalish ❤❤❤❤

  • @Haset7866
    @Haset7866 3 месяца назад +2

    Bless you our dear sister. Wonderful word of God 🎉🎉🎉🎉

  • @selamay82
    @selamay82 2 месяца назад

    ዘዳግም 22:5 ን በመታዝሽ ተባረኪልን እህቴ
    ላዳምጥሽ ይመቸኛል❤

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 3 месяца назад +1

    አሜን፡አሜን፡እግዚአብሔር፡ይባርክሽ፡ ተባረኪ

  • @Dinku-ct7nt
    @Dinku-ct7nt 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 3 месяца назад +1

    አሜንንንንን፣አቤቱ ጌታ ሆይ በመንገድ ምራኝ 😢👆📖

  • @sameeraethopia19
    @sameeraethopia19 3 месяца назад

    Ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ❤❤❤❤❤tabak

  • @suhailmohd5054
    @suhailmohd5054 3 месяца назад

    Amen amen amen tebareki zemenesh ybarek segaw yebizalesh yechemerlesh ❤❤❤

  • @MesuGesese
    @MesuGesese 3 месяца назад +1

    አልሥዬ ተባረኪ አግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን በሞገስ ጥገቢ

  • @Hanademse
    @Hanademse 3 месяца назад

    አሜን አሜን ማሚዬ ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሺ ተባረኪ የእውነትን ቃል በቅንነት በፀጋ በመንፈስ የተገለጠ ስብከት ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @ZinabuaGirmay
    @ZinabuaGirmay 3 месяца назад

    ጌታ አብዝቶ ብርክ ያርግሽ ፀጋው ይብዛልሽ ደስ የሚል መንፈስን የሚያረሰርስ ስብከት ነው ተባረኪልኝ ።

  • @AroneBro
    @AroneBro 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ wow

  • @RihanaSeid-vi1yn
    @RihanaSeid-vi1yn 3 месяца назад

    አሜን ፈፅመን ኢየሱስን ብቻ መከተል ይሁንልን በአንቺ ውስጥ አልፎ የመከረን ያሳሰበን መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ፀጋ ይብዛለሽ ተባረኪልን

  • @PeterGorge-tu7ov
    @PeterGorge-tu7ov 3 месяца назад

    AMEN JESUS IS LORD GLORY TO JESUS BLESS IN JESUS NAME

  • @mesi406
    @mesi406 3 месяца назад

    አሜን

  • @HaleemaNene-ev7io
    @HaleemaNene-ev7io 3 месяца назад +1

    Tabarki zamnishi.yibarki ❤❤❤❤

  • @user-wl4mp6di1n
    @user-wl4mp6di1n 3 месяца назад

    ተባረኩ

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 3 месяца назад +1

    የህይወት እንጀራ የሆነውን እየሱስን አግቼ ለነብሴም፤ ለስጋዬም እረፍት ሆኖልኛል ። ጎደለኝ የምለው የለም !!❤😊😊😊

  • @sasusasu8723
    @sasusasu8723 3 месяца назад +1

    Wow

  • @TeferaMekurya
    @TeferaMekurya 3 месяца назад

    አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ድንቅ አገላለጽ ነው እውነተኛውን መንገድ ጌታ ያሳየን ከግንዱ ላይ ያጣብቀን ሰላም ያለው ከእርሱ ጋር ነው እረፍት ያለው ከእርሱ ጋር ነው ድል ያለው ከእርሱ ጋር በመጣበቅ ነው ከእርሱ ውጪ ያለው ሁሉ ሞት ነው

  • @user-mj5er9cv1g
    @user-mj5er9cv1g 3 месяца назад

    Amen Geta Eyesus Yebarkes Leberket Hugne❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 3 месяца назад

    Beloved Sister you are blessed 🙌 🙏 🙌

  • @wazematewodrose9662
    @wazematewodrose9662 3 месяца назад

    ❤❤❤ጌታ እየሱስ ይባርክሽ

  • @JESUSisLORD-ns1ht
    @JESUSisLORD-ns1ht 3 месяца назад

    ዋውውውው እግዝኣብሄር ይባርክሽ
    ኤልሲ እህቴ ተባረኪ

  • @mastewalasrade8538
    @mastewalasrade8538 3 месяца назад

    Amazing ድንቅ አስተምሮ ድንቅ ምሳሌ ተባረኪ

  • @bokishumi
    @bokishumi 3 месяца назад

    Laqalu yetagazach ihit nat!

  • @emuyeefantahun591
    @emuyeefantahun591 3 месяца назад

    ተባረኪ የእግዛያብሔር ፀጋ ይብዛልሽ ❤❤❤

  • @user-kq9dl4jc8s
    @user-kq9dl4jc8s 3 месяца назад

    እጂግ በጣም የሚያንጽ ትምህርት ጌታ ጸጋውን ይጨምርልሽ ተባረኪ።

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 3 месяца назад

    Wow ♥️♥️♥️

  • @samrawitzegeye5754
    @samrawitzegeye5754 3 месяца назад

    ትክክል ተባረኪ

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 3 месяца назад

    ጌታ እኮ ነው❤

  • @honey10165
    @honey10165 3 месяца назад

    Wow, tebarekiii 🙏🏾

  • @user-wl4mp6di1n
    @user-wl4mp6di1n 3 месяца назад

    የሚገርመ መልዕክት ነው ተባረኪ

  • @Abigyaz6493
    @Abigyaz6493 3 месяца назад

    ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ❤❤❤

  • @misganawfaye8067
    @misganawfaye8067 3 месяца назад

    God Bless you abundantly !

  • @wubatkonjo9857
    @wubatkonjo9857 3 месяца назад

    ዋዉ አሜን ተባርከሻል

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 3 месяца назад

    ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ጸጋውን ያብዛልሽ❤❤❤

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 3 месяца назад

    ዋውዋው አሜሜንንንንንን❤❤❤❤ ተባረኪ
    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉✅✅✅

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 3 месяца назад

    ጸጋ ይብዛልሽ የተወደድሽ ሴት።❤❤👏

  • @tadedesalegn691
    @tadedesalegn691 3 месяца назад

    ድንቅ መልዕክት❤❤

  • @betheleyasu6838
    @betheleyasu6838 3 месяца назад

    ተባረኪ❤

  • @helenhaile2811
    @helenhaile2811 3 месяца назад +1

    God bless you sister
    But the music little bit disturb

  • @DagnachewOrsa
    @DagnachewOrsa 3 месяца назад

    ሀለሉያ።ስለአንች እግዚአብሔር ይመስገን።እናንተ ህብረት ስካፈል አይቸሻለሁ ሀል ግዜ ከፊት ለፊት ቀርበሽ ከማዐዱ በመንፈስ ቅደስ ስትሰክር አይና እቀናብሽ ነበር። ዛሬ ደግሞ በለላ ፀጋ ስጦታ ተገልጠሽ ሳይሽ ክብር ለታረጀው በግ ይሁን። በቀረውስ በጌታና በሀይሉ ችሎት የበረታሽ ሁኝ። ከ ደቡብ ኢትዮጵያ ኮሬ ዞን በገታ ወንድማችሁ ነኝ

  • @selamay82
    @selamay82 2 месяца назад

    እኔ የኢየሱስ ተከታይ ነኝ ❤

  • @betelbetel9921
    @betelbetel9921 3 месяца назад

    ዋው ዛሬ ደስ ብሎኛል ደንነት ትምህርት በማሚ በመማሬ በመጀመሬያ ደረጃ እድለኛ ነኝ ሲቀጥል የምመኝላት ፓዝሽን ነው በቃ እሁድ ማለዳ በወንድም ጥበቡ ወርቅዬ መዝሙር ሠምቼ አምልኬ ማሚ ቃል ብታካፍል ብዬ እመኝ ነበር ዛሬ ይሄን በማየቴ አንደኛ በጣም ደስ ብሎኛል ማሚ መቀጠል አለበት ማሚ♥ የምንወደው የምናከብረው አገልጋይ ጥበቡ ወርቅዬ በዝማሬ ተባርከሃል ተባረክ እንወድሃለን ♥ የተባረከ ቤተሰብ ኑራቹ በራሱ ምስክር ነው አንደኞች ተባረኩ♥

    • @bokishumi
      @bokishumi 3 месяца назад

      balabetu nech?

  • @Meonelove569
    @Meonelove569 3 месяца назад

    በጣም መልካምና አሰተማሪ ነዉ ግን the background disturbing

  • @tarikwamamuye6786
    @tarikwamamuye6786 3 месяца назад +2

    ❤❤❤

  • @zenatigrina2780
    @zenatigrina2780 3 месяца назад +2

    Xega ybzalish ❤❤❤❤

  • @raheltesema865
    @raheltesema865 3 месяца назад

    Amen 🙏

  • @Bahi475
    @Bahi475 3 месяца назад

    ዋዉዋዉ ተባረኪ

  • @mastewalasrade8538
    @mastewalasrade8538 3 месяца назад

    wow

  • @selamtube130
    @selamtube130 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 3 месяца назад

    Amen 🙏

  • @desta9900
    @desta9900 3 месяца назад

    ❤❤❤