እግዚአብሔርን ፈልጉት|| egziabheren felegut ||ትምህርት በ ፓስተር እንድሪያስ ሀዋዝ ||Teaching by Pastor Endrias Hawaz||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፥ 1ቆሮ 1፥23
    አድራሻ:- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን
    Paul Christ's Gospel International Church
    For more information and prayer or counseling inquiry, please contact us
    Email: paulcgic@gmail.com
    Facebook፡ / paulchristsgospelintch...
    Tiktok: / paulcgic
    Instagram: / paulchirstsintgospelch...
    Website፡ www.pcgic.org
    Mobile: +251 946 617798
    +251 946 617799
    +251 913 623982
    የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞች፤
    ሰሚት አጥቢያ አድራሻ :- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ ባቢስ ሱፐር ማርኬት ጎን
    👉እሁድ ማለዳ ከ4:30 - ጀምሮ
    👉እሁድ ማታ ከ11:30 - ጀምሮ
    👉ማክሰኞ ምሽት ከ11:30 - ጀምሮ
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:00-12:00 ፥ የወጣቶች አገልግሎት
    ጀሞ አጥቢያ አድራሻ :- ጀሞ 1 ኪሩ ሰፈር
    👉 እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ
    👉 ረቡዕ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
    👉 አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
    #Tibebu Workeye #Haregewoin Assefa #Protestant #protestant_mezmur #protest #protestantsong #protestantchurch #protestantsongs #protestant #sebket
    We are exclusively the producer and owner of the visuals shown in this worship video. Due to the nature of Gospel Songs, it’s a collection of songs (cover songs) and we give credit to the original Gospel singers.
    Unauthorized use, distribution and re upload of this
    content is strictly prohibited
    Copyright 2024

Комментарии • 58

  • @azebhailuofficial
    @azebhailuofficial 4 месяца назад +15

    እግዚአብሔር ግን ሁልጊዜ መልካም ነው

  • @zerihungezahegn
    @zerihungezahegn 4 месяца назад +3

    Amen Jesus is Lord Hallelujah Hallelujah Hallelujah ….❤❤❤

  • @YohanaTesfaye-jp8vc
    @YohanaTesfaye-jp8vc 4 месяца назад

    Ameen geta abzito yabzalii tebark paster

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec 4 месяца назад +11

    ነገር ሁሉ የቃል ውጤት መሆኑን የተረዳ አገልጋይ፤ እንደዚህ ለእግዚአብሔር ቃል ክብር ይሰጣል ።ተባረክ pastor ❤❤❤

  • @GenetSol
    @GenetSol 3 месяца назад

    ፓስተር አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @selamtube130
    @selamtube130 3 месяца назад

    😍😍

  • @dawitdemeke819
    @dawitdemeke819 4 месяца назад +13

    ዛሬ ደሞ በህያው ቃሉ ነፍሳችን ልትባረክ ነው ይህን ቃል የሰማሁበት ምሽት የተባረከ ምሽት ነበር የእግዚአብሔር ክብር ትርጉሙ በደንብ በህይወቴ የገባኝ ቀን ነበር ፖስተር እንድርያስ ዘመንህ ይባረክ።
    ፖስተር ጥብዬም ተባረክ ደሞ ያ አምልኮ ሊናፍቀን ነው!!!

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 4 месяца назад +5

    አሜን ተለየተን መኖር እንድንችል እግዚአብሔር ይርዳን
    አሜን እግዚአብሔር አይለውጥም❤❤❤

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 4 месяца назад +4

    የሁል ጊዜ ፓስተሬ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኞል ፀጋዉን ያብዛልክ ❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 4 месяца назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቅዱሳን

  • @AdanechDeboch-ts8sd
    @AdanechDeboch-ts8sd 4 месяца назад +2

    የፓስተር ጥበቡ ዘመንህ ይለምልም አንተ መጥተህልን ሌሎችንም አንተን በሳበህ አምላክ ስም እየሳብክ ነው ይብዛልህ ውዳችን ።ደግሞ የምትጋብቸው አገልጋዮች ድንቅ ነገር ያለባቸው ናቸው ዕይታህ የተባረከ ነው የጠራህ ይባረክ!!

  • @mamitushikur5918
    @mamitushikur5918 4 месяца назад +4

    This is what we are missing. Solid true powerful word of God. God bless you pastor Endrias. We don’t see you much hope you and your family are well.
    Blessings to you all!

  • @sarak8019
    @sarak8019 4 месяца назад +3

    ፓሰተር ዶከተር እንድርያስ ሐዋዝ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3n 4 месяца назад +1

    Ameeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeen D,r tebarki abatttchin🙏👏❣💞❤

  • @user-wj8sw6kl2t
    @user-wj8sw6kl2t 4 месяца назад +2

    አሜንንን አሜንንንአሜንንን አሜንንን📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖💥🔥💥

  • @kiddtube1747
    @kiddtube1747 3 месяца назад +1

    ፓስተር እንድሪያስ ሀዋዝ
    ጌታን በተቀበልኩበት ጊዜ የምሰማው ዝማሬህ
    እግዚአብሔር ከሰማይ ብርሃን ይሁን አለ
    አሜን በልባችን ብርሃን በራ
    ዛሬም ስንገባ ስንወጣ ብርሃን አለን የሚያቆመን
    ለዚህ ጊታ ብርሃን ይሁን ላለ
    ምን ይገባዋል ምስጋና ይገባዋል
    እግዚአብሔር ከሰማይ … አለ

  • @elizabethberhane3898
    @elizabethberhane3898 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን። ወደ ክብሩ አገልግሎት እግዚአብሔር ያግባን ። ክብሩን የሚያስጠማ ሰብከት ። ፓስተር እንድርያስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏 🙏🙏

  • @CubaCabana-dm8li
    @CubaCabana-dm8li 4 месяца назад

    Ameeeeeeeeeen ameeeeeen ameeeeeeen🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️😘😘

  • @Lovef115
    @Lovef115 4 месяца назад +7

    በጣም እሚገርም አስተምህሮት እግዚያብሄር ይባርክህ አብዝቶ ፓስተር ።
    ሌላው የገረመኝ በብዙ ቸርቾች ያልተለመደ እዚህ ቸርች ያስተዋልኩት የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾች ማስታወሻ ደብተር ይዘው ቁጭ ብለው ሲማሩ ሳይ ደስ አለኝ ብዙ ቸርች ካገለገሉ በኅላ እቃቸውን ሰብስበው ሲወጡ ነው ማስተውለው ይሄ ሊበረታታ ይገባል ወንድማችን ጥበበ ወርቅዬ በርታልን ለማለት ወዳለው ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን ያለቀ አይመስለኝም ካልተሳሳትኩኝ ?

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 4 месяца назад +1

      እኔም አስተውየው ልኮምት ስል ተኮምቶል፡ተባረኩ።

  • @userJesuslovesyou
    @userJesuslovesyou 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን ,እግዚአብሄር እርሱን በመፈለግ ይባርከን፡፡ በእርሱ ዉስጥ ሁሉ ስላለ!!

  • @merrydavid1221
    @merrydavid1221 3 месяца назад

    Pastor Endrias may God bless you beloved brother! Since I heard it the first time today its my third time to listen to it what a true message what a true council! May God give us full understanding God bless you abundanly

  • @user-og5xy9qn6m
    @user-og5xy9qn6m 4 месяца назад +2

    ፖስተርዬ ስላየሁህ ደስ ብሌኛል ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር እንድርያስ
    What a powerful message
    ጆሮ ያለው ይስማ የሚያስኝ ነው ። እግዚአብሔር ሆይ አንተንና ክብርህን መፋልግን እንሻ ዘንድ እርዳን የልብ መሻታችን አንተ ማግኘት ይሁንልን አሜን አሜን

  • @wtbbog142
    @wtbbog142 4 месяца назад

    አሜንአሜንአሜንእግ፡ር፣ይበርክ

  • @suhailmohd5054
    @suhailmohd5054 4 месяца назад

    Beysusem amen amen yebebarek yemfews qal new eganem geta yerdan tebarek zemenh yebarek segaw yibezalik

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 4 месяца назад

    ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው❤❤❤❤

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 4 месяца назад

    አሜንንንንን የጌታ ጸጋ ይብዛልክ ፓስተር ።❤👏

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 4 месяца назад +1

    ዋዉዉዉ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏🙏የዛሬ ቃል ለእኔ ነው😢😢😢

  • @SelamKebd
    @SelamKebd 4 месяца назад

    Amen pastor zamanehen yibarek .betam asefalagi yahona temeret naw.geta yibarekeh

  • @senaitgebre6509
    @senaitgebre6509 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ሆይ ስጦታህን ሳይሆን አንተንና አንተን መፈለግ ይሁንልኝ
    ፖስተር ጌታ ኢየሱስ ይባርክ❤❤በጣም የማከብረው የእግዚአብሔር ሰው❤❤

  • @yewoineshetyonas593
    @yewoineshetyonas593 3 месяца назад

    ፓስተር እንደሪያስ ዘመንህ ይባረክ

  • @Wassie12
    @Wassie12 4 месяца назад +1

    ይኼንን ስብከት ከሰማሁ ቡኃላ ፀሎቴናት ፍላጎቶቼ በሙሉ ራስ ተኮር እንደሆነ ገብቶኛል..እግዚያብሔር ይርዳን! ለእግዚአብሔር ፈቃድ እንኑር!! ግሩም ትምህርት!

  • @FayeFaye-jg7gl
    @FayeFaye-jg7gl 4 месяца назад

    Holy sprit sound.... GBU pastor🙏🙏🙏🙏

  • @sarak8019
    @sarak8019 4 месяца назад

    አሜን አሜን!!!!!

  • @reemfiseha1980
    @reemfiseha1980 4 месяца назад

    Amennnnnn

  • @user-cf6zr8tl8p
    @user-cf6zr8tl8p 4 месяца назад +1

    Wow geta ybarek abatachen sle erso❤❤🙏🙏🙏

  • @BersabehDagnachewBersi-qd4xg
    @BersabehDagnachewBersi-qd4xg 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ አሜንንንንንን

  • @romanwondimu8696
    @romanwondimu8696 4 месяца назад

    Amen

  • @user-cx2nt2wc5o
    @user-cx2nt2wc5o 4 месяца назад

    the voice of god

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 4 месяца назад

    God bless you pastor 🙏

  • @timbiteyassu
    @timbiteyassu 4 месяца назад

    Yes God is a God of order

  • @lemlemwoldegerima2784
    @lemlemwoldegerima2784 4 месяца назад

    ሁሉ ነገር ለግዛብህር ክብር እንስጠው ራሱ እንደ ዳዊት መልሶ ያከበረናል

  • @helengossa771
    @helengossa771 4 месяца назад

    Egziabher abzeto Yebarkot🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙏🏾

  • @yeshua3058
    @yeshua3058 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @Abigyaz6493
    @Abigyaz6493 4 месяца назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekonneny30
    @mekonneny30 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ምድራችንን አስብ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekonneny30
    @mekonneny30 4 месяца назад

    የእግዚአብሔርን ክብር እንመልስ እባካችሁን🥲🥲🙏🙏🥲🥲🙏

  • @AB-nq7uj
    @AB-nq7uj 4 месяца назад

    God bless you pastor

  • @romanwondimu8696
    @romanwondimu8696 4 месяца назад

    God Bless you

  • @user-oh1ee4uf4f
    @user-oh1ee4uf4f 4 месяца назад

    GOD BLESS YOU

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves 4 месяца назад

    It’s good to see you Pastor

  • @MaziEske
    @MaziEske 4 месяца назад

    ፖሰተርዬ ሰላየውክ በጣም ነው ደሰ ያለኝ

  • @user-ds8nh4nr2y
    @user-ds8nh4nr2y 4 месяца назад +2

    ፓስተር የት ነበርክ እስከዛሬ ኤልሻዳይ ላይ አውቅህ ነበር ስላየውህ እግዚያቤር ይመስገን🙏

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤Aaaaaaaa

  • @SelamKebd
    @SelamKebd 4 месяца назад

    Amen pastor zamanehen yibarek .betam asefalagi yahona temeret naw.geta yibarekeh

  • @kukugirma2033
    @kukugirma2033 4 месяца назад

    አሜንንንን🙌

  • @kukugirma2033
    @kukugirma2033 4 месяца назад

    አሜንንንን🙌❤