Ethiopia ሰበር ፓርላማ ውስጥ የተነሳው አነጋጋሪ ጥያቄዎች ethio forum

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 18

  • @ZainabZainab-u3n
    @ZainabZainab-u3n 2 дня назад

    በርታ ጀግናችን ለሀቅ የቆመ አላህ ይረዳዋል አላህ ይጠብቅህ

  • @zewdnehzerihun1050
    @zewdnehzerihun1050 2 дня назад

    እውነት

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 4 дня назад +1

    አብኖች ቃል ያጥራል ❤❤

  • @NEWSMEDIA4
    @NEWSMEDIA4 4 дня назад

    nice🥰🥰🥰🥰

  • @seadi5
    @seadi5 4 дня назад

    እዚህ ሁሉ በግ ጋር ወንበር አሟቂዎች
    ባትቀመጥጥሩበር ዶክተር ደሳለኝ ብቻነውየህዝብ ሰቆቃእሚሰማው

  • @henzozeg777
    @henzozeg777 4 дня назад +1

    ይሄ ሠውዬ ግን ነገሮችን በአግባቡ መረዳት የሚችል ሰው ነው

  • @tsegayedagne4858
    @tsegayedagne4858 4 дня назад

    ዶክተርጫኔን መንግሥት ሊጠቅማቸው ይገባል

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 4 дня назад +1

    እዚህ ምክር ቤት ዶክተር ደሰለኝ ብቻ ነው የምታየኛ ወይሰ ለእኔ ብቻ ሌላው ያልተዩኛ😂

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 4 дня назад +3

    በቃ አንተ ብቻ ነህ ህዝብን የወከልከዉ ሌሎች ለምን ይዘጋቸዊል

  • @esu476
    @esu476 4 дня назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Haimanotyibeltal-dz9rv
    @Haimanotyibeltal-dz9rv 4 дня назад +1

    አንተ ጀግና ነፍጠኛ

  • @GirGalm
    @GirGalm 4 дня назад +1

    እኔ ምለው ሌላው ሰው ጦጣ ሆነ አይደል ?

  • @girmataffesse3986
    @girmataffesse3986 4 дня назад

    “እንጨት እንጨት” 😂

  • @seni41
    @seni41 4 дня назад

    እርስዎ ብቻ ነው የህዝብ ውክልና ያለዎት ሌሎች የህዝብ ሳይሆኑ የፓርቲ ተወካዮች ናቸው አፋቸው በዚብ የተዘጉ ይመስለኛል ለምንድን እውነትና እውነት የማታወሩት

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 3 дня назад

    አብኖች ከህዝብ ጎን ስለቆማችሁ ልትመሰገኑ ይገባል

  • @TeketelSeyoum
    @TeketelSeyoum 4 дня назад

    Jegina yemire

  • @girmataffesse3986
    @girmataffesse3986 4 дня назад

    ለምትወክለዉ ክፍል ማፈሪያ በመ

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 4 дня назад

    የዚህ ሰውዬ ድምጽ የአማራ ድምጽም የሌሎች ኢትዮጵያዊያንም አየመስልም። ገና ሲያወራ ወረው ሁሉ እንጨት እንጨት ይላል። በፍርሃት ቆፈን ውስጥ ሆኖ የሚያወራ ሳይሆን ተቃዋሚ ለመምሰል የሚያወራ ይመስለኛል። ወሬው ሁሉ አገዛዙ ለሚሠራው የእልቂት ሥራ እውቅና የሚሰጥ ነው። በቃ ተኝቶ ነው የሚያወራው። ስለ ጨፍጫፊ አገዛዝን የሚያወራ ሳይሆን እጮኛው አንዳንድ አላስፈላጊ የሆኑ በሃሪዎቿን እንድትተው በመቅለስለስ የሚጠይቅ ይመስላል።😅😅😅 አገሬ ሰው አጣሽ ወይ አገሬ አሳቢ አጣሽ ወይ! ብለን በንዋይ ደበበ ዘፈን ከመዝፈን ይልቅ ለጊዜው አማራጭ የለንም።