Yes indeed from day one he knows what he’s going to do.the sad thing except few people not all of us able to understand him God bless him and his team.
Good job! Are the SMART poles also have solar panels as an alternative source of energy? if not, It would also be nice to add solar panels for generating solar energy from the sun
This is amazing and beautiful. Please, change this lights in Tuludimtu and and others Roads. Don't expect the PM to give you order try to create new kinds of poles.there might be new ideas too. This is a unit work in manufacturing.
ወዲ ዮሴፍ; እንታይ ህልካ!?😅 In Asmara, the chance getting light service at night minimum to none!. In fact, you have more chance to seats at dark counting a stars than electrified Asmara!. Why commenting in here?
You can’t hide poverty and starvation of millions by putting street light. It is like the French monarch of Louis 16th wife when she reply for the request of demonstrating people asking for bread she replied if there is no bread why don’t they eat cake
What the hell are you talking about? Isn't creating jobs a way to solve poverty, isn't replacing importing materials the best way to create kk jobs. Poverty is in your mind.
Marie Antoinette didn't even say "let them eat cake" that that was written in Jean-Jacques Rousseau's Confessions 1765, 24 years prior to the French Revolution. second she even had her own run soup kitchen so she knew what was going on
ጎበዞች የኢትዮጵያ የሀገሬ ልጆች ኮራሁባችሁ በርቱ ❤🙏🏾👍🏾🏆
very interesting ! Proud of you all!! And proud of PM❤❤❤❤
የእውነት እውነት ኩራት ተሠማኝ 👍💪💪💪በቃ እንችላለን 💪💪💪🤩🤩🤩
ጀግኖች ናቹ በርቱ ቀጥሉበት 💪💪💪👍👍👍
እግዚአብሔር አምላክ ያግዛችሁ
Amazing and fabulous jobs. Mama Ethiopia 🇪🇹 blooming like Roses flowers 💐. Thanks to Dr Abiy Ahmed and all participants. God bless all Ethiopians.
ድንቅ ስራ❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክለኛ ከተማ አሁንነዉ በርቱ
ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ከፍ ከፍ እያለችልን ነው
እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲
መደመር ማለት በተግባር!!
በርቱ የአገሬ ጀግኖች!!
I am happy you took the time to report on this progress. This type of reporting is what we need. Ignore propaganda outlets like the BBC. Forget them.
I am proud of Ethiopia.
በርቱ
Interesting! And my earnest appreciation for all of you!
ያኮራል በርቱ❤ የሰራተኞች safety ትኩረት ቢደረግበት ጥሩ ነው። employees should wear PPE.
ምን ችግር አለ ሰርተህ ሰጣቸዉ ፤ ወሬማ ማወራት ቀላል ነዉ አገራችን ላይ ቆዳ አለ የሴፍቲ ጫማ በረት አሰገብተህ ሰራ፥ የእጅ ጎንት በቆዳ ሰራ የዓይን መከላከያዉም ፕላሰቲክ እንጀክሸን ማሸን ነዉ አጥናና ግባና በርካሸ አቅርብ አለበለዝያ ያለ መፍትሄ ችግር መሰማት አቁመናል እናቃለን እኳ አሜሪካ ትናንት ነዉ የጀመረችዉ ሰራተኞች በየቀኑ ሰለሚሞቱ የሚሞቱትን ቦታ ለተካት በር ላይ ቁጭ በለዉ ይጠበቀ ነበር እናቅሻለን ከዬት እንደመጣሸ ደረሶ አዋቂ
ዳዴ ሳንል ሩጫ የሚለን ሰዉ አንፈልግም
@@Hkim185 safety comes first. ተረጋጋ ጆኒ ራጋ! አቅምና እውቀት ቢኖረኝ አደርገው ነበር።
@@ኢትዮጵያዊው
እነሱም አቅሙ ቢኖራቸዉ ያረጉት ነበር፤ አንተ ያልከወ ወርቅሐሳብ ነዉ ዛሬ ሚሰት አግብተህ ነገ ወለጂ አትላትም
እነዚህ ሰራተኞች ዱብ እዳ ነዉ የሆነባቸዉ አብቾ መልክተኛዉን ልኮ ሰለ ገንዘብ አታሰቡ እሰማርት ፖል ሰሩልኝ ሲላቹ ቆይ PPE አዘናል ከቻይና ከመጣ በኃላ ተመለሰ እናሰብበታለን ይባላል እንዴ
ይህንን ፖል በነፃም ቢሰሩ ያዋጣቸዋል ይዞ የሚመጣዉ ብዙ እድሎች አሉ ብዙም በር ይከፍትላቸዋል ሰለዚህ ያንተ አሰተያየት ከአመት በኃላ ሚሊዬን ብልጣብልጥ ፖል ሰርተዉ እነሱ ጅላጅል ከሆነ አረ ምን ነካቹህ ብትላቸዉ አቅ አለሀ
ጀግኖች በርቱ ❤❤❤❤💪💪💪
እኔ ከመብራቶቹ በላይ የዘንባባ ዛፎቹ (ችግኞቹ) በዚን ያህል ብዛት መገኘት ነው ያስገረመኝ:ወይም ዶ/ር አብይ ወደስልጣን እንደመጣ ለዚህ ጊዜ አስቦ ቀድሞ ችግኝ አፍልቶ ተዘጋጅቶ ነበር::
Yes indeed from day one he knows what he’s going to do.the sad thing except few people not all of us able to understand him God bless him and his team.
አይ ጀማሪ ካድሬ መሆን😂😂😂
Zebra you don't get it. Do you? Just leave us alone negativity is your hobby. @@zebra8028
@@zebra8028
አቶ ዱሪዬ-አህያ እሰቲ ለፍቅር ቶሞክ መልክት አድርሱልኝ
ዘንባባ እንደ ሰዉ ልጅ ሴትና ወንዴ አላቸዉ አንዱ ዛፍ ራሱን ችሎ ውንዴ ዘንባባ ነዉ። ሴቷም ዘንባባ እንዲሁእራሷን ችላ ሴቴ ዛፍ ናት እንግዲህ ፍሬ እንዲያፈሩ በንፋሰ መዳቀል አለባቹ ይህ ደግሞ 12 ዓመት ሊወድ ይችላል ነፋሱም የወንዴን ዘር ይዞ ሲነፍሰ ሴቷም አበባዋነ ዘርግታ ከተገጣጠመ ለምን በተለያየ ግዜ ሰለሚያብበ
በንብ በወፎች ሊዳቀል ይችላል እኔ ግን ይሄንን አላቅም ። ለዚህም ነዉ የፍሬ ማፍሪያቸዉን ግዜ በጣም የሚራዘመዉ ታድያ ግብፆች የቴምር ዛፎቻቸዉን ወንዴዉ ዘር በሚሰጥበት ግዜ ዛፉ ላይ ወጥተወ ዘሩን ይሰበሰቡና ከዱቄት ጋራ ቀላቅለዉ ሴቷ ዘር ለመቀበል ዝግጁ ሰትሆን ዛፉ ላይ ወጥተዉ የወንዱን ዘር ያዳቃላሉ ከዛ ቴምር እናገኛለን ማለት ነዉ ። አሜሪካኖችና እሰራሄሎች ግን mechanical pollination ማሸን ለማዳቀል ይጠቀማሉ
ታደያ ዘንባባ የተለያየ ዘር አለዉ ቴምር አለ፤ ፓልም አለ ኮከናት አለ በድሮ ግዜ እንዶኔዠያ እንደግብፆች የፓልምን ዛፎቻቸዉን በሰዉ ነበር የሚያዳቅሉት ሰዉዬዉ እያንዳንዶ ዛፍ ላይ ወጥቶ ሰለሚያዳቅል ሰራዉን ለማፋጠን 100 ሺህ ሰረተኞች ቀጥረወ ያሰሩ ነበር ይህ የፕላምን ዘይት በጣም ሰለሚያሰወድደዉ በአለም ገበያ መሸጥ አልቻለም ነበር ። እንዶነዠያዎች ጀመሐ ተቀመጡ ይህንን ችግራቸዉን ለመፍታት ከዚያ አንድ መላ መጣላቸዉ ፓል ዛፍ ምንጩ Native ለምዕራብ አፍሪቃ ሰለሆነ አንድ መላ አናጣም ብለዉ ናይጄርያ ሄድና ጥናታቸዉው አጥንተዉ ሲመለሱ መቶ ሺህ የቀን ሰራተኞችን ሳይቀጥሩ የፖልም ዛፋቸዉን ማዳቀል ቻሉ ይሄም የፓልን እንደቤንዝል ድፍድፍ መሸጥ ጀመሩ ። ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል ማለት ይሄንን ነዉ። ምን ሞፈር ነዉ ከናይጄርያ ተቆርጦ ነዉ እንዶኖዠያንን ያለፈዉ ዓመት 23 ቢሊዬን ደላር አሰገብታለች ምን በያመጡ ነዉ ከናይጄሪያ እነግራቸሀለሁኝ ማወቅ ከፈለጋቹህ
ያልታደልን እኛ መለሰ ብቻ ለሕንዱ ሜጋ እርሻ እንቨሰተር ፓልም ሊተክል የነበረዉን ወዘተ የኢትዬጵያ እንጀራ ልጆች የታወቀ ነዉ መቅናታቹህ መሬታችንን የወረርን ብዉ ጮሁ
ያልታደለች ጋምቤላ የእንጀራ ልጆ ኦባንግ ሞቶ ሕንድ ድረሰ ሄዶ ይህ ኢንቨሰተር መሬታችንን ብቻ አይደለም የወሰደወ ሕይወታችንን ነዉ ብሎ ሕንዱን የገንዘብ ብድር ሕንድ እንድትከለክለዉ አሰደረጉ በዛ ላይ ጎርፍ መጥቶ ጠቅላላ የዘራዉ ሲወድም መንግሰት ደጋፍ አላረግልህም ሲለዉ እኔ ምን አለፋኝ ብሌ ቢሊዬን ደላር ከሰሮ ወጣ ግን-ግን የጋምቤላ የእንግዴ ልጀ ኦባንግ ሞቶ የሕንዱን ንብረት ወረሰዉ ግን ወፍ የለም ሕንዱ የቀጠራቸዉ100,000 ሰራተኞች ሰራ አጥ ሆኑ መሬቱም ጦሙን ካደረ ይሄዉ 15 ዓመት ደፈነ
ይህ የመሬት ጥያቄ እንዴት ዩክሬን የኛን ዜዴ ተጠቅማ የዓለም ሰንዴ አቅራቢ ሆነች እኛም ከነሱ ሸማች ሆንን አላሙዲንና ሕንዱን አባረን አረ ሙሁሮቻችን ከእንዱኔዠያዎቸተማሩ በሙሁራቸዉ ምክንያት አገራቸዉ 23 ቢሊዬን ታገኛለች በ2024 መዝጊያ ላይ30-40 ቢሊዬንቢያገኙ ብዙም አልሰሩም ነዉ የሚያስለዉ
የተባረከ ልጆች ሰጣት ኢንዶኔዠያ
ደደብ: ስለሆንክ: 30ሚሊዮን: ህዝብ: እንድ: ዳቦ: እጥቶ: በሚስቃይበት: ሀገር: እብይ: እዲስ: እበባን: እንደ: ሽርሙጣ: ቤት: ሲያብረቀርቃት: ታደንቃለህ: ለመሆኑ: ልጆችህ:: የሚበሉት:ዳቦ: እላቸው: ለፋሽስት: ኦሮሙማ: ( ጋላላዎች) እታቃጥር:ድንጋይ : ራስ
ኢትዮዽያ ወደነበረችበት አለም አቀፍ ደረጃዋ የሚመልሳት ወጣት አምራች ትወልድ አላችሁ በርቱልን🙏🏽🙏🏽❤️❤️🇪🇹🇪🇹
ከዉጭ የመጣ መስሎኝ ነበር የአመራር ብስለት አስካለ ድረስ ሁሉን ከውጭ የሚመጣዉን ማስቀረት ይቻላል ከአቡቺ ጎን ነኝ❤
እኔ እኮ ምጊዜ ተዘርግቶ ነው አገልግሎት የዋለው
💚💛❤
በውነት ነው አገራችን ይህንን ማምረት ከጀመረች ሌላውን መስራት አያቅትም፣አብይ አስተዳደር ሊመሰገን ይገባል።
ጠ/ሚ የምመክረዉ ጥንቃቄ ያድርጉ የዉጭ የሀገር ጠላት አጋጣሚዉን ጠብቆ እንዳይጎዶዎት አርባ ምንጭ የነበረዉ የጥበቃ መላላት መኪና ደ/ር አብይ መንዳቱ አልተመቸኝም
በእጁ ላይ የሚሊዮኖች ደም አለ!
የብልፅግና ሚዲያ ሠራዊት ስራቸውን በአግባቡ እየሠሩ ነው ጎበዞች
አምበሶች በርቱልን።
Good job! Are the SMART poles also have solar panels as an alternative source of energy? if not, It would also be nice to add solar panels for generating solar energy from the sun
Allah bless abi, i am always with abi ahmed.
ዋውውውው ሀገሬ ትበለፅጋለች ሲባል በምክንያት ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በርቱ ሀገር የሚያድገው በመግዛት ሳይሆን ከነ ጥራት ጉድለቱ በማምረት ነው።በሀገራችን የማየው መጥፎ ነገር ሰራተኛ ለምን አጎንብሶ ይሰራል?Working Bench ማዘጋጀት አይቻልም እንዴ?
የሰራተኝ ደሞዝ ትንሸ ሰለሆነ ብዙም አይነቁበትም ግን የሚናቁ ቴክኖለጂዎችን እንደ ጠሬጴዛ fig ሁሌ መለካት የለባቸዉም አንድ ሰዉ አንድ ሰራ ብቻበፍጥነት ቢሰራ ጥቃቅን ቴክኖለጂ ተጠቅሞ አሰር ግዜ እጥፍማምረት ይቻላል ማለት ነዉ፠
ይህ ማለት አሰር ሺህ የምትከፍለዉን ሰራተኝ 50,000 ብተከፍለዉ ያዋጣሀል ማት ነዉ የአሰር ሰራተኛ ሰራ ብቻወን ሰለሚሰራ ። ሰራተኞዉም ጥሩ ከተከፈለዉ ጥሩ ቤት ይገዛል ቤቱን የሚሰሩት ሰራ የገኛሉ ሶፋ ይገዛል እድገቱ ተያይዞ ሁሉንም ከፍ ያረጋቸዉ ነበር ጥቂት ቢያሰቡበት ቄነጥ አይደለም
❤❤❤
ከተማ ማሳመር አልቃወምም ነገር ግን በከተማው ውስጥ በአንድ አከባቢ ሁሉት ጊዜ በጀት ይወጣል የፕላን ማሻሻያ ይደረጋል
የኑሮ ውድነት በዛብን መፍትሔ ያስፈልገናል
በአገር ውስጥ መመረቱ ጥሩ ቢሆንም መብራት ወደመሬት ነው መብራት ያለበት ወደሰማይ አይደለም መሆን ያለበት
ዘመናዊ የሚባሉት መብራቶች( ቻንድለር) አሰራራቸውእንደዚህ ነው ከተማ ውስጥ ያሉ ትላልቅ ሆቴሎች ውስጥ ተመልከት
@@Misguun ከተማውን ዞሬ በማየቴ አንድም ሳይቀር ተመልክቼዋለሁ። የተሰራው ስራ በጣም ጥሩ ነው በተለይም መንገዱ መስፋቱ በሌሊት ስራ መሰራት መቻሉ ያስደስታል። ቻንድለር የቤት ውስጥ ነው ኮርኒሱ ላይ ሲያበራ ቤቱ በብርሀን ይሞላል።
Thank you
💚💛❤️
Wow respect
Great job
👏👏👏
ይህ ነው የእኔ መሪ!!!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️👏👏👍👍👍👍👌👌👌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
This is amazing and beautiful. Please, change this lights in Tuludimtu and and others Roads. Don't expect the PM to give you order try to create new kinds of poles.there might be new ideas too. This is a unit work in manufacturing.
ደግሞ እየጠጣችሁ ገጭታችሁ እንዳትጨርሱት ሰውየወን ባንወደወም ብንወደውም እሱ እንደሆን አአ ን እንደ ስማ አአ እያደረጋት ነው።ብቻ ይሄ ጦርነት መላ መባል አለበት እዚህ ውብ ሌላ ቦታ ጦርነት ።
@@anbessiemulate8693
ጠጥቶ ገጭቶ ማምለጥ እኧ ቀረ ፖሉ ራሱ ፍቶእን አንሰቶ EBC ላይ በሰበር ዜና ሰካርህ ከበረደ በኃላ በትልቁ ፎቶህ ተለጥፎ 24 ሰጥ እጅህን እንድትሰጥ ይነገርሃል እንቢ አሻፈረን ካልክ በጠቆማ ከተያዝክ ወፌ ላሌ ተገርፈህ የፖሉን ሙሉ ዋጋ ከፍለህ በተጨማሪ ቅጣት ከፍለህ ለኮበለልክበት ደግሞ ተጨማሪ ቅጣት ትቀጣለህ ገጭቶ ማምለጥ ጫዋታ ቀረ ጥግህን ይዘህ ለፖሊሰ መደወል ነወ
ሰለጦርነቱ ግን የማያወላዳ አቋም አለን
ጭር ሲል አልወድም ባዬች
እርሰት አሰመላሾች
አንድ መልክት ነዉ ያለኝ
እጅ ሰጡ
ትጥቅ ፍቱ
ወልቃይትን መልሱ
እንቢ ካላቹህ ወጥራቹህ ተዋጉ የፈለገ ብታለቅሱ ንቅንቅ የለም
ድንቄም ስማርት 😂😂😂 ብረት መበየድ እንደ ትልቅ ስራ የጉድ ሃገር
አሪፍ ዲዛይን ለከተማው ትልቅ ውበት የፈጠረ ነው ትንሽ የሚታዪ ከብየዳ ጥራት ጋር የሚያያዝ ችግር ታዚባለው ሌላው ደሞ የአተካካ ል ችግር ታዚቢያለው ለምሳሌ ያእል መስቀል አደባባይ 1 ፖል ሌላ ደግሞ ኦሎምፒያ አደባባይ ላይ 2 ፖል ናቸው ሲታዮ ተጋንደው ወይም ውሃ ልክ አለመጠበቅ ችግር አይቻለሁ እነዚ ቢስተካከል አመሠግናለሁ
እዉነተኛ ባለእራይ መሪ እዲህ ነዉ ቀንምማታ ይሰራል ለዉጥ ያመጣል በርቱ
ብረቱን ማስመጣት ማስቀረት ላይ ደግሞ ሊሰራበት ይገባል
አምፖሎች ማሞረቻ ኢትዪጵያ ውስጥ አለ ለምንድ ነው ከውጭ የመጣው
ጀግኖቻችን
ጥሩ ነው ግን ጋልዛናዝድ ለምን አልሆነም ዝናብ ይታዋል ይዝጋል ቀለሙ ከተወሰነ ብኋላ ይላጣል
what about the patent issues?
but still we import the steel, led, zinc and powder coating
One step at a time , first appreciate and encourage then advise
@@bonita799063
ሰሙን አቶ እበት ደረጀ ብሎ ከሰየመ ምን ትጠብቂያለሸ
What really does a smart pole mean? Wanna hear!!! Anyways I wanna appreciate the engineering and the progress!??
የእንጨቶቹንና የሲሚንቶ, ምሰሶዎች ሰለሚያታልላቸዉ እሰማርት ተባለ ምድረ ጅላጅል ቪድዬዉን ከዓየህ በኃለመ ነዉ። ጥያቄ ማቅረብ
በጣም የሚገርም ሳይንስ አደረጋችሁን እኮ ምድረ ኮተት ካድሬ
ሶላር እንዴት እናገኛልን
ምን ያህል ብር ማዳን ተቻለ ?
ሌቦች
Saxxxxxxxx🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺saxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxx🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺xxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxxx🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺🎷🎺
ወዲ ዮሴፍ; እንታይ ህልካ!?😅 In Asmara, the chance getting light service at night minimum to none!. In fact, you have more chance to seats at dark counting a stars than electrified Asmara!. Why commenting in here?
አረ ዛሬ እሁድ ከሜክሲኮ ሳር ቤት የመንገድ ማብራት የለም
ምን ይሰራልሀል በመንገድ መብራት ነዉ ወይ የምታጠናዉ
Smart pole😂😂😂😂 ምኑ ነው ቆይ smart የሚያደርገው ብረቱን? ብየዳው ነው? አምፖሉ ሲቃጠል head office report ያደርጋል? ወደ ሰማይ ማብራቱ? Energy ይቆጥባል? ይሄ ሁሉ የብረት ግማድ አንድ pole ላይ የፈሰሰውስ? ብረቱ ከውጭ አይደል የመጣው? እጅግ በጣም አስቀያሚ ሥራ ነው:: በጣም የሚያስጠላ junk ብረት:: የሚሊዮኖችን ሥራ ገድሎ እና አስርቦ በብልጭልጭ መሸፈን:: ልጅ እያለን ኳስ ለመጫወት በሽቦ ዋንጫ ሰርተን በሲጋራ ወረቀት እንደምንሸፍነው ዓይነት ሥራ ነው:: እስቲ smart ይቅር እና triangular አድርጋችሁ አንድ ብረት ከአንድ pole ላይ ቆጥቡ::
we dont have a light at home thou u thugs
You can’t hide poverty and starvation of millions by putting street light.
It is like the French monarch of Louis 16th wife when she reply for the request of demonstrating people asking for bread she replied if there is no bread why don’t they eat cake
Damien , who told you that ther is no poverty ?
What the hell are you talking about? Isn't creating jobs a way to solve poverty, isn't replacing importing materials the best way to create kk jobs. Poverty is in your mind.
Marie Antoinette didn't even say "let them eat cake" that that was written in Jean-Jacques Rousseau's Confessions 1765, 24 years prior to the French Revolution. second she even had her own run soup kitchen so she knew what was going on
@@fab200
ጥሩ ብለሀል የልበ ደሀ የሆኑትን የአባይ ወንዝ በእግራቸዉ ሰር እያለፈ በመሰኖ ባያርሱበትጭቅቅታም ፎጣቸዉን እንኳን አያጥቡበት እነዚህን ሰዎች ተፈጥሮ እየለቀመ እያሰወገደልን ነወ በተፈጥሮ ቤብ ገብተን እነዚህነ ልበ ድሆችን ብናተርፍ ይባዙና ሸክም ነዉ የሚሆኑብን Natural selection ሰራዉን ይሰራ
ማረሻህን ታጠቅ ስትለዉ
ነፍጡን የሚይዝ
አልዳኝ ባይ
አሻፈረን ባይ
የፋኖ እሳት ጨባጩን
የዳያሰፕራ ተቀጣሪ
ጭር ሰል አልወድም ባዬች
እርሰት አሰመላሾች
ከበቃቸወ ረሃብ ሸነፈሩ ካንገሸገሻቸዉ ቀላል ነዉ ሰላም ለማረድ
እጅ ሰጡ በላቸወ
ትጥቅ ፍቱ በላቸዉ
ወልቃትን መልሳቸዉ
ከአህያ ጎራ ወጥታቹህ የሰዉ ጎራ ተቀላቀሉ ብዬ ልክ ልካቸዉን ነግሬያቸዋል ያበጠወ ይፈንጃለቅሶዋቸዉን መሰማት ነዉ ያሰጠላኝ እንቢ ካሉ ወጥረዉ ይዋጉ thee no crying in war ተዋጋ እንደምትፎክረዉ
ገና ነዉ ገና
ገና ነዉ ገና
መች ተዋጋና
መች ተዋጋና
ያሸዋል ገና
ያሸዋል ገና
ታድያዉ ለቅሶዉ መርዶዉ ምናመጣዉ ገና መች ተዋግታቹ ነዉ እንባ የቀደማቹህ
@@AsherAstrophel
የፍሬንጅ ልዕልት ድረሰ ምን አሰኬደን
ሐይለሰላሴ ቤተሰቦች ሕዝብ እየተራበ ኬክ ከፈረንሳይ ሐገር ድረሰ አሰመጣች ተባለ ይህ ምን ያህል አዉነት እንደሆነ አላቅም ኬክ እኮ ፍሪጀ ዉሰጥ ማሰቀመጥ አለብህ እንዳይሰበር ብዙ ጥንቃቄ ማረግ አለብ ዋና ነገር ኬኩ መጣ አልመጣም ሳይሆን በዛን ሰዓት የነበረዉ ሕዝብ ሆ ብሎ ሐይሌን አዉርዶ ሰዉ በላዉን መንጌ አነገሰ
የዓለም መከራችንም ይሄዉ ነዉ። አንዴ power vaccuum ከተፈጠረ አለቀልን ነዉ
ሰይድባሬ ተገረሰሰ
ሳዳም ተገረሰሰ
የመን መሪ ተገረሰሰ
ሊቢያ ጋዳፊ ተገረሰሰ
ሱዳን መሪ ተገረሰሰ
ሶሪያ መሪ ተገረሰሰ
ግን አለፈላቸዉ ወይ ? ዛሬ ተርበሃል በራሰህ ፍቃድ ነዉ
እጅህን ሰጥ
ትጥቅ ፍታ
ወልቃይትን መልሰ
አርሰህ ተበላለህ
አይ አሻፈረኝ አልዳኛም ካልክና
ገና ገና
መች ተዋጋና
መች ተዋጋና
ያሸዋል ገና
እያልክ እያቅራራህ በጎን ማልቀሰ አያምርብህም ወጥረህ ተዋጋ አታለቃቅሰብን
እኛ ሰራችንን የቤት ማፀዳት ዘመቻችን እሰምንጨርሰ ወር ወር በል
ይህ ኮሜንት ለኮሜንተ ጀማሪዉ ነዉ
ዝንባሙ ቆሻሻው ባንዳው ብአዴን ብልፅግና ይህ የቆሻሻ ሰው በላ ስብስብ በተገኘበት
የሚቀበርበት ግዜ ሩቅ አይደለም የብአዴን
ታሪክ የሚቋጨው በውርደት ምት ነው ግዜ ነው
መላኩ አለበል ወይ ኦሮሞ ነው ወይ ትግሬ ነው። በፍጹም አማራ አይደለም።
ምቅኛ
@@Taggist-rx6wr ሰው ሆኜ ውሻ ላይ ምን አስቀናኝ?
@@Abbatobia መጀመሪያ ልብስ ልብሽ ሽርሙጣ
@@Taggist-rx6wr ጉዳይ የኔ ልብስ ሳይሆን መላኩ አለበል ነው። ባንዳ ስትባሉ መሐይሞች ናችው።
ፖለቲካ መናገርህ ነው? ቂል
#addisababa #ethiopia #ebs #ebstv