ዓይናችን - ከሰነዱ ጀርባ Etv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 19

  • @kalebdawit8742
    @kalebdawit8742 2 месяца назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ...
    አይናችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @ጣቢታ
    @ጣቢታ 3 месяца назад +1

    በጣም ያሳዝናል ግፍ ነው ባለስጣን ነን ብለው ሚሲኪን አባቶችን ማስቃየት እውነት ጌታ ይፍረድባቹ

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 месяца назад

      @@ጣቢታ
      ሚሰቷ አየር ላይ ትቅር ? አብራዉ ከምትኖርበት ቤት አጨበርብራት ያሰወጣት ዳኞቹ እንዳትፈሩ ይህ ጋዜጠኛ ተከፍሎት ነዉ እሰቲ እሱን ጠይቁት አባቱ እናቱን አያት በሆነችበት ቤት የናቴ ቤት ብሎ ቢያሰወጣት

  • @TafdrXfdfc
    @TafdrXfdfc 3 месяца назад

    ጎበዝ ኢቲቪ

  • @destasoreto6551
    @destasoreto6551 3 месяца назад

  • @remedanamino
    @remedanamino 3 месяца назад

    አ/ከ/ክ/ከ ወረዳ14 ልዩ ቦታውቆዳ የሚባልባል ቦታ በተለምዶ ሰላሳ ካሬ የሚባል ቦታ ብታዩ ከዚህ የባሰ ነገር ታዩ ነበር ፍርዱ ለፈጣሪ ተውነው

  • @tsegatesfaye9332
    @tsegatesfaye9332 2 месяца назад

    የዚህ ክልል የፍትህ መጓደል ደግሞ የተለየ ነው ፣ ምንም ስለማያውቁ ይመስለኛል ።

  • @DaddyYanki-x4b
    @DaddyYanki-x4b 3 месяца назад +1

    Silalneberku New....ene alakim. ...enenja eyachesu ganja.....yewenabedut techebchibolachew kef bilew siltan AG-gnitewal..

  • @israeltilahun4931
    @israeltilahun4931 3 месяца назад

    አርባምንጭ ብዙ ጉድ ያለባት ከተማ ነው

  • @mesfinAbebe-zo3wm
    @mesfinAbebe-zo3wm 2 месяца назад

    ይሄን ወንጀል የፈፀመ ፍርድ ቤት ዳኛና የማዘጋጃ ሰራተኛች ለፍርድ ቀርበው
    ንብረቱ ለህጋዊ ወራሽ መተላለፍ አለበት ::

  • @aliasmohammed3048
    @aliasmohammed3048 3 месяца назад

    Please help this man. This is so not fare 😢

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 месяца назад

      @@aliasmohammed3048
      ለምን ሰላጭበረበረ?

  • @AbdelaAbde-pr3zq
    @AbdelaAbde-pr3zq 3 месяца назад +2

    እንዲ ነው ጋዜጠኛ

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 месяца назад

      ለምን ሰዉን ሰላሳጣ?

    • @sarakemal-b3x
      @sarakemal-b3x 3 месяца назад

      @@Hkim185ሌቦችን ስላጋለጠ ሰው ማሳጣት እና ሌባን ማጋለጥን እየለየን እንጂ

  • @MulatuTadesse-s9b
    @MulatuTadesse-s9b 2 месяца назад

    ብዙ ጭቆና እና ሙስና ስራዎች እየበዙ ናቸዉ አደራ ተደራሺነታችሁን ሁሉም ስፍራ እንድደርሲ ጥረት እንድታደርጉ በአክብሮት እየጠየኩ በቀጣይ ስልከንና ሙሉ መረጃ አደርሳቸዋለሁ::

  • @BoneMelketo-ss8ud
    @BoneMelketo-ss8ud 3 месяца назад

    በእውነቱ ጋዜጣኛውን አመስግኑልኝ. ሌቦቹ ግን ተገቢ ፍርድ መግኘት አለበቸው

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 месяца назад

      @@BoneMelketo-ss8ud
      ለምን በትክክል ሰለፈረዱ?