አዝናኝ ጨዋታ ከተዋናይ አሌስና ከኮሜዲያን ደረጄ ጋር ውሀ ውስጥ ስንሆን ምንም አንሰማም በግምት ከመናገር ውጪ… የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 204

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 Год назад +3

    ሰይፍሻ በጣም ነው የምወድክ የማደቅክ በጣም ነው የምታዝናናኝ ረጄም እድሜ ከጤናጋ ከነቤተሰብክ ፈጣሪ ይስጥክ ።

  • @የስሚር
    @የስሚር Год назад +6

    ለታማሚሆች አላህ ይድረስላችሁ ሁፍ 🙏🙏🙏💔💔

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ Год назад +7

    ውይኔበሳቅአፍነህ ገደልካቸውኮ 😂ሰይፍሻ ደሬ አሌክስ ፈጣሪይጠብቃችሁ🥰

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 Год назад

    በጣም የገረመኝ ሁሉም ክርስቴየን ናቸው ገን ማተብ የላቸውም ወደ ልቦናችሁ ተመለሱ ማተብ ገጥ ሀይማኖት መዳኒትጀ የሚታፈርበት አደለም😮

  • @wollo4001
    @wollo4001 Год назад +5

    ደስ ትላላችሁ

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ

    የማያልቅበት አምላክ እሱ ይርዳህ ወንድሜ

  • @ccu3907
    @ccu3907 Год назад

    ሰይፉ ፋንታሁን በጣም ጐበዝ ሰው ነህ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Год назад +10

    ውዶችዬ ሁልጊዜ ከሁሉም በፊት ለራሳችን እናስብ እኛ ከሌለን ለሌሎች አንደርስም እና!🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽💓

  • @tigistteshome4307
    @tigistteshome4307 Год назад +3

    I feel very sorry about those who are in need of our help. Habtamu Worku may God be with you! I am touched deeply by your story. 😢

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Год назад +3

    አይ ሰይፉ ነብስክ ይማራል😂😂😂

  • @forexet
    @forexet Год назад +4

    መስቀላቹስ❤ ጠባቂያችሁስ 🥺🥺

  • @nevanebuta3940
    @nevanebuta3940 Год назад

    በፍጹም ይልጠበኩት እና አስነዋሪ ልጆች ማየት የሌለባቸው ጨዋታ እንዲሁም አርቲስቶቹን ያላከበረ እና ነውር ነው በቃ

  • @hiwe569
    @hiwe569 Год назад +1

    ወይ ሰይፉ የተመታ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @rahmetali2463
    @rahmetali2463 Год назад

    የኔ አባት አላህ ይርዴህ።

  • @hyme7165
    @hyme7165 Год назад

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ሰይፍሻ ገደልካቸዉ😄😄😄😄😄

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Год назад +3

    የባለቤትህ ስም ማነው ጋሽ አበራ ሞላ ክክክክክክክ አይ ደሬ ይመቻችሁ

  • @tibebugbremedhne7496
    @tibebugbremedhne7496 Год назад +1

    ሲያልቅ አያምር

  • @የስሚር
    @የስሚር Год назад +1

    ውይ በሳቅ ነው የገደላችሁኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @mulemule2357
    @mulemule2357 Год назад +2

    አርሴነዋ የሚበላው

  • @life-yi3vp
    @life-yi3vp Год назад +1

    እረ ሰይፉ ቀለድክባቸው እነዚ ሰውነት የሌላቸውን ሰዎች😂😂

  • @tigistnagesh6132
    @tigistnagesh6132 Год назад

    በጣም ነው የተዝናናውት

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይማራችሁ

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Год назад

    cool insight!
    💪

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e Год назад +4

    😂ኧረሰይፉ ደፍቀህልትገድላቸውነውእኮ እኔለነሱጨነቀኝ

  • @dao-107
    @dao-107 Год назад

    እግዚአብሔር ... የልጅህ ... አሳዳጊ .. ያርግህ .. አቦ... እንዴት .. ይረብሻል

  • @omejunior9703
    @omejunior9703 Год назад

    Ay Ebs inantenm mehateb asweleke

  • @Selina-rl6to
    @Selina-rl6to Год назад +5

    አሌክስ ከመቅጠኑ የተነሳ እየተንሳፈፈ ነው እኮ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @እናትነኝጎጃሜዋ
    @እናትነኝጎጃሜዋ Год назад +2

    ሰላም ሰላም ላናተ የአርብ አገር ጀግኖች እህቶቸ ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🥰🥰🥰 ደምሩኝ

  • @jarrakassahun4752
    @jarrakassahun4752 Год назад

    Era sefu tsegur astekil wechiwun eye bank yishefinewal

  • @mulatbelay8910
    @mulatbelay8910 Год назад

    እግዛብሄር ይማራቹሁ

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ Год назад +7

    አሌክስ ግን ምግብ ይበላል እንዴት አባቱ ነው ቅጥነቱ ማይ ክርቶስ🤣🤣🤣ሊታረድ የታሰበ ዶሮ ነው የሚመስለው ሲርገፈገፍ🤣🤣🤣

  • @dagmenaoll6231
    @dagmenaoll6231 Год назад +1

    Ili codes asigdidwachwi newi $$$ I am sorry I feel I understand everything

  • @tigistkassaye5703
    @tigistkassaye5703 Год назад

    አሌክስ ግን ባቡጄ ምን አድርጎህ ነው እንደዛ ሚዲያ ላይ ያዋረድከው?

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Год назад

    ነፍሳቸውን ለማውጣት ያደረከው ሙከራ ነው ክክክክክ

  • @banchu3147
    @banchu3147 Год назад +6

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላችሁ😭😭

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Год назад

    ፍጣሪ ምህረቱን ያላክላችሁ😢

  • @martamarta8350
    @martamarta8350 Год назад +1

    የሴፉ የንሳሀ ልጆች 😂😂

  • @sofutameru6583
    @sofutameru6583 Год назад +72

    ሶስታችሁም ክርስትያኖች ናችሁ ነገር ግን ማሕተብ የላችሑም 😏

  • @tibebugbremedhne7496
    @tibebugbremedhne7496 Год назад +2

    ለ ልጆች ምን እያስተማራችሁ ነዉ ? እናንተ ይበቃችኋል ለተተኪዉ ትዉልድ አስተላልፏ ሰለቻችሁ

    • @Ethiopia734
      @Ethiopia734 Год назад

      ምቀኛ ሰው ሲዝናና የማቶዱ ኑሩልን መቼም አትሰለቹንም

  • @aniabdulhamid3131
    @aniabdulhamid3131 Год назад +2

    Betam meyastela qelid nw !!!
    tesaqiqea nw yayehut

  • @omg7745
    @omg7745 Год назад +1

    እረ ደሬ ጠጅ የጨረሰው እስትንፍስህን እንዳይቆረጥ

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 Год назад +5

    ልሙጥ አንገት ስጠላ ያአውም ኦርቶዶክስ ተዋአዶ ሆኖ ሶስታችውም አንገታችው ሲያስጠላ ኦርቶዶክስ አንገቱ ያአለ ማአተብ አያምርም

  • @Zenabegza
    @Zenabegza Год назад +2

    seifu እኔ እምለው ለዚህ ምን ያህል ትከፍላቸዋለህ

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Год назад

    ሰይፉ ለመጀመሪያ ጊዜ የእውነት ሲስቅ ዛሬ ገና አየሁት

  • @hiwtefetne8196
    @hiwtefetne8196 Год назад

    አንደኛ

  • @hiwe569
    @hiwe569 Год назад

    ሆዴ ቆሰለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. Год назад +3

    እረ ሞቱኩኝ በማርያም ይሄ ጫዋታ ይደገም የምትሉ 😂😂😂😂😂

  • @mulemule2357
    @mulemule2357 Год назад

    ከደሬጋር ያለው ቦረና ነው እዴ የነበረው ከምር ስጋየለው አጥትየለው

  • @mule229
    @mule229 Год назад +1

    💚💛❤️ ኢትዮጵያዬ🌹🌾🌽የጠላሽ ይጠላ

    • @addisababa_
      @addisababa_ Год назад

      አዲስ አበባ 🇪🇹 ለናፈቃችሁ አዳዲስ ቪድዮዎችን በ4K በቻናላችን ያገኛሉ

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 Год назад +4

    አሌክስ ሲደፈቅ ሊሞት ነው እንዴ?😀😀😀

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Год назад

    ሰዮፉዮ ፍቅርህ አክብሯትህ ድስ ዮላሎ::

  • @andinetadane2031
    @andinetadane2031 Год назад

    ወይኔ ቅጀት በጣም ነው የምታስቁት 1ኛ ናቹ

  • @wmym
    @wmym Год назад

    ዛሬ ሰይፉ፥ ፏ ብላል።

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 Год назад +1

    በሳቅ ገደላችሁኝ

  • @girmadesta3539
    @girmadesta3539 Год назад

    Mejemerya ager yenuren. Seifu kom beleh Asia. Ager eyeferese ante tesekaleh

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Год назад

    ግን ማህተባችሁን ለምድነው እምታወልቁት

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад +6

    አሌክሶ ግን ትዳር ስትይዝ እንኳን አትወፍርም ተንሳፈፈ እኮ🤣🤣ፈጣሪ የታመሙትን ይማርልን ሠላም ለሐገራችን 🇪🇹❤😘

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 Год назад

    i like that

  • @beshu__tube07
    @beshu__tube07 Год назад

    sosetichum yatewodo lejoche nachu mateb yalem lamen

  • @yeabsiraashenafi5494
    @yeabsiraashenafi5494 Год назад +4

    sifusha endi kelbeh setseke ayecha alakem

  • @tibebugbremedhne7496
    @tibebugbremedhne7496 Год назад

    አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የባሏን...

  • @arenateka5632
    @arenateka5632 Год назад

    Gegemaneh seyfu tebyew ltgelachew new Ende

  • @godisloveme2390
    @godisloveme2390 Год назад

    Dera dera ❤❤❤🔥🔥

  • @sitylove-do7yx
    @sitylove-do7yx Год назад

    እኔስ ደሬ ውሃውስጥ ገብቶ ሲወጣ በህይወት ተርፊያለው ግን ብሎ የሚጠይቅ መስሎኝ ነበር

  • @mekdestesema9250
    @mekdestesema9250 Год назад

    😘😘 ማህተባችሁስ ሰይፍሽ?

  • @andenetabera
    @andenetabera Год назад

    ደሬ ግን በምጭ አይቀልድም እጁን እኮ አይለቅም ሰይፉ

  • @bzu4394
    @bzu4394 Год назад

    መስቀል ለምን አታስሩም😏😏😏😏🤪🤪🤪🤪

  • @muleman9590
    @muleman9590 Год назад

    ኧረ ሙድ ሰይፉ ልትገላቸው ነው እንዴ 😁😁

  • @haireebrahim132
    @haireebrahim132 Год назад +19

    እንዴት ነህ ሴፉ በዛሬው ፕሮግራሚህ ሀሎሊ በሚል ያቀረብከት ዘፈኘ ፕሮግራሚህን የሚትመጥን አይደለችም የአንተህ ፕሮግራም የምታቀርበው ለኢትዮጵያዊያወን መሆኑ ይታወቃል በመሆኑም የሞቀርቡት እንግዶች ኢትዮጰያዊ በህልን የተከተሉ ብሆኑ ይመረጠል ምክንያቱም አደማጮች ኢትዮጵያዊያን በመሆናቸው። ዛሬ የቀረብከት ዘፈኝ ተብዬ እንደዚህ አይነት ልብስ ለብሳ ቀርባ ሁላችንም አፍረናል ።እንደዚህለ

    • @zeynb5682
      @zeynb5682 Год назад +5

      የቀና ብዙ ያወራል

    • @janatmmm6876
      @janatmmm6876 Год назад

      ምድነው አላየውትምልግባናልየው

    • @wollo4001
      @wollo4001 Год назад

      ቅናተኛ ተቃጠይ

    • @nightspirit1477
      @nightspirit1477 Год назад

      Weregna, you don't have to watch 🧟🧟

  • @germamoges2310
    @germamoges2310 Год назад

    ሰይፉ ዛሬ ገና ከልቡ ሳቃ

  • @sfgdsdffds1930
    @sfgdsdffds1930 Год назад +1

    ጋሽ አበራሞላ😂😂😂😂😂ደሬ

  • @bilenhindi
    @bilenhindi Год назад

    Dere ❤

  • @abduabd9773
    @abduabd9773 Год назад

    ላስተምራት ከተማ ወስጄ ብሎ ያገባታል
    እንኳን ለ አንተ ለኔ 27 አመቱ እራሱ ልጅ ነች ልጅቷ እሮጣ ሳጨርስ ትዳሩስት ትከታታለክ አረ ሰይፉ ግን አሽሙር

  • @niyatgeremew3339
    @niyatgeremew3339 Год назад

    Alagach alagte

  • @yitbarektenaw9362
    @yitbarektenaw9362 Год назад

    MATEBACHUN atawlku

  • @habtamutadele2481
    @habtamutadele2481 Год назад +1

    ማእተብ የላቹሁም እንዴ

  • @meklitaneley5631
    @meklitaneley5631 Год назад

    😍😍

  • @danielshiferaw4966
    @danielshiferaw4966 Год назад

    ዴሬ ታጠባ ነበር

  • @አሐዱዘግዮን
    @አሐዱዘግዮን Год назад

    ALEXO BENEFS EDA ENDAYASIZH

  • @matebieeregnaye1479
    @matebieeregnaye1479 Год назад

    እመብርሃን ትዳብሳችሁ🤲🤲

  • @sisai8346
    @sisai8346 Год назад

    ለስሙ ክርስቲያን ናቸው ግን አንገታቹ ላይ ማህተብ አላሰራቹ በምን ትለያላቹ

  • @zebiderdejnazebiderdejna6947
    @zebiderdejnazebiderdejna6947 Год назад

    😂😂😂😂 ወይ ሰይፉ

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 Год назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 Год назад

    እረ ደሬ እዳይሞትብህ ሴፍሻ

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 Год назад

    ወይኔ ሴፍሻ

  • @mentesnotbayu2803
    @mentesnotbayu2803 Год назад

    this is disrespect ...techawetikibachew ekooo

  • @danielshiferaw4966
    @danielshiferaw4966 Год назад

    አሌክስ ግን ድሮ መለአክ ነበርክ

  • @zeinbafantaw7661
    @zeinbafantaw7661 Год назад

    ሰይፊላይ አድቀን ብቀርቡ ምን ትላላችሁ ?

  • @Daffodil15-j8v
    @Daffodil15-j8v Год назад

    ገነዳ ወሃ ውስጥ ነው የሚቦራጨቁት ?

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Год назад

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semawitgirma3542
    @semawitgirma3542 Год назад +3

    ማህተባችሁስ ?

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад

    ተዘፈዘፋቹ እኮ ወይ አሌክስ እና ደሬ ስታስቁ 😅

  • @helppeople4509
    @helppeople4509 Год назад

    Old Show change something. Make it modren

  • @minimishi3184
    @minimishi3184 Год назад

    ezbre ymrhe wgnha

  • @abebatube6227
    @abebatube6227 Год назад

    ምነው ማህተብ ብታስሩ😕😏

  • @አነበሲ
    @አነበሲ Год назад

    ደሪ ገላህ ላይ ጣዉላ አስመትተህ ነዉ ሲያምር😀😀😀😀😀

  • @zenatamene2024
    @zenatamene2024 Год назад

    አንተ ግን መቼ ነው ከሆድ አደርነት የምትወጣው እንዴው ከሄደ ከመጣው ጋር ተጣብቀህ እስከመቼ ገንዘብ እኮ የነፍስ ዋጋ አያሰጥም

    • @Sara-wi8on
      @Sara-wi8on Год назад

      ማንን ነው ስይፉን ከሆን በጣም ይርዳን ስውን ጎብዝ ነው

  • @bezayetade9218
    @bezayetade9218 Год назад

    😂😂😂😂

  • @fevenasgodom4425
    @fevenasgodom4425 Год назад

    Habtamu faws begeta beyesus sim yagignik....atmotim be hiwet tinoralek in Jesus name

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ

    ማተባቸው የትሄዶ ነው ?