"ፋኖ ከግብጽ ጋር እየሰራ ነው" አረጋ | "በጎንደር ሲጠበቁ በራያ በኩል ሰብረው ገቡ" | ከመሸ ባለስልጣናቱ ሸሹ ጥቃት ተከፈተ| Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    RUclips ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

Комментарии • 36

  • @yenesewzegeye1922
    @yenesewzegeye1922 5 часов назад +6

    እነሱ ከጸረ አማራ ጋር እየሰሩ ስለግብጽ ያወራሉ እንዴ?

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 4 часа назад +4

    ብአዴን የአማራ ጠላት ጥሩ የአብይ ውታፍ ነቃይ ሆኗል በቅርቡ እስከወዲያኛው መሸኘቱ አይቀሬ ነው።።
    ፋኖ ትጥቅ ከጠላት ስንቅ ከወገን ከበቂ በላይ አለው ድርብ ድል ለፋኖ።።።

  • @girmabeyene7699
    @girmabeyene7699 5 часов назад +2

    በመጀመሪያ፡አማራ፡ክልል፡ውስጥ፡መንግስት፡አለ፡ወይ?ነው፡ወይስ፡ከእስር፡ቤት፡ውስጥ፡ሆነው፡ነው፡መግለጫ፡የሚሰጡት፡ወይስ፡ፌደራሉ፡እራሱ፡ነው፡በነሱ፡ስም፡መግለጫ፡የሚሰጠው?ሌላው፡ፋኖ፡ፌደራሉን፡እያማከረ፡ነው፡የውጭ፡ግንኙነት፡ማድረግ፡ያለበት፡ማለት፡ነው፡ምን፡ማለት፡ነው?ጨረስኩ።

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 5 часов назад +2

    ፋኖ፣ከግብጽ መንግስት ጋር ይሰራል በማለት ተወንጅሏል። መቼ ነበር ግብጽ ለ ኢትዮጵያ ጠላት ነሆነችው?
    ከ ኦነግ ሸኔእና ወየኔ ህወሓት
    የበለጠ እና የከፋ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት የለም።
    ሌቦች እና ቀማኞች ፣
    ገዳዮች ስራ የማይወዱ ሽፍቶች ከ እነዚህ ጋርም ይኖራል።
    አንድ አገር አለን ምን ይደረግ?

  • @MulugetaAdmassu-bg4td
    @MulugetaAdmassu-bg4td 5 часов назад +3

    ከአልቃይዳ ጋርም ቢሆን ከሰራ ትክክል ነው

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 4 часа назад +2

    ክክክክ 😂 የጨነቀው ለት አይ ብልፅግና ከእናተ በላይ ለአማራ ጠላት የለም ።።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 4 часа назад +1

    እድሜ ለአስታጥቄ ጅላ ፉኖ ግብጥ መሄድ ሳያስፈልገው መሳርያ በገፍ ይታጠቃል

  • @demismuktar
    @demismuktar 4 часа назад +1

    ብልፅግናዎች ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ናቸው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @YibekanalMulu
    @YibekanalMulu 5 часов назад +1

    አረጋ ከበደ የምትባል ቀንድ አዉጣ አንተም አለህ ህዝብህን ወገንህን ከድተህ ከአጋንት ጋር የምትሰራ ፋኖ ከግብፅ ጋር ቢሰራስ ምን ን ይደንቃል?

  • @zelalemmengistu7049
    @zelalemmengistu7049 5 часов назад +1

    😂😂😂😂😂 አረጋ የተባለ ንፍጣም ቀንህን ጠብቅ

  • @samisher.
    @samisher. 4 часа назад +1

    አረጋ ሰው ነው ?? እቃ

  • @JERRTUBE-k3y
    @JERRTUBE-k3y 3 часа назад

    ከኢመሬትስ ጋር የሚሠራ መንግስት ፋኖን ከግብፅ ጋር ሠራ ብሎ የመክሰስ ሞራል የለዉም!

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 4 часа назад

    ለህልውናው ከጅመላ ጭፍጨፋ ጨርሶ ከመ ጥፋት ለመዳን የሚደረግ መራራ ትግል ከሰይጣንም ቢሆን ትብብር ይቀላል ትግሉ የመጥፋት ወይ ትውልድ የማስቀጠል።።

  • @blossoming224
    @blossoming224 4 часа назад

    ይህንን የብልጽግና ተላላኪ ሚዲያ ሪፖርት ማድረግ ያስፈልጋል ።

  • @geyesushaftu
    @geyesushaftu 4 часа назад

    ቦታው የማን ነው እና ትግርኛ ትምህርት ኣይጀመርም ብለው ግርግር የሚፈጥሩ እንዶም ጥሩ ኣረጉ ለምን ኡውነተኛ ስው ኮሆንክ የመጀመርያ መንሴው ምን ድነው በለክ ጠይቅ ዝም ብለክ ኣትቀደድ

  • @dagmawigezahegn6487
    @dagmawigezahegn6487 3 часа назад

    እንኳን ከግብፅ ከዳቢሎስ አይደራደሩም

  • @ethiopianmusics6031
    @ethiopianmusics6031 3 часа назад

    ስም ማጥፋት የሽንፈት ምልክት ነው።
    💚💛❤ፋኖ💚💛❤

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921 4 часа назад

    አያደርጉትም እጂ ደግ አረጉ ፋኖ ወያኔና ኦነጎ አይደለም

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr 2 часа назад

    መከላከያ ምንድን ነዉ መረጋጋት እሚሰራዉ

  • @GfdFgt-i5d
    @GfdFgt-i5d 3 часа назад

    Pp is the most dango uses party for Ethiopia

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 2 часа назад

    አሸነፍኝእዳይልእራአሥታጥቆ

  • @twbm7811
    @twbm7811 4 часа назад

    ዝም ብላችሁ አጀንዳ አስተላልፍ

  • @esetetsegaye2274
    @esetetsegaye2274 3 часа назад

    Dedeb zegabi

  • @almazotterbein2525
    @almazotterbein2525 5 часов назад

    ጆሮውን ፡ አንጠልጥሉንን ፡

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 4 часа назад

    የሀገር መከላ😊ከያ ????

  • @maruhailu2019
    @maruhailu2019 5 часов назад

    Andafta is a hell

  • @alexjohn996
    @alexjohn996 Час назад

    FESAAAM

  • @የራሴ-ሚዲያ
    @የራሴ-ሚዲያ 3 часа назад

    ይኼ አረጋ ሳይሆን አናጋ ነው 😒

  • @demismuktar
    @demismuktar 4 часа назад

    አብይ=666. ❤😂❤

  • @maggietefera8603
    @maggietefera8603 5 часов назад

    ደግ አደረጉ

  • @nomorelie3900
    @nomorelie3900 5 часов назад

    FANO