Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማነው ይሄንን ሚዲያ በጉጉት የሚጠብቀው በርታልን ወዲማችን
ድል ለጀግናው ለራያ ፋኖ ፍትህ ለራያ ቆቦ ዞብል እባካችሁ ድረሱላቸው ማውራቱ ብቻ ትርጉም የለውም ፍትህ ለዞብል💪ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇲🇱🇲🇱🇲🇱
ጀግና አይሞትም ሁል ጊዜ በልባችን ትኖራለህ ወድማችን አፈሩን ቀላል ያርግልህ
*ነብስ ይማር ለመላዉ ቤተሰቦችህ ለወዳጆችህ መፅናናትን እንመኛለን ታሪክ ሰርቶ የሞተ መቼም አይረሳም ክብር ለናንተ ይሁን ሀገሬን ህዝቤን ብላችሁ ሂወታቹን አሳልፋቹ ለሰጣቹ ጀግኖች😭😭*
ሁሌም ክብር ይገባቸዋል ነብሳቸውን ይማር አሜን
ፈታየጠፋህ
ድል ለሰፊው ህዝብ🇪🇹❤🤲
ጀግናው ፋኖ ማንደፍሮ አድማሱ ፈጣሪ ነብስህን ይማርልን ወንድማችን ለኢትዮጵያ መሰዋት ክብር ነው።
አሜንንን
ጀግናቢሞትም ሁልጊዜ ስነሳ ይኖራል
አላህ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹 ድሉ የምየ ኢትዮጵያ ነው 💪💪💪🇪🇹🇪🇹 ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
የተማረኩት ለምድነው የማይገደሉት የኛወቹ ያለምንም ጥፋታቸው ሲረሸኑ ሲገደሉ ሲታረዱ በግ ናቸውደ እነሱ ግን ጭራሽ በክብካቤ ኦኦኦኦኦኦ አምላኬ አተ የማታዳላው አምላክ አተው ፍረድ😭😭😭💔💔💔
ትክክል እኔ ብሆን እደዚህ ሰብስቤ ነበር የምረሽናቸዉ ሊገድል የመጣን ለምን አይገደሉም ወይኔ ተቃጠልኩ የስንቱን እንባ አፍሰዋል
እኔ ሳያቸው ደሜ ይፈላል
እኔም ለምን ይርከባሉ አይረሸኑም ለምንይርከባ 😭😭😭😭😭😭😭
በጦር ህግ የተማረከ አይረሸንም
ምርኮኛ አይገደልም ስሜታዊ አትሁኑ
ጀግናዉ ጋዜጠኛ እንኳን ሰላም መጣህለሀገር ብለዉ ለሚሰዉቱ ወንድሞቻችን ነፍስ ይማር 😥እንወድሀለን
እውነት ያሸንፋል!! እውነት ደግሞ ከኢትዮጵያኖቺ ጋር ነው እንሻአላህ እናሸንፋለን!! ከኛ የሚጠበቀው ዱዓ ወደ አላህ መጠጋት ብቻ ነው አብሺሩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
ህስቢ አላህ 🤲ያረብ አነዚህን ነቀርሳወች🤲አሳልን🤲😭🥺
ጀግናው ነብስ ይማር ለቤተሰቦችህ መፅናናትን እማኛለሁ😭 ተሰዋ ለህዝቡ ጀግናው 💚💛❤ እግዚአብሔር እነዚህን አረመኔ ጨካኞች ስራቸውን ንቀለው
የኢትዮቢያ ጀግኖች ስማቸው ሲጠራ በሩቅ ያስፈራሉ እደ ዱር አበሳ ድል ለእምዬ ኢትቢያ ያረብ የሀገራችንን ሰላም መልስልን ያረብ
ክብር ለጀግና ወንድማችን ፋኖ ነፍስህን በገነት ያኑርልህ ለዘመድ ለወዳጆችህም መፅናናት ይስጣቸው💚💛❤👃እነዚህ ምርኮኞች ግን አንድ ይባሉ አስቀምጦ መቀለብ ሳይሆ አሰርቶ ማብላት ይሻላል ኢትዮጵያን ያደቀቅዋት እነሱ ናቸው💚💛❤👃ይታሰብበት
የንጌታነብሲህንበገነትየሠኖረልን፣፣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ክብር ለሀገራቸው ለሚዋደቁ ጀግኖች ነፍስህ ይማር
😭😭😭😭ጀግና አማራእሱእየሞተየሚቆያት ኢትዮጵያዊ ነዉ አላህ ጀነትይበለዉ ለቤተሰቦቹሶብር ይስጣቸዉ
ትኩረት ለራያ ዞብል ሐይል ያስፈልጋቸዋን ትኩረት ለራያ ዞብል ፍትሕ ለራያ ቆቦና ላካባቢያዋ በድጋሜ ፍትሕ ለራያ
ኢትዮጲያን ኢትዮጲያዊ እያለ ማሸነፍ አይቻልም።እውነት ነው ለተሰውት ጀግኖቻችን ነፍስ ይማር።።።💛💚❤️💪💯
ጀግናው ፋኖማንደፍሮ አድማሱ ነብስህን በገነት ያኑርልን ወዳጅ ዘመዶችህንም መፅናናቱን ተመኘንልህ 💪💪💪❤❤❤🙏🙏🌹🌹🌹
ነፍሰይማር የኔጀግና አተ አትሞትም ዘላለም ስምህ ከኛ ጋር ይኖራል😭😭😭😭😭
ጌታ ሆይ የቤተሰቦቼን ክፉ ነገር እዳታሰማኝ 🙏
ያረቢ ነጃ ይበለን ያረቢ አላህ ሀገራችንን ነፃ ያውጣልን ጀግናችን ፋኖ ማን ደፍሮ ለሀገርክ ክብር ለህዝብ ነፃነት ራስክን ሠዋክ ሁሌም በኢትዮጲያዊያን ልብ ውስጥ ትኖራለክ አንተ ሞትክ እንጅ ስራዎችክ ህያው ሆነው ሲወሡ ይኖራሉ ጀግናችን ምድር ትቅለልቅ ጀግና መቼም አይሞትም🇪🇹
እመቤቴን ምቀኞች ናቸው ለዘር እራሱ መትረፍ የለባቸውም ኤርፖርቱ ምን አደረገ የተሰዋው ወንድማችንን ህይወት ነብስ ይማርልን ጀግና ስጋው እንጂ ስሙ አይሞትም ኢትዮጵያ ዘላለም ስታወሳው ትኖራለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጀግናው ፋኖ ማንደፍሮ አድማሱ ነፍስን በገንት ያኑርልን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ድል ለኢትዮጵያ
ክብር ለሀገሩ ለሚሰዋዉለአማራ ሚኒሻ እና ፊኖእንዱሁም ለኢትዩጵያ መከላከያ ሰራዉይት።ክብር ለዶ/ር አብይ አህመድ
ፈታየየ በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ ኸይር አሰማኝኝኝ ዉይይይ ወድማችን እፍፍፍጄግና አይሞትም 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ነፍስህን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭
ዉድ ህይወታችሁ ለሰጣችሁ ጀግኖቻ ክብር ለእናተ ይሁን ጀግና አሞትም ሁሉግዜም እዘክራችሁ አለሁ ጀግኖች😭 💚💛❤️🙏 ዉድ ኢትዮጵያ እበርታ ይህ ሁሉ ያልፋል 💚💛❤️🙏🙏🙏
ክብርርር ለፍኖ ለመከላከያ ለሚኒሻ ድልልልል ለሀገሬ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ
እግዚአብሔር ነፍስን ይማረው ወድሜ ጄግናው አመሣው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አስባት 😭😭😭😭😭
ለኢትዮጵያ የተሰዋክ ጀግና ነክ ነብስክን በገነት ያኑራት ጌታ
ያአሏህ ጀግናው ፋኖ ለቤተሰቦችህ አሏህ መፅናናትን ይስጣቸው ያረቢ
አላህ ይረሀመዉ ጀግናችን መችም አንረሣው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አላህ ይረሀመው አይባልም ክረስቴያን ነው 😢😢😢😢😢ለሀገሩ መሞት መታደል ነው. ለቤተስቦቹ ፁናቱን ይስጣቸው 😢
አይባልም ለቤተሠቦቹ መፅናናትን ይወፍቃቸው
@@እኔምለወገኔድምፅነኝ ሙስሊም መስሎኝ ነወ ማር። ለምክርሽ አመሰግናለሁ
@@የአሏህባራያየረሱልወዳጅ ማነው የሞተው
@@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ ውዴ ታዳ አማኝ ካልሆነ ለሀገር መሞት ምን መታደል ነው
ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጀግና አይሞትም! በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ሁሌም ትኖራለህ ውድ ወንድሜ!
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝባችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲
ኢትዮጵያ ሀገሬ ኢስላም ሀይማኖቴ☪️✝️
ጀግና አይሞትም ስምህ ከመቃብር በላይ ነው ጀግናችን ፍኖ ማንደፍሮ 💚💛❤ ለአማራ ተሰውተሀል አንበሳየ 😭😭😭😭
ጀግና አይሞትም አፈሩን ያቅልልህ ወንድማችን ኢትዮጲያ ታሸንፋለች💚💛❤
ያረብ ጀግኖቻችንን አንተ ጠብቅልን አይሙቱብን ያስፈልጉናል ድለረ ለጀግኖች በቃ በለን ያረብ ጋዜጠኛችን ፈታ እናመሰግናለን ወንድም ጠንክርልን
ፋኖ ማንደፍሮ ጀግናናህና በጀግነት አልፋሀልና ነብስህ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቦችህ ለወዳጆችህ ለኛ ለኢትዮጵያ ውያን መፅናናት ይስጠን
ወንድማች ነፍሥ ይማር ኢትዮጵያ ሠላምሽ ናፈቀን😭😭
ድል ለኢትዮጵያውያን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኛ ጅግና ፋኖ🇪🇹👈💔😭😭ፋኖ💪💔😭😭ነፍስ ይማር😭😭😭💔😭😭💔💔😭💔😭😭😭💪😭😭😭😭😭😭
የአላህ ቤተሠቦቸ ወገኖቸ እር ድረሡላቸው አባሠል ውጫሌና ጊራና ነው ያላችሁት እህህህህ😭😭😭😭
መቸነው የወገናችን ከስቃይ ነፃ የሚወጣው ያረብ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን😭😭😭😭
እሩቅ አይሆንም በእግዚአብሔር ሀይል
o
@@tiruyeyilma8482 ኢሻአላህ
😭😭😭እግዚአብሔር ነብሱን ያሳረፍልን ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ድል ለፍኖ ድል ለአፍር ልዩ ሀይል ድል የአማራ ምንሽ
ፍትህ ለራያ ቆቦ ዞብል ፍትህ ለምጬፈጨፉ እናቶች 😭😭😭
ነፍስ ይማር ጀግናው ፋኖ ማንደፍሮ ! ሁሌም በህዝብ ልብ ነግሰህ ለዘላለም ትኖራለህ። !
ጀግናው ፋኖ ማደፍሮ ነፍስ ይማር ሁልየም እናስብሀለን
ጀግና አይሞትም ሁልጌዜም በልባችን ወስጥ አለህ
ውድቷ ሀገሬ ሳቅሽን ያሳየኝ ያረብብ ወንድማችንም እናመሠግናለን
ኡኡኡኡኡ ትኩረት ለሠሜን ወሎ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እህህህህይ አይይይይ አባታችንን ነፍሱን ይማረው ለኛ ሲል ነው የሞተው
ድል ለአማራ ፋኖ ሚሊሻና ልዩ አይል። ከዚህ በኋላ አማራን ማንም አይል ቢነካ ይቃጠላል። ጀግንነት ፈጣሪ አድላቸዋል።
ወንድሜ።ነብስህን።በስላም።ትረፍ።ጀግናዬ።
ትኩረት ለራያ ቆቦ
እመሰግናለሁ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
ክብር ለጀግናው ወንድሜ ፋኖ ማንደፍሮ ክብር አንተን ለወለዱህ በተሰቦችህና ማህፀነ ለምለሟ ኢትዮጵያ አንተ ህያው ነህ የዉርደት ሞት ለባንዳ ።።።።ለሀገር መሞት እኮ ድርብ ፅድቅ ነዉ እናትህ ሀገርህ በስስት ትወድሀለች አንተ ለፍቅሯ እንደሞትክላት ሁሉ !
ጀግኖቻችንን ወገኖቻችንን አላህጠብቅልን ሞት ለጥላት
እነዚህ ጁንታዎች የኢትዮጵያ ጠላቶች እግዚአብሔር አምላክ ከምድር ላይ ያጥፋቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ምነዉ ዛሬ ጠፋህ ሰበር ዜና የለንም ሁሉም ሰላም ነዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ድል ለኢትዮጵያ
እኔን እኔን ወንድሜ ማንደፍሮ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን አንተ ተሰዉተህ እኛን አኖርከን
ፈታ ደይ እናመሠግናለን ትክክለኛ መረጃ ነው የምታቀርበው በርታ
የአሏህ ያረብብ የምንሰማው ሁሉ ከባድ ነው
ያረቢ ወድሜ ምላይትሆን ፍትህ ለሰሜወሎ ለጊራና ያረቢ
ነፍስ ይማር ወዲሜ ክብር ለፋኖ ህይወቱን እየሰጠ ፋኖ ለዛውም ያሳዲዱታል ካዲሮወቹ ሆዳሞች
ክብር እናተ ውድ ሂወታችሁን ሰውታችሁ ነገን እንድንኖር ላደረጋችሁን ጀግኖቻችን💚💛❤💪💪💪💪
ሚሥኪንንንለቤተሠቦቹያፅናቸው
ነፍስ ይማር ለጀግናው ወንድማችን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
እኔም እየጠበኩ ነውያ አላህ ክፋ አታሰማን ኢትዮጵያ ነጃ የምንወጣበት ቀን አቅርብልን🇪🇹
ከጀግናው መከላከያ ኃይላች እናከብራችዋልን ኢትዮጵያ ትቅደም 👊👊👊🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️💪💪💪💯👍‼️‼️‼️‼️
ነፍሰህን በአፀደገነት ያኑረልን ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ይሰጣቸው😥😥
ፋኖ ማን ደፍሮ ነብስህን ይማርልን ወንድምየ ለሀገር መሞት ክብር ነው ስው በጉንፋን ይሞት የለዴ ጀግና ነህ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ😢
ችግር የለም እነሱ ተጠራርገው ይወጡ እንጅ እኛ ኢትዮጵያውያን መልሰን በትብብር እናሰገነባዋለን
ወንድሜ ፋኖ ማንደፍሮ ነብስህ ትረፍ የኔ ጀግና
እኔህ የኢትዮጵያ ነቀርሳ ሜስኬን የሐገሬን ሕዝብ አሰቃዬት እግዚአብሔር ለመጨረሻ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው ከነዘር ማዝራቸው
የኢትዮጵያ ጀግናው ማንደፍሮ ጀግና ሰሙ ከመቃብር በላይ ነው ነብስ በገነት ያኖርልን 😭🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏‼️‼️‼️
ጀግናዉ አልሞተም ለሀገሩ ተሰዋ እንጅ Ethiopia proud of you our Hero 🙏❤️
*ይህ ቀን አልፎ ወደ ቀድሞ ሰላማችን የምንመለስበት ቀን ናፈቀኝ ያረብ በቃ በለን😢🇪🇹🇪🇹🕊*
ከነበረን ሠላም በላይ ለመሆን ነው መራራውን ግዜ የምናልፈው
አሚን አሚን ያረብ
@@yewerkezebfashion በጣም እህት ኢንሻአላሰላምይሆናል
ለእኔ ብለህ ስለተሰዋህ የእውነት ነፍስህን እግዚብሔር ይማርህ ወንድሜ
ጀግናአይሞትዉንድሜዋለኢትያጽዪ ነብስህንስለስጠህ ኢትዮጵያ ስትዉደድስታክብር ስምህንስጥር ዩኑረል 😭ጥንቴንለዉድቤተስብህይስጠልህእንጅ አንተየጅግናሞትነውየሞትክዉ ለኢትያጽዪ
ድል ለኢትዩጲያ ለተሠዋው ጀግናችን መቸም አንረሳህም ታሪክ ሲዘክረው ይኖራል
ጀግናው ማንደፍሮ ጀግና የጀግና ልጅ አንበሳ:: ስምህ በወርቅ ቀለም ተፅፍል::
ክብር ለመከላከያ ሰራዊት ክብር ለአማራ ልጆች በሙሉ ክብር ለደ/ር አብይ አህመድ አሊ ድል ለኢትዮጵያ ፍትህ ለኔቶርክ ቤተሰብ በምን ላይ እዱሉ አናቅም እፍፍፍፍ ናፈቁኝ ፍትህ ለኔቶርክ ኢትዮጵያ መቸ ነዉ ሠላሟ ተረጋግጦ እፍይይ የምንለዉ ያረብብብብብ
አዎ ወላሂ አላህ ቅርብ ያድርግልን
አይ ዞን ሁሉም መልካም ይሆናል ብየ እምነታችን ፀሎት እናድርግ
Never forget the brothers and sisters in Afar 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ነብሥህን በአጸደ ገነት ያኑራት ፈጣሪ ደግሞም ገነት ተገባለሽ ምክኛቱም ሠው ሁኖ ሠው የበላን ቡዳ ሥላደህ ነው
ለኔ ስትል የተስዋህ ወንድሜ ነብስህን በአፀደገነት ትረፍ አማራ ሲያስብህ ይኖራል መፅናናትን ለቤተስቡ እመኛለሁ
ኮንበልቻ እና ደሴ ነፃ የሚወጡበት ቀን ናፈቀኝ😭😭😭
ፈጣረ ይማረው ጀግናው ፈኖ ኢትዮጵያ አገሬን ብሎ ጀግናው የሞተባት የጀነት ነው 😥😥😥
አይባልም
ሀራም ነው እር
አላህ ሀገራቺንን ሰላም ያርግልን በቃ ይበላት ሰቆቃን ለቅሶዋን ያረቢቢቢ
ኡፍፍፍፍፍ የፋኖውሞት ልቤንአደማው ንፁሀንያረብ አንተጠብቃቸው 😭😭😭😭😭😭
የኔጌታ ነብስህ በሰላም ትረፍ ኦፍፍፍፍፍፍ አየ እመብርሀን ወድሞቻቺን አለቁ
ፈታዲሊ የምር በጣም ጀግና ነህ አንተም በርታ በጥሩ አቀራረብ በጥሩ ሁኔታ ነው የምታቀርበው እስራኤል በጣም እናመሰግናለን በዚህ ቀን ከጎናችን ስለሆናችሁ የሀገራችን ወዳጆች ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን
ኸይር አሰማን ያረብ
ነብሥህን በአጸደገነት ያሣርፍልን የኛ ጀግና ጀግና አይሞትም ሥምህ ከመቃብር በላይ ሢወሣይኖራል አተ ህያዉ ነህ አልሞትክም ሁሌም እናሥብሀለን🙏🙏🙏
ጀግናዉ ማንደፍሮ ነፍስህን ይማርልን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ጀግናችን😥
ለቤተሰቦቹ 🥺ፅናቱን ይስጣቸዎ ጀግና 💪ቢሞት ታሪክ ሰርቶ ያልፍል ጀግና ቢሞት አይቆጨውም
ፈታጠፋህበሠላምነው
*ገና አላዳምጥኮም ጌታየ አሏህ ሆይ ኸይር ነገር አሰማን ያረብ*
ማነው ይሄንን ሚዲያ በጉጉት የሚጠብቀው በርታልን ወዲማችን
ድል ለጀግናው ለራያ ፋኖ ፍትህ ለራያ ቆቦ ዞብል እባካችሁ ድረሱላቸው ማውራቱ ብቻ ትርጉም የለውም ፍትህ ለዞብል💪ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇲🇱🇲🇱🇲🇱
ጀግና አይሞትም ሁል ጊዜ በልባችን ትኖራለህ ወድማችን አፈሩን ቀላል ያርግልህ
*ነብስ ይማር ለመላዉ ቤተሰቦችህ ለወዳጆችህ መፅናናትን እንመኛለን ታሪክ ሰርቶ የሞተ መቼም አይረሳም ክብር ለናንተ ይሁን ሀገሬን ህዝቤን ብላችሁ ሂወታቹን አሳልፋቹ ለሰጣቹ ጀግኖች😭😭*
ሁሌም ክብር ይገባቸዋል ነብሳቸውን ይማር አሜን
ፈታየጠፋህ
ድል ለሰፊው ህዝብ🇪🇹❤🤲
ጀግናው ፋኖ ማንደፍሮ አድማሱ ፈጣሪ ነብስህን ይማርልን ወንድማችን ለኢትዮጵያ መሰዋት ክብር ነው።
አሜንንን
ጀግናቢሞትም ሁልጊዜ ስነሳ ይኖራል
አላህ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹 ድሉ የምየ ኢትዮጵያ ነው 💪💪💪🇪🇹🇪🇹 ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
የተማረኩት ለምድነው የማይገደሉት የኛወቹ ያለምንም ጥፋታቸው ሲረሸኑ ሲገደሉ ሲታረዱ በግ ናቸውደ እነሱ ግን ጭራሽ በክብካቤ ኦኦኦኦኦኦ አምላኬ አተ የማታዳላው አምላክ አተው ፍረድ😭😭😭💔💔💔
ትክክል እኔ ብሆን እደዚህ ሰብስቤ ነበር የምረሽናቸዉ ሊገድል የመጣን ለምን አይገደሉም ወይኔ ተቃጠልኩ የስንቱን እንባ አፍሰዋል
እኔ ሳያቸው ደሜ ይፈላል
እኔም ለምን ይርከባሉ አይረሸኑም ለምንይርከባ 😭😭😭😭😭😭😭
በጦር ህግ የተማረከ አይረሸንም
ምርኮኛ አይገደልም ስሜታዊ አትሁኑ
ጀግናዉ ጋዜጠኛ እንኳን ሰላም መጣህ
ለሀገር ብለዉ ለሚሰዉቱ ወንድሞቻችን ነፍስ ይማር 😥እንወድሀለን
እውነት ያሸንፋል!! እውነት ደግሞ ከኢትዮጵያኖቺ ጋር ነው እንሻአላህ እናሸንፋለን!! ከኛ የሚጠበቀው ዱዓ ወደ አላህ መጠጋት ብቻ ነው አብሺሩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
ህስቢ አላህ 🤲ያረብ አነዚህን ነቀርሳወች🤲አሳልን🤲😭🥺
ጀግናው ነብስ ይማር ለቤተሰቦችህ መፅናናትን እማኛለሁ😭 ተሰዋ ለህዝቡ ጀግናው 💚💛❤ እግዚአብሔር እነዚህን አረመኔ ጨካኞች ስራቸውን ንቀለው
የኢትዮቢያ ጀግኖች ስማቸው ሲጠራ
በሩቅ ያስፈራሉ እደ ዱር አበሳ
ድል ለእምዬ ኢትቢያ ያረብ የሀገራችንን ሰላም መልስልን ያረብ
ክብር ለጀግና ወንድማችን ፋኖ ነፍስህን በገነት ያኑርልህ ለዘመድ ለወዳጆችህም መፅናናት ይስጣቸው💚💛❤👃እነዚህ ምርኮኞች ግን አንድ ይባሉ አስቀምጦ መቀለብ ሳይሆ አሰርቶ ማብላት ይሻላል ኢትዮጵያን ያደቀቅዋት እነሱ ናቸው💚💛❤👃ይታሰብበት
የንጌታነብሲህንበገነትየሠኖረልን፣፣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ክብር ለሀገራቸው ለሚዋደቁ ጀግኖች ነፍስህ ይማር
😭😭😭😭ጀግና አማራእሱእየሞተየሚቆያት ኢትዮጵያዊ ነዉ አላህ ጀነትይበለዉ ለቤተሰቦቹሶብር ይስጣቸዉ
ትኩረት ለራያ ዞብል ሐይል ያስፈልጋቸዋን ትኩረት ለራያ ዞብል ፍትሕ ለራያ ቆቦና ላካባቢያዋ በድጋሜ ፍትሕ ለራያ
ኢትዮጲያን ኢትዮጲያዊ እያለ ማሸነፍ አይቻልም።እውነት ነው ለተሰውት ጀግኖቻችን ነፍስ ይማር።።።💛💚❤️💪💯
ጀግናው ፋኖማንደፍሮ አድማሱ ነብስህን በገነት ያኑርልን ወዳጅ ዘመዶችህንም መፅናናቱን ተመኘንልህ 💪💪💪❤❤❤🙏🙏🌹🌹🌹
ነፍሰይማር የኔጀግና አተ አትሞትም ዘላለም ስምህ ከኛ ጋር ይኖራል😭😭😭😭😭
ጌታ ሆይ የቤተሰቦቼን ክፉ ነገር እዳታሰማኝ 🙏
ያረቢ ነጃ ይበለን ያረቢ አላህ ሀገራችንን ነፃ ያውጣልን ጀግናችን ፋኖ ማን ደፍሮ ለሀገርክ ክብር ለህዝብ ነፃነት ራስክን ሠዋክ ሁሌም በኢትዮጲያዊያን ልብ ውስጥ ትኖራለክ አንተ ሞትክ እንጅ ስራዎችክ ህያው ሆነው ሲወሡ ይኖራሉ ጀግናችን ምድር ትቅለልቅ ጀግና መቼም አይሞትም🇪🇹
እመቤቴን ምቀኞች ናቸው ለዘር እራሱ መትረፍ የለባቸውም ኤርፖርቱ ምን አደረገ የተሰዋው ወንድማችንን ህይወት ነብስ ይማርልን ጀግና ስጋው እንጂ ስሙ አይሞትም ኢትዮጵያ ዘላለም ስታወሳው ትኖራለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጀግናው ፋኖ ማንደፍሮ አድማሱ ነፍስን በገንት ያኑርልን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ድል ለኢትዮጵያ
ክብር ለሀገሩ ለሚሰዋዉ
ለአማራ ሚኒሻ እና ፊኖ
እንዱሁም ለኢትዩጵያ መከላከያ ሰራዉይት።
ክብር ለዶ/ር አብይ አህመድ
ፈታየየ በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ ኸይር አሰማኝኝኝ ዉይይይ ወድማችን እፍፍፍጄግና አይሞትም 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ነፍስህን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭
ዉድ ህይወታችሁ ለሰጣችሁ ጀግኖቻ ክብር ለእናተ ይሁን ጀግና አሞትም ሁሉግዜም እዘክራችሁ አለሁ ጀግኖች😭 💚💛❤️🙏 ዉድ ኢትዮጵያ እበርታ ይህ ሁሉ ያልፋል 💚💛❤️🙏🙏🙏
ክብርርር ለፍኖ ለመከላከያ ለሚኒሻ ድልልልል ለሀገሬ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ
እግዚአብሔር ነፍስን ይማረው ወድሜ ጄግናው አመሣው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አስባት 😭😭😭😭😭
ለኢትዮጵያ የተሰዋክ ጀግና ነክ ነብስክን በገነት ያኑራት ጌታ
ያአሏህ ጀግናው ፋኖ ለቤተሰቦችህ አሏህ መፅናናትን ይስጣቸው ያረቢ
አላህ ይረሀመዉ ጀግናችን መችም አንረሣው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አላህ ይረሀመው አይባልም ክረስቴያን ነው 😢😢😢😢😢ለሀገሩ መሞት መታደል ነው. ለቤተስቦቹ ፁናቱን ይስጣቸው 😢
አይባልም ለቤተሠቦቹ መፅናናትን ይወፍቃቸው
@@እኔምለወገኔድምፅነኝ ሙስሊም መስሎኝ ነወ ማር። ለምክርሽ አመሰግናለሁ
@@የአሏህባራያየረሱልወዳጅ ማነው የሞተው
@@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ ውዴ ታዳ አማኝ ካልሆነ ለሀገር መሞት ምን መታደል ነው
ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጀግና አይሞትም! በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ሁሌም ትኖራለህ ውድ ወንድሜ!
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝባችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲
ኢትዮጵያ ሀገሬ ኢስላም ሀይማኖቴ☪️✝️
ጀግና አይሞትም ስምህ ከመቃብር በላይ ነው ጀግናችን ፍኖ ማንደፍሮ 💚💛❤ ለአማራ ተሰውተሀል አንበሳየ 😭😭😭😭
ጀግና አይሞትም አፈሩን ያቅልልህ ወንድማችን ኢትዮጲያ ታሸንፋለች💚💛❤
ያረብ ጀግኖቻችንን አንተ ጠብቅልን አይሙቱብን ያስፈልጉናል ድለረ ለጀግኖች በቃ በለን ያረብ ጋዜጠኛችን ፈታ እናመሰግናለን ወንድም ጠንክርልን
ፋኖ ማንደፍሮ ጀግናናህና በጀግነት አልፋሀልና ነብስህ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቦችህ ለወዳጆችህ ለኛ ለኢትዮጵያ ውያን መፅናናት ይስጠን
ወንድማች ነፍሥ ይማር ኢትዮጵያ ሠላምሽ ናፈቀን😭😭
ድል ለኢትዮጵያውያን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኛ ጅግና ፋኖ🇪🇹👈💔😭😭ፋኖ💪💔😭😭ነፍስ ይማር😭😭😭💔😭😭💔💔😭💔😭😭😭💪😭😭😭😭😭😭
የአላህ ቤተሠቦቸ ወገኖቸ እር ድረሡላቸው አባሠል ውጫሌና ጊራና ነው ያላችሁት እህህህህ😭😭😭😭
መቸነው የወገናችን ከስቃይ ነፃ የሚወጣው ያረብ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን😭😭😭😭
እሩቅ አይሆንም በእግዚአብሔር ሀይል
o
@@tiruyeyilma8482 ኢሻአላህ
😭😭😭እግዚአብሔር ነብሱን ያሳረፍልን ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ድል ለፍኖ ድል ለአፍር ልዩ ሀይል ድል የአማራ ምንሽ
ፍትህ ለራያ ቆቦ ዞብል ፍትህ ለምጬፈጨፉ እናቶች 😭😭😭
ነፍስ ይማር ጀግናው ፋኖ ማንደፍሮ ! ሁሌም በህዝብ ልብ ነግሰህ ለዘላለም ትኖራለህ። !
ጀግናው ፋኖ ማደፍሮ ነፍስ ይማር ሁልየም እናስብሀለን
ጀግና አይሞትም ሁልጌዜም በልባችን ወስጥ አለህ
ውድቷ ሀገሬ ሳቅሽን ያሳየኝ ያረብብ ወንድማችንም እናመሠግናለን
ኡኡኡኡኡ ትኩረት ለሠሜን ወሎ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እህህህህይ አይይይይ አባታችንን ነፍሱን ይማረው ለኛ ሲል ነው የሞተው
ድል ለአማራ ፋኖ ሚሊሻና ልዩ አይል። ከዚህ በኋላ አማራን ማንም አይል ቢነካ ይቃጠላል። ጀግንነት ፈጣሪ አድላቸዋል።
ወንድሜ።ነብስህን።በስላም።ትረፍ።ጀግናዬ።
ትኩረት ለራያ ቆቦ
እመሰግናለሁ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
ክብር ለጀግናው ወንድሜ ፋኖ ማንደፍሮ ክብር አንተን ለወለዱህ በተሰቦችህና ማህፀነ ለምለሟ ኢትዮጵያ አንተ ህያው ነህ የዉርደት ሞት ለባንዳ ።።።።ለሀገር መሞት እኮ ድርብ ፅድቅ ነዉ እናትህ ሀገርህ በስስት ትወድሀለች አንተ ለፍቅሯ እንደሞትክላት ሁሉ !
ጀግኖቻችንን ወገኖቻችንን አላህጠብቅልን ሞት ለጥላት
እነዚህ ጁንታዎች የኢትዮጵያ ጠላቶች እግዚአብሔር አምላክ ከምድር ላይ ያጥፋቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ምነዉ ዛሬ ጠፋህ ሰበር ዜና የለንም ሁሉም ሰላም ነዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ድል ለኢትዮጵያ
እኔን እኔን ወንድሜ ማንደፍሮ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን አንተ ተሰዉተህ እኛን አኖርከን
ፈታ ደይ እናመሠግናለን ትክክለኛ መረጃ ነው የምታቀርበው በርታ
የአሏህ ያረብብ የምንሰማው ሁሉ ከባድ ነው
ያረቢ ወድሜ ምላይትሆን ፍትህ ለሰሜወሎ ለጊራና ያረቢ
ነፍስ ይማር ወዲሜ ክብር ለፋኖ ህይወቱን እየሰጠ ፋኖ ለዛውም ያሳዲዱታል ካዲሮወቹ ሆዳሞች
ክብር እናተ ውድ ሂወታችሁን ሰውታችሁ ነገን እንድንኖር ላደረጋችሁን ጀግኖቻችን💚💛❤💪💪💪💪
ሚሥኪንንን
ለቤተሠቦቹያፅናቸው
ነፍስ ይማር ለጀግናው ወንድማችን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
እኔም እየጠበኩ ነው
ያ አላህ ክፋ አታሰማን ኢትዮጵያ ነጃ የምንወጣበት ቀን አቅርብልን🇪🇹
ከጀግናው መከላከያ ኃይላች እናከብራችዋልን ኢትዮጵያ ትቅደም 👊👊👊🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️💪💪💪💯👍‼️‼️‼️‼️
ነፍሰህን በአፀደገነት ያኑረልን ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ይሰጣቸው😥😥
ፋኖ ማን ደፍሮ ነብስህን ይማርልን ወንድምየ ለሀገር መሞት ክብር ነው ስው በጉንፋን ይሞት የለዴ ጀግና ነህ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ😢
ችግር የለም እነሱ ተጠራርገው ይወጡ እንጅ እኛ ኢትዮጵያውያን መልሰን በትብብር እናሰገነባዋለን
ወንድሜ ፋኖ ማንደፍሮ ነብስህ ትረፍ የኔ ጀግና
እኔህ የኢትዮጵያ ነቀርሳ ሜስኬን የሐገሬን ሕዝብ አሰቃዬት እግዚአብሔር ለመጨረሻ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው ከነዘር ማዝራቸው
የኢትዮጵያ ጀግናው ማንደፍሮ ጀግና ሰሙ ከመቃብር በላይ ነው ነብስ በገነት ያኖርልን 😭🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏‼️‼️‼️
ጀግናዉ አልሞተም ለሀገሩ ተሰዋ እንጅ Ethiopia proud of you our Hero 🙏❤️
*ይህ ቀን አልፎ ወደ ቀድሞ ሰላማችን የምንመለስበት ቀን ናፈቀኝ ያረብ በቃ በለን😢🇪🇹🇪🇹🕊*
ከነበረን ሠላም በላይ ለመሆን ነው መራራውን ግዜ የምናልፈው
አሚን አሚን ያረብ
@@yewerkezebfashion በጣም እህት ኢንሻአላሰላምይሆናል
ለእኔ ብለህ ስለተሰዋህ የእውነት ነፍስህን እግዚብሔር ይማርህ ወንድሜ
ጀግናአይሞትዉንድሜዋ
ለኢትያጽዪ ነብስህንስለስጠህ
ኢትዮጵያ ስትዉደድስታክብር ስምህንስጥር ዩኑረል 😭ጥንቴንለዉድቤተስብህይስጠልህእንጅ አንተየጅግናሞትነውየሞትክዉ
ለኢትያጽዪ