ጃዋር አብይን ለመተካት እያሴረ ነው? | የጃዋር አደገኛ መልዕክት ሲፈተሸ… | አሜሪካ በአብይ ላይ አቋም ቀየረች? | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 ноя 2024

Комментарии • 55

  • @Iamexalted
    @Iamexalted Месяц назад +1

    I appreciate your professional explanation, especially the part that you talked about data.
    Thank You, keep up the good job!

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Месяц назад +4

    በሀገራችን ያለዉን ችግር ወገኔ እየኖረዉ ነዉ ምንም ትናንት አያሻምየ ጁዋርን ትክክል ነዉብሎ ማለት በወገን መሳለቅ ነዉ ለመላሾ ስለጮኸ ትናንት ለደረሰዉ ችግር አንዱ ተጠያቂ መሆኑ ተረስቶ መላሾ ሲልስ እንደገና ነዉር ነዉ

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux Месяц назад +1

    great job Amare, G aycheleme senele mekeneyate newe . Go Fano

  • @fkpte2020
    @fkpte2020 Месяц назад +3

    ችግርን በተለያየ ሁኔታ እየኖርነው ነው ነጋሪ አያስፈልገንም መንስኤውና መፍትሄውን የሚነግረንነው ያጣነው ጦርነት ተፈለፈለ ላልከው ግን አትሳሳት ሶስት የተለያየ ቦታ ሆነጂ ባለቤቱ አንድነው tplf ይባላል ማነህ ማሞ

  • @befridutadesse5968
    @befridutadesse5968 Месяц назад

    I have never ever see a journalist like you Ameko

  • @ZelalemFeleke-l9m
    @ZelalemFeleke-l9m Месяц назад

    You are right brother....the government should listen you. Good view.

  • @kidistmuluneh6286
    @kidistmuluneh6286 Месяц назад

    Tebareku

  • @Elfnesh-vj7kb
    @Elfnesh-vj7kb Месяц назад +2

    በጣም የገረመኝ በኑሮ ውድነት የተጠቃ የተወሰነ የህብረተሰብ ክፍል ብቻ አይደለም ቡዙሀኑ ዜጋ በችግር ውስጥ መሆኑ በተለይ ዝቅተኛ ገቢ ያለው ጡረተኛ ለዜጎች ሁሉ እኩል ትኩረት ሊሰጠው ይገባል

  • @workubeyene9213
    @workubeyene9213 Месяц назад

    ❤ትክክለኛ የማይጠገብ ተንታኝ❤❤❤❤❤❤❤ስወድህ የማትሰለች

  • @RANE-ETIO65
    @RANE-ETIO65 Месяц назад

    አማረ በጣም ሃቀኛና ጥሩ ተንታኝ ነህ bear strong!

  • @አሊያ
    @አሊያ Месяц назад

    ምነውስልጣኑ ከኛ አይወጣም አሉ ዲጋሚ ኦረሞ ስልጣን አይዝም ከሌላክልል ከጉራጌ ካፋር ከዴቡብ ይሁን

  • @حوى-ط4ج
    @حوى-ط4ج Месяц назад

    ሽ+++ 3:06 3:06 3:07 😢😢😢

  • @YaredMengistu-oh7nt
    @YaredMengistu-oh7nt Месяц назад +1

    My batter I am
    Not resent like
    Vary truth news

  • @HAMIDJIBRILMUSTOFA
    @HAMIDJIBRILMUSTOFA Месяц назад

    CORRECTLY COMMENTED.

  • @emishawzenagebierel5315
    @emishawzenagebierel5315 Месяц назад

    አንድ መምህራን አይባልም ጋዜጠኛው::መምህራን የብዙ ስም ነው መጀምእሪያ አስብ ሀሳብህ የBBCን ሪፖርት ዝቅ ለማድረግ ነው ብዙ መምህራን ላይ የተሰራና በተወሰኑት ገላጭ የሆኑትን ለናሙና የቀረቡ ናቸው::ይህ ዩቱበር ሁላ የሚደርቀው ሀገር ሰላም ሲሆን ነበር አብይ ደግሞ የእናንተን መኖር ይፈልጋል::ማብራሪያ ሰጭው ጎበዝ ነው::

  • @amlakamen
    @amlakamen Месяц назад +1

    ኡነት የምታቅ ኮሆነ ዓሰብ የ ኤሪትራ ሞሆኑ ለምን አትናገርም

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 Месяц назад

    "Amare" do u still look forward to be ruled by "Abey" or "PP": Sad are u alright to think so ? I prefer TPLF to come again than to be ruled by "Devil Abey".

  • @didumukuwot6822
    @didumukuwot6822 Месяц назад

    በአንድ ወቅት ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ እንደዚሁ በተመሳሳይ አኳኋን "የኢትዮጵያ ሕዝብ ገና ለዲሞክራሲ ዝግጁ አይደለም" ብለው ነበር።

  • @emishawzenagebierel5315
    @emishawzenagebierel5315 Месяц назад

    I appreciate your explanation with proper information, but the journalist is a coward.

  • @YonasAbebe-gm3dj
    @YonasAbebe-gm3dj Месяц назад

    Hi Amigo

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 Месяц назад

  • @solomonayele1860
    @solomonayele1860 Месяц назад

    አንጋፋ ጉምቱ
    ቃላቱ ሳይገባህ ማዕረግ ትደርባለህ ። ገና ተራጋጭነቱን ያላበረደ ጉርባ ጉምቱ ስትል ዕፈር
    ቀጣፊ ሁላ
    ትናንት በርሱ ምክንያት የጠፋ ነፍስን ስትክዱ እንኳን አይሰማችሁም

  • @AbdullahMohammed-ss6mm
    @AbdullahMohammed-ss6mm Месяц назад

    በ25 ደቂቃ ቪድዮ ካድሬ ያልከው 89 ቆጥሬ ሲደክመኝ ተውኩት። ምነው ከካድሬዎች መፎካከር ጀመርክ?

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet Месяц назад

    አማረ ደግሞ ወፈርክ ።
    የብልፅግና ተቀላቢ ።

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n Месяц назад

    ቀጣፊ ቅጥረኞች

  • @OmanOman-lt7xf
    @OmanOman-lt7xf Месяц назад

    Ergmanu mahe darsa egzabhair hoyi ebkhe tlaman

  • @አሊያ
    @አሊያ Месяц назад

    ገና አርባ ይገባል😂😂😂😂

  • @አሊያ
    @አሊያ Месяц назад

    ኦረሞ ጨፍጫፊነው

  • @piealpha795
    @piealpha795 Месяц назад +1

    Amare Mekonen pp propagandist, the stooge of Abiy Ahmed is coming with preposterous and delusional comments. Please stop lying

    • @mega8101
      @mega8101 Месяц назад

      ትልቅ ውሸት... አሚጎ በዚህ አይታወቅም

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 Месяц назад

    ቁቅም ፈስ ሆነች።

  • @lehakeyekome
    @lehakeyekome Месяц назад

    ሁለት አለ ተባለ ምንም ቁምነገረ የለላቹሁ ሁሌ ባዶሽ ወሬያቹሁ ሁሉ ፍሬ ከርሲኪ

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Месяц назад +3

    ካድሬዎች ምነው ደነገጣችሁ?😁😁

  • @BestDani-d4q
    @BestDani-d4q Месяц назад +1

    ጃዋር በድጋሚ ኢትዮጵያ የመግባቱ ነገር አጠያያቂ ነው? ወይዘሮ ጃዋር ከበቡሽ በከበቡኝ ትወና በመቶች የሚቆጠሩ ምስኪኖች ሞተዋል ጃዋር ለሚረብሸው ያስገደላቸው ሰዎች ንስሃ መግባት ነበረበት በጫት ደንዝዞ እሚናገረው አስገራሚ ነው😢😢

  • @StalMatl-h1i
    @StalMatl-h1i Месяц назад +1

    Big respct for jwari mohammed

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude Месяц назад

    Lemin abak situation tifetrseh?

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 Месяц назад +2

    የትኛውን መንግስት ነው የምትሉት እዬ ገዳይ እና ሕዝብን በራሃብ ሊገለን የተነሳ ዱሩዬ መሪ ነው

  • @mengeshagetachew424
    @mengeshagetachew424 Месяц назад

    Menew Tamerat Negera negrot yelem le prime minuteru. Ante yetelye neh ende anten yemiadamtew?

  • @YaredMengistu-oh7nt
    @YaredMengistu-oh7nt Месяц назад

    Awor gavener lessen
    Is is truth

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 Месяц назад

    ጀዋር እንድ ከሆን ስላማዊ ተቃውሞ ይጥራ

  • @samyy3559
    @samyy3559 Месяц назад

    This so called a political analyst make me laugh every day his just simple cadrea not a political analysis

  • @NigussieYetagesu
    @NigussieYetagesu Месяц назад

    Wendeme Amlake yibarkehe enegnih gugmagugoche joro yisetalu belhe new helmachewen tegnitew eyaiu new gen yegize gudayi new waga yaskefelachewal tereter yeleweme. Gene molto fesowal!

  • @MebrahtuHadgu
    @MebrahtuHadgu Месяц назад

    Why do you bring this incompetent person to talk about economy, he is not even capabel to understand money. 😂😂😂😂

  • @mesfintekeste3026
    @mesfintekeste3026 Месяц назад

    Amare is really political activities? What do you expect from Empty Head? Zero ..talking about the horn of Africa? You are not capable?

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 Месяц назад

    የባሰውን አታምጣ ነው

  • @ተከስተገረንቸ
    @ተከስተገረንቸ Месяц назад

    እስራእል ላይ ኢራን የ ሚሳኤል መተኮስ ጀምራለች !! ዶ.ር አብይ አህመድ ማስታረቅ አይችልም እንዴ ??😂 አንተ እኮ ልዩ ነህ!!

  • @EdenDesalegn-z2v
    @EdenDesalegn-z2v Месяц назад +1

    ሚዛናዊ ሀሳብ ማለት እንደእናንተ ነው

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 Месяц назад

    ሁለት የ ፒፒ የፈዘዙ በጎች ወግ😂😂😂መጥፊያቹ ደረሰ እንዴ በ ኣንድ ጀምበር ይህን ሁሉ ድፍረት???